የጉዞዎን መንገድ ይቅረፁ || Map Out Your Journey - Part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 66

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 Год назад +2

    አለም አቀፍ እውቀት እንዲህ የሚያበራው ።
    ሸልሞን እግዚአብሔር በእውነት ያልሰራነው።
    ናጠን እንደ ወተት በእውነት መኖርን አረጋው።
    ፊታችንን ፀፍቶ ነገሮችን አስኪዶባልሆነው።
    መምህር አሸ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።

  • @MuluyeTesfa
    @MuluyeTesfa 3 месяца назад +1

    ዋው ጥፍጥ በልልን

  • @FarisKerabeza
    @FarisKerabeza Год назад +17

    አቶ አሸናፊ ታዬ ፈጣሪ እድሜህን ገደብ አልባ ህይወት ያርግልህ በኔ እይታ አንተን አላህ ለሰዎች የመዳን ምክንያት አርጎ በብዙ ውጣውረድ ተፈትነህ ትከሻህን የመቻል አቅም ከሰጠህ በኃላ ወደኛ የመጣህ የአላህ ስጦታ ብዬ አሰብኩህ ምናለፋህ እኔን በአዲስ ሙሉ በሙሉ ሰወ ሙሉ ሰው አርገህ ፈተህ ገጠምከኝ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ በአንድ ቃል ለመዳን ሰበብ ሆነኸልኛል አቶ አሼ እባክህ ቅዱስ ቁራን ለመጠቀም ሞክር ብዙዎችን ትቀይርበታለህ ደሞም ት/ት ሁሉንም ያማከለ ይሆናል አልሃምዱሊላህ አንተን ለማወቅ ስለረዳኝ አንተንም ከልቤ አመሰግንሃለሁ

    • @edenlegesse8299
      @edenlegesse8299 Год назад +1

      እውነት ነው ይህን ሀሳብ እኔም እጋራለሁ :: አመሰግናለሁ

    • @AmeleworkBikila
      @AmeleworkBikila Год назад +1

      ክርስትና ነው ይሔነን ስብእና የሰጠዉ ጥበቡም የመጽሐፍ ቅዱሰ ነዉ!! ይልቁንስ አንተ መጽሀፍ ቅዱን አንብብ

    • @hailemichailedesta4582
      @hailemichailedesta4582 Год назад

      😂😊😂😅😅😊😊😊😊😊😊😊

    • @Nkk-uw1ew
      @Nkk-uw1ew 10 месяцев назад

      ስበሀን አላህ እሂ የኔም ጥያቂ ነው ወላሂ😢

    • @60Ethiopia360
      @60Ethiopia360 3 месяца назад

      [❤]

  • @AdugnaDagne-z2g
    @AdugnaDagne-z2g Месяц назад +1

    Impact seminar

  • @mg5265
    @mg5265 Год назад +2

    Learning from you from Dallas, Texas. Love you! May God Bless you.

  • @AlayuDerejaw
    @AlayuDerejaw 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hashimhayriyaAbdulhamid
    @hashimhayriyaAbdulhamid Год назад +3

    አቶ አሸናፊ ታዬ youtube ላይ impact seminar ላይ ቤተሠብ ሆኜ ስላወቅኩህ በጣም ደስተኛ ነኝ።ስለ ህይወት ስለ ሥራ ስለ ገንዘብ ከዚህ ቀደም ከነበረኝ እውቀት በተሻለ መልኩ ማወቅ ችያለሁኝ።በስልጠናዎችህ የጠቆምካቸውን መፃህፍት በአጭር ቀናት አንብቤያለሁ።የተለኸጠ ማንነት ዬዣለሁ።
    በረካ ሁን!!

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ Год назад +5

    ጋሽ አሸናፊ ታዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ከቤታችን ቁጭ ብለን ብዙ እየተማርን ነው❤❤❤❤

  • @Sanchoboy-rh6yp
    @Sanchoboy-rh6yp 8 месяцев назад +1

    ቲቸርየ እናመሰግናል ፈጣሪ ያቆይልን

  • @robahailemariamnew7009
    @robahailemariamnew7009 9 месяцев назад +1

    🎉🎉good Life Education 🎉🎉thank you Mr Ashanf🎉

  • @bobameno1982
    @bobameno1982 Год назад +1

    አቶ አሸናፊ ክብርና ምስጋና ሚገባህ ሰው ፈጣሪ ካንተጋር ዬሁን💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 10 месяцев назад +1

    Memher Aschnafi Egiziabher Yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🦶

  • @AbinetDaniel-gh6mf
    @AbinetDaniel-gh6mf Год назад +6

    ከ2014 ጀምሮ እከተተል ነበር በብዙ ነው የተጣቀምኩት

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Год назад +11

    “The best of people are those who are most beneficial to people.”
    Prophet Muhammad (pbuh)

  • @EliasD19
    @EliasD19 11 месяцев назад +1

    Amazing Explanation

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2tt 11 месяцев назад +1

    በርታልን

  • @essayasabrahagebremichaelo9919
    @essayasabrahagebremichaelo9919 Год назад +1

    🙏🙏🙏🙏 for ever

  • @SalisKedir
    @SalisKedir Год назад +5

    Wow I have been following your seminars from last year this is priceless work. You are unique for Ethiopians

  • @emebetteshome
    @emebetteshome Год назад +1

    waw ameseginalew

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Год назад +1

    ይቻላል።

  • @girmadereje7739
    @girmadereje7739 Год назад +2

    Love you"Ashe" all impact seminary members

  • @AfomiyaAfye
    @AfomiyaAfye Год назад +2

    Mirtu Astemariye ❤❤❤❤

  • @sileshiashkoo4784
    @sileshiashkoo4784 Год назад +2

    Ashe God bless you,excellent personal development teacher.

  • @ObsaDubii
    @ObsaDubii 11 месяцев назад +1

    Wahooo.............
    .

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @60Ethiopia360
    @60Ethiopia360 3 месяца назад +1

    Work Yehonewun Iwuketikin Point Behonechi Dizayin Ina Yedizayinu Kelem Arnguade Bemehonu Bicha Bizu Sewochi Indayitefubik

    • @60Ethiopia360
      @60Ethiopia360 3 месяца назад

      Bizu Yetedebeku Misitirochi Alu Sileminorum

  • @Theo_crtv
    @Theo_crtv 8 месяцев назад +1

    Hello impact seminars and ato Ashenafi you are making an incredible change on people's mind so keep going my question is how can I take the seminar online because I live outside of Ethiopia.

  • @habtamumekonen3799
    @habtamumekonen3799 Год назад +3

    You Are Good God Bless You

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 Год назад +2

    ተባረክ አሺዬ

  • @sufianabdi6952
    @sufianabdi6952 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Год назад +1

    ከልብ እናመስግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WegaHandisom
    @WegaHandisom Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤geta eyisus yibarekek

  • @munirselamuddin2634
    @munirselamuddin2634 Год назад +1

    አንድ ሀገር ለማደግ ሲቃረብ እንደ አቶ አሸናፊ አይነት ሰዎች ብቅ ብቅ ይላሉ።በተቃራኒውም የአንድ ሀገር ውድቀት ሲቃረብ ሃይማኖትና በፖለቲካን ሽፋን በማድረግ ህዝብና ሀገርን የሚስነጣጥቁ አስተማሪዎች ይበዛሉ።

  • @birhanjommy
    @birhanjommy Год назад +1

    መጨረሻ ላይ ለተጠየቁት ጥያቄዎች ከተሰጡት መልሶች ተነስተን ስንገመግም ምን ያህል ሰዎች በተሳሳተ መንገድ እንደምንኖርና ይህን ጉድለቶቻችንን ይዘን ለመሻሻልና ለመለወጥ በማይሆን ትግል ውስጥ እንደምንኖር ያሳያል። ምናልባት አንደኛው ተናጋሪ የነካካው "ችሎታችንን ወይም የምድር ተልዕኮአችንን ማወቅና ብንሠራው ምን እንደሚያስደስተን መለየት በዚያ በሙሉ እምነት መሆንና ያንን መንገድ አጥብቆ መከተል" ዋናው የስኬት ምክንያት ነው።

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d Год назад +2

    Thank you ! Part 2

  • @Herald_tube
    @Herald_tube Год назад +3

    አሼ የኔ ሰዉ🥰🥰🥰

  • @hdjjd6278
    @hdjjd6278 9 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @ŠãmïMäĝŋå34
    @ŠãmïMäĝŋå34 Год назад +3

    my hero

  • @gadisenano2896
    @gadisenano2896 Год назад +2

    Thanks 🙏🙏🙏🙏

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 Год назад +2

    Thank u

  • @heni5915
    @heni5915 Год назад +2

    ተባረክ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @DerejeDejene-xk9er
    @DerejeDejene-xk9er Год назад +3

    Ashu betam nw yemakebrh.....

  • @baba-895
    @baba-895 Год назад +3

    Wow thx

  • @Trfemulay
    @Trfemulay Год назад +2

    Aashe bale bruh amro , nruln tasfelgenaleh . lkhodachn mgb endemifelgewu hlinachnm ye ashe tmrt yasfelgenal ,

  • @eytatube7711
    @eytatube7711 Год назад +1

    wow thanks

  • @luleaddisu6946
    @luleaddisu6946 Год назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 Год назад +2

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @kifledaniel3522
    @kifledaniel3522 Год назад +2

    enwedachuwalin

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq Год назад +7

    አቶ አሸናፊታዬ አላህ ይስጥልኝ ከልብ አመሰግናለው ጥያቄ አለኝ በልጅነቴ የገባብኝ ፓተርን ማለትምልጅ እያለው ቁጣበተሞላበት ሀይለኛ ኢሞሺንእንደማልረባ፣ዋጋ እንደሌለኝ፣ ደደብ እንደሆንኩ ሲነገረኝ ነበርይህ ማለትግን ፓስቲቭ የሆነመልካም ነገርአልገባብኝም ማለትአይደለም ግንአሁንለራስያለኝ ሰልፍ እስቲም የወረደነው ስለራሴ ጥሩስሜት አይሰማኝም ሌሎች ስዎችፕርፌክት እንደሆኑነው ሚሰማኝ እና እንዴት ነው ለአንዴናለመጨረሻጊዜ ይህን ነገቲቭፓተርን ከውስጤአውጥቼ ትክክለኛውን እናጤናማውን ሰልፍእስቲም ፓተርን ወደውስጤ ማስገባት የምችለው?

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Год назад +3

      ተከታተለን ሁሉ ነገር ግልጽ ይሆንልሀል!

    • @khalidyimer9472
      @khalidyimer9472 Год назад

      አሰላሙዓለይኩም!
      የአቶ አሸናፊን ስልክ ቁጥር ማግኘት እችላለሁ ?
      ለአንድ ድርጅት ስልጠና እንዲሰጥልን ፈልገን ነው!
      አመሰግናለሁ !

  • @tsegayetegengwerk4264
    @tsegayetegengwerk4264 Год назад +3

    እኔ ግን ለሰውየው ልነግረው የምችልው አንተ ህልምህን ያሳካሉ ባልክባቸው ቦታዎች ድርጂቶች አካባቢዎች እንዲሁም ሰዎች ጋር በመሄድ ሀሳብህን እውን ለማረግ ዝቅ ብለህ በመጀመር ሙያዎ ልምምድና እርግዘኝነትን ወርሰህ የሚከፈለውን ዋጋ ከፍለህ ስራውን ጀምር ።

  • @bekijida5913
    @bekijida5913 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zinash1
    @zinash1 Год назад +2

    𝑡ℎ𝑎𝑛𝑘 𝑦𝑜𝑢

  • @searchyouridentity
    @searchyouridentity Год назад +1

    Dear, ashenafi taye
    I'm very impressed by all your lectures my beloved teacher i need your help
    Can you give me please your phone?

  • @BanchigizieTalema
    @BanchigizieTalema 9 месяцев назад +1

    ።አቶ አሸ ክፍለ ሀገር ነው ያለሁት በቅርብ መሰልጠን በልችልም ሁሌ ዩቱዩብህን ሁሌ እከታተላሉሁ ።ሁሌ የለወጡህን ጸሀፊዉች ትነገረለህ አንዳንዶችንየመጽሀፋን ርእስ በተለይ የዶክተር ዳወንስ ቸርች ለጤናህ መሻሻል መነሰኤ የሆነውን ርእሡ ማን ነው።

  • @ZufanZM
    @ZufanZM Год назад +1

    ❤❤