Debate የመዳን ጥምቀት በኢየሱስ ስም ወይስ በሌላ? ፓስተር ታሪኩ እና ፓስተር በረከት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии •

  • @mesfinbekele3730
    @mesfinbekele3730 Год назад +18

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።”
    - ሐዋርያት 10፥43

  • @JoshuaGezu-be9yw
    @JoshuaGezu-be9yw Год назад +23

    ጴጥሮስ👉"ሁለተኛ👉የወለደን👈" በማለቱ በዬሀንስ 3:5:-መሰረት መወለድ ማለት ጥምቀት ነው።ስለዚህ ተጠምቋል

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo Год назад +10

    ፀጋውን ያብዛልህ ወ/ም በረከት😍😍😘😘

  • @JerryWoriku-yw1iz
    @JerryWoriku-yw1iz Год назад +8

    ወንድማችን ቄስ በረከት ስላንተ ኢየሱስን አመሰግናለሁ ተባረክ የሱስ ይባርክህ

  • @abrahamberhanu5554
    @abrahamberhanu5554 Год назад +7

    ወንድም በረከት ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ለሚድኑት የእውቀትን ሽታ እየገለጠብህ ስለሆነ ጸጋው ይብዛልህ

  • @tekolashatta
    @tekolashatta Год назад +3

    " በብዙ ሌላ ቃልም መሰከረና። ከዚህ ጠማማ ትውልድ ዳኑ ብሎ መከራቸው።"
    (የሐዋርያት ሥራ 2:40)

  • @ZenashTakele-vs6rp
    @ZenashTakele-vs6rp Год назад

    ወንድምበረከትጌታእየሱስስይባርክሕ

  • @bereketwaza8927
    @bereketwaza8927 Год назад +13

    ፓስተር በረከት የእውነት አምላክ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውንና ክብሩን አብዝቶ አብዝቶ እንደጳውሎስ ለምድር ሁሉ የሚደርስ አቅምና ጉልበት ይሁልህ።

  • @thomasalkie3964
    @thomasalkie3964 Год назад +14

    ከነጴጥሮስ ጋር የተካከለ እውነት ስለተገለጸልን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

    • @abelbekeleBattynew
      @abelbekeleBattynew 5 месяцев назад

      “ከመላእክትስ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም፦ እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል ያለው ከቶ ለማን ነው?”
      - ዕብራውያን 1፥5

  • @HaHe-c4z
    @HaHe-c4z 10 месяцев назад

    ወንድም ቤረከት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @bulishetp2135
    @bulishetp2135 Год назад +5

    ጌታ እየሱስ የባርክህ ወንድም በረከት

  • @FekedeTerefe
    @FekedeTerefe Год назад

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ወ/ም በረከት

  • @AbelMarkos-w8s
    @AbelMarkos-w8s 21 час назад

    ተባረክ ወ/በረከት

  • @TeressaMoti-dq7eu
    @TeressaMoti-dq7eu 11 месяцев назад

    ተመስገን ጌታ ኢየሱስ እውነትህ እና ወንጌልህ ለአለም ሁሉ በልጆችህ በኩል እየተላለፈ ስለሆነ አሁንም ፀጋውንና ብርታቱን አብዛልን አሜን

  • @TadessesetaGututo
    @TadessesetaGututo 11 месяцев назад

    ወንጌል በኢየሱስ ስም ይስፋ ተባረኩ

  • @abrahamberhanu5554
    @abrahamberhanu5554 Год назад +11

    ፓስተር ታሪኩ የኢየሱስ ስም ጥምቀት ከኃጢአት እንደሚያስተሰረይ ማመናቸው ይገርማል እግዚአብሔር እየረዳው ነው ኢየሱስን የገደለም ያልገደልንም ኃጢአታችን እንዲስተሰርይ በኢየሱስ ስም መጠመቅ አለብን ማለት ነው 🙏

  • @SelamRobele-pj7jt
    @SelamRobele-pj7jt 8 месяцев назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ጸጋዉ ይብዛልህ

  • @hanaadinew
    @hanaadinew 11 месяцев назад

    pastore berekete🥰🙏

  • @mesfinbekele3730
    @mesfinbekele3730 Год назад +3

    “ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 1፥23

  • @olinaroba
    @olinaroba Год назад +4

    ዎንድም በረከት ጌታ እየሱስ የ ናቢያት እና የ ሐዋርያት አምላክ እየባረከ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ፀጋውንም ያብዛልክ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹abet እንዴት ደስ ይላል

  • @eyobyhaneslapso4823
    @eyobyhaneslapso4823 Год назад +4

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ፓሰተር በረከት ❤❤

  • @davidasefa2491
    @davidasefa2491 Год назад +8

    ዋው ደስ የሚል ውይይት ነው!!
    ጥምቀት ለመዳን ነው።

    • @saronmekonen
      @saronmekonen Год назад

      Lemedan temket sayihon Medan karsetose new ye hawaryawt yemetbalu sewochi aweko kemsate Geta Eyesus yifewusachihu

    • @davidasefa2491
      @davidasefa2491 Год назад +1

      @@saronmekonen አልሞት በይ ተገደይ አትሁን ቃሉ የሚለውን ብቻ ነው መደመጥያለብህ!!

    • @Fares-zz4pn
      @Fares-zz4pn Год назад +2

      ክርስቶስን አምኜወለሁ ብሌክ ቆጭ ብለክ ከሰመይ መቅረትህ ነው ምክንያቱም ሰው ደግማኛ ከልተወለደ የእግዚአብሔርን መንግስት መግበት ሰይሆን መያትም አይችል የሐ 3:5 " በለው መሠረት ፌዙን ቶወውና ተጠመቅ ልትድን ከፈለክ😓😓🙏🙌​@@saronmekonen

    • @meskeremkaramkaram2216
      @meskeremkaramkaram2216 8 месяцев назад

      😅😅😅😅​@@Fares-zz4pn

  • @alemayehuayatoterefe6193
    @alemayehuayatoterefe6193 Год назад +4

    ወንድሜ በረከት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @DawitfitaDamesa-tm3jm
    @DawitfitaDamesa-tm3jm Год назад +3

    እየሱስ ይባርክህ ፓስተር በረከት

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 7 месяцев назад +1

    እኔ በዘመኔ ፕሮቴስታንት ውስጥም በሐዋርያትም እምነት ውስጥም በመሆን የልጅነት እድሜን አሳልፋለሁ ነገር ግን የቅዱሱን መጽሐፍ ከነ ክብሩ ለሐዋርያት ሰጡት እነሱ ጋ ትክክለኛ ወንጌል አይቻለሁ ።

    • @lopisowolde
      @lopisowolde 27 дней назад

      🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

    • @lopisowolde
      @lopisowolde 27 дней назад

      Haleluy

  • @mesfinbekele3730
    @mesfinbekele3730 Год назад +6

    ሐዋርያት 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴⁴ ጴጥሮስ ይህን ነገር ገና ሲናገር ቃሉን በሰሙት ሁሉ ላይ መንፈስ ቅዱስ ወረደ።
    ⁴⁵ ከጴጥሮስም ጋር የመጡት ሁሉ ከተገረዙት ወገን የሆኑ ምዕመናን በአሕዛብ ላይ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ስለ ፈሰሰ ተገረሙ፤
    ⁴⁶ በልሳኖች ሲናገሩ እግዚአብሔርንም ሲያከብሩ ሰምተዋቸዋልና።
    ⁴⁷ በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ መልሶ፦ እነዚህ እንደ እኛ ደግሞ መንፈስ ቅዱስን የተቀበሉ እንዳይጠመቁ ውኃን ይከለክላቸው ዘንድ የሚችል ማን ነው? አለ።
    ⁴⁸ በኢየሱስ ክርስቶስ ስምም ይጠመቁ ዘንድ አዘዛቸው። ከዚህ በኋላ ጥቂት ቀን እንዲቀመጥ ለመኑት።

  • @yaredgebremskel2091
    @yaredgebremskel2091 Год назад +2

    አኔ እንዚህ ያለ አንደበተ ርቱዕ መሰካሪ የቃል ሙላትና መገለጥ አካቶ የተገለጠ አገልጋይ ነው ወንድሜ በረከት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጉድጓዳቸውን እራሳቸው እየቆፈሩ እንድገቡበት ማዘጋጀት ነው

  • @Netsi-fv2il6ms6u
    @Netsi-fv2il6ms6u Год назад

    ፓስተር በክ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፃጋዉን ያብዛልክ 🙏

  • @beletejorga6358
    @beletejorga6358 Год назад +3

    ሐዋርያት 10፥43-48 በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።”
    በኢየሱስ ክርስቶስ ስምም ይጠመቁ ዘንድ አዘዛቸው። ከዚህ በኋላ ጥቂት ቀን እንዲቀመጥ ለመኑት። ስለዚህ ቆርንሊዮስ አልገደለም!

    • @DagiYada
      @DagiYada 4 месяца назад

      1ኛ ዮሐንስ 2
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²² ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
      ²³ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 Год назад +6

    ወንድም በኪዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘሜንህን በሙሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ የቃሉን መገለጥ በየ ግዘዉ ኢየሱስ ይጨምርልህ ይሸከምህ

  • @TigMat-ku6fz
    @TigMat-ku6fz 11 месяцев назад

    wodim Beki Egizhabiher tsegawun chemiro chemamiro yabizalik❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesemamelketo5959
    @tesemamelketo5959 Год назад +1

    የኢየሱስ ስም ጥምቀትን የሥላሴ አማንያን እጅግ አድርገው መጥላታቸው ይገርማል

  • @hirutwoldetsadik1739
    @hirutwoldetsadik1739 Год назад +1

    ፓስተር በደብ ከሰማህ መዳን ይሆንልሐል የዘላለሙን ህይወት ታገኛለህ አንተና ቤተሰቦችህ ትድናላችው አሰላስል: ያልገባህን :ጠይቅ:ተረጋጋ: የሰማኸውን :ደግመህ አንብበው ደጋግመው ግዜ ስጥ የእግዚያብሔር ቃል ነውና!!!!!!

  • @mesfinbekele3730
    @mesfinbekele3730 Год назад +3

    “ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 1፥3-5

  • @ThomasZ-re4gw
    @ThomasZ-re4gw Год назад +6

    እንዴት ደስ ይላል እንዲህ በትግስት ስትነገሩ ወንድም በራከት ኢየሱስ ጸጋ የብዛሃል❤❤❤❤

  • @tsi9283
    @tsi9283 Год назад +2

    ኤፌ 4÷5 አንድ ጌታ አንድ ሐይማኖት አንድ ጥምቀት፤
    1ኛ ጴጥ ይህም ውሃ ደግሞ ማለት ጥምቀት ምሳሌው ሆኖ አሁን ያድነናል፥ የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም፥ ለእግዚአብሔር የበጎ ሕሊና ልመና ነው እንጂ ይሕም በክርስቶስ እየሱስ ትንሣኤ ነው እንጂ፤
    ወ/ም ቤኪ እየሱሴ ፀጋዉን ደርቦ ደርቦ ይስጥህ ተባረክልን እንወድሃለን!❤❤❤

  • @Dalia-i8y
    @Dalia-i8y Год назад

    Memareyechalale

  • @AmanuelBelachew-ow5rd
    @AmanuelBelachew-ow5rd 6 месяцев назад

    አባታችን እየሱስ አብዝቶ ይባርኮት ፅጋን ይጨምርሎት

  • @ayalnehmesfin5887
    @ayalnehmesfin5887 Год назад +2

    ቤኪ የሱስ ፀጋ ይጨምርልህ ተባረክ።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Год назад

    ወንጌልን ለማስተማር ይሁን ውይይታቹ ክርክር አታድርጉት

  • @badhasogamachu8682
    @badhasogamachu8682 Год назад +1

    ወ ም በረከት ጌታ እያሱስ ጸጋ የብዘልህ

  • @hirutwoldetsadik1739
    @hirutwoldetsadik1739 Год назад +1

    ወ/ም ፀጋው ይብዛልህ ይህ ወንጌል በአለም ሁሉ ይስበካል!!!!

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Год назад

    አሜን አሜን

  • @kalkidanmolla5867
    @kalkidanmolla5867 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወ/ም በረከት

  • @AbaynehiTesfaye
    @AbaynehiTesfaye 10 месяцев назад

    በአራቱም:ወንጌል:ጌታችን:በስሜ:ተጠምቃቹ:ትዳናላቹ:አላለም:በእኔ:እመኑ:ትዳናላቹ:(ሕይወት)ታገኛላቹ

  • @abeljesus3877
    @abeljesus3877 Год назад

    በእውነት ፓስተር በረከት የሚያነሳቸው ሀሳቦች ተጨባጭ የሆኑ ሀሳቦች ናቸው ውይይቱን እንዳደመጥኩት ፓስተር ታሪኩ ለጠየቁት ጥያቄ መልስ በትክክል አለመመለሱን እና ለመሸሽ የሚሞክረውን ነገር ተረድቻለሁ

  • @medi2969
    @medi2969 Год назад

    AMEN AMEN AMEN AMEN TEBAREKII TEBAREKII ❤❤

  • @BelayYifa
    @BelayYifa 5 месяцев назад

    ተባረክ

  • @AsfawAraso
    @AsfawAraso 6 месяцев назад

    Beru be blessed

  • @frew8452
    @frew8452 Год назад +1

    ሃሌ ሉያ.........ኢየሱስ ይባረክ....ወንድም በረከት ኢየሱስ ይባርክህ፡፡

  • @zenebedalacha9977
    @zenebedalacha9977 6 месяцев назад

    ሀዋሪያው ጴጥሮስ በምእራፍ ሀለት ይቅርና ከዛ በኋላም እንኳን ከአይሁድ ውጪ የሆኑ በጥምቀት ብቻ(በኢየሱስ ስም) ይድናሉ ብሎ አያምንም ነበር።ከኋላ ግን ኢየሱስ ክርስቶስ በራእይ ገልጦለት ለአህዛብ የነበረው አመለካከት የተቀየረው

  • @markwoncheso7744
    @markwoncheso7744 Год назад

    God bless you pastor bar

  • @endaleabayneh6255
    @endaleabayneh6255 Год назад

    “በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።”
    - ዮሐንስ 1፥29

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 Год назад +3

    ወንድማችን ቄስ በረከት ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክእ

  • @gadhayilu5841
    @gadhayilu5841 Год назад +1

    አየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባረክህ ወንድም beki

  • @jobtesfagiwergis9664
    @jobtesfagiwergis9664 Год назад +2

    beki tebarek this is the conversation b/n Jesus and nikidemos

  • @fekadueka2680
    @fekadueka2680 6 месяцев назад

    Paster bereketi eyesusi yibarikihi ❤❤❤❤❤❤

  • @Temeteme-n7m
    @Temeteme-n7m 3 месяца назад

    Kes bereket tsegawun yabizawu

  • @dawitsolomon3739
    @dawitsolomon3739 5 месяцев назад

    በረከት በዝረራ ነው ያሸነፈው🎉🎉

  • @weynishetdamene6048
    @weynishetdamene6048 Год назад

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የሐዋራቶችን አግር ሲያጥብ ጴጥርስ ጌታን አንተ ልታጥበኝ አይገባም ሲል እንግዳውስ እድል ፍንታ የለህም ሲለው እጄንም አጠብ ጌ,_ታ ሆይ አለ እነሱ ጌታ አጥምቋቻል

  • @TadeseDesalegn-b6l
    @TadeseDesalegn-b6l Год назад

    ❤ወንድም በረከት ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @TarikuGirmamo
    @TarikuGirmamo 4 месяца назад

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @TizazuApostolic
    @TizazuApostolic 8 месяцев назад

    ተባረክ ቤክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Chinamaneyobgebre-kb4gy
    @Chinamaneyobgebre-kb4gy Год назад +2

    አየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባረክህ ወንድም beki 🙏😊❤️

  • @KirubelEnjosy
    @KirubelEnjosy 3 месяца назад

    ጥቅሶችን የማያውቁ የሲላሴ ፓስተር ታሪኩ ጴጥሮስ ቢጠመቅ ባይጠመቅ ለዚህ ትውልድ ለሰው ልጅ በሙሉ ጥምቀት አያስፈልግም ??ዮሐ 3:5,ማር 16:16, መጽሐፍ የለህም ??

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn Год назад

    እውነትን በፈቅር በኪዬ የሱስ ይበርክህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊

  • @TamuTadese-lk8ex
    @TamuTadese-lk8ex Год назад +1

    በኪ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @HeranoAbraham-ob6lu
    @HeranoAbraham-ob6lu Год назад +1

    ቄስ በረከት ለpaster ታሪኩ የሐዋ.ሥራ 10፥43 መልስ ነዉ! ኢየሱስ እጅግ ይባርክህ!

  • @TarikuGirmamo
    @TarikuGirmamo 4 месяца назад

    Yes ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @phonephones7302
    @phonephones7302 Год назад

    Tebarki wondem bekie ❤❤❤

  • @shambel874
    @shambel874 Год назад +1

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የሀጢያቱን ስርዓት እንድንቀበል ነብያት ሁሉ ይመሰክራሉ ሐዋርያት ሥራ 10-43

    • @tekalgnhailemichael493
      @tekalgnhailemichael493 Год назад

      የኀጢአት ስርየት ያለው በስሙ እንጂ በውሃ እየተነከርክ ብትውል የለም ብሮ ስም ደግሞ አዳኝ ስለሆነ ነው ።

  • @BizuneshAsefa-uq6oo
    @BizuneshAsefa-uq6oo Год назад

    Beki zemenh yibarik

  • @AmaniEsayas
    @AmaniEsayas Год назад

    Beki tsegawun yabizalh bertalin, God bless you

  • @HeranoAbraham-ob6lu
    @HeranoAbraham-ob6lu Год назад

    ቆላስይስ 3፥17 በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት ተብለን ታዘናል።

  • @Sali-h2y
    @Sali-h2y 8 месяцев назад

    ቀስ በረከት እየሱስ ይባርክ

  • @tagetage
    @tagetage Год назад

    ጌታ ኢየሱስ እስከ ፅዮን ይሸክም ወንድማች በክ❤❤❤❤😊😊

  • @HeranoAbraham-ob6lu
    @HeranoAbraham-ob6lu Год назад

    ከመጠመቃችን በፊት መጀመሪያ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ስም ማነው? ብለን ማወቅ ይቀድማል።

  • @solomonmathewos1419
    @solomonmathewos1419 10 месяцев назад

    Eyesus Amlak new Tuta aydellem. Amlakinetun bitikebel noro beman sim indititemek yazezehin taderg neber.

  • @marthaabib7824
    @marthaabib7824 5 месяцев назад

    አቤት እንዴት ወደ እውነትን ወደማወቅ እንደሚደርሱ ???? ፓስተር ቢኬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @መረኘከኘከሸከወሰአጠረከደ

    እየሱስ አብዝቶ ፀጋ ይጫምር በክ

  • @TareIsha
    @TareIsha 4 месяца назад

    ቤክዬ ሰወድህ❤❤❤❤

  • @Dalia-i8y
    @Dalia-i8y Год назад

    Eyes use
    Yebarikehi

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Год назад

    ደሙ በኛና በልጆቻችን ይሁን ብለው አሳልፈው ሰጡት።

  • @TarikuGirmamo
    @TarikuGirmamo 5 месяцев назад

    A .3..5

  • @kasbanafenesh6596
    @kasbanafenesh6596 Год назад

    AMEN TAKE ☝️🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @zemneabohay
    @zemneabohay Год назад

    እየሱስ ብርክ ብርክክ ያርግህ

  • @abrahambekele4196
    @abrahambekele4196 7 месяцев назад

    Metsaf qidus wust eyesus erasu sile ximqet yazezew ale ማቴ 28:19

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Год назад

    20 ጥቅሶች ተገኝተዋል
    የማቴዎስ ወንጌል
    20:22 ኢየሱስ ግን መልሶ፦ የምትለምኑትን አታውቁም። እኔ ልጠጣው ያለውን ጽዋ ልትጠጡ እኔም የምጠመቀውንጥምቀት ልትጠመቁ ትችላላችሁን? አለ። እንችላለን አሉት።
    21:25 የዮሐንስ ጥምቀት ከወዴት ነበረች? ከሰማይን ወይስ ከሰው? አላቸው። እነርሱም እርስ በርሳቸው ሲነጋገሩ፦ ከሰማይ ብንል፦ እንኪያስ ስለ ምን አላመናችሁበትም? ይለናል፤
    የማርቆስ ወንጌል
    1:4 ዮሐንስ በምድረ በዳ እያጠመቀ የንስሐንም ጥምቀት ለኃጢአት ስርየት እየሰበከ መጣ።
    10:38 ኢየሱስ ግን፦ የምትለምኑትን አታውቁም። እኔ የምጠጣውን ጽዋ ልትጠጡ፥ እኔ የምጠመቀውንስ ጥምቀትልትጠመቁ ትችላላችሁን? አላቸው።
    10:39 እነርሱም፦ እንችላለን አሉት። ኢየሱስም፦ እኔ የምጠጣውን ጽዋ ትጠጣላችሁ፥ እኔ የምጠመቀውንምጥምቀት ትጠመቃላችሁ፤
    11:30 የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበረችን ወይስ ከሰው? መልሱልኝ አላቸው።
    የሉቃስ ወንጌል
    3:3-6 በነቢዩ በኢሳይያስ ቃል መጽሐፍ፦ የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ እያለ በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምፅ፤ ዐዘቅቱ ሁሉ ይሙላ ተራራውና ኮረብታውም ሁሉ ዝቅ ይበል፥ ጠማማውም የቀና መንገድ ይሁን፥ ሸካራውም መንገድ ትክክል ይሁን፤ ሥጋም የለበሰ ሁሉ የእግዚአብሔርን ማዳን ይይ ተብሎ እንደ ተጻፈ ለኃጢአት ስርየት የንስሐን ጥምቀትእየሰበከ በዮርዳኖስ ዙሪያ ወዳለችው አገር ሁሉ መጣ።
    7:29 የሰሙትም ሕዝብ ሁሉ ቀራጮች እንኳ ሳይቀሩ በዮሐንስ ጥምቀት ተጠምቀው እግዚአብሔርን አጸደቁ፤
    12:50 ነገር ግን የምጠመቃት ጥምቀትአለችኝ፥ እስክትፈጸምም ድረስ እንዴት እጨነቃለሁ?
    20:4 የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበረችን ወይስ ከሰው? አላቸው።
    የሐዋርያት ሥራ
    1:21-22 ስለዚህ ከዮሐንስ ጥምቀትጀምሮ ከእኛ ዘንድ እስካረገበት ቀን ድረስ፥ ጌታ ኢየሱስ በእኛ መካከል በገባበትና በወጣበት ዘመን ሁሉ ከእኛ ጋር አብረው ከነበሩት ሰዎች፥ ከእነዚህ አንዱ ከእኛ ጋር የትንሣኤው ምስክር ይሆን ዘንድ ይገባል።
    10:37 ዮሐንስ ከሰበከው ጥምቀት በኋላ ከገሊላ ጀምሮ በይሁዳ ሁሉ የሆነውን ነገር እናንተ ታውቃላችሁ።
    13:24 ከመምጣቱ በፊት ዮሐንስ አስቀድሞ ለእስራኤል ሕዝብ ሁሉ የንስሐንጥምቀት ሰብኮ ነበር።
    18:25 እርሱ የጌታን መንገድ የተማረ ነበረ፥ የዮሐንስንም ጥምቀት ብቻ አውቆ በመንፈስ ሲቃጠል ስለ ኢየሱስ ይናገርና በትክክል ያስተምር ነበር።
    19:3 እንኪያ በምን ተጠመቃችሁ? አላቸው። እነርሱም፦ በዮሐንስ ጥምቀትአሉት።
    19:4 ጳውሎስም፦ ዮሐንስስ ከእርሱ በኋላ በሚመጣው በኢየሱስ ክርስቶስ ያምኑ ዘንድ ለሕዝብ እየተናገረ በንስሐ ጥምቀት አጠመቀ አላቸው።
    ወደ ሮሜ ሰዎች
    6:4 እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ፥ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን።
    ወደ ኤፌሶን ሰዎች
    4:5 አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲትጥምቀት፤
    ወደ ቆላስይስ ሰዎች
    2:12 በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተቀብራችሁ፥ በጥምቀት ደግሞ፥ ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር አሠራር በማመናችሁ፥ ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ።
    1ኛ የጴጥሮስ መልእክት
    3:21 ይህም ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቀትምሳሌው ሆኖ አሁን ያድነናል፥ የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም፥ ለእግዚአብሔር የበጎ ሕሊና ልመና ነው እንጂ፥ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ነው፤
    ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses

  • @yosefmekonen-t5i
    @yosefmekonen-t5i Год назад

    Eyasus yebarkehe w/m beki

  • @ImabetTesema
    @ImabetTesema Год назад

    Abet medanachen denk new Egziabeher yimesgen

  • @dereman8532
    @dereman8532 Год назад

    የስህተት ትምህርት መፅሐፍ ቅዱስን ያስክዳል

  • @PetramissionEthi
    @PetramissionEthi 5 месяцев назад

    ለመነጋገር ፈቃደኛ ከሆንክ ቻት ብታደርግልኝ

  • @solomonmathewos1419
    @solomonmathewos1419 10 месяцев назад

    Hello Brother Bereket, now you Said ""All Nation Should be Baptized in the name of Father, in the name of SON and in the name of Holy Spirit"" this is what Jesus ordered you.

    • @kassakawzaMalefia-nk3ox
      @kassakawzaMalefia-nk3ox 6 месяцев назад

      are you take the name of jesu only cast out to demons. But the name jesus is work to every thing.

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Год назад

    ሐዋርያቱ የተጠመቁት ክርስቶስ በሄደ ከጥቂት ቀን በኋላ በመንፈስ ቅዱስ ተጠመቁ።

  • @ephremalemu4148
    @ephremalemu4148 9 месяцев назад

    የቃላት ጨዋታ ምንም አይጠቅምም ለሰዉ ትምህርት ይሆን ዘንድ ተገቢ ጥያቄና ማብራሪያ ብትሰጡ መልካም ነዉ (ለምሳሌ በማቴ 1፡21 ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ :: በዚህ አረፍተ ነገር ዉስጥ (ያድናቸዋል ) የሚል ቃል አለ እንዲሁም በህብራዊያን 7፡25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።በዚህም አረፍተ ነገር ዉስጥ (ሊያድናቸው) የሚል ቃል አለ ጻፊዉ በሁለቱም ጥቅሶች ላይ ያድነናል የሚል አካታች ቃል ስላልተጠቀመ ይህ ማለት ጸፊዉን የክርስቶስ ማዳን አይመለከተዉም ማለት ነዉ?ይህ ጥያቄ ለበረከት ነዉ

  • @Dalia-i8y
    @Dalia-i8y Год назад

    Melese
    Citefamesake
    Ayechaleme

  • @AbelTeshome-qn5oq
    @AbelTeshome-qn5oq Год назад

    ሐዋርያት 2 (አዲሱ መ.ት)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵ በዚህ ጊዜ ከሰማይ በታች ካለው ሕዝብ ሁሉ የመጡና እግዚአብሔርን የሚፈሩ አይሁድ በኢየሩሳሌም ነበሩ።
    ⁶ ይህን ድምፅ ሲሰሙ፣ ብዙ ሕዝብ በአንድነት ተሰበሰቡ፤ እያንዳንዱም ሰው፣ ሰዎቹ በገዛ ቋንቋው ሲናገሩ በመስማቱ ግራ ተጋባ፤

    ⁸ ታዲያ፣ እያንዳንዳችን በተወለድን በት፣ በራሳችን ቋንቋ ሲናገሩ የምንሰማቸው እንዴት ቢሆን ነው?
    ⁹ እኛ የጳርቴና፣ የሜድ፣ የኢላሜጤም ሰዎች፣ በመስጴጦምያ፣ በይሁዳ፣ በቀጶዶቅያ፣ በጳንጦስ፣ በእስያ፣
    ¹⁰ በፍርግያ፣ በጵንፍልያ፣ በግብፅ፣ በቀሬና አጠገብ ባሉት በሊቢያ አውራጃዎች የምንኖር፣ ከሮም የመጣን
    ¹¹ አይሁድና ወደ ይሁዲነት የገባን፣ የቀርጤስና የዐረብ ሰዎች ስንሆን፣ ሰዎቹ የእግዚአብሔርን ታላቅ ሥራ በየቋንቋችን ሲናገሩ እንሰማቸዋለን!”
    ከአይሁድ ሌላ ሌሎች ህዝቦች መኖራቸውን ስማቸውን እየጠቀሰ እንዴት ይዋሻሻል even የገዛ ቋንቋችን እንዴት እንሰማለን ለምን አሉ ከዕብራይስጥ ውጪ ሌሎችን ስላወሩ አደል በረከት ፓስተር እንዴት በተወለድኩበት ቋንቋ እንዴት አናገርከኝ ብሎ ሊገረም አይችልም ምክንያቱም ሁለቱም የአንድ ሀገር ሰው ስለሆኑ አንድ ቻይናዊ በእኛ ቋንቋ ቢያወራ ግን መገረማችን አይቀሬ ነው

  • @adwamojo4992
    @adwamojo4992 Год назад

    ማቴ 28:19_20 ለምን እንዲነሳ አልተፈለገም? ጌተችን የተናገረው አይደለምን ?ለምንድነው የማትታዘዙት ባላየ የምታልፉት?

    • @BelekoNegesa
      @BelekoNegesa 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @sisaytamene4582
    @sisaytamene4582 Год назад

    Amen!

  • @AbaynehiTesfaye
    @AbaynehiTesfaye 10 месяцев назад

    ሰው:በጥምቀት:ልደት:(መዳን)ይገኛል:ማለት:የአዲስ:ኪዳን:መንፈስ:አልገባውም።