Thank you So much For All your Hard work and your Dedication. May the almighty God bless you and all your Families Richly Brother Yared!! Thank you for sharing.
Ye egziabher sew betam new yemwedh andande sayih ke geta eyesus 12tu hewariyat gar ke egru sir kuch belek yetemark yimeslegnal.......ewnetegna astemari neh I wish 1 ken be akal endemagegnih ....more grace be with you!!!!
What a surprise, I was just starting to study This book.. even know I read it so many times the holy Spirt guide me to see this book.. with your surprise I found your book talke erest in the same time in my drawer and looking at the same time ,plus now this video unloaded 1 day ago 😮 it must be something I have to see ...🙏🙏
I’m glad to see the repost of Ephesians. I wasn’t able to find after part 6 last time I was watching. Do you think it’s possible to put the different different teachings in a separate folder? So that we can access each teaching just by clicking a folder. You are blessed and are a blessing to us.
አሜን በክርስቶስ በሰማያዊ ሥፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ ይባረክ አሜን
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር የእድሜ ዘመንህን ያከምልመው ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ
ወንጌል ብርሀን ቤተክርስቲያን ❤️❤️❤️❤️አርብ አርብ በጣም ጥሩ ጥሩ አስተማሪዎችን እየጋበዘች አባሎችዋን በእግዚአብሔር ቃል እዉቀት ታስታጥቅ ነበር ከሚጋበዙት አስተማሪዎች መካከል አንዱ ወንጌላዊ ያሬዶ ነበር አቤት ከየነበረን ለቃሉ ያለን ጉጉት እና እረሀብ ይሄ ነዉ የሚባል አልነበረም ያንን ርሀብ ይመልስልን 🇪🇹ወንጌል ብርሀን ቤተክርስቲያን የተቀረፀ ስለ ሆነ ትዝ ብሎኝ ነዉ።
ተባርከሀል ያሬዶ😍
Nardos Aemiro Tebark bbzu
ፀጋ ይብዛልክ ወንድሜ ያሬድ
የእግዚአብሔር ቃል ሁልጊዜ አዲስ ነው። ስለማያልቀው የቃሉ መገለጥ እግዚአብሄር ይባረክ። ወንጌላዊ ያሬድ አሁንም በቃሉ ተባረክ።
ጸጋ እና ሰላም በክርስቶስ እየሱስ ይብዛልህ
ተባረክ
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ ብሩክ ነህ
God bless our brother yared tilahun and I am very excited about this message
ተባረክ ያሬድ
"zemnh yebark mkrh ምክርህ ብቻ ትልቅ እውቀት ነው ቃሉን ስላስተማርከን ጌታ ይባርክህ ይሄነው ያለኝ የአባቴ ልጅ#
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው
ተባረክ ወንድሜ ያሬድ
Evangelicals Yared may God bless you . God give you more and more grace . We love you by God 's love trbarek.
ይቅርታ ፓስተር አንድ ቃል እየተደጋገመ ይመስለኛል ነገር ግን ትምርህት በጣም ደስ ይላል
Wawo betam desi yelal geta eyesus tsega yabzalih
Thank you So much For All your Hard work and your Dedication. May the almighty God bless you and all your Families Richly Brother Yared!!
Thank you for sharing.
Dear yegeta ageligay yaredo huligize egziabiherin beante layi basikemetew tsega ebarikewalh, ahunim enditibeza tsegawun yabizalih
Tebarek zemenih ybarek
I wish I can listen the teaching without interaction with commercials ..
Bless you evangelist Yared.
Ye egziabher sew betam new yemwedh andande sayih ke geta eyesus 12tu hewariyat gar ke egru sir kuch belek yetemark yimeslegnal.......ewnetegna astemari neh I wish 1 ken be akal endemagegnih ....more grace be with you!!!!
Thanks lovely bor and evangel
Yibzaleh wendemachen bewnet tebarkehal 🙏
Amen
Hulu gize yesewn hiwot bemitekil kal geta silemola kibrun geta yiwsed. Stay blessed bro!!
Yesss I was looking this
E/r endasjemeren yaschersen be tsew Abate tsegaw yabzalk wendme tebareklgn
ታሪክ ነገራ
What a surprise, I was just starting to study This book.. even know I read it so many times the holy Spirt guide me to see this book.. with your surprise I found your book talke erest in the same time in my drawer and looking at the same time ,plus now this video unloaded 1 day ago 😮 it must be something I have to see ...🙏🙏
thank u enwedhaln!
Amen 🙏🏼
Mastawekiy albezam?????
ወንጌላዊ ያሬድ በእውነት ቃል እግዝያብሐር አብዝቴ አብዝቶ ይባርክህ ትምህርቶችህ በእውነት ሰውን በእግዝያብሐር ቃል የሚገነባና የሚያንፅ ትምህርት ነው ይሄን ያደረገው የእግዝያብሔር መንፈስ ክብር ለሱ ይሁን ፣
በመቀጠል ግን በዚህ የኤፌሶን ትምህርት ላይ ጥያቄ ስላለኝ ነው ፣ጥያቄዬም ሁሌም ይሄ ነገር ሳስብ ማለት የስው ልጅ በኃጥያት ባይወድቅ የሰው ልጅ ለዘላለም የሚኖር ፍጡር ሆኖ ነው የተፈጠረው ? ለምን በሞት ምክንያት በኃጥያት ስለሆነ የወደቀው ፣ስለዚህ አንተ ግን ስታስተምር እግዝያብሔር የዘላለም እቅዱ በክርስቶስ ህይወቱን ስጥቶ በክርስቶስ መጠቅለል ነው ይሄ የወሰነው እግዝያብሔር ከውድቀት በፊት ነው ብለሃል ይህ ደሞ የዘላለም እቅዱ ነው ብለሃል ፣ መፅሀፍ ቅዱስ ግን እኛ በሰራነው ሃጥያት ምክንያት ሞትን ሞትን ማለት ከእግዝያብሔር ጋር የነበረን ህብረት ተቋረጠ ( በጠላት እጅ ወደቅን) ለዛ ነው በመጀመረያው አዳም ኃጥያት ወደሰው ልጅ መጣ በሁለተኛው አዳም ፅድቅ ለሰው ልጆች ሁሉ ሆነ ይላል ፣ ይህ ማለት ደሞ ክርስቶስ እሱ እግዝያብሔር ሳለ ግን ስው ሆኖ መጥቶ የኛን ሞት ሞቶ ለሰው ልጅ መዳን (ፅድቅ) ምክንያት የሆነው በኃጥያት የወደቀውን ከእግዝያብሔር ክብር የጎደለውን ለመመለስ እግዝያብሔር አንደኛ ልጁን ልኮ አዳነን ልጁ አደረገንአሜን፣ እና ለማሳጠር ያክል አንተ ግን ይህን እግዝያብሔር የወሰነው የሰው ልጅ በኃጥያት ከመውደቁ በፊት ነው ብለሃል እና እግዝያብሔር ያወቅ ነበር እንዳንል ሰውን ለኃጥያት ከዛም ለማዳን አልፈጠረውም ም/ሰ ሰውን ባምሳሉ ፍፅም አድርጎ ፈጠረው ስለሚል እና ትንሽ ብዥታን ሰለፈጠረብኝ አልገባኝምና ለዚህ መልስ እንደምስጠኝ ተስፋ እያደረኩ በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ ።
God bless you and your family
I’m glad to see the repost of Ephesians. I wasn’t able to find after part 6 last time I was watching. Do you think it’s possible to put the different different teachings in a separate folder? So that we can access each teaching just by clicking a folder. You are blessed and are a blessing to us.
Betam new yemwedk e/r kekfu hulu ytebkk
የአገላለጽ ልዮነት እንዴት አንድ ይሆናል ልዩነት ልዮነት ነው ለምሳሌ ሰማይና ምድርን በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው የሚለው እና በክርስቶስ እራስ ስር ለማደርግ ነው እንዴት የአገላለጽ ነው አንድ ነው ነው ይባላል
Because of too many ads I can not watch this vedio
It is in Gospel Light Church (Aware) not in Birhane Wongel Church
ሁሌ ኤፌሶን
Bless you
ኤፍረሬም። መልክትሕ። ይስማ። ግን። አባቶች። እውነት። ይስበኩ። ያልተማረ አገልጋይ። አይሖንም። ምሤሌ። ይፍፀም። ትሕትና። ማርያም። ምሤሌ። ንች። እባሓትትን። ይወቁ። ይቅርታን። አባቶች። የተሣሣቱ። ክብር ምሥጋና። ለአንቱ። ቃሉን። ለእሥተማሩኝ
ኤፌሶን መልዕክት አንድም ሳያማልጣኝ እከተተለላዉ
Enem