ጽድቅና ጸሎት | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | Teaching

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • ጽድቅና ጸሎት | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | #2024 #Wolaita #Sodo #StadiumKalehiwotChurch | ተከታታይ ትምህርት

Комментарии • 37

  • @merrynadow6535
    @merrynadow6535 17 дней назад +1

    እሰይ ክብር ለጌታ እየሱስ ተባረክልኝ ወንድምዬ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Месяц назад +4

    ዋዉ እንደዚ አይነት ትምህርት ሰምቼ አላዉቅም ወንድሜ የቃሉን መገለጥ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 23 дня назад +1

    Amen Praise God 🙌 what a teaching ❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Месяц назад +4

    እግዚአብሄር የተመስገነ ይሁን ስለ ስማነው ቃል ጌታ ሆይ የተማርነውን በተግባር እናውለው ዘንድ እርዳን በተቀመጥንበት ቦታ ላይ እግዚአብሔርን የምናሳይ አድርገን አሜን አሜን።
    ጌታ ይባርክህ ወድማችን ያሬድ 🙏🙏

  • @abeldebero9167
    @abeldebero9167 13 дней назад +1

    Be blessed Yaredo...

  • @eliasdesire781
    @eliasdesire781 Месяц назад +2

    WOW, this is Gospel ❤

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 Месяц назад

    " The light shines the darkness didn't comprehend it"

  • @medhindawit1420
    @medhindawit1420 Месяц назад

    I Bless u in the name of Jesus

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 7 дней назад

    Temesgen
    GOD bless you!

  • @gracehasnolimit3703
    @gracehasnolimit3703 Месяц назад

    more grace and peace!

  • @sarasimon711
    @sarasimon711 Месяц назад +1

    God bless you our brother I have grown a lot with your teachings praise to be the Lord

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete Месяц назад +1

    ወንጌላዊ ያሬድ የምትመቸኝ ታማኝ የጌታ ባርያ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ📖

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Месяц назад +10

    የእኔ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ የውስጥ አይኔን እየከፈተልኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ትውልድህን አገልግሎትህን ይባርክ

  • @abitiabebe5436
    @abitiabebe5436 Месяц назад

    ተባረክ

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 Месяц назад

    Marvelous!!

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele Месяц назад

    Thank you❤🙏

  • @ch.m6280
    @ch.m6280 Месяц назад +2

    ሀይልን በሚሰጥህ በክርስቶስ ሁሉን የምትችል የእግዝአብሄር ባሪያ ዘመንህ ይባረክ

  • @Jesus_son_of_God_7
    @Jesus_son_of_God_7 Месяц назад +1

    Praise God for giving you to us. We are blessed through you

  • @wellelaasfaw4475
    @wellelaasfaw4475 Месяц назад

    ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አንተን አይነት ልጅ ስላለው ደስ ይላል ።ዘመንህ ይባረክ ።ተባረክ❤❤❤

  • @wayessaolkaba249
    @wayessaolkaba249 Месяц назад

    ወንጌላዊ ያረድ በጣም ንጹ ልብ ያለዉ ሰዉ ነዉ። እኔ በእርሱ ትምህርት ህይዎቴ ተቀይሯል! እግዝአብሄር ይባርኪ! በዚህ ግዜ እኔን ጭምር ለቦች ሆነናል ጌታ ይማሬን!

  • @YesewzerYesew
    @YesewzerYesew Месяц назад

    ድንቅ ትምህርት ወንጌላዊ ያሬድ በእውነት ተባረክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤

  • @NetsanetTeame-wv9zx
    @NetsanetTeame-wv9zx Месяц назад

    God bless u wongelawey yared love u so much

  • @frehiwotwoldemichael4787
    @frehiwotwoldemichael4787 Месяц назад

    I don’t have words but God he gives as like brother thanks I

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Месяц назад

    አያሉ ጌታ ይባርክ❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Месяц назад +1

    ምነዉ መሰቀሉ ላይ ያለዉ ቀለም አሰተካክሉት የቃሉን መገለጥ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Месяц назад

    ይህን መልክት ክርሰቴን ሁሉ ሌሰማዉ ይገባል።

  • @isubalewt
    @isubalewt Месяц назад

    ድንቅ ትምህርት ነዉ። ነገር ግን ትምህርት መካከል ዝም የምትለዉ ነገር ግን ምንድነዉ? suspense😮😮😮?

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat3102 Месяц назад +1

    I am just wondering if we work hard to win life is it a sin? Do we have to be poor to worship God? I am confused. Thank you 🙏

    • @Mercy-sw1zi
      @Mercy-sw1zi Месяц назад +3

      Good thought provoking question. However, I don’t think the Lord opposes working hard and being blessed in this world as long as we do it the right way. God word even goes to say we have to work in order to eat. But having our mind and Hope set on these earthly achievements, we are losers because these earthly goods are just for here to be used, they don’t go any farther to eternity. You are right when you’re questioning if we have to be poor to worship God? Not necessarily, there are poor people who haven’t placed their faith in Christ and don’t worship God. In the same token, there are rich people who believe in Christ and honor God with their riches. That’s why Jesus-said He came to preach the gospel to the poor. The underlined word is to preach because believing comes when the true gospel is preached. In that sense, everyone of us are poor because we fall short of God’s glory and His true riches, and that’s why we need the gospel and put our faith in the Lord Jesus Christ. I hope my explanation makes sense to you. I will put some scriptures to help you see it more clearly.
      2 ተሰሎንቄ 3:10፤ ደግሞ ከእናንተ ጋር ሳለን፦ “ሊሠራ የማይወድ አይብላ፡” ብለን አዘናችሁ ነበርና።
      2 ተሰሎንቄ 3:11፤ ሥራ ከቶ ሳይሠሩ፥ በሰው ነገር እየገቡ፥ ያለ ሥርዓት ከእናንተ ዘንድ ስለሚሄዱ ስለ አንዳንዶች ሰምተናልና።
      2 ተሰሎንቄ 3:12፤ እንደነዚህ ያሉትንም በጸጥታ እየሠሩ የገዛ እንጀራቸውን ይበሉ ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እናዛቸዋለን እንመክራቸውማለን።
      ሉቃስ 4:17-19፤ የነቢዩንም የኢሳይያስን መጽሐፍ ሰጡት፥ መጽሐፉንም በተረተረ ጊዜ፦ “ ‘የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፥ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል፡” ተብሎ የተጻፈበትን ስፍራ አገኘ።
      ኤፌሶን 1:3፤ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
      1 ጢሞቴዎስ 6:17፤ በአሁኑ ዘመን ባለ ጠጎች የሆኑት የትዕቢትን ነገር እንዳያስቡ፥ ደስም እንዲለን ሁሉን አትርፎ በሚሰጠን በሕያው እግዚአብሔር እንጂ በሚያልፍ ባለ ጠግነት ተስፋ እንዳያደርጉ እዘዛቸው።
      1 ጢሞቴዎስ 6:18-19፤ እውነተኛውን ሕይወት ይይዙ ዘንድ፥ ለሚመጣው ዘመን ለራሳቸው መልካም መሠረት የሚሆንላቸውን መዝገብ እየሰበሰቡ፥ መልካምን እንዲያደርጉ በበጎም ሥራ ባለ ጠጎች እንዲሆኑ፥ ሊረዱና ሊያካፍሉም የተዘጋጁ እንዲሆኑ ምከራቸው።
      May God bless you 🙏

    • @ag7541
      @ag7541 Месяц назад +1

      ​@@Mercy-sw1ziThanks tebarki🙏

    • @yaredtilahun6536
      @yaredtilahun6536 24 дня назад +1

      ሜርሲ በእግዚአብሔርቃል በርቺና ቀጥይ:: አንቺም አብረሽ እያስተማርሽ ነው:: ኮሜንትሽን ወድጄዋለሁ::

    • @Mercy-sw1zi
      @Mercy-sw1zi 24 дня назад +1

      @@yaredtilahun6536 Thank you dear brother……this means a lot to me coming from you. My younger brother and I are so fond of your teachings. May the Lord continue to use you until that blessed Day when we get to meet with our Blessed Hope!

    • @Mercy-sw1zi
      @Mercy-sw1zi 24 дня назад

      @@ag7541 May God bless you too dear sister/ brother🙏

  • @YaredEyasu-is3qc
    @YaredEyasu-is3qc Месяц назад

    Hi Yared Tilahun, Are you a teacher or evangelist? How is that you called your self evangelist? You are a teacher. You should understand that there are false teachers and false prophets, can you examine your self what you have done for the last 3 years ? I think the Washington squares will be the witness.Thank you sir.