ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | "የፍርሃት መንፈስን መስበር" | ክፍል ስድስት | የመጨረሻ ክፍል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 54

  • @workutesfaye1053
    @workutesfaye1053 4 года назад

    ወንጌላዊ ያሬድ በጌታ ወንድሜ አንተ የአትዮጵያ ቤተ ክርስትያን ስጦታ መሆንህን ከድሮ ጀምሮ አዉቃለሁ ባንተ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ብዙ ዘመን ከጤና ጋር ኑርልን ሌላዉ ስለ ተተኪ ብታስብ ደስ ይለኛል አስተማሪ ያስፈልገናል ገለባ የሆኑ አገልግሎቶች በዝተ ዋልና please please "success with out succecer " አይሁን ፓስተር ወርቁ ከ ደብረ ዘይት.

  • @abebalolamo3233
    @abebalolamo3233 4 года назад +2

    ወድማችን ያሬድ ስለአንቴ እግዝአብሔር የተመሰገኔ ይሁን!!!!ጸጋ ላይ ጸጋ ይብዛልህ!!ዘመንህ ይለምለም!!ክብር ሁሉ ለቃሉ ባለቤት ይሁን!!!!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 2 года назад

    1- የማንነት ፍርሃት 2- የሞት፡ፍርሃት 3- ሰውን መፍራት
    4-የውድቀት ፍርሃት- ፍርሃት ሽባ ያደርጋል! የእግዚኣብሄር ትዕግስት የእምነት ድካሜ ያመጣውን የመውደቅ ፍርሃትን እንድናሸንፍ ያደርጋል።የጌታ ታግሶ እርግጠኞች ያደርገናል!!
    5- የሃላፊነት ፍርሃት-
    6- የጠላት፡ፍርሃት+

  • @tigistfikremariam9205
    @tigistfikremariam9205 4 года назад +1

    ዎዉ በእውነት እንዴት እንደተባረኩኝ
    ጌታ ዘመንክን ይባርክ:1_6
    ነው ያየሁት

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 2 года назад

    የጠላት ፍርሃት-እግዚኣብሄር በናንተ ስራ ሲጀምር ትታወቃላችሁ!

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ተባረክ❤❤❤

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 2 года назад

    እግዚኣብሄር ባላችሁ ነገር በተናገራችሁ ቃል፡ማንንም፡ኣትፍሩ !!!!!! ባለስልጣንንም ቢሆን!!!!!!!!!!!፡እግዞኣብሄርን ታዛችህ በቃሉ ስትኖሩ እመዛ የፈራችሁዋቸው ሰዎች እነሱ ናቸው በጣም የሚያከብርዋችሁ!! እግዚኣብሄር ብልዋልና ሰው፡ምን ያደርገኛል በማለት ተራመዱ!! ሰው አያስፈራን!!
    እግዚኣብሄርን ለሚያውቅ ጠላት፡ሲወጣ፡ሲበዛ ሊጠፋ ነው

  • @bellabella4670
    @bellabella4670 5 лет назад

    Amen Amen Amen Ewonet Newo

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 5 лет назад +8

    ወንድም ያሬድ፡ እኔ በጣም ፈሪ ሰው ነኝ፡ በሁሉ ነው ምፈራው፡ አሁን ግን አይኔን አበራህልኝ፡ ከዚህ በኋላ ይህን ቃል እያሰላሰልኩ ፍርሀቴን አሶግዳለሁ፡ አንዳንዶቹን ደጋግሜ ነው ያዳመጥኳቸው ብዙ ፈውሰውኛል፡ እባክህ እየሱስ ለአንድ ሰው ነውና የሞተው፡ እባክህ ማስተማርህን ቀጥል።
    ፀጋ ይብዛልህ

    • @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131
      @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131 5 лет назад

      Selam lante yhun wendme buzu kefrhat netsa miyawetu tmhrtch alu ye yonatan tmhert kfl 1&2ye frhat tmhert ale isun adamt weym fb smhn laklgn fkadegna kehonk

    • @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131
      @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131 5 лет назад +1

      Selam lanchi yhun hihte buzu kefrhat netsa miyawetu tmhrtch alu ye yonatan tmhert kfl 1&2ye frhat tmhert ale isun adamt weym fb smhn laklgn fkadegna kehonsh

    • @addisalemzeleke
      @addisalemzeleke Год назад

      ❤❤❤amen ehita

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 2 года назад

    ሰውን መፍራት ወጥመድ ነው!! ሰውን የሚፈራ ለእግዚኣብሄር መኖር አይችልም!! ሰው የሚፈራው እግዚኣብሄርን ስለማይፈራ ነው! ሰውን የሚፈራ እግዚኣብሄርን አይፈራም! እግዚኣብሄርን የሚፈራን ሰውን አይፈራም! ሰውን ለማስደሰት፡ከመሮጥ make God your audiences! እግዚኣብሄርን ብቻ ለማስደሰት ሩጥ!!

  • @BirkeShumi
    @BirkeShumi 8 месяцев назад

    Aigziyahbiher. Lezilalme. Ybariki

  • @henokdesalegn2004
    @henokdesalegn2004 2 года назад

    በጣም ነው ምንወድህ ያሬድ ሠው ማነው በሚለው ላይ ብታስተምረን ደስ ይለናል

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 5 лет назад +2

    ጌታ ይባረክ ትግስትን ሰጥቶኝ እስከ መጨረሻ ክፍል ሰማሁት አንድ ክፍል መስማት እንኳ ተስኖኝ ነበር ኢየሱስ ጌታ ነው ያሬድ ጌታ ካንተ ጋር ነው

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 Год назад

    wendim Yared Geta abizito yibarikih. sidistum kifil yenen hiwot kulich arigo new yasayegn. Geta 20 amet new Yetagesegn. I am writing this while I am weeping in Joy! Geta hoy ante Talak neh !!

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 3 года назад

    Fear is a spirit! It is rooted on the fear of the enemy - Judges (Mesafint) 6:10. Thanks for sharing a great teaching.

  • @የመኖሬሚሰጥርእየሱስ

    ፀጋዉ በእየሱስ ሰም ከዚ በላይ ይብዛል ሀሌሉያ Amzinig wowowow

  • @Amanuelsounds
    @Amanuelsounds 3 года назад

    Tebarek

  • @obsey2154
    @obsey2154 3 года назад

    Esay tebereki esti

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz 4 года назад

    Wow interesting teaching.

  • @birukblessed3319
    @birukblessed3319 4 года назад

    Powerful

  • @ephrataelias8792
    @ephrataelias8792 5 лет назад +2

    I have no words for this teaching God help us!! Be blessed!!

  • @ኢየሱስጌታነዉመዳንበኢየሱ

    Amen amen amen geta ybarkh xegawun yabzalh

  • @betibekeleamenamentebareku6794
    @betibekeleamenamentebareku6794 5 лет назад

    Selam Yabate Berukan Yardo and Yihen Temerete Lasetelalefachu Hulu Geta Eyesus Abezeto Yibarekachu!!!

  • @ariamghebru8459
    @ariamghebru8459 5 лет назад +1

    Amazing teaching waw!!may God bless you more with his knowledge.

  • @getesorry7632
    @getesorry7632 5 лет назад

    እጅግ በጣም ተባረክ ወንድም ያሬድ። የአንተ ትምህርት እጅግ በጣም ነው እኔን ማንነቴን የሚለውጠኝ። ከዬሴፍ ትምህርት ቦሀላ አዲስ ትምህርት እስኪጀምር በጉጉት እየተጠባበኩኝ ነበር በዚው ቀጥል እንዳታቆርጥ ።

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 5 лет назад

    አሜን ነጻ ያውጣን ፣ bless you all

  • @afewerkinegash9
    @afewerkinegash9 5 лет назад +1

    God bless you aboundantly

  • @genetasefa4625
    @genetasefa4625 5 лет назад +1

    Very deep

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 4 года назад

    ወንድሜ ያሬድ ጌታ ይባርክህ እኔም ለመናገር በሰው ፊት ለፊት እፈራለሁ የጌዴዎን ድፍርት እያነበብኩ እጥልዋለሁ

  • @mahletyared17
    @mahletyared17 5 лет назад

    Geta yebarkh tsega yebzalh

  • @cololoasb
    @cololoasb 5 лет назад +1

    " በዚያን ቀን እንዲህ ይሆናል ተራሮች በተሀ ጠጅ ያንጠበጥባሉ፤፤ ኮረብቶችም ወተትን ያፈሳሉ፤፤ በይሁዳ ያሉት ፈፋዎች ሁሉ ዉሀን ያጎርፋሉ
    " ተመስገን ጌታ ሆይ፤፤
    ***ይኸዉ ጠጁ፤፤ ይኽው ወተ ቱ ፤፤፤ ይኸዉ ውሃው
    ***የተጠማ ይምጣ፤ የህይወትን ውሃ እንዲሁ ይጠጣ
    ***ይህንን ጠጅ ይጠጣና ድህነቱን ይርሳ
    ***ይህን ወተት ይጠጣና እግዚአብሔር በሚሰጠው ማደግ ይደግ
    ተመስገን ስለ ጥቂቶቹ ቅሬታዎችህ፤ ።

  • @eyeruseeyeruse60
    @eyeruseeyeruse60 5 лет назад

    Tebarke

  • @matiwoskassaye5629
    @matiwoskassaye5629 5 лет назад +2

    God bless you so much. I can clearly see my self through that message sourly I will prey that until free of it. God bless again and again

  • @የጌታሰምይባረክ
    @የጌታሰምይባረክ 5 лет назад

    ዋውውው አሜንንንንንን አሜንንንንንን
    ውድ የእግዚአብሔር ሰው ተባርካኃል
    እግዚአብሔር ዘመን ህይወትን ይባርክህ
    ⛪🙏🙏🍒🌱🌾🍇🍒100%✅✅

  • @nazrikepha435
    @nazrikepha435 5 лет назад

    Amen

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 5 лет назад

    ተባረኩ!

  • @afgjjhtxtjvfghhh9253
    @afgjjhtxtjvfghhh9253 5 лет назад +1

    God bless you more and more

  • @genetm.19
    @genetm.19 5 лет назад

    Amen!

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 5 лет назад

    namaa sodara bilisa namaa godhaa.... ebifamii!! akam dinqii dha...!!!

  • @tarikhailemariam3843
    @tarikhailemariam3843 5 лет назад

    Wow,what a Wonderful teaching is it!!God Bless You Abundantly Evangelist Yared.Am so Blessed by Your teaching as Usual.You are Our Blessing.

  • @negakassa
    @negakassa 5 лет назад +1

    God bless you!

  • @yeefrata436
    @yeefrata436 5 лет назад

    Blessing Brother Yared

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 5 лет назад

    Wow AmazingGod bless!

  • @yisehakg5039
    @yisehakg5039 5 лет назад

    Thanks betam for sharing!!

  • @yeefrata436
    @yeefrata436 5 лет назад

    Amen What An Amazing Teaching I'm so Blessed .God Bless Brother Yared

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 5 лет назад

    ይኼዉ ትምህርት በሁሉ እምጥቅማንነዉ

  • @amenberhane4310
    @amenberhane4310 5 лет назад

    ስብከቱ ጥሩ ነው አሁን ግን ሃግር እያመሱ ያሉትን ነብያት ነን ያሉትን ማን ለይቶ እውነተኛውን ከሃሰተኛ። ይለይለት ለዝህ ህዝብ። ስለፍርሃት ብታስተምርም ያንተ ድፍርትንም አላየንም። እና እኔ እስከገባኝ ድርስ እውነተኛ ነብይ ኢትዮጽያውስጥ የለም ቢኖርማ እሱነብር አሰተኛኦችን ፍት ለፍት የሚጋፍጡት ስለዝህ ቃሉን ጠብቀን በወንጌል እራሳችንእን ለመንግስቱ እናዘግጆ

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 5 лет назад

    🙏

  • @mmmmmm-lo1do
    @mmmmmm-lo1do 5 лет назад

    Amen

  • @nino8287
    @nino8287 5 лет назад

    🙏🏾 Amen

  • @emudesta3352
    @emudesta3352 5 лет назад

    God bless you more.