Hey good morning my brother a have in nice you.... but always lm weching you videos and you are good price and your ldes always true.... But also lm from Ethiopian and lm liveing in South Africa l sussesful my business thank brother
If I did reprogram my subconscious mind at alpha state usually before and at bed then is it possible wake up along with the identify that I had reprogram with out forgeting
መምህር አሻናፊ. አምሳ ብቻ እረ. መምህር አተ ለዝህ ዘመን ለመጭውም ትውልድ የምታስፈልግ ሰው ነክ. እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ. የኔ አባት
ዘመንህ ይባረክ አመሰግናለሁ በጣም
በረከታችን ነህ!
እናመሠግናለን እድሜይጨምረልህ
በጣም እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ አረ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር 🙏
You are different teacher I love you
God Bless You Dr Ashe
ye meditation video or audio btserulun arif new beqen 2-3 practice eyaregn pure day lemewal thank you.
Respect and long life❤🎉
"ይሁን አሁን!!!" ብለው ዱዐ እናትና አባቶቼ ሲያደርጉ ስምቻለሁ አይቻለሁ "The power of now" የገባቸው ናቸው😮
Amsegnalhu Ato Ashnafi ❤
እሄን የመሰለ ትምህርት ስላካፈሉን እጅግ በጣም አመሰግናሎህ።
..mr.ashe...ዛሬ ከጓደኞቼ...ጋር "you are in barbados"...በሚል ርእስ እንድንወያይ ተቀጣጥረናል....ምስጋና ላንተ ብዙ ተማርኩብህ!
ትምህርቶችህ በጣም ምርጥናቸ ለተጠቀመበት 27አመቴነዉ ግን ምን ልቤ የሚያርፍበት ነገር የለኝም 😢😢
በመጀመሪያ ሠላምህ ይብዛ አሼ መቼም አንተን ካወኩህ ጊዜ ጀምሮ ያንተን ስልጠናዎች አንዱም አምልጦኝ አያውቅም ነገር ግን ሡስ ሆነብኝ እንጂ ምንም መለወጥ አልቻልኩም አዝናለሁ ካንተ ሣይሆን ከኔው እንደሆነ ግን ይገባኛል ግን ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል አባክህ ምን ትለኛለህ አንዳንዴ ባላቅ በልማር እላለሁ።
ለምን ስልጠናዎቹን እርግፍ አድርገህ ትተህ የራስህን ብልሃት አትከተልም? ስልጠናዎቹ ይጠቅማሉ፤ ነገር ላንተ ግን ካልጠቀሙህ ተዋቸው ነው የምልህ። በእራስህ መንገድ ህይወትህን ማስተካከል ትችላለህ። ቁጭ ብለህ አስብ፤ ከእራስህ ጋር ተወያይ፤ ውሳኔህን ኑረው! በቃ! ዋናው ነገር በርታ!
@@ImpactSeminars ስስለመለስክልኝ አመሠሠግናለው ነገርግን የባሠ ጭንቀት ውስጥ እገባለሁ ብዬ እሠጋለው ቁጭ ብዬ ለማሠብ ስሞክር የወደፌቱን ሠይሆን የለፈውን ማሠብ ብቻ ነው የሚቀለኝ በዛ ደሞ ውስጤ ይሠባበራል ሆኖም ስለሠጠኸኝ ሐሣብ በጣም አመሠግናለሁ ።
Good job 👏
Greeting from Afghanistan 🇦🇫
Ato Ashe Ejig Betam Amesgenalehu Tikureten Hulu Wede siket Meged Selemerahegn Edemena Tanakin Yabizalin FETARI!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Ashe... I have no idea what I can say just thank you forever 🙏🙏🙏
አሼ በጣም ልዩ ነህ
This guy is not from earth, You are from another planet!!!!!
Great .
❤❤❤❤❤❤ Thank you ❤❤❤❤🙏
Thanks Ashenafi
waaw amazing
Ashu balefew benegerken meseret yetewesene dekika zimlibel biye sijemir bezaw enkilf yizogn yihedal, benegerachin lay lerejim gizie enkilf betam aschegirognalna ebakihn yemitilegnin belegn minm aynet mesirat alchalkumna.
የሆነ ነገር እዳለኝ ውስጤ ይነግረኛል ለይቼ ማወቅ አልችልም ያለሁት በስደት በሰው ቤት ውስጥ ነው የምሰራው በቅርቡ ወሀገሬ እመለሳለሁ መሆን የምፈልገው የቢዝነስ ስራዎችን መስራትና ማሰራት ነው ከነጋዴ ቤተሰብ ስለተገኘሁ ለንግድ ልዬ ፍቅር አለኝ😊
ሠላም
You are really necessary person ever
For the world
በጣም በጣም አመሰግናለው
Yiheni yemesele timihiriti silagenyu bexam desi bilonyalii Ameseginalew
እግዚአብሔር አስተማሪ አድርጎ አንተን ሰጠኝ😍🙏🏾
Hey good morning my brother a have in nice you.... but always lm weching you videos and you are good price and your ldes always true.... But also lm from Ethiopian and lm liveing in South Africa l sussesful my business thank brother
Thank you our teacher
Thanks Ashe
I cant thank you enough
Thank you 🙏
thanks dear ashe
Ato ashe betam 10Q rejim edme ystih
የኔ,ጀግና,መምሕሬ,,በአንድ,ሳምት,ሒወቴ,ሊቀየር,መሠለኝ
Enamesagnalen big men❤❤
Smart ❤❤❤
አመሰግናለሁ።
❤❤❤❤❤❤
Wow ashu its nice
❤
የአንተ ትምህርቶች አይን ያላየው : ጀሮ ያልሰማው: በሰው ልብ ያልታሰበ : በዚህ ዘመን የተገለጠ ነው::
Good
♥️♥️♥️♥️
ምታወራው ነገር እኮ ይገባኛል ለመተግበርም ሞክሪያለሁ ግን ውጤቴን ሳየው ግን 0.00😢 አስበው ከ 12 መጀመሪያ አካባቢ መስከረም (2015) እስከ አሁን ድረስ አዳምጣለው,አይሀለው,እሰማሀለው ግን ምንም ለውጥ የለም መላ ካለህ እስኪ አሁን ላይ የ hawassa university fresh man ተማሪ ነኝ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
If I did reprogram my subconscious mind at alpha state usually before and at bed then is it possible wake up along with the identify that I had reprogram with out forgeting
Magnolia hotel me Atlas wede bole mehnialem ke 2000 habesha restaurant geba blo magnolia hotel .
ከ3 ዓመት አልፈውኛል። ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን አንዱ አመት እንደ 3 ዓመት ይሆንልኛል
ቁምነገሩ የዘመኑ ርዝመቱ ሳይሆን ያወቅከው ሲባረክ ነው
Ashu I am 25 Years old but I didn't get my dream I am really confused recommend me book to get my object
የት አካባቢ ነው
እንደው በሞቴ ሰብኮንሸስ እጢ ነው ፣ቦታ ነው፣ ነፍስነች፣ ምንድነው --ማንነው የሰየመው ማንስነው የበየነው እባካችሁ ሰብ ኮንሸሴ እያልን የምነለው ነገር በእርግጥስ አለን??ማነው ይሄንን ገልጦና ገላልጦ ሚያስረዳኝ???!
ሚስጥሩ የሚል መፅሀፍ RUclips ላይ በድምፅ አለልህ :: or the secret
ከሌላ አገር on line ተመዝግቤ ነበር ግን መመዝገቤን በምን ልወቅ ? confirmation email አልደረሰኝም ::subscription fee መክፈል ይቻላል ?
ሲስተሙ ካልነገራችሁ ስማችሁን (የተመዘገባችሁበትን) ላኩልን። እንነግራችኋለን
በጣም ያሳፍራል ለምንድነው የፃፍኩትን comment የደለታቹት
አድራሻ
አድራሻ፡ ቦሌ ከ2000 ሐበሻ ገባ ብሎ ማግኖሊያ ሆቴል maps.app.goo.gl/LGyEXuGSkanAgc2Z6
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤