አንድ መለኮት በሦስት አካላት ተገልጧል? Doctrinal Debate |ፓስተር በረከት Vs ፓስተር ዳንኤል|
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- #Doctrinal_debate #የዶክትሪን_ውይይት #አንድ_መለኮት_በሦስት_አካላት_ተገልጧል?
#Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International_Fellowship
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus
Follow me on:
www.tiktok.com...
On Facebook page:
www.facebook.c...
Telegram:
t.me/Letthewor...
ከታናሸነትህ ጀምሮ በቃሉ ያሳደገህ ወደረኞችን የምትቃወምበት ዕውቀት የባረከህ ጌታ የሱስ አንድ አምላክ ይባርክህ
ቤክ ጌታ እየሱስ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልክ።
ጌታ የሱስ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ ቤክ
በጣም በምገርም አገላለጥ እያስተማርከን ነው
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ፀጋውን በእጥፉ ያብዛልክ ቄሰ ቤኪዬ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤
beki geta eyesus ybarkh you spoke well on context context and context only . This is the work and the result of the heavenly blood of jesus on his childrens .
.,አንድ. አምላክ ብቻ ነው ☝️☝️
ሐዋርያት ሐዋርያት አንደኛ በጥሞና እየሰማዋችሁ ነው አመሰግናለሁ በረከት የኢየሱስ ልጅ
our Almighty God Jesus Bless you pastor Beki🙏
Wow Dani you are critical.But you are beyond the scope of his knowledge because he is going to confuse when you refere about Greek language.
Dani banat irsi baraasaachoowu attaaxaallaa mikinaatum doctoriinachowu tasartoo aalallaqam.
Be blessed Dani!!!!
እግ/ር በሁሉም ነገር አንድ ነው በማንነቱ፡ በመለኮቱ፡ በሁሉም ነገሩ አንድ ነው! ኢሳ 44፡24 እኔ ብቻዬ ስለሚል፡፡ ዮሐ 14፡6-9፡፡
ስላሴ ሦስት አከል መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አልተጠቀሰም ሐዋርያ ጰውልስ ለገላትያ ስፅፍ ነገር ግን እኛ ብነሆን ወይም ከሰማይ መልአክ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፣ የእግዚአብሔርም ፍቅር፣ የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን። (፩ኛ ቆሮ. 13፥14 ይመልከቱ)።
The grace of the Lord Jesus Christ, and the love of God, and the communion of the Holy Ghost, be with you all. Amen.(sᴇᴇ ɪ ᴄᴏʀ. 13:14)
እዚህ ላይ አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ አልተጠቀሰምን? መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ!!
ኢየሱስ ይባርክህ ወ/ቤኪ 🥰🥰
የስላሴ አማኞችም እውነቱ ይግለጥላችሁ
ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አድን አምላክ አብ አለን ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።
እ/ር ይባርክህ ወንድም(Pastor ) በረከት ማቲዎስ።
አቶ ዳንኤል መጀመሪያ ለመስማት ሞክር መስማት ሳትችል መልስ አትስጥ ሰለወንጌል እንጂ ስለራስህ ክብር አትናገር ሰለ ተሸነፍክ ማንዋል ማንዋል አትበል አንተ ሦስት ነው ብለህ ስላመክ መፅሐፉ ያላለውን አትበል እነሱ ከቃሉ መልስ እየሰጡህ ነው አንተም ከቃሉ መልስ ስጥ እግዚአብሔር አእምሮህን ይክፈት ከአድማጭ አስተያየት
አቶ ዳንኤል እምነት ከመስማት ነው መስማት በእግዚአብሔር ቃል ነው አንድ ነው እሱ ብቻ ነው ለማለት ለምን ከበደህ ሴጣን እንኳን በልጦህ አንድ ብቻ ነው የሚለው አእምሮህን ሰብሰብ አርግና ከበጉ ነኝ ወይስ ከዲያቢሎስ ብለህ እራስህን መርምር እንጂ የማርቲን ሉተርን ትምህር ይዘህ ሙጭጭ አትበል ይልቁንስ ንቃና ወደ ፖስተር በረከት ሐይማኖት ና ጌታ ኢየሱስ ወንጌሉን ያብራለህ ከአዳማጭ የተሰጠ አስተያየት
ዳኒዬ መጽሐፍ ቅዱስ አንድ አካል ይላል ኤፌ:4:4አይጋጭም ይሆን!!?
በረከት እንደ ህጻን ልጅ ያደርገዋል
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱሰ አንድ ነው
ቤኪ ጌታ ኢያሱስ ፀገውን ያብዛልህ
አሜን ሁሌም ልክ ናት የሐዋርያት ቤቴክርስተን መፃፊ ቅደስ ለይ ትክክሌና የእግዚአብሔር ቃል ነዉ ምመሳክሮ 😢ወንድሜ አትሳስት 😢
መዝሙር 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ?
² የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በእግዚአብሔርና በመሢሑ ላይ እንዲህ ሲሉ ተማከሩ።
³ ማሰርያቸውን እንበጥስ፥ ገመዳቸውንም ከእኛ እንጣል።
⁴ በሰማይ የሚኖር እርሱ ይሥቃል፥ ጌታም ይሣለቅባቸዋል።
⁵ በዚያን ጊዜ በቍጣው ይናገራቸዋል፥ በመዓቱም ያውካቸዋል።
⁶ እኔ ግን ንጉሤን ሾምሁ በተቀደሰው ተራራዬ በጽዮን ላይ።
⁷ ትእዛዙን እናገራለሁ፤ እግዚአብሔር አለኝ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወለድሁህ።
⁸ ለምነኝ፥ አሕዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ ለግዛትህ እሰጥሃለሁ።
1ኛ ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
²³ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
ዩሀ 1፥1.14 ቃልም እግዚአብሔር ነበር ቃልም ስጋ ሆነ ይላል ስለዚህ ያው የብሉይ ኪዳኑ አብ ወይም ቃል የነበረው እግዚአብሔር በአዲስ ኪዳን ስጋ ሆነ እንጂ 2 ሆኖ አይደለም //ስጋ ተፈጠረ ሳይሆን "ቃል ስጋ ሆነ" ነው የሚለው ስለዚህ ክርስቶስ ፈጣሪ ስለሆነ (ቃል አለምን ፈጠረ ) ያ ቃል ደግሞ ስጋ ሆነ እንጂ ስጋን አልፈጠረም ስለዚስ ኢየሱስ ራሱ እግዚአብሔር ነው እውነቱ ሐዋርያት የሚያስተምሩት ይመስለኛል እንደ መፅሐፍ ቅዱስ እውነታ
ትክክለኛአገላለፅ
ትክክል ነሽ ግን እግዚአብሔር ሳይሆን ሥጋ የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ወይም ከእግዚአብሔር የሚወጣ ቃል ነው ሥጋ የሆነው። ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ሲል ያ ከእግዚአብሔር የሚወጣው ቃል እግዚአብሔርን ስለሚገልጸው ነው ቃልም እግዚአብሔር ነበረ የሚለው መጽሐፍ ቅዱሱ።
ተሳስተሀል
ወይ ዳኒ እግዚአብሔር የልብህን ቅንነት አይቶ ይድረስልህ ።
ቄስ ቤኪ ብቻዉን ንጉሣችንና ጌታችን የሚሆን[ይሁ ቁ.4]ይባርክህ ዘመንህም ዘርህም በኢየሱስ ስም የተባረኬ ይሁን::
ይህ የእግዚአብሔር የአንድናት ምስጥር በጣም ጥልቅ ነው ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ የስራዳችሁ
ፓቴር ዳንኤል አንተህ አንድ ሆና ሰሌ እንዴት ሦስት አከል ልትሆን ትችላሌ
ሁለቱምጋ ትልቅ ስህተት ነው ያለው። ከአንዱ በቀር ሌላ አምላክ የለም። አንዱ አምላክም የኢየሱስ አባት እና አምላክ ነው። ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም።
አሜን አሜን በክየ ተባረክ!!!!!!!
ኢትዮጵያን ኖች እንደዚህ ለእግዚአብሔር ቃል አለመሰማማት ትንሽ አይከብድም አወካችሁን።
❤❤❤😊😊😊🥺 Amen
በስጋ ከተገለገው አንዱ አምላክ በስተቀር ሌላው ከሰው ልብ የመነጨ ተረት ነው። የመጀሪያዋ ቤተክርስቲያን የስላሴ ትምህርትን አላስተማረችም።
ሚል 2:10 ለሁላችን አንድ አባት ያለን አንድ አምላክስ የፈጠረን አይደለምን!!!
መጽሀፍ ቅዱስ ሲያወራ በፍጹም ብልግና የሚያወራ ሰው አቶ በረከት የተባለ ሰው አየሁ ! ነውረኛ ከማሽሟጠጥና በማጣጣል በዘለለ የሚናገረው ነገር የለውም ። በጣም የሚገርመው ወልድ የሚል ቃል በመጽሀፍ ቅዱስ የለም ብሎ የሚል ክርክርን ምህረተአብ ከሚባል ወጣት ጋር ሲከራከር ተናግሯል ዛሬ ደግሞ ወልድ የሚለው ቃል የሱን ሀሳብ የሚደግፍ ሲመስለው ሊጠቀምበት መዞ ይጠቅሳል!!
Beki ante eko ke eyesus betach yenesu medihanit neh👍☝🙆🙆👏👏👏
Interesting form of free talking. I like it.
Jesus is ever lasting father.
ተባረክ በብዙ ጸጋ ፖ /በረከት
Really two different individuals for GOSPEL of JESUS.
ሶስት አምላክ የለም አምላከችን አንድ ነው ከእርሱ ሌላ የለም ሰላሴ ና ሰይጣን አንድ ናቸው
3 አምለክ ማን አለ?
@@staypostive6611ታዲያ ስላሴ ማለት ምን ማለት ነው?
ሁላችሁም እግዚአብሔርን ለመተንተን በዚህ ልክ እስክትሰዳደቡ አትሂዱ፤ ነገር ግን ከሐጢአት በራቀ ህይወት ኑሩና እዛ ስትሄዱ ታዩታላችሁ። ከአለማዊነት ራቁ ተቀደሱ ያኔ እግዚአብሔርን ታገኙታላችሁ።
God bless you paster barkati ❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉💞💞💞💕💕💕💕💯🤲🤲🤲🙇♀️🙇♀️🙇♀️
ተኪል❤❤❤❤
ወንድሜ ዘፍ 1:26 ከመጥቀስ ዘፍ 1;1 እግዚአብሔር ሰማይንናምድርን ፈጠረ ይለል
ስብከትን ለሐዋርያት ወንጌል ውበት የሚኖረው በሐዋርያት አማኝ መነገር ነው
☝️አሜን
Mesria bet ylegnal ende kikkkkk beki geta ybarkik
የዮሐንስ ወንጌል 17
11፤ ከዚህም በኋላ በዓለም አይደለሁም፥ እነርሱም በዓለም ናቸው፥ እኔም ወደ አንተ እመጣለሁ። ቅዱስ አባት ሆይ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው።
kess beki eyesus yibarik
❤❤❤❤❤
Eyesus abzito abzto yebarkh pastor bereket yezemenu pawlos nh ewnt tebarkln
ፖስተር በረከት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የእውነትን ወንጌል ስትናገር ትክክለኛ የእግዚአብሔር መንፈስ እንዳለብህ በትምህርትህ ያስታውቃል አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ደስ ይላል ስለ ኢየሱስ አንድነት ሲነገር ደስ ይላል ለአቶ ዳንኤል እስቲ ንገሩት በዮሐ 12፥44 ያለውን ጥቅስ ምን ይመልሳል ከበቂም በላይ ነው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ከፍ ይበል ፖስተር በረከት አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ እውነተኛይቱ ቤ/ክርስቲያን የሐዋርያትና የነቢያት ናት እንጂ በ 325 ዓመተ ምህረት የተመሠረተ የነማርቲ ሉተር አይደለች ወይም
Luther 1517
😂😂 325 የተጀመረው በ ማርቲን ሉተር አይደለም😅😅
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉tabarake.bekeye❤❤❤
የልቤን የሚናገራልኝ ዛሬ ተገኘ። thank you God.
ye onliyoch emnet ye aymero emnet new be hisab yetegegne egna gin be megelet getan enamelkalen
Nailed
❤
Geta yesusi abisto abisto yibarekachu tebareku❤❤❤❤
ለወንጌላዊያን. ት ኢ 43:24
እግዚአብሔር አንድ ነው እሩስም አብ ነው
ኢየሱስ የአንድ አምላክ ልጅ ነው 1ጢም 2:5
God bless you Beki
Bless you 🙏
Amen we follow Gods word forget others. God’s word is greater than any other word.
Tebsrk
Geta eysus yibarkih w beki
❤❤❤❤❤😊😊😊
My question is if all the prophets in the Old Testament understood God in his oneness or in trinity?? Like mosses Abraham, and all the other prophets? Why would you even bother to explain something you don’t even believe in or understand?? I think it an insult to put a price on God identity and say God is three person in one divine, you better repent and turn away from your false teachings. God bless you brother BK. God is with you keep going, I feel the Holy Spirit working through you.
አንድ እግዚአብሔር ኣለና በእግዚአብ ሔርና በሰው መካከል አንድ አለ እርሱም ሰዉ የሆነው ኢ የሱስ ነው ። አንዱ እግዚአብሔር መንፈስ የሆነው መለኮት የሆነው ሰውን ከአዳም እርግማን ለማዳን የገባውን ቃል ኪዳን ለመፈጸም በዘመኑ መጨረሻ በስጋ ተገለጠ ያ የአስራኤል አምላክ . የሆነው ኢየሱስ ሆነ :: አንተ ማነህ ሲሉት ኢየሱስ ለሁሉም መልስ የሆነውን ከመጀመሪያ ለእናንተ የተናገርኩ ነኝ አለ !! ስለዚህ ሰው ሁሉ ፈጣሪውን አምላኩን አውቆ ልቡ እንዲያርፍ እንጂ እንደወዛገብ እግዚአብሔር አይፈልግም ስለዚህ ወደ አንድ አምላክ ኢየሱስ ተመለ ሱና በሕይወት ኑሩ ያድን ዘንድ ወደ ማይችል አምላክ የሚፀልዩ እውቀት የላቸውም ይላል ቃሉ ::
Pastor bereket, sewn bemelkachen ende misaleyachin enifter yemilewn ye bizu kutir ye Egziabher megelecha bilo Daniel yeteyekehn tiyake almeleskm.
እዛው ምዕራፍ ላይ ወደ ታች ወሬድ ብሌክ አንብቤው'' ፌጠረ'' ይላል።
መልከ ጸዲቅ ማን ነው? እንደዚያ ከሆነ እኮ በአካል አራት በመንፈስ አንድ እግዚያብሔር ነው የሚኖረው፡፡ አሁን እንደዚህ ዓይነቱ ክርክር ለነፍሳችን መዳን ያለው ጠቀሜታ ምንድን ነው?
BEEKI GETA EYESUS EJIG YIBARKIH!!!!! BE WUSTE YALEWUM TSEGA ANESASTEHEWAL. YESUS EJIIG EJIIG EJIIG YIBARKIH!!!!!!
እንደ እኛ ማለት ምን ማለት ነው? የት ሆነው
Pastor Bereket, sewn bemelkachen ende misaleyachen enifter yemilewn ye Egziabher plural kal Daniel siteyikeh almeleskm zelelkew. Degmom ashenefku lemale andit alasfelagi neger lemisale 'menetsir' yemil yizeh tidegagimaleh. Bizu lemawek felgen lemetan sewoch minchik yemitilut neger mesmerun yesate new ayastemirm.
እግዚአብሔር እኩል በሆኑ 3 አካላት የለም፡፡ ዘዳግም 6 ቁ .4 ስለ 3 አካላት የሚነግረን ነግር የለም፡፡
ፓስተር ቤኪ ኢየሱስ ክርስቶስ አብ ነዉ ትላለህ ወደማን ፀለዬ ስትባል ሰዉነቱ ወደዉስጡ ትላለህ
እኛም ደግሞ
ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክም ሰዉም ከሆነ
አያዉቅም ሲባል ሰባዊ ባህሪዉን በተመለከተ ነዉ ምክንያቱም በሰባዊ ባህሪዉ ሁሉን ሊያዉቅ አይችልም አለቀ።
ኢየሱሱስ ክርስቶስ በመለኮቱ ሁሉን አዋቂ ነዉ
“ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፥ ወልድንም ማን እንደ ሆነ ከአብ በቀር የሚያውቅ የለም፥ አብንም ማን እንደ ሆነ ከወልድ በቀር ወልድም ሊገልጥለት ከሚፈቅድ በቀር የሚያውቅ የለም አለ።”
- ሉቃስ 10፥22
ስለ ዘዳግም 6 ቁ 4 ተረዳ፡፡ አንድ መለኮት የሚል ብቻ መቀበል፡፡
ዳኒ እግዚአብሔርን በግድ ሶስት ነው ብላችሁ በለመደ አፋችሁ ሌላ ማኗል የላችሁም ብለክ ክርክር ጀመርክ አይደል?
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዳኒ ማዳመጥ ጠቃሚ ነው ልመድ
ት ኢሳ. 43:8-13
የሚያቅ የለም አያቅም ማለት አይደለም ምክንያቱም ዘፍ3_9 ወዴት ነሀ ያለው ስለማያቅ ነው 2ኛ ዘፍ 11_5አና7 ለማየት ወረደ ""so
እናንተ የስላሴ አማኞች ጌታየሱሱ እውነትን ይግለፅላችሁ
ዳኒሻ ተባረክ
ወይ የድርጅት አማኞች ተጋርዶባቼዋል።
ሲጀመር "አንድ" የሚለው ቃል በራሱ ያለ አውዱ ነው የተተረጎመው ! "አንድ" ማለት ነጠላ (single) ማለት አይደለም! አንድ የሚለው ሃሳብ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆነ ነገርን የሚገልፅ ነው ! አንድ አምላክ ሲል በመለኮታው ማንነቱ አንድነት (አንድ አይነትነትን) ነው የሚያሳየው !
ወደ ሮሜ 15
5-6፤ በአንድ ልብ ሆናችሁ በአንድ አፍ እግዚአብሔርን፥ እርሱም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት፥ ታከብሩ ዘንድ፥ የትዕግሥትና የመጽናናት አምላክ እንደ ክርስቶስ ኢየሱስ ፈቃድ እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ መሆንን ይስጣችሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 17
20-21፤ ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ።
22-23፤ እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።
የዮሐንስ ወንጌል 16
3፤ ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንና እኔን ስላላወቁ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 14
1፤ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።
መጽሐፈ ምሳሌ 30
4፤ ወደ ሰማይ የወጣ የወረደስ ማን ነው?
ነፋስንስ በእጁ የጨበጠ ማን ነው?
ውኃንስ በልብሱ የቋጠረ ማን ነው?
የምድርን ዳርቻ ሁሉ ያጸና ማን ነው?
ይህን ታውቅ እንደ ሆንህ፥ ስሙ ማን፡ የልጁስ ስም፡ ማን ነው?
Grammar miyawek aymeslenem bereket mibalew islamoch yeshalalu ke enante only. Jesus kerstos Amlak mehonun bayasekut enkan ke lay endemeta yasskalu enezih gen ande milew yezew rasachew confusion west yegebalu.
☝️አንድ አምልክ ብቻ ስሙም አየሱስ ናው አልፍ ና ኦሜጋ ፊትና ሆሎ ና
ስላሴ ማለት እራሱ ሰማቸው የሴጣን ስም ነው
ሴይጣን ስላሴ የተባለበትን አሳይ እስኪ
ሰውዬ መቃወም እንጂ ምንም እውቀት የለውም እንዴ አይ ስላሴ
Beki minim mamalas alichalam mamari alabik
Bedefana atimokir badenib abirara atawozagib
Exactly, your starting point should be from the Bible not from other book authors or such people, they could be well used by the devil to deceive believers.
ይዋጣላችሁ Protestants
Silase amagnoch akalun sostno inj andun inaminalew tilalachu lak ahun giltsgnnt sost amulakino mitamelkut🥱🥱🤭🤭🥱🥱🥱🤗🤗
ዳኒ ዶዙ በዛበትእኮ ለምን አበዛህበት ?አታዝንለትም?
Paster beki eg/er yihbarkhi
3. Selswochi. tawoit be Eyesues semi! Egezabher. yebrealxhu ye Hwaryet. temhert. Ewenet Nate. 3. Selswochi. Big. Weshiet. Ewenet. Atfresem.! ye 3 selswochi. Amag. teneshi. Atfresem. Weshiet mochi. Machu
yesilasewu amangi bizu atilifa Yselase t/t meche endetejemere kaweki melsu eziyahu ganwu, bizu gize kalu betikikil wudewusit kemewuside yilik tilachana teketsela sim mawutati yiktayibachewal enji, tint beOriti zemen andi egiziabiher kale, ahun sosit endet yihonal,kuchi bileh eko bemasitawal kasebikehu tikisi rasu ayifeligim.betechemarim egiziabiher menfesi newu yemisegidulem bewuneta bemenfesi lisegidulet yasifeligachewal yilal,besamayi ale sitil bemidirm ale,akal gin andi new,zufanim andi nwu,bebizu kutir siletegeletse bicha bizu akalat endalu bewustih atisal,andu egiziabiher besiga tegeletse,simu beadis kidan Yesus kirsitosi nwu,yih sim degmo yebekel sim nwu,yekal/yeweld bicha sim ayidelem.Asitewul ante akalih bichawun andi sim, nebsi degmo bichawun lela semi linorewu yichilalin?
1 new ke ersum beker lela yelem
ዳንኤል ባለመንጽሩ ።
አይ ሐዋርያት! ጥረ ናችሁ!
ተሰቅሎ ያዳነኝ?
አብ ነው
ወልድ ነወ
መንፈስ ቅዱስ ነው
mentsri.yebeti.kuxri😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ዳንኤል መርዝ ጠጥቶ ነው የመጣውንዴ? ልጁ ምን ሆኖ ነው?
መርዝ የጠጣ ሰው እንዴት ይሆናል?
ፓስተር ቤኪ ተረጋጋ
ክርስቶስ ኢየሱስ አምላክ ከሆነ አምላክ ያልነበረበት ጊዜ የለም ክርስቶስ መለኮት ነዉ
ደሞ ክርስቶስ ሚባል ስጋ የለም ክርስቶስ በስጋ የመጣ ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነዉ ሮሜ9÷5
ተክሌ የፃፈዉን አትቀበለዉም ማለት ነዉ???
እርስ በርሱ የሚጣረስ ትምህርት😂
ሲቀጥል ፍልጵ2÷6 የሚያወራዉ ከተወለደ በኋላ አይደለም ሰዉ ሆኖ ወደምድር ከመምጣቱ በፍት እና ሰዉ ሆኖ ወደምድር ሲመጣ ከአብ ጋር ያለዉን ክብሩን ተቀማዉ ብሎ ሳያስብ እንደመጣ ነዉ የሚያወራዉ ወይም ራሱን ለእግዚአብሔር እንዴት እንዳስገዛ የሚያወራ ነዉ
እኛ ከእርሱ ትህትናን መማር እንዳለብን ለመናገር ነዉ ምክንያቱም በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ሃሳብ በእናንተ ዘንድ ይኑር
ይላል።