እውነተኛው ነጻነት || The True Freedom - ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 88

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 11 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያ ትቅደም ለሰው ልጆች ሰላም ።
    ንቅናቄው በርቶ ህይወት የጨለማው አለም።
    ፓራዳይምረፍትተኝቶፍቅርወደውስጥይታደም
    ትውልዱይባረክ ሁሉም ሰው በእውነተኛሰላም

  • @melatmezgebe
    @melatmezgebe Год назад +11

    ነፃነት ማለት ለኔ በዲስፕሊን መኖር ነው።ህልሜን ማሳካት መንገድ ሁሉም በየቀኑ በዲስፕሊን መኖር ነው እኔ ነፃነት የምለው።😢እኔ ሁሉም ነገር የለኝም ከምወዳቸው ነገሮችን ሁሉ ተለይቸለው ከነስሜ ማለት ነው ግን ውስጤን ያለው ትልቅ ሃይል እንድመለከት እያደረገኝ ነው ለሰው ልጅ እጅግ አስፈላጊ እና ህይወት የሚቀይሩ ሀሳብ ሳስብ ነው የምውለው አሁን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሀገሬ ለምግባት እያሰቡኩኝ ነው እዛ መጥቼ ነፃነቴን አግንቼ ስኬታሜ እንደምሆን እምነት አለኝ 🎉የዛሬ ስልጠና እጅግ ድንቅ ነው ብዙ ስልጠና ወስጃለው ግን የዛሬ ይለያል በጣም አመሰግናለሁ❤

    • @leltialemu
      @leltialemu Год назад +2

      ፈጣሪ ሃሳብሽ እውን ያድርግልሽ❤

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ Год назад +23

    3ተኛ ኮማች ነኝ ማነው በህይወቱ ለውጥ አያመጣ ያለ 💪💪💪

  • @MarkosAndarge-f4x
    @MarkosAndarge-f4x 3 месяца назад

    ብዙ ተጠቅመንብህ የቀረህ ዘመን የተባረኬ ይሁን።

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Год назад

    እግዝአብሔር ይመስገን ከአጽናፊ እስከ አጽናፊ አሜን።

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 Год назад +1

    በነገራችን ላይ ኢቶጲያ ያለችሁ ሰወች እወቁልን አሰሪወቻችን በዚህ ሳኣት ተኝ በዚህ ሳኣት ተነሸ እሄን ብይ እሄን አትብሊ ተብለን ነው የምንኑረው ግን አእምሯችን የራሳችን ሰለሆነ ነጻነን እኔ በበኩሌ ነጻ ነኝ የነገውን ህልሜን ዛሬ እየኑርኩት ሰለሆነ

  • @birukteklemariam4658
    @birukteklemariam4658 Год назад +2

    መምህር ሆይ! ሺ አመት ኑር።

  • @sileshiashkoo4784
    @sileshiashkoo4784 Год назад +1

    Excellent personal development teaching, continue as well.

  • @ethiolifeskills
    @ethiolifeskills Год назад +1

    Always Important and Great Points. Thank You Ashu.

  • @EYOBETUBኤ
    @EYOBETUBኤ Год назад +2

    አሼ በጣም አመሰግናለሁ❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад +1

    Thanks so much for sharing your experience bless you 🙏❤❤❤ I look forward to the program👏👏

  • @abrahamborie4300
    @abrahamborie4300 Год назад

    በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን !!!
    አቶ አሸናፊ 👍😊

  • @user-6688u
    @user-6688u Год назад

    ምርጥ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Год назад +1

    Egziabher Ybarki wed Pr.Pro.Memhr Ashi❤❤❤❤❤
    Betam kelbe new yemamesgnh❤

  • @EndalkachewasresGezew
    @EndalkachewasresGezew Год назад +1

    በትክክል

  • @binitse5446
    @binitse5446 7 месяцев назад

    Thanks wendme

  • @TrhasHayle
    @TrhasHayle Год назад

    የኔ አባቴ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @tigistasnakew420
    @tigistasnakew420 Год назад +1

    እለት በለት የሚናፈቅ ድንቅ ትምህርት

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Год назад +3

    እድሜና ጤና ይስጣቹ ዉዶቼ🎉🎉

  • @SARAHSeraka
    @SARAHSeraka Год назад +1

    ❤❤❤❤በውነት ደስየሚልትምሕርትነው

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለሁ

  • @menberehailu5457
    @menberehailu5457 Год назад

    thank you a million

  • @lilmaty2025
    @lilmaty2025 Год назад +1

    Welcome mr. Ashe #1

  • @TigistGizaw-q6t
    @TigistGizaw-q6t 19 дней назад

    ❤ wow teru ew enata nawe btega tebareke

  • @ReyanFaris-lc3cp
    @ReyanFaris-lc3cp Год назад +2

    ሳምንቱን ወሩን ያንተን ቪዲዮ እየተከታተልኩ ሳሳልፍ በስሜቴና በስራዬ ውጤታማነት ላይ ልዩነት አለ በጣም አመሰግናሀለሁ

  • @birukkey
    @birukkey Год назад

    Ajaa'iba koodee osoon isin waliin hojjedhee

  • @dimitriskollaros2455
    @dimitriskollaros2455 Год назад +1

    Your thoughts. You are free to think anything you want

    • @ben5115
      @ben5115 4 месяца назад

      That is what I did

  • @sabik242
    @sabik242 Год назад +1

    Yemigerm ngr new hula yemtastemern🥰🥰🥰

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 Год назад +1

    🙏🏾❤️🙏🏾❤️

  • @bayaboy518
    @bayaboy518 Год назад

    10:29 🙏🙏

  • @1Infinitelove
    @1Infinitelove Год назад +3

    እውነተኛ ነጻነት“እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።”የምለው ነዋ ይለናል ክ/ር።እንደ Bible concept.-ዮሐንስ 8፥32

  • @seadaseid-uj7uo
    @seadaseid-uj7uo Год назад +1

    ውዱ

  • @lubabadawud2693
    @lubabadawud2693 Год назад +1

    Please part two ashe

  • @leltialemu
    @leltialemu Год назад +1

    የዛሬው ይለያል❤❤

  • @amesgagn
    @amesgagn Год назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Tadessegebresilase
    @Tadessegebresilase Год назад +1

    interesting title

  • @bekijida5913
    @bekijida5913 Год назад +1

    ❤❤

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yohannes-t9b
    @Yohannes-t9b Год назад

    We should have figure out how to fix our " INTERNAL LOCUS CONTROL"

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Год назад

    ይቅርታ አድርግልኝና የትኛውም ሰው ከገባቤት ችግር ለመውጣት በግዜ መባነን አለቤት። ከዛን ለመውጣት መንገዱ ይገለጥለታል ማለት ነው።በግዜ ካልባነነ ግን የእግዚአብሔር ታዓምራዊ እጅ እንድትረዳው ይገባል።ከዛን እንደሮከት ተወጭፎ ይወጣል አሜን።

  • @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ

    የማዳም ቅመሟች አብሽሩ አድቀን ነፃእንወጣለን በራሳችን ሙድ የምንኖርበት ኢንሻአላህ ስደትንበቃይበለን

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Год назад

    በጉዳዩ ላይ ጥብቅ የሆነ ውይይት ከራስ ጋር ማድረግ። በመቀጠል እንዴት ከዚህ ቅርቃር ወይም ስቃይ እንዴት መውጣት አለብኝ ብሎ ሰውየው ብቻውን የመፊትኼ ሀሳብ ማምጣትና ወደ ትግበራ መግባት ይገባዋል።።

  • @betelehemassefa6779
    @betelehemassefa6779 Год назад

    ashu imagine saderg yemifeligew simet ayemetalignm mn ladreg?

  • @fekatpodcast
    @fekatpodcast Год назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asfawhaile8530
    @asfawhaile8530 10 месяцев назад

    Is that possible to be out from the socale context

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 Год назад

    በኔ ህይወት ያለፈውን ብተርክላችሁ በመቶ የሚቁጠሩ መጻሀፉች ታትሙበት ነበር እንድሁም ብዙ ፊሊም ይሰራበት ነበር

  • @ymax8068
    @ymax8068 Год назад +1

    hi ato ashea enkuan dena metah

  • @mekiyaweriku6676
    @mekiyaweriku6676 Год назад +1

    አንድኛ ነኝ😊

  • @ammanafaakko4133
    @ammanafaakko4133 Год назад +2

    ትልቁ የሰው ልጆች ነፃነት ጠላት ኃይማኖት፤ አምላክ እና አምልኮ ነው።

  • @Mukpho210
    @Mukpho210 3 месяца назад

    ቅፅበትን ማወቅ።(እሁንን)

  • @TrhasGmedhin-s2c
    @TrhasGmedhin-s2c Год назад +1

    Wudu memhire amesegnalew

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Год назад +1

    ሰላም እንደትናችሁ ኦላይ ሥልጠናዉን እንደትእናግኝ ፈልጌ ነበር። ሌላዉ ሥለምታካፍሉን እዉቀት አመሠግናለሁ

  • @BA-pi1lj
    @BA-pi1lj Год назад

    Thx. But one comment. Do you think ur place of t training central and easy to transport ? Please revice and make it central ex bole

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Год назад

      It is at bole. few meters in, from 2000 habesha at Magnolia Hotel.

    • @BA-pi1lj
      @BA-pi1lj Год назад

      @@ImpactSeminars better to gather customer feedback on the convenience of t place to learn untill 8.00pm. Thank you

  • @abrhamfikadu9873
    @abrhamfikadu9873 Год назад

    Are ktaye

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 месяца назад

    እኔ ከሰደት ከሰው ቤት ወጥቸ በናፀናት ለመኖር ወደሀገር ለመግባት ወሰኛለው በቃ ናፀናት የበልጥብኛል ከዚህ እሰር ቤት መናገር አልችል ሲደከመኝ አላፍ ምናው ሸዋ

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih Год назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @semeregebrekidan5411
    @semeregebrekidan5411 Год назад

    አሹ ነገሮችን ለማስተካከል በሞከርኩኝና በጣርኩ ቁጥር ችግሮች ይበልጥ እየተደራረብብኝ ነው!! ምንድነው ነገሩ?

    • @lubabadawud2693
      @lubabadawud2693 Год назад +1

      Bizu balawkim gn tkuret eyarek Yalehew yalubh chigroch lay new silezi meftihewochin bicha lemayet mokr keza enesu berasachew yimetalu......

    • @SemienMichael
      @SemienMichael Год назад

      You doing good foucs on what you did

  • @palomabassin
    @palomabassin Год назад +1

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Год назад

    ፖልሶች ክፉ አይደሉም ፣

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Год назад

      ለማለት የፈለግነው በአዶልፍ ሂትለር የወረራ ወቅት ላይ የነበሩ የማጎሪያ ካምፖችን በጭካኔ የሚያስተዳድሩ የጀርመን ፖሊሶች ለማለት እንጂ በአጠቃላይ ፖሊስን የሚመለከት አይደለም።

  • @kingsolomon1724
    @kingsolomon1724 Год назад

    Lol, It's okay, but God is the answer for everything, don't be jealous, 😅I'm just saying.

  • @habtamudestawu2590
    @habtamudestawu2590 Год назад

    ገበያ ላይ የሚሸጥን የሰዉ መጽሐፍ ገዝተህ ወሬህን ትነፋለህ፡፡
    ቢያንስ መጽሀፉን መጥቀስ ምን ችግር አለዉ፡፡

    • @mimimimin660
      @mimimimin660 Год назад

      ቅናት ይጉዳሀል ሁሉም ከሰው ነው የምማረው

    • @habtamudestawu2590
      @habtamudestawu2590 Год назад

      @@mimimimin660 ሌብነት እንዴት ሊያስቀናኝ ይችላል ??? በየትኛው ህግ ነዉ የሰው መጽሐፍ ሰርቀህ ማስተማር የሚቻለው። የደደብ ዘመን ስለሆነ ምን ታደርገዋለህ።

  • @Zibad386
    @Zibad386 Год назад +1

    አመሰግናለሁ @Yehilme

  • @myhope2960
    @myhope2960 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 Год назад +1

    ♥️♥️♥️♥️

  • @abelg335
    @abelg335 Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @NefisaTuahir
    @NefisaTuahir Год назад +1

    ❤❤

  • @TesfaGereme
    @TesfaGereme Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NegasaDabi
    @NegasaDabi Год назад +1

    ❤❤❤

  • @NigistiGebremeskel-d6z
    @NigistiGebremeskel-d6z Год назад +1

    ❤❤❤

  • @SARAHSeraka
    @SARAHSeraka Год назад +1

    ❤❤❤❤