Ethiopian Gurage Zone -ድብደባ የተፈጸመባቸው የምክር ቤት አባል| Prosperity | ነጋሪ ቲቪ Negari TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #ነጋሪቲቪ #NEGARITV #Ethiopia #Yidnekachewkebede #ይድነቃቸውከበድ
    Negari tv
    Negari Media
    ነጋሪ ቲቪ
    ነጋሪ ሚዲያ
    Negaritv
    Negari
    Negari tv
    ነጋሪ ቲቪ | Negari tv RUclips Channel is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
    Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel. ★ Subscribe us on RUclips : / @negaritv ★ Like us on Facebook : www.facebook.c... ★ Twitter : yk...

Комментарии • 98

  • @applesadik7995
    @applesadik7995 Год назад +10

    ላመነበት ነገር የቆመ የዘመኑ ጀግና 🙏 Respect ታሬ ✊

  • @sistefera6987
    @sistefera6987 Год назад +6

    ጉሪጌና ኢትዮጳያ ደምና ሥጋ ናቸው
    ፍፁም ከጎናችሁ ነን

  • @meksudmehamed2579
    @meksudmehamed2579 Год назад +3

    ይድነቃቸው የጉራጌ ህዝብ አይረሣህም የህዝብ ልጅ♥♥♥

  • @jemilamefta1969
    @jemilamefta1969 Год назад +3

    ታሬ የዘመናችን ድንቅና ጠንካራ ታጋይ ነህ እኛ ሚሊዬኖች ከጎንህ ነን አብሽር

  • @gu6360
    @gu6360 Год назад +1

    ጀግና ድህና አርገህ ንግርሀቸዋል

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት Год назад +16

    እኔ ከጉራጌ ህዝብ ጎን ነኝ ጉራጌ ክልል ነው ወደደም ጠላም

    • @africaethio
      @africaethio Год назад

      KODA NAGADE GURAGE KILILE YIHONALE MALATE WOHA WODALAYE MAFISSASI MALATE NAWO YE HADIYA MARAKONA LELOCHEME EYALU MAMAGNATE RASU WONIJALE NAWO

  • @hailuhai3386
    @hailuhai3386 Год назад

    ታረቀኝ ደግፌ የወቅቱ ጀግናችን ትክክል ነኽ በጣም እናመሰግናለን ።

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Год назад

    አጋዝ ታረቀኝ ላንተ ቃላት የለኝም የዘመኔ የጉራጌ ጀግና እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ለህዝባች ብለህ ያሁላ ዱላ ወረደብህ ልብጎ ነው ይድነቃቸው ክብርልን

  • @samueltizazu2448
    @samueltizazu2448 Год назад +6

    የኔ አባት ታሬሬሬሬሬሬሬ ለጉራጌ የምትከፍለው ዋጋ ትውልድ ይክሰሀል 👍👍በታሪክም ትታወሳለህ👏👏👏

    • @africaethio
      @africaethio Год назад

      GURAGE HADDIYYA EYALE ERAFITE AYINORIME YELAMADACHUTEN KODA FIKACHU BILU

    • @Shaleqa_Adenan
      @Shaleqa_Adenan Год назад

      problem with Gurage is loss of identity and convincing itself as big nation by incorporating the hadiya people into Gurage. Why do you blame the people of Hadia? You must be crazy! The sons of Garad Hadiya forgiven you for your assistant to the north during adal war but they never forgot it. We didn’t mind you staying here but we do mind if you trying to squash the hadiya nation like Silti, Alaba, Kebena, Mareko etc as if they don’t have their own language culture and traditions.

  • @AbdulKader-he1xh
    @AbdulKader-he1xh Год назад +1

    ብልፅግና የሚባል ፓርቲ ፈጣሪ እድሜው ያሳጥርል አቦ

  • @mehubak239
    @mehubak239 Год назад +1

    የእኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @fe-mq4dh
    @fe-mq4dh Год назад +4

    በዕውነት። ይህ ታላቅ ሚዲያ ነው በርቱ

  • @lulahailu1304
    @lulahailu1304 Год назад +3

    ስላየሁዎ ደስ ብሎኛል ሁሉም ተረብሿል ይወድቃል ጌታዬ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Год назад +2

    በጣም🤔 ያማል! አሳሞናል!

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Год назад +4

    ሀገራችን በሰው ሳይሆን በእንስሳ ነው ሚመራው አንድ መብቱን የጠየቀ ሰው ሸሚዙ እስኪቀደድ መቀጥቀጥ ለምን ብልፅግና የዱርዬ ስብስብ

  • @lulahailu1304
    @lulahailu1304 Год назад +3

    እረ ያማል

  • @fissehashettu5419
    @fissehashettu5419 Год назад

    ጀግናችን !

  • @meksudmehamed2579
    @meksudmehamed2579 Год назад

    ጀግና እናመሠግናለን

  • @heyrusefa863
    @heyrusefa863 Год назад

    ጀግናችን

  • @mezgbuhaile2518
    @mezgbuhaile2518 Год назад

    ጋዜጠኛው በውነት በጣም እናከብርሀለን ታረቀኝ ደግፌ ለምታረገው ትግል ከጎንህ ነን

  • @nahomgede5611
    @nahomgede5611 Год назад

    Respect Mr. Tarekegn very knowledgeable and orator person. Proud of you!

  • @algamdulilahalanimtilnimtl3274
    @algamdulilahalanimtilnimtl3274 Год назад +2

    ፍትህ ፍትህ ላጣው ጉራጌ

  • @zxcvb1234ful
    @zxcvb1234ful Год назад

    Mr. Tarekegn is “man of the year”!!!

  • @techawatch
    @techawatch Год назад +5

    ትክክል ነው የአማራ እና የጉራጌ ህዝብ በአብይ አህመድ ጭቆና ስር ነው ያለው በአንድ ላይ መቆም እና ጠንክሮ መታገል ግድ ይላል።ይሄ መንግስት ግን ባለጌ ነው ራሱ ማያከብረውን ህግ ሌላው እንዲያከብርለት ይፈልጋል...ከጉራጌ ህዝብ ጎን ነን!

  • @addismedirek2498
    @addismedirek2498 Год назад +6

    የጉራጌ ኅዝብ ክልል የመሆን ጥያቄ የማንነት ጥያቄ ነው‼️ እንደ ወልቃይት ጠገዴና እራያ ጥያቄ ለረጅም ጊዜ አዳማጭ ያላገኘ ጥያቄ ነው‼️ መፍትሄው ጠንካራ ትግል ማድረግ ብቻ ነው‼️

  • @abdiabdella6556
    @abdiabdella6556 Год назад

    አለማየሁ ባቡዲ

  • @look3625
    @look3625 Год назад +3

    ኢትዮጵያውያን እየተመራን ያለነው በፋሽስት የኢትዮጵያውያን ጠል ነው በጊዜ በቃ ማለት አለብን

  • @damotube
    @damotube Год назад

    አንተ ጀግና ነህ::

  • @damotube
    @damotube Год назад

    ልሁሉም ጊዜአለው

  • @abdiabdella6556
    @abdiabdella6556 Год назад

    በጣም ያሳዝናል🤔

  • @ኢህሳንቲዩብ-ጀ3አ
    @ኢህሳንቲዩብ-ጀ3አ Год назад +3

    የኢትዮጵያ ህግ ከዚህ አይሻል። ህግ አለ ለማለት እንቸገራለን። ፍትህ በሌለበት አገር ስለ ፍትህ መጮህ ትርፉ ድካም ነው

  • @Y.A1603
    @Y.A1603 Год назад +3

    እጅግ ጀግናችን ነህ ታረቀኝ የተቀጣጠለው ትግላችን እየጎመራ ሚሔድ ነው ወዳቂው በሙስና የዘቀጠው ፈራሽ ደቡብ ppና ፌ/ል መንግስት የፍትህ ሥርዓቱ ጥሰት እጅግ ምን ያህል ውድቀታቸው እየፈጠነ እንደሆነ የታየበት ነው

  • @zxcvb1234ful
    @zxcvb1234ful Год назад

    Thank you yednekachew!

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Год назад +2

    በጣም ነው የሚያሳዝን ነው የኢትዮጵይ ደህንነት እና ፖሊስ መቼ ነው የሰለጠነ መንገድ የሚከተለው ነገ ህዝብ ለፍርድ ያቀርባቸዋ ቀን አለ

  • @denekemamo9501
    @denekemamo9501 Год назад +1

    ከጉሬጌ ህዝብ ጎን ነኝ
    የጉራጌ ህዝብ ጥያቄ
    በህገ መንግስቱ
    በህግ አግባብ ይከበርለት
    ህዝቡ አስተዋይ ሰራተኛ ጨዋ ህዝብ ነው
    ፍትህ ለጉራጌ ህዝብ
    ከሰላምታ ጋር
    የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ወታደር

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 Год назад

    ድምፅ ስለሆናችሁን እናመሰግናለን

  • @asebenaji324
    @asebenaji324 Год назад +2

    አንተ የዘመኑ ጀግና ዩረመና ኧብርኸ ሶሬሳኸ ጎይታ የቀየኸ!!!!!

  • @mek5438
    @mek5438 Год назад +6

    ጉራጌ ፍቅር ያውቃል - ከጥላቻ ርቆ፣
    ክልል ልሁን ያለው - መብቱን አስጠብቆ።
    ለማየት ብሎ ነው - ኢትዮጵያ ስትለማ፣
    መንግስት የሰጠውን - መብቱን ሳይቀማ።

  • @silvamultimedia2722
    @silvamultimedia2722 Год назад +1

    enamesegnalen ydne

  • @tamene1525
    @tamene1525 Год назад

    💚💚💛💛❤❤

  • @ሳራየኢትዮጵያልጅ

    ለህዝብ የቆምክ ጀግና ነክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ልብ ይሰብራል የሰውን መብት በዚህ ሁኔታ ማድረግ ለተገፉ ድምጽ ሰለ ሆንክ ለዚህ ሚዲያ እናመሰግናለን

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 Год назад

    የኔ ወንድም ነፃነት ካለመስዋእትነት አይገምና በርታ!! ኢትዮጵያ አገራችን እንደሆነች የማንም ሗላ ቀርና ይአምባ ገነኖች መፈንጫ ከሆነች ብዙ ዓመታትን አሳልፋለች:: አገራችን ኢትዮጵያ ከንደዚህ ዐይነት አስከፊ ለመገላገል የምያስፈልጋት ሥር ነቀል ለውጥ ነው!! ይህ ከሆነ በሗላ በሕዝብ የተመረጠ ሁሉንም ብኼር በእኩልነት ለየትኛውም የማያዳላ ስልጣኑን ሲረከብ ብቻ ነው አገራችን ወደፊት መራመድ የምትችለው:: ከዚህ ውጪ ሌላ ምንም አይነት አማራጭ የለም!!

  • @addismedirek2498
    @addismedirek2498 Год назад +3

    የጉራጌ ኅዝብ መብቱን ለማስከበር ትግላችሁን ከሌሎች ተመሳሳይ ጥያቄ ካላቸው ብሄር ብሄረሰቦች ጋር በማቀናጀት አምበገነኑን መንግስት ከስልጣኑ ለማስወገድ መስራት ይኖርባችኋአል‼️

  • @loveethiopiaourcountry4635
    @loveethiopiaourcountry4635 Год назад

    Brave ❤! God be with us !

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Год назад +7

    በገዛ ሀገራችን ነጻነታችን ተገፈን በመረጥነው መንግስት እየታፈንን እየተደበደብን ይሄ መንግስት አፋኝ ህዝቡን በማስፈራራት ለማፈን የሚያደርገው ተልካሻ ስራ ነው አይዞህ ይችህ ቀን ታልፋለች እግዚአብሔር። ለዛ ሰው ይበለን

    • @munirethio892
      @munirethio892 Год назад

      💚

    • @africaethio
      @africaethio Год назад

      GANA TITAFANALE KALONA HADDIYYA SIRE HONA LAMANORE DIGAFE SITE

  • @ROPHNAN12
    @ROPHNAN12 Год назад

    😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mohammedmeka2013
    @mohammedmeka2013 Год назад

    ጀግናው መቼም የማይሰበረው የጉራጌ የቁርጥ ቀን ልጅ ኤስያርብ ታረቀኝ ደግፌ🥰🥰🥰🥰 ።ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል አሉ🤭🤭__ነገም ሌላ ቀን ነው💪💪💪__ማንም ወደደም ጠላም ጉራጌ ክልል ነው👏👏👏🥰🥰። ይድነቃቸው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @Y.A1603
    @Y.A1603 Год назад +5

    አዎን ጉራጌ ከእንግዲህ የራሱ ክልል እንጂ ሌላ ክልል አይሔድም አይፈልግም ማንም አስገድዶ ጉራጌን ሊያጠፋ አይችልም በፈራሹ ደቡብ pp ከሕግ አግባብ ውጭ ተደብድቦ የታሠረ ፍፁም የሕግ ጥሰት የተፈፀመበት ብቸኛው የም/ቤት አባል ነው ይህ ነው የኢ/ያ ሕግ ምን አይነት ሕገ አራዊት የሠፈነበት አገር ነው

  • @loveethiopiaourcountry4635
    @loveethiopiaourcountry4635 Год назад

    Guragie regional government! Soon ❤

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 Год назад

    Yedrnekachwu ewunete be melawu gurage behersebe sem enansegnale 🙏🙏🙏💐🌹🌷🌷🌺🌹🌹🌻💐🌷

  • @welelameka
    @welelameka Год назад

    Gurage Kilel New!!!

  • @zermechi
    @zermechi Год назад

    we more proud to you Excellency Tare free to gurage decision , free to innocent people ,no need of injustice, we go forward ,no one stop ,with out constitutional ,every body should respect the law.

    • @farooqjamel3188
      @farooqjamel3188 Год назад

      አቶ ታረቀኝ በታሪክ ስምሕ ኢሰፍራል በተጨማሪ ኤሔሚዲያ ትልቅ ሚዲያ ነው

  • @አዶተናትንበር
    @አዶተናትንበር Год назад

    ሰህ በትክክል✅✅✅✅✅✅✅✅👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💜💜💜💚💚💚💚💜💚💚💚💚💜💚

  • @bedirjember3779
    @bedirjember3779 Год назад +2

    የብልፅግና አምባገነንነት climax ደርሷል የጉራጌ ህዝብን ህልዉና ለማጥፋት ቆርጦ ተነስቷል።
    ጉራጌ ክልል ከመሆን የሚያግደዉ ምድራዊ ሀይል አይኖሮም።
    ታሬ የአንተን ቁርጠኝነት ገና አልገባቸዉም።
    ይድኔ አንተንም ከልብ እናመሰግናለን!!!

  • @ZagoraTube-bc1tj
    @ZagoraTube-bc1tj Год назад +1

    የጉራጌ ህዝብ የሚጠብቀው ሪፊርደም ብቻ ነው ከዚ ውጪ ምንም አይነት ውሳኔ ጉራጌ አይቀበልም ጉራጌ መብቱ እስቲከበር ድርስ ትግሉ የሚጠብቀው የትኛውም መስዋትነት ከፍለን መብታችን ለማስከበር መታስር አይደለም ጥይት በአፍችን ቢተኩሱብን ሞተን ትግሉ ለቀጣዩ ትውልድ ወንድሞቻችን እህቶቻችን ተቀብለው ለልጅ ልጆቻችን አስርክበን እንሞታለን እንጂ ተግሉ መንገድ ላይ አይቀርም የፈራ ይመለስ ::

  • @Y.A1603
    @Y.A1603 Год назад

    ጉራጌን ከእንግዲህ ሌላ ቦታ ሒዶ ዳግም ቁማር እንዲሰራበት እንደማይፈቅድና የራሱ ክልል እንደሚመሰርት እርግጠኞች ነን

  • @lulahailu1304
    @lulahailu1304 Год назад +2

    ወንድሜ አናርኪዝም ሰፍኗል

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Год назад +2

    ይሄ ሁሉ ለጉራጌ ያላቸውን ንቀት ነው ያሳዩት አሁንም እነብርሃኑ ነጋ ከሚጃጃሉ ሁሉም ለዘሩ እንደቆመው እነሱም በቁርጠኝነት ተነስተው ለዘራቸው ካልቆም ገና እያንዳንዱ ጉራጌ ወደውጭ እየተሸጠ ይወጣል

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Год назад

      Berhanu Nega yeblistsegna degafi new letetegawem beher alkomem hezbu gen mebrat alebte ande Ken yisakale

  • @IsayasBrhane-s8z
    @IsayasBrhane-s8z Год назад

    ካለ አመፅ ተሰሚነት የለም ሰውዬ አሁን ያለው መግስት አገር ወዳዶች እንደ ፈሪ ነው የሚታየው

  • @lulahailu1304
    @lulahailu1304 Год назад +2

    የአሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Год назад +2

    አንተ ተመታህ ሲባል እኔ እንደተመታሁ አሞኛል😖 ሙሉ የጉራጌ ህብረተሰብ እንደተመታ ሊያም ይገባል! እንደኢትዮጲያዊነቴም ኢትዮጵያ ተደፍራለች! እጅግ ያማል!

  • @mensurakmel4714
    @mensurakmel4714 Год назад

    መቼ ነው ጉራጌ ሚነቃው
    እስቲ ለታዬ ላይክ

  • @IsayasBrhane-s8z
    @IsayasBrhane-s8z Год назад

    ጉራጌ እንደ አማራ አገር ስለሚወድ ምንም አያመጣም እያሉ ከባድ የፌዴራል ባለ ስልጣን ነግሮናል

  • @lulahailu1304
    @lulahailu1304 Год назад +1

    ሞራሎብቻ ይበቃል

  • @Y.A1603
    @Y.A1603 Год назад

    ሪፈረንደም ብቻ ነው ምንጠብቀው ከዛ ውጭ በጉራጌ ሕዝብ ተቀባይነት የለውም

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 Год назад

    Auezohe wendeme be melawu yalenwu ye gurage teeelagioch kegonachehu nene be eeunete ena behege teglachne eskemechersha New wedefeet New inji wrdehala yeleme bertu alhe kenat gare yehune Amin Amin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @merirobi527
    @merirobi527 Год назад +1

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🦾👋🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @africaethio
    @africaethio Год назад

    Kilele stone kushe zone stihone kushe ayideleme marako seminwo tadia? Koshasha

  • @DESTAification
    @DESTAification Год назад

    የጉራጌ ህዝብ ለምን ክልል መሆንን መረጠ?
    የጉራጌ ህዝብ እጅግ በጣም ስራ የማይንቅና፣ ካገኘው ገንዘብ የበለጠውን የሚቆጥብና ወደ ሀብትና ንብረትነት ለመቀየር የሚተጋና ሁሉንም የሀገሪቱ ክፍል እንደራሱ የትውልድ መንደር የሚቆጥር ፍፁም ኢትዮጵያዊ ህዝብ ነው።
    ነገር ግን ያፈራውን ሀብትና ንብረት በመጀመሪያ በደርግ የከተማ መሬትና ትርፍ ቤት አዋጅ ተነጠቀ፣
    ከዚያ በወያኔ ዘመን የኢትዮጵያዊነት መንፈስ ሲወገዝ ከሁሉም ክልሎች እንዲገፋ ተደረገ፤
    ከዚያም ለጉራጌ ዞን ሩቅ ሆኖ ሳለ ክልልህ ደቡብ ከተማህም ሀዋሳ ነው ሂደህ ሀዋሳን አልማ ተብሎ ቅኝቱን ሁሉ ወደ ሀዋሳ እንዲያደርግ በግድ ተደረገ፤
    ከዚያም የአማራ ተለጣፊ ነው ተብሎ በልማት ወደ ኋላ እንዲቀር፣ በልማት ሰም የያዘው ቁልፍ የንግድ ቦታና ተለጣፊ ሱቁ እንዲቀማ፣ በግብር እንዲከስርና እንዲሸማቀቅ ተደረገ፤
    ከዚያም ለደህንነት ስጋት ነው ተብሎ በዞኑ ውስጥ የነበረው የስልጤ ጎሳ ተቆርሶ ለብቻው እንዲካለል ጉራጌም አናሳና ኮሳሳ እንዲሆን ተሞከረ፤
    ከዚያም የደቡብ ክልልን ዋና ከተማ በመያዙ ተጠቃሚ የነበረው የሲዳማ ዞን ክልል ሲሆን የጉራጌ ህዝብ በድጋሚ እንዲገፋ ተደረገ፤
    አሁን ከዚህ በኋላ የጉራጌ ህዝብ እንደዚህ አይነት ኢፍትሐዊ አሰራርን የሚቀበልበት ትከሻ ስለሌለው ህገ መንግሥቱ ላይ የሰፈረውን መብቱን ተጠቅሞ ለብቻው ክልል ለመሆን ውሳኔ ላይ ደርሷል።
    ነገር ግን ይህ በግልፅ የሰፈረው ህገ መንግሥታዊ መብቱ ተጥሶ የክልል ጥያቄው እስከአሁን አልተተገበረም።
    አመራሩ በግፍ ታስሯል።
    መፈናቀልና ግድያ ያልተለያቸው አንዳንድ ክልሎች በነፃነት እየኖሩ በሰላም የሚኖረው የጉራጌ ህዝብ ላይ ግን ያለአግባብ የኮማንድ ፖስት አስተዳደር ታውጆበታል።
    መብታችን ይከበር ያሉ ወጣቶች ታስረዋል።
    ተገድለዋል።
    ተሰደዋል።
    ውሀ ለጠየቁ ጥይት ተሰጥቷል።
    ስለዚህ የጉራጌን ህዝብ ለመታደግ
    ወይ የጎጥ ፖለቲካ ቆሞ እንደጥንቱ እንደ መልካሙ ዘመን ሀገራችን ለአስተዳደር እንድትመች ሆኖ በክፍለ ሀገር ትሸንሸንና የጉራጌ ህዝብ በነፃነትና በእኩልነት በሁሉም የኢትዮጵያ መሬት ይኑር።
    አለበለዚያም እንደማንኛውም ክልል ክልል ሆኖ ሀብትና ንብረቱን በየክልሉ አንጠባጥቦ ባዶ እጁን እንዳይቀር የራሱን ህዝብ ራሱ ያስተዳድር።
    ከዚህ ውጭ የጉራጌ ህዝብ የያዘው አቋም እውነትን የያዘ ስለሆነ በክለስተር ተደራጅቶ እንደገና መታለል ስለሌለበት ግንባሩን ሳያጥፍ ትግሉን እስከመጨረሻው ድረስ መቀጠል ይኖርበታል።

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 Год назад

    ".... ብቻ ነው" ፤የሚባል ፈሊጥ ፤ የተሻሉ አማራጮችን እንዳንሻ መንገድ መዘጋጊያ ቃላት። " የህዝብ ጥያቄ ነው" ነው እንዴ? ህዝብ ስራ አጥቶ፤ ጫንቃው ላይ ፊጥ ልትሉ እንጂ። መጥኔ ለስልጣን ጥመኞች

  • @samuelbrihanu733
    @samuelbrihanu733 Год назад

    Edezih ayinet lemeretew mehabereseb tamagn yehone jegina sew ebakachuh bedeb magez new

  • @Y.A1603
    @Y.A1603 Год назад

    ጉራጌ አሁን አፈ ጉባኤና ም/ቤት የለውም

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 Год назад

    ብልጽግና ወያኔን እያስናቀ ነው

  • @IsayasBrhane-s8z
    @IsayasBrhane-s8z Год назад

    ጉራጌ እንደ አማራ አገር ስለሚወድ ምንም አያመጣም እያሉ ነው መረጃ አትናቁ ትንንሽ ሰዎች ትልቅ መረጃ ያገኛሉ ካላመፃቹ ማንም አይሰማቹም
    እውነተኛ መረጃ ነው

  • @IsayasBrhane-s8z
    @IsayasBrhane-s8z Год назад

    በአለም የዚህ አይነት ዱርዬ መግስት ታይቶ አይታወቅም እንደ ሽፍታ ውሀ መብራት ስልክ እዘጋብሀለሁ ብሎ የሚያስፈራራ

  • @africaethio
    @africaethio Год назад

    ANITE BILO GAZETAGNA JILENAHE GAZETAGNA MAHONE KASIFALAGA GOBOZE SISIYANA LELOCHENE TAMALIKATACHAWO

  • @meretwork
    @meretwork Год назад

    yehe yewasetena genzeb neged gebiw leman new?le abiy yeneged menche new weys lemanew???yasaferal

  • @sofiajamal4835
    @sofiajamal4835 Год назад

    Matacari filagotahinini ayasakami lelamafitihe mafalagi yatahala nawo lawti lamamitati balifilafa mafitihe alatami lamini bamecitiri ayihonimi tigila .

  • @asfawyirgu1556
    @asfawyirgu1556 Год назад

    ጉራጌ ሠራተኛ ነው ይህ ሰው ግን ሥራ ፈት መሰለኝ::

  • @kederreshid6848
    @kederreshid6848 Год назад +1

    የእኔ አስታየት ሀገር በእግር ሰይቆም ክልል ብሎ መጠየቅ በኪላስታር አልድራጅም ብሎ ነው በሻባሪናት ነው ሚፋሪጃው ።

    • @Y.A1603
      @Y.A1603 Год назад +1

      እግርህን ይሰበር ሀገር በእግሯ
      እንድትቆም ጉራጌ ይጥፋልህ?

    • @hikmaguragewa2130
      @hikmaguragewa2130 Год назад +1

      ከጉራጌ በላይ ኢትዮጵያዊ አለ እዴ አተ ማነህ እክርድድ

  • @fedeluahmed1769
    @fedeluahmed1769 Год назад +1

    ጀግናችን !