እመቤቴ ረድታኝ እምባዬ ታብሷል
HTML-код
- Опубликовано: 4 фев 2025
- Our guest today faced the challenges of life at a young age.
Her mother and father died when she was young, so hunger, thirst, and overwork became her destiny.
After much effort and trial, she was able to enroll in a school for orphans.
Despite not having a mother or father, she took advantage of the opportunity and was able to excel in her studies.
She graduated with various awards for her excellent academic performance.
In this podcast, she shares the challenges she faced from childhood to her present and how she overcame them.
We respectfully invite you to follow this very inspiring story.
SUBSCRIBE NOW = / @nequheyewet5076
Telegram ፦ t.me/anqiandeb... , t.me/nequheyewet
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ፦ / anqipage
#anqiandebetoch #life #motivation #motivationalspeech #ethiopianmotivation #training #lifetraining #personaldevelopment #inspiration #inspirationalquotes #success #successmotivation #mindset #positivevibes
እዚህ እንድትደርሺ የረዳሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤ በጣም ጐበዝ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆኚ ድንቅ ወጣት ነሽ በቀረውም ዘመንሽ እግዚአብሔር ረድቶሽ ህልምሽ እውን እንደሚሆን አምናለሁ ተባረኪ❤❤❤
የሚገርም ታሪክ የምትገርም ልጅ አቤት ጥንካራ❤❤❤❤
ጎበዝ ጎበዝ የምትገርሚ ጀግና ነሸ:: መጪው ህይወትሽንም እመብርሐን ውጤታማ ስኬታማ ታድርግልሽ የምድሩን እንዳሸነፍሽ ሰማያዊውንም ድል ፀጋና በረከት ታድልሸ::
በጣም ቆንጆና ውብ እግዚአብሔር የባረካት ጀግና ሴት:: ከዚህም የበለጠ እግዚአብሔር አብዝቶ ይርዳሽ::
በጣም የምትደነቂ ነሽ የቀረው ዘመንሽ ፈጣሪ ሀሳብሽን ፈፅመሽ በጤና በደስታ የምትኖሪ ያድርግሽ
ፍፁሜ
ዛሬ ያቀረብካት እንግዳሕ ልብ የሚነካ ነው
ክብርና ምሥጋናን ለእግዚአብሔር መስጥተዋ ትልቅ አስተዋይ ናት
ራዕይዋ ከአፍማስ ባሻገር ተሻግሮ ይተገበር ዘንድ እባክህን ታሪክዋን 10-12 ደቂቃ የሚፈጅ በእንግሊዝኛ ዶክመንተሪ ብትሰራላት መልካምነው ::
እኛም እንረዳላን
ደሴ ላይ አቡነ ግቢ ና ተስፋ ድርጅት
የብዙልጆች ባለውለታ ናቸው🙏።
አቶ/ገዛሀኝን🙏 ሜንሽን ስላደረግሽው ደስብሎኛል። በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ እንኳንም ተሳካልሽ የኔ ቆንጆ
🎉🎉🎉 congratulations 👏
Good luck🤞 for your project
የኔ ማር የኔ ብርቱ እግዚአብሔር አምላክ ሀሳብሽን ያሳካልሽ እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ያካፈልሽን
I greatly like your program because you do not bring models and artists like other media, but strong and lower society who can be role models for many people. God bless you.
Yes
በእምነት እግዚአብሔር የሚወድሽና የሚጠብቅሽ ጥበቃው ያልተለየሽ ልጅነሽ ጥሩ ልብ ያለሽና አስተዋይ አድርጎሻል ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ደሞ ስታምሪ
my sisterGod bless you you are strong and smart❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ይግባው እመቤቴ አትለይሽ ፍፃመሽን ያሳምረው እንድህ ነው ጀግና ልበመልካም
❤❤❤❤❤እግዛብሄር ያስብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ 🙏🙏🙏🙏
እሚረግም ታሪክ ነዉ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ጎበዝ ጠንካራ ሴት ጀግና
wow ጀግኒት ነሽ የኔ ቆንጆ 😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ያበረታሺ እግዚአብሔር ይመሰገን ብርቱ ሴት
ደስ የሚልታሪክ ነዉ ሁሉምያልፋል አሁንም በርቺ አያትሽን አላህ ይዘንላቸው
🌟🌟🌟🌟🌟🌟
በእምኒ በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ ሀሳብሽን ይሙላልሽ እዚህ ላደረሽ መድኀኔዓለም ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏
Emayalef yelem hulum yalefale bareche ahunem 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነት ተመስጨነው የሠማውሽ እያለቀስኩኝ ጀግናነሽ ደስየምትይ ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም አስለቀሰችኝ😢😢😢😢😢😢😢
ጠካራ ነሽ የአሰብሽው ጋር ትደርሻለሽ ❤❤❤❤❤❤❤
Yen konjoooooo you are incredible strong young lady it’s educating story keeps it up well done we love ❤️ UUUUU congratulations 🍾🎊🎉🎈 Stay Bless 🤗💐💐💐💐💐🤗🤗🤗👌👌👌🥰❤️
Masha allhe tankera sat nashe barehe ayzeshe ❤❤
ጀግና ነሽ በእዉነት
Jegna Jegna Jegna yena konjo egziabher melkam new yasbshebte dershiy ❤❤❤❤
እኔ አልቅሽ ለሞት ነው እየደጋገምኩ እያየዋት እራሴን አመመኝ ጌታ የበረታል አይዞሽ
ሁለቱንም ክፍል በእንባ እየታጠብኩ ነው የጨረስኩት ማርያምን እግዜአብሄር ያሰብሽውን ያሳካልሽ
Beautiful, smart, and very strong, May God bless you, thanks for sharing
ማንም አልቀደመኝ. የመዳም ቅመሞች ደምሩኝሲ.
ጎበዝ እኳን አላህ ረዳሽ ሀቢብቲ
በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ
እምኔ ጎበዝ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤እመብረሀን እድሜ ዘመንሽን ሁሉ ትባርክልሽ
ጀግና👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤
ኧረ የት ላግኝሽ ❤❤❤
Wawu ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀሳብሽ ይሰክልሽ
እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ በጣም ጠንካራ ልጅነሽ::
በጣም ጎበዝ ነሽ አንቺ ትችያለሽ
ስጠብቅሽ ነበር ❤❤❤ እስኪ ላዳምጥሽ
Strong ❤
ለብዙዎቻችን ብርታትነሽ😮የምር እኔም ህልሜን አሳክቼ አስታውስሻለሁ።ብዙ መገፋት ብዙ መከራእያሳለፍኩነው😊ያልፋል!!!!
የኔ ሚስኪን አላህ ሳይል ቀረ እኛ ባልነው አይሆን ሁሉም እሱ ሲል ነው አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው እሳቸውም እናተ ደረዳ ላይ ደርሳችሁ ባዩ ግን የአላህ ፈቃድ ነው ኢነ በአል ኡሥሪ ዩሥራ ከችግር በሇላ ምቾት አለ ይላል ቁርአን ጠካራ ልጅ ነሺ ማማየ ተሠብረሺ አልቀረሺም
Mikeret gigna ziterefe zemenki embrehan tiketeleki edmen tinan yihabki 🙏💐❤️.
የእናት ፍቅር ልዩ ነው ♥
ኦኔ ምለው የኔ አበባ አረብ አገር ያለችው እህትሽ ለምን አረዳችሽም መነው እህቴ በሆንሽ ጀግና ነሽ ይጨምርልሽ
Ere teredagnalechi
😢😢😢😢የኔጠንካራ ማአሻሏህ ነዉ መሰጠትነዉይህሁሉ ጥንካሬ
ጎበዝ ነሽ በርቺ❤
Konfidence 100% god bless you
ጀግኒት ታደርጊዋለሽ👌👌👌
እግዚአብሔር በስውር ትክክል ነው
አንቺ ፡ ጀግና ፡ ነሽ
የአኔ ቆንጆ ጫዉታሽ ቁምነገርሽ !! የድንግል ማርያም ልጅ ከአሰብሽበት ያድርስሽ🙏
I am proud of you 🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
Jegna nesh aunem embrhane tasakalesh😊😊😊
I'm so proud of u , yes there is a way if there is a will
እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ::
ሀሳብሽ።ይሳካልሽ።ጀግና
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዬኔውድጎበዝነሽ🎉🎉🎉🎉
አሰይ እግዚአብሔር ይመስገን
Iyzoshe yeny konjo Egezyabhare yawkale 💅💅💅💅💅💅💅
በምኒዬፈጣሪምኞትሽንፈጣሪያሳካልሽእመብርሀንትርዳሽጠንካራልጅነሽ❤❤❤
Egzyabhar yerdashe kasabeshew baliy yemulaleshe
Yeneeee gobez
ያሰብሽውን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልሽ ጀግኒት እህትሽምን ደረሰች ?
Jegna!!!!!
I like her
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Menew Yhiwetachin bal bet bimsegen fetsamesh yamral
Enkan hulum chay Geta redash
Zemensh ylemlem
Jegnit!
Where us her sister?
ያለሻቸው የህይወት ውጣ ውርዶች አጠንክሮሻል. አሁን ያለሽበት ላይ ደርሰሻል. ከዚህም በዋላ ያሰብቻቸውን የምታሳኪበት እድሜና ጤናን እመኝልሻለው ❤
እህቷስ የት ደረሰች?
Ehite alechi esu ye ene yemenore mistr nat
@BeemnetshimelesKebede 😘😘😘
የእናንተ ሞትግን?
❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️