- Видео 25
- Просмотров 107 900
Wolaita Sodo Stadium Kalehiwot Church
США
Добавлен 22 июн 2024
የወላይታ ሶዶ ስታዲየም ቃለ-ህይወት ቤተክርስቲያን በወላይታ ሶዶ ከተማ ያለች ዓለም-አቀፋዊት ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት!
የቤተክርስቲያናችን ሣምንታዊ መረሀ-ግብር ፦
፨ እሁድ ማለዳ 1:00 - 3:30 የእሁድ ማለዳ አምልኮ
፨ ረቡዕ ምሽት 11:30 - 1:30 የወጣቶች ፕሮግራም
፨ ሐሙስ ከሰዓት በኋላ 10:30 - 12:30 የሴቶችና የእናቶች ፕሮግራም
፨ ቅዳሜ ማለዳ 1:00 - 3:00 የልጆችና የታዳጊዎች ፕሮግራም
፨ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ማለዳ 12:00 - 1:00 የማለዳ ጸሎት ፕሮግራም
የቤተክርስትያናችን የባንክ አካውንት ፦
፨ ብርሀን ባንክ (Birhan Bank acccont) - 160024001625 BERHETAA
፨ የንግድ ባንክ (CBE bank account) - 1000500944278 CBETETAA
"ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።" 1ኛ ዮሐ 5:12

አይኮባ ያና ሀኔስ | Doxa Worship Team | Aykoba Yana Hanes | Aykoba Yananes| ዶግዛ የአምልኮ ሕብረት| አይኮባ ያናኔስ| New
አይኮባ ያና ሀኔስ | Doxa Worship Team | Aykoba Yana Hanes | Aykoba Yananes| ዶግዛ የአምልኮ ሕብረት| አይኮባ ያናኔስ | #wolaita #sodo #stadiumkalehiwotchurch
Просмотров: 23 036
Видео
ከኢየሱስ እንማር | በወ/ዊ አብርሃም ቦቶ | Evangelist Abrham Boto | Ke Eyesus Enmar Teaching | ስብከት #2024
Просмотров 1,4 тыс.3 месяца назад
ከኢየሱስ እንማር | በወ/ዊ አብርሃም ቦቶ | Evangelist Abrham Boto | ke eyesus Enmar Teaching | #wolaita #sodo #stadiumkalehiwotchurch | ስብከት #2024
መደምደሚያየ ነህ | Live Worship with Herani worship team | Wolaita Sodo Stadium KaleHiwot Church | ሔራኒ
Просмотров 5443 месяца назад
መደምደሚያየ ነህ | Live Worship with Herani worship team | at #Wolaita #Sodo #Stadium #Kalehiwot #Church | medemdemiyaye neh | ሔራኒ የአምልኮ ህብረት
ጽድቅና የመንፈስ ቅዱስ ሙላት | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | Teaching #ክፍል_6 #2024
Просмотров 8 тыс.4 месяца назад
ጽድቅና የመንፈስ ቅዱስ ሙላት| በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | #2024 #Wolaita #Sodo #StadiumKalehiwot Church | ተከታታይ ትምህርት #ክፍል_ስድስት #2024
ጽድቅና ፍርድ (ፍረድ-አትፍረድ) | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | Teaching #ክፍል_አምስት #2024
Просмотров 8 тыс.4 месяца назад
ጽድቅና ፍርድ (ፍረድ-አትፍረድ) | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | #2024 #Wolaita #Sodo #StadiumKalehiwot Church | ተከታታይ ትምህርት #ክፍል_አምስት #2024
ጽድቅና ሀብት | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | Teaching #ክፍል_አራት #2024
Просмотров 11 тыс.4 месяца назад
ጽድቅና ሀብት | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | #2024 #Wolaita #Sodo #StadiumKalehiwot Church | ተከታታይ ትምህርት #ክፍል_አራት #2024
አንድ ነገር አውቃለሁ ኢየሱስ ወዶኛል | ፓ/ር ታምራት ኃይሌ | Pastor Tamrat Haile Live Worship | Wolaita Sodo Stadium KHC
Просмотров 5704 месяца назад
አንድ ነገር አውቃለሁ - ኢየሱስ ወዶኛል | ፓ/ር ታምራት ኃይሌ | Live Worship at #Wolaita #Sodo #Stadium #Kalehiwot #Church | Anual Conferance | Pastor Tamrat Haile | And Neger Awkalehu | Eyesus Wodognal
ጽድቅና ጸሎት | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | Teaching #ክፍል_ሶስት #2024
Просмотров 14 тыс.4 месяца назад
ጽድቅና ጸሎት | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | #2024 #Wolaita #Sodo #StadiumKalehiwotChurch | ተከታታይ ትምህርት
የጽድቅ ፍሬ | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | Teaching #2024 #ክፍል_ሁለት
Просмотров 13 тыс.5 месяцев назад
የጽድቅ ፍሬ | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | #2024 #Wolaita #Sodo #StadiumKalehiwotChurch | ተከታታይ ትምህርት
የፍቅሩ መታያ | Yefkiru Metaya | Sodo Stadium KHC B Choir New Gospel Song 2024
Просмотров 3185 месяцев назад
#wolaita #Sodo #StadiumKalehiwotChurch B Choir | New Gospel Song 2024 የወላይታ ሶዶ ስታዲየም ቃለ-ህይወት ቤተክርስቲያን "ቢ ኳይር" መዘምራን Album #2
ጽድቅ ምንድነው? | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | #2024
Просмотров 27 тыс.5 месяцев назад
ጽድቅ ምንድነው | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | #2024 #Wolaita #Sodo #StadiumKalehiwotChurch | ተከታታይ ትምህርት
ጦሳው ናአ ግዳስ | Xossaw Na'a Gidas | B Choir New Gospel Song | Sodo Stadium KHC B Choir New Gospel Song
Просмотров 2235 месяцев назад
#wolaita #Sodo #StadiumKalehiwotChurch B Choir | New Gospel Song 2024 የወላይታ ሶዶ ስታዲየም ቃለ-ህይወት ቤተክርስቲያን "ቢ ኳይር" መዘምራን Album #2
ጌታን ብሎ | Getan Bilo | B Choir New Gospel Song | Sodo Stadium KHC B Choir New Gospel Song 2024
Просмотров 1115 месяцев назад
#wolaita #Sodo #StadiumKalehiwotChurch B Choir | New Gospel Song 2024 የወላይታ ሶዶ ስታዲየም ቃለ-ህይወት ቤተክርስቲያን "ቢ ኳይር" መዘምራን Album #2
ያናው ዴኤስ | Yanaw De'es | B Choir New Gospel Song | Sodo Stadium KHC B Choir New Gospel Song 2024
Просмотров 1825 месяцев назад
#wolaita #Sodo #StadiumKalehiwotChurch B Choir | New Gospel Song 2024 የወላይታ ሶዶ ስታዲየም ቃለ-ህይወት ቤተክርስቲያን "ቢ ኳይር" መዘምራን Album #2
የፍቅሩ መታያ | Yefkiru Metaya | B Choir New Gospel Song | Sodo Stadium KHC B Choir New Gospel Song 2024
Просмотров 1115 месяцев назад
#wolaita #Sodo #StadiumKalehiwotChurch B Choir | New Gospel Song 2024 የወላይታ ሶዶ ስታዲየም ቃለ-ህይወት ቤተክርስቲያን "ቢ ኳይር" መዘምራን Album #2
የይሁዳ አንበሳ | Yeyhuda Anbesa | B Choir New Gospel Song | Sodo Stadium KHC B Choir New Gospel Song 2024
Просмотров 745 месяцев назад
የይሁዳ አንበሳ | Yeyhuda Anbesa | B Choir New Gospel Song | Sodo Stadium KHC B Choir New Gospel Song 2024
የትዳር መሥራች | Yetidar Mesrach | B Choir New Gospel Song | Sodo Stadium KHC B Choir New Gospel Song
Просмотров 765 месяцев назад
የትዳር መሥራች | Yetidar Mesrach | B Choir New Gospel Song | Sodo Stadium KHC B Choir New Gospel Song
እደነቃለሁ | Edenekalehu | B Choir New Gospel Song | Sodo Stadium KHC B Choir New Gospel Song 2024
Просмотров 1025 месяцев назад
እደነቃለሁ | Edenekalehu | B Choir New Gospel Song | Sodo Stadium KHC B Choir New Gospel Song 2024
እንግዲህ ምን እንላለን| Engidih Min Enlalen | B Choir New Gospel Song | Sodo Stadium Kalehiwot church choir
Просмотров 1155 месяцев назад
እንግዲህ ምን እንላለን| Engidih Min Enlalen | B Choir New Gospel Song | Sodo Stadium Kalehiwot church choir
ቤተክርስቲያን | Betekirstian | B Choir New Gospel Song | Sodo Stadium Kalehiwot Church B Choir 2024 Song
Просмотров 2325 месяцев назад
ቤተክርስቲያን | Betekirstian | B Choir New Gospel Song | Sodo Stadium Kalehiwot Church B Choir 2024 Song
በእግዚአብሔር የታመነ | Begziabher Yetamene | B Choir New Gospel Song | Sodo Stadium KHC B Choir 2024
Просмотров 545 месяцев назад
በእግዚአብሔር የታመነ | Begziabher Yetamene | B Choir New Gospel Song | Sodo Stadium KHC B Choir 2024
በማን ትመሰላለህ | Beman Timeselaleh | B Choir New Gospel Song | Sodo Stadium Kalehiwot Church B Choir
Просмотров 1175 месяцев назад
በማን ትመሰላለህ | Beman Timeselaleh | B Choir New Gospel Song | Sodo Stadium Kalehiwot Church B Choir
ልዩ ነህ | Liyu New | B Choir New Gospel Song | Wolaita Sodo Stadium Kalehiwot Church B Choir Song 2024
Просмотров 655 месяцев назад
ልዩ ነህ | Liyu New | B Choir New Gospel Song | Wolaita Sodo Stadium Kalehiwot Church B Choir Song 2024
ጸሐይ ሳትጠልቅ |Tsehay Satitelk | ሀልዎት የልጆች አምልኮ ህብረት | Halwot Kids worship team | New Gospel Song 2024
Просмотров 2665 месяцев назад
ጸሐይ ሳትጠልቅ |Tsehay Satitelk | ሀልዎት የልጆች አምልኮ ህብረት | Halwot Kids worship team | New Gospel Song 2024
አደራ ነኝ | ሀልዎት የልጆች አምልኮ ህብረት | የወላይታ ሶዶ ስታዲየም ቃለ-ህይወት ቤተክርስቲያን ዘማሪያን | Halwot Kids worship team
Просмотров 1575 месяцев назад
አደራ ነኝ | ሀልዎት የልጆች አምልኮ ህብረት | የወላይታ ሶዶ ስታዲየም ቃለ-ህይወት ቤተክርስቲያን ዘማሪያን | Halwot Kids worship team
❤❤❤
ይህን፡ ከብት ህዝብ፤ ዕያሠሠክ፡ ጋጣቸው
❤❤❤🎉🎉🎉 amen
Tebereku
❤❤❤❤❤ አሜንንንንንን😢❤❤❤ አየፍ❤❤❤
God bless you!!!
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen TEBARKI ❤
እንዴት ያለ መረዳት ; ታላቅ መጋለጥ ነወ ጌታ የሰጠህ! ጌታን ሰለአንተ አመሰግናለሁ !! ተባረክ ዘመንህ ይባረክ።
❤❤❤❤
ጪጪጪጪ .....ግዮሮ ጣላልዮ ጠልስ።የሱስ ጋላተቶ ታ ገሻተታይ ታና አዋኔ ጋቴና። ፓስተሪያ ጦሳይ አንጆ!!!!....ላይታ ጉጆ....
አመን ይምጣልን ናፍቆታችን ኢየሱስ ❤❤
Tebareku. Great message. Thanks for the Amharic translation.
Waawww❤ amennnnnnnn berketachini hule lakulilini w/abi❤❤❤ dosetesi 😢😢
Xosi anjo
amen amen tebarkulun❤❤❤
Romans 12 አማ - ሮሜ 9: ፍቅራችሁ ያለ ግብዝነት ይሁን። ክፉውን ነገር ተጸየፉት፤ ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ፤ ይገርማል ይህ ቃል ግልፅ ሆኖልኛል ዘመንህ ይለምልም ስለ አሮንና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የገልፅከው በጣም ገርሞኛል
አሜንንንንንንንንንንን ከሚንጩ ጋር መጣቅ ይሁንልን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤❤❤❤ ወንድሜ ያሬዶ
❤❤❤የኔ ውድ ወንድም በብዙ ተባረክልኝ
Yesus yanew des❤️❤️❤️❤️❤️
amen ,,Godawu Elee Yarkki!!!, Lamotosu Neyussa🙏🙏🙏
ስም በማዞር አላምንም ምክንያቱም የኔ ነው ለማለት እና ለመመካት ብቻ ነው የሚጠመው 🤣 ፈርሻለው ደግሞ ተሰርቻለው 🙏🙏🙏
ያቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር በቃሉ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ
❤❤❤❤❤የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
ወንድሜ ያሬዶ ተባረክ ብሩክ ነህ
የሚገርም የቃሉ ወተት ነዉ የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
Hashuka ameeeen geta yibarekachu 🥰🥰🥰
አሜንንንንንን የጽድቅ ፍሬ ይሙላብን😢😢😢😢😢
በትክክል (በእያንዳንዱ ውስጥ ሆኖ የሚሠራው ክርስቶስ ነዉ) ❤❤❤❤❤❤❤ወንድም❤ ያሬዶ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እንዲህ በአደባባይ ያለ ፍርሃት የስዎች አክብሮት ጊዜያዊ ጥቅሞች ሳትፈልግ ክርስቶስን እንደገለጥከው እርሱም በእግዚአብሔር አብ ፊት ይግለጥህ በእግዚአብሔር አብ ፍቅር እንወድሃለን የተወደደ ሁለተኛው ጳውሎስ ብያለሁ በጳውሎስ ቦታ ጳውሎስ መተካቱ ገርሞኛል
100/%persnt sure እጅግ ግሩም የሆነ ድንቅ ትምህርት ነዉ በጣም ተባርኪያለው በጣም ገርሞኛል ጽድቅን በእኛ ውስጥ የሚ ሠራው እግዚአብሔር ነዉ ጽድቁ በእኛ ተሠርቶ ፍሬው ለሎች ይታያል ዋው ቀጥታ ከእግዚአብሔር አብ በልጁ በክርስቶስ በመንፈሱ አማካኝነት ወደ እኛ የሚፈስ የሕይወት ወንዝ ነዉ ቀርቦ መጠጣት የእኛ ፈንታ ነዉ
እግዚአብሔር ሆይ ስምህ በሰማይና በምድር ብሩክ ይሁን ይህ ሰው በወደ ወላይታ እንዲመጣ ሁሌ ምኞቴ ነበረ ለጊዜው እዛ ባልኖርም መከታተል ችያለው ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይሁን አንተን በወንጌል በምድርቱ ያነሳ እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን😢😢😢😢😢😢😢እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔርን የገለጠ ትምህርት ነው
እንኳን በደህና መጣ ውድ ወንድማችን ያሬዶ በጣም ደስ ብሎኛል
Amen Amen Amen Tebarek ❤
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አንጀትተ ❤❤❤❤❤
Amen maranata getachin eyesusu ❤
❤❤❤❤❤
ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኩ ማራ ናታ አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና
Amen amen tesfachin iyesus yimetal, anjjetite taishanti❤
Hashuka hashuka eyesusi yananes tawa nati anjetite❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egziabher yibarkachu
Tebarku🙏 eysus yimetal🙏🙏
❤❤❤❤ Best song ever 😍🔥
አዋ በቅርብ ይመጣል 😊😊
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ያሬዱ ተባረክልኝ 🙏
ይገርማል ይሄን ቃል በእንዲህ መልኩ ተረድቼው አላውቅም ነበር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙏
ያሬዱ አንተ ስትናገረው የእግዚአብሔርን ቃል በጣም ግልፅ ይሆንልኛል ለኛ የተሰጠህ ድንቅ ወንድም ነህ ተባረክልኝ 🙏
እኔም ራሱ❤❤
I don't say anything except( Glory to God in the Highest.)
ሰላም ሰላም ያሬዱ በዘመንህ ሁልጊዜ ድንቅ ትምህርት እያስተማርከን ስለሆነ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህንና አገልግሎትህን ይባርክ 🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም ያሬዱ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏
💔💔💔💔💔💔