አስተያየቴን እንደምታነበው አላውቅም ግን ይሄን ትምህርት በጣም ነው የምከታተለው፣ ደግሜ ደግሜ እሰማዋለሁ፣ ከዚህ ትምህርት በሁዋላ ብዙ አስተሳስቤ ይቀየራል። Right how you said, I explained God that am not good enough, but with this teaching, Am sure God will change me . Hod bless you.
I thank God for his grace and gift that is in you. I am currently studying on fear and pride and this teaching series is very helpful. Through studying the words of God, I am learning that some barriers of my growth are energized by fear and pride.
Wow! Praise be unto God almighty!! Revealed word of God was life changing! "The SNARE (fear) is broken and I am escaped" Psalms 124:7 . Dear Eva Yared Tilahun , zemenek yebarek. Grace be up on your life and ministry!!!!!!!!!!!!!! What Omnipotent, Omniscient and Omnipresent GOD we have!!!!!
Perspective and the life-changing message of our Lord. It was a great message. Especially the teaching referred to the story in the bible and connected it to our own day to day life principle. It reminds us that learning the messages of our heavenly father is all about an application to our life and changes our way of thinking
ወንጌላዊ ያሪድ ዘመንህ ይባረክ በአንተ ትምህርት በጣም እየተጠቀምኩኝ ነው።
ዘመን የተሻገረ ፀጋ ይጨማምርልህ እንደዕድሜህ ኀይልህ እንዲሁ ይሁን!!!
ድንቅ አስተማሪ ጌታ በደሙ ይሸፍንልን የቃሉን ግልጠት አብዝቶልሀሌ ጌታ ፀጋው ይብዛልህ በጌታ ስም
ትምህርቱ በተሰጠ በ3 ዓመቱ ሰማሁ አቤቱ የተፀለየው ፀሎት እኔንም ያግኘኝ !!!!!
እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ እየተናገረኝ ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ዘመንህን ትዳርህን አገልግሎትህን ይባርክ!!!
አስተያየቴን እንደምታነበው አላውቅም ግን ይሄን ትምህርት በጣም ነው የምከታተለው፣ ደግሜ ደግሜ እሰማዋለሁ፣ ከዚህ ትምህርት በሁዋላ ብዙ አስተሳስቤ ይቀየራል። Right how you said, I explained God that am not good enough, but with this teaching, Am sure God will change me . Hod bless you.
የእግዚብሔር ሠው ጌታ ዘመንህን ይባርክ እናም ሰለ ጥምቀትና ስለ ስላሴ ብታስተምር።
እግዚአብሔር ይባርክህ የፍርሀት መንፈስ አልተሰጠንም እኛ ግን የእየሱስ ክርስቶስ ልብ አለን
ኢየሱስ ጌታ ነው። ሃሌ ሉያ! ነፍሴ ረሰረሰች፣ መንፈሴም በእግዝሐብሄር ማዳን ደስ አላት። አሁንም ለዘለሃለም ተመስገን!
😂😂😂😂😂😂😂😂እሄ ትምህርት ለእኔ ነዉ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ በብዙ ጸጋ የአባቴ ጀግና በጣም ተባርክያለሁ በጣም የፍራሃት ማንነት ወርሶኛል በጸጋ ማገልገል አልችልም ጸጋ አለኝ ግን ከውስጤ ለማስወጣት በጣም የምይዘኝ የሚያስጨንቁ ነገሮች አሉ ስጸልይ በጣም ነዉ የሚያስፈራኝ ለልቱን እራሱ እንቅልፍ በግድ ይወስደኛል። በሠላም የማድር ሁሉ አይመስለኝም በእዉነት ተባረክ እግዚአብሔር በብዙ ጸጋ ይባርክህ ለብዞች በረከት ሁን ትዉልድን ለማስመለጥ አንተን ያስንሳ እግዚአብሔር ይባረክ በጣም ብዙ የማይመስል ምክንያት እደርድራለሁ አገልግይ ስባል
እግዚአብሔር ይባርክህ
God bless u wengelawi yared betam temrenal
ጌታ ይባርክህ
"የእግዚአብሄር አብሮነት ሲገባን የማንነት ፍርሃት ይለቀናል"🙏🙏🙏 I need this to work in me Jesus🙏🙏🙏
ተባረክ።
Thank you God bless you more and more.
God bless you yareda.. this is so amazing 🙌🏾
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባረክ ስለ አንተ ።
Wow .Yared .I saw all parts, I learned a lot .
I thank God for his grace and gift that is in you. I am currently studying on fear and pride and this teaching series is very helpful. Through studying the words of God, I am learning that some barriers of my growth are energized by fear and pride.
God bless you
ዋውውው አሜንንንንንን አሜንንንንን
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንለት
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ
🙏🙏🙏🌱🌻🍇🌾100%✅✅
Ameeen ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወ/ዊ ያሬድ በት/ትህ እጀግ በጣም ተባሪኬዋለሁ
እግዚአብሄር ይመስገን ስለአንተ ተባረክ
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
90% የመፅሀፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ እግዚአብሔር ፈሪውን እያጀገነ ሰጠቀምበት ነው ያየነው።
ጌታ አበዘቶ ይ ባርከህ ወንድማቺን
Powerful
God bless you abandentley Wengelawi Yared!!
Amen
Glory to the Lord!! Blessing to you all EECBoston Church, Media ministry and wengelawi Yared!
May The Grace Of Christ Be With You Wengelawe Yared!
Hamene hamene
Amennnnnn ጠላት ደካማ ነው ኣዎ
God bless your entire life, for posting part 4, thank you!! God bless you, Wengelawi Yared!
God bless you Yarad.
36:00 tebit new 😱 amazing
I learn a big lesson ...God bless Y ....you know many thing holds me behind because of my attitude for myself...
God bless you!! Evangelist Yared Tilahun 🙏🏿👏
Amen hallelujah ,bless you all
Wow! Praise be unto God almighty!! Revealed word of God was life changing! "The SNARE (fear) is broken and I am escaped" Psalms 124:7 . Dear Eva Yared Tilahun , zemenek yebarek. Grace be up on your life and ministry!!!!!!!!!!!!!! What Omnipotent, Omniscient and Omnipresent GOD we have!!!!!
getaa yebarkih pastor
Geta yibarkih
God bless u more
የማንነት ፍርሃት መድሃኒቱ ምንድን ነው እግዚአብሄርን ማወቅ ማንነትን መረዳት! እግዚኣብሄር ና ልስራብህ ሲል አልችልም ደካማ፡ነኝ ማለት ትዕቢት ነው ከትዕቢትም የናረ!! ትዕቢት የሚያደርገው እንትን ብሆን ኖሮ ብሆን ኖሮ አደርገው ነበር እንዲህና እንዲህ ብሆን አደርግ ነበር ማለቱ ነው ትዕቢቱ! ስራ ቢኖረኝ ዘሬ እንዲቢሆን ማለት ነው ትዕቢቱ።ምክንያቱም ምንም ብትሆኑ የሚሞከር አይደለም።ማዳን የሚችለው እግዚኣብሄር ብቻ፡ነው። እግዚኣብሄር ለፍርሃት የሚሰጠው፡ምላሽ እኔ ካንተ ጋር እሆናለሁኝ የሚል ነው። እግዚኣብሄር ሲደመር አንድ ታናሽ ሰው ከሁሉም ይበልጣል። የእግዚኣብሄር አብሮነት የፈባው ሰው፡ምንም ሊፈራ አይችልም!!
Bless u
Perspective and the life-changing message of our Lord. It was a great message. Especially the teaching referred to the story in the bible and connected it to our own day to day life principle. It reminds us that learning the messages of our heavenly father is all about an application to our life and changes our way of thinking
nawajinin ta'uu waqayoo... hundumaa ni callaa.... akkam dinqaa .. ebifamii!!!!
የገዲዮን ጉዳይ1-ሃያል የምንሆነ የክርስቶስ አእምሮ ሲኖረን የክርስቶስ አስተሳሰብ ሲኖረነው! ቃልይ ውስታችን፡አለወይ? እንደ፡ቃሉስ፡እናስተውላለን? እግዞኣብሄርንና የማዳን፡ስራውን ማወቅ ነው ሓይል! እግዚኣብሄር ሃይሉም በመስቀሉ ቃል ውስጥ አኑሮታል የመስቀሉ ቃል የእግዚኣብሄር ሃይል ነው።በዚህ መታጠቕ ጉልበት ነው።
2- የማንነት ፍርሃት አለበት! የፈለገ ቢሆን ከነፍራታችን ሊጠቀምበት አይችልም! ፍርሃት ሃያሉን ሰው ተብትቦ አሽመድምዶ ቁጭ የሚያደርግ ነው።ፍርሃት ብቅ አለች
ፍርሃት፡ሲመጣ ለእግዚኣብሄር እንነግረዋልን - እኔኮ፡አልረባ፡ምን፡መሰለህ ኮልታፋ፡ነኝ ደካማ ነኝ-እግዚኣብሆአርን፡ልንነግረው እንሞክራለን።እግዚኣብሄርን እንዳንታዘዝ ያደረገን ስለራሳችን ያለን አስተሳሰብ የራስ ቀውስ፡ነው! ብርቱ ጠላት የለንም።ፈሪና ደካማ ነው! ይህም፡ማሳየት ሲፈልግ እግዚኣብሄር ደካማውን ይጠቀማል።የጌዲዮን ደካማነትን፡ነው መጠቀም የፈለገው።the very reason we are afraid of is the very reason he anoints! አገልጋይ ሆይ ትንሽነትህ ነው ያስመረጠህ።
የምናቀርበው ምክንያት ብዙ ጊዜ አምላክን ሲፈልገን እንቢ የምንልበት ምክንያት እሱ ነው እግዚኣብሄር እንዲፈፍልገን ያደረገው። የጌዲይኦልን ራሱን የበታች አደጎ ማሰቡ እሱ ነው አምላክ የፈለገው።
Eebbifam bayye sexaan nurati aboo him qabidu.
የሃይል፣ የፍቅር ራስን የመግዛት መንፈስ ከተሰጠው ሌላ ምን ይጎላል ታዲያ፡፡
Geta eysus abzeto yebarkh tsega yebzalh
ማንነታችን ማወቅ ትልቁ ነገር ነው. የሃይሉ ታላቅነት( ማእለያ ዘየብሉ ሓይሊ ኣምላኽ ) 2 ቆሮ፤ 4፤ 7: በ ትግርኛ ነው ማእለያ ዘይብሉ ሓይሊ ኣምላኽ የሚለው ቃል በ ኣማርኛ ሓይል ታላቅነቱ ብሎታል ነገር ግን ሊገመት ሊለካ የማይቻል ይተረጎማል፤ ይሃን መዝገብ በሸክላ እቃ ውስጥ ኣለ፤
ማዳን የእግዛብሄር ነው።
Ante bruk neh
ofibituu... namota jalalan.... dina sexana humnan..... Amen....!!!! mo'ata kan ta'ee ilaalchaa sirii...
ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን አሜን