Biblical Debate:አብ በወልድ ውስጥ Jehovah witness Vs Apostolic

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 33

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn Месяц назад +5

    እውነትንን በፍቅር ቤኪዬ ጌታ ኢየሱስ ይበርክህ🤗💗

  • @teferichufaro3060
    @teferichufaro3060 Месяц назад +3

    ወንድም በረከት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 11 дней назад

    “የላከኝም ከእኔ ጋር ነው፤ እኔ ደስ የሚያሰኘውን ዘወትር አደርጋለሁና አብ ብቻዬን አይተወኝም አላቸው።”
    - ዮሐንስ 8፥29

  • @mihiretutamiru8241
    @mihiretutamiru8241 Месяц назад +4

    ቄስ በረከት ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 11 дней назад

    ጌታ የጠፋውን ልጅ እንኳ እንዲ ብሎታል።
    “እርሱ ግን፦ ልጄ ሆይ፥ አንተ ሁልጊዜ ከእኔ ጋር ነህ፥ ለእኔም የሆነ ሁሉ የአንተ ነው፤”
    - ሉቃስ 15፥31

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 11 дней назад

    “በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ፦ ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም አምላኬ፥ አምላኬ፥ ለምን ተውኸኝ? ማለት ነው።”
    - ማርቆስ 15፥34

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 11 дней назад

    “ኢየሱስም፦ ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ፦ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት።”
    - ዮሐንስ 20፥17

  • @LillyLely
    @LillyLely 19 дней назад

    ጌታ ኢየሱስ አንተንም ይባርክህ ለሱዋም ልቧን ይከፍትላት ኢግዝአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤

  • @abaynehgirma6233
    @abaynehgirma6233 Месяц назад +4

    መንገድም እወነትም የሱስ ነው የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ስም እየሱስ ነው

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 11 дней назад

    “እነሆ፥ እያንዳንዳችሁ ወደ ቤት የምትበታተኑበት እኔንም ለብቻዬ የምትተዉበት ሰዓት ይመጣል፥ አሁንም ደርሶአል፤ ነገር ግን አብ ከእኔ ጋር ስለ ሆነ ብቻዬን አይደለሁም።”
    - ዮሐንስ 16፥32

  • @meleket
    @meleket Месяц назад +1

    እውነት ለመናገር እንደ ኢትዮጵያውያን ክርክር ሲያደርጉ ከመስማት የሚሰለችና የሚያደክም ምንም ነገር የለም። በቀጥታ ወደ ዋናውን ሃሳብ ላይ በማተኮር ፈንታ "እንዲህ አልክ" "እንዲህ አልሽ" በመባባል ጊዜው ይባክናል። የDebate ባህል የለንም። ሃሳባችንንም ስብሰብ አድርገን ሳናንዛዛ ባጭሩ መግለፅ አልተማርንም። ይህም ያለፍንበትን የትምሀርት ስርዓት ድካም የሚያሳይ ነው።

    • @Fares-zz4pn
      @Fares-zz4pn Месяц назад

      እየሰለቻህም ስማ ምኪንያቱም በሰዋ ሰው እንኳን የምጣፍጥ ምግብ ከምቃር ጥግብ እንደለክ ትበለለህ ብሰለችህም 😅ስቃጥል ያደከማህ ብዙ ማስማትህ ስሆን ደግሞ እያሰማህ ነው ብሰለችህም👊🤗💗

  • @AntenehFeleke-ln2cd
    @AntenehFeleke-ln2cd Месяц назад +2

    የእስራኤል አምላክ ይባርክህ ❤️❤️🙏

  • @Ermisa-er7hg
    @Ermisa-er7hg Месяц назад

    ቄስ በረከት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!

  • @HaruZarga
    @HaruZarga Месяц назад

    አንድ አምላክ እየሱስ ይባርክ brother berket

  • @Ethio_star
    @Ethio_star Месяц назад +1

    Wow ! I’m speechless

  • @JohnnyGechamo
    @JohnnyGechamo Месяц назад

    ፓስተር ቤክ አሁንም ሞጎስን ጨምሮ ይስጥህ ❤❤❤

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 11 дней назад

    ዕብራውያን 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ² ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤
    ³ እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 11 дней назад

    እኔ ብቻዬን አይደለሁም እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው እግዚአብሔር በውስጤ ነው የእግዚአብሔር ማደሪያ ነኝ ስል እግዚአብሔር ነኝ ማለት ነው?
    የማይመስል አተረጓጎም ነው

  • @yacobabraham5632
    @yacobabraham5632 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @AmbachewKassie
    @AmbachewKassie Месяц назад

    ቤኪ ድርቅናህ ይገርመኛል !!!

  • @LwethuSandiswa-jn4ke
    @LwethuSandiswa-jn4ke Месяц назад +1

    Geta yibarkish

  • @GetachewElias-s9w
    @GetachewElias-s9w Месяц назад

    Hulunmi nagre bamsetawli insema

  • @Walelign-k7j
    @Walelign-k7j Месяц назад +1

    እግዚአብሔር በኢየሱስ ብቻ ሳይሆን በአማኞችም ይኖራል።እግዚአብሔር በአማኞች አማኞች በእግዚአብሔር ይኖራሉ ልክ ኢየሱስ በአብ አብም በኢየሱስ እንደሚኖረው ማለት ነው።በክርስቶስ ውስጥ የሚናገረው በአማኞችም ይናገራል።ስለዚህ በኢየሱስ መናገሩም ሆነ በክርስቶስ መኖሩ ኢየሱስ አብ ነው እንድንል ካደረገ አማኞችም እግዚአብሔር ናቸው ማለት ነው? አማኞቹም አንዱ በአንዱ ውስጥ ይኖራሉ አንድነት አላቸው ከአንዱ መንፈስ የተነሳ።ናርዲ ወይ እኔም አንተም ተሳስተናል ያለቺው ልክ ነው!😂

    • @KalebGetachew-jo6nz
      @KalebGetachew-jo6nz Месяц назад +3

      1-አብ በሰማይ ይኖራል ግን ሰማይን ያየ አብን አየ ማለት ይቻላል?
      2- አብ በአማኞች ይኖራል ግን አማኙን ያየ አብን አየ ማለት ይቻላል?
      3- አብ በአማኙ ውስጥ በመኖሩ አማኙ " በእኔ የሚያምን በአብ አምኗል" ማለት ይችላል???????

  • @AmanuelAssefa-ie8lv
    @AmanuelAssefa-ie8lv Месяц назад

    ቄስ በረከት ኢየሱስ ይባርክ

  • @BirukKassahun-ql3mr
    @BirukKassahun-ql3mr 13 дней назад

    Beki yeewnet geta eyesus ybarkik ke joba gar yemtaregachewn wyytoch bzu felgalehu eyawezagebugn new gen lbe geta eyesusn tefetari new bye michael new bye mamen ykebdegnal ena memar felgalehu mengedm endalstbki bethitna teykikalehu

  • @LwethuSandiswa-jn4ke
    @LwethuSandiswa-jn4ke Месяц назад +1

    Barkat dakmohal😅😅😊

    • @Fares-zz4pn
      @Fares-zz4pn Месяц назад

      ድካምን ምን አማጣ የምትለው የለም?☹️🤔

  • @hl9677
    @hl9677 Месяц назад

    በረከት ግን ለምን የቤተክርስቲያንን ድምጽ ለምን አትሰማም ?? ከልጅነት ጀምሮ እንደማቅህ የልታይ እና ከኔ በላይ የለም ባሕርይ ሊለቅህ አልቻለም ። በዋራ ጉባኤ በይፋ አቁሙ የተባለውን በድፍረት በመጣስ በራስህ መንፈስ እየተጓዝክ ነው ይህ ሀሳብ ባንድ ወቅት ከቤተክርስቲያን አስወጥቶህ ነበር አትርሳ አሁንም የሚሰማ ጆሮ ካለህ መንፈስ ለቤተክርስቲያን የሚለውን ስማ !!

    • @akililugetahun7558
      @akililugetahun7558 Месяц назад +2

      Ye egizihabiher kal menager ende kifat adirge mekonen kante yirak