“ትኩረታችን ፋኖ ላይ ነው” እና ሌሎች ጉዳዮች Eskinder Nega Addis Ababa | Balderasአድዋ |ነጋሪ ቲቪ Negari TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 35

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    አቤት ፅናት አቤት ጀግንነት ቃል የለኝም እኮ አስኪውን የምገልፅበት ♥️♥️♥️♥️❤❤❤❤❤❤♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤💪💪💪

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Год назад +1

    እስክንድር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ይድኔ የኔ አደበተ እርቱ ስወድሕ እኮ ጥግ ድረስ ነው ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 Год назад +6

    ይድነቃቸውዬ፡ እድለኛ፡ ነህ፡ ጀግናን interview ማረግህ፡ መታደል፡ ነው❤️🇲🇱

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    እስኬው የዘመኔ ጀግና እግዚአብሔር እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሕ 💚💚💛💛♥️♥️💪💪

  • @wendeyemana5135
    @wendeyemana5135 Год назад

    እናመሰግናለን ።

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 Год назад +1

    I love to see and listen Eskinder Nega. Great civil right fighter 💖💕💕💕💖💖

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Год назад

    በነገራችን ላይ ይህ ስለሚጠይቅ የቆዬ ነው!!!

  • @getnetasnake7290
    @getnetasnake7290 Год назад +2

    THANK YOU FOR INVITING GREAT ESKENDER NEGA 💚💛❤️

  • @alemtsehaylegesse4694
    @alemtsehaylegesse4694 Год назад +2

    የፅናት ተምሳሌት አይበገሬው ቁጥብ አንደበት ፈሪያ እግዚአብሔር ቱህት እስክንድር ምንእደምልህ የእውነት ግራ ይገባኛል ግን ብቻየቅዱሣን አምላክ የኢትዮጽያን ትንሳኤ ያሳይህ ምንእደምል ባላውቅም እስካሁን የጠበቀህ አምላክ አሁንም እሱ ይጠብቅህ

  • @susuberhane929
    @susuberhane929 Год назад +1

    Nice to see you Eskender 🙏💪🏿💪🏿💪🏿

  • @dejensisay9953
    @dejensisay9953 Год назад

    Big Respect 💚💛❤️🙏🙏🙏ክበርልን

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Год назад +3

    እስኬዋ ህዝብ ሃይል ነው! ከማንኛውም መሳሪያ ይበልጣል። ትግሉ ይኸው ነው።

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Год назад +1

    በያንዳንዷ የእስክንድር ቃለመጠይቅ ብዙ ትምሕርት አገኛለሁ! እስክንድር እውነትም ታላቅ ሰው ነው!

    • @NegariTV
      @NegariTV  Год назад

      ለአስተያየቱ አመሰግናለሁ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Год назад

    God bless you

  • @Lafty-ko4gg
    @Lafty-ko4gg Год назад

    Eskaaaa love long life to you

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Год назад +2

    እባካችሁን እስክንድርን ተውት ፍቶውን ኦየለጠፋችሁ በዚህ በራበው ጅብ አታስበሉት ሚዶያ ማድመቂያ አታድርጉት ከቻ ላችሁ እርዱት አንዶኢትዮጵያዊ ነኝ ;;

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf Год назад +1

    እስኬው መሪያችን

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Год назад +1

    ይድነቅ ምነዉ ድመፅህ ጠፋ በሰላም ነዉ በዚህ ቅዳሜ ደግሞ አንድም ልጅ አላየሁም ልጆቹ ሱስ ሆነብኝ እኳ በል አትጥፋ

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf Год назад

    The iron man eskew we love u 😍

  • @sebleashagre2315
    @sebleashagre2315 Год назад

    Thank you 💚💚💛💛❤❤🐆👍👍👊👊👊🙏💙💙🙏

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 Год назад +1

    Kiew , am so glad to see you after long time disappearance 💕💕💕💕💕

  • @ThafasaFaisa-rm9nk
    @ThafasaFaisa-rm9nk 9 месяцев назад

    ጎበሐዚሕ❤መሐግሕትሕ❤በሐኢሕትሕዮጵያሐመ❤መሐግሕትሕ❤ዬሄሌሄሚሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Год назад

    ይድነቃቸው፣ "እኔ የማልስማማባቸው ሃሳቦች ቢኖሩም..." ያልከው ምኑን ነው?
    "ሰዎች እንዳይደበደቡ ሰንደቅ ዓላማቸውን ባይዙ ይሻላል" እያልክ ነው?
    ታዘብንህ!

  • @muldin6052
    @muldin6052 Год назад +1

    ዛሬ ቀኑ የካቲት 22, 2015 ነው። ባልሳሳት እስክንድር ወደ አፋር የሄደው የዛሬ አመት አካባቢ ከእስር ከወጣ በኋላ ነው። ያኔ የባልደራስ ሊቀመንበር ነበር። ዛሬ ግን እስክንድር ከባልደራስ መሪነት ራሱን አስወግዶ ጎጃም ባለበት የታፈነበት ጊዜ ነው። ቃለመጠይቅ አቅራቢው ይሄንን ጊዜ ያለፈበትን ውይይት ዛሬ መልሶ ማጠንጠኑ ምን ለማግኘት እንደሆነ አይገባኝም። እስክንድር ይሄንን ሁሉ አራግፎ ጥሎ ትልቅ የህዝብ መሪ ሆኗል። ዛሬ የደጀንን እና የባህር ዳርን ወጣት ሄደህ መጠየቅ ያስፈልጋል። በዚህ አጋጣሚ ተመልካቾች ህ ይሄ ውይይት ጊዜ ያለፈበት መሆኑን የሚረዱት ይመስለኛል።

  • @tikurzer
    @tikurzer Год назад

    አንድ ሰው

  • @esubalewgete1356
    @esubalewgete1356 Год назад

    AAA

  • @saradembel466
    @saradembel466 Год назад

    ይድኔ ዘጭ እንቦጭ እንዳይቀጥል መወጠር ነው። ላንተ🙏

  • @asresgesses3980
    @asresgesses3980 Год назад

    እኔ መቸም ማመን ይከብደኛል እሰክንደርን ለምን በዚሕ ጊዜ ወጣ?ለምን ከአዲሰ አበባ ሕዝብ ድጋፍ አላገኘም? የሔደው ለምርጫ ፓለቲካ እንጅ ለሌላ ፍላጎት የለውም ወደ ፋኖ ጠጋ ጠጋ እሰክንደር ይቅርብን

  • @tsegehi1510
    @tsegehi1510 Год назад

    አንት ስው ልጅም ልበልህ እንቴ። አዝህ የምትሯሮው ጅግኖች አበቶቻችን። በስት ተገድሎ። የስገኝልን አንት ግን እንደ መጨወጭ ከረዲ። እየረክ አትጠቃም ነገረች አከባቢ አይድልም የመላ ኢትዮጵያ መሁንን አትስረስ ልጅወደቀልም ተመልስ

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Год назад

    ይድነቃቸው፣ ያልከው በጣም ያሳፍራል። አሁን ሲመልስልህ አላፈርክም? እኔ ላንተ እምገባበት ጠፋኝ።

  • @getnetasnake7290
    @getnetasnake7290 Год назад

    ETHIOPIA FREE EMPRISONED JOURNALISTS ✍️FREE TADEOS TANTU ✍️FREE SENTAYEHU CHEKOL 💚💛❤️