- Видео 463
- Просмотров 1 730 631
ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out
Великобритания
Добавлен 23 окт 2012
“ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።”(ሐዋርያት 2፥38)
በዚህ ቻናል በTikTok ከሌላ እምነት ተከታዮች ጋር የተደረጉ የዶክትሪን ውይይቶችን እናስተላልፋለን።
In this channel, we broadcast doctrinal discussions with followers of other religions on TikTok.
በዚህ ቻናል በTikTok ከሌላ እምነት ተከታዮች ጋር የተደረጉ የዶክትሪን ውይይቶችን እናስተላልፋለን።
In this channel, we broadcast doctrinal discussions with followers of other religions on TikTok.
በገበያ የሚቀመጡ ልጆች ትውልድ |ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #duet #habesha
ማቴዎስ 11፥16-19
¹⁶ ነገር ግን ይህን ትውልድ በምን እመስለዋለሁ? በገበያ የሚቀመጡትን ልጆች ይመስላሉ፥ እነርሱም ባልንጀሮቻቸውን እየጠሩ።
¹⁷ እንቢልታ ነፋንላችሁ ዘፈንም አልዘፈናችሁም ሙሾ አወጣንላችሁ ዋይ ዋይም አላላችሁም ይሉአቸዋል።
¹⁸ ዮሐንስ ሳይበላና ሳይጠጣ መጣ፥ እነርሱም፦ ጋኔን አለበት አሉት።
¹⁹ የሰው ልጅ እየበላና እየጠጣ መጣ፥ እነርሱም፦ እነሆ፥ በላተኛና የወይን ጠጅ ጠጭ፥ የቀራጮችና የኃጢአተኞች ወዳጅ ይሉታል። ጥበብም በልጆችዋ ጸደቀች።
¹⁶ ነገር ግን ይህን ትውልድ በምን እመስለዋለሁ? በገበያ የሚቀመጡትን ልጆች ይመስላሉ፥ እነርሱም ባልንጀሮቻቸውን እየጠሩ።
¹⁷ እንቢልታ ነፋንላችሁ ዘፈንም አልዘፈናችሁም ሙሾ አወጣንላችሁ ዋይ ዋይም አላላችሁም ይሉአቸዋል።
¹⁸ ዮሐንስ ሳይበላና ሳይጠጣ መጣ፥ እነርሱም፦ ጋኔን አለበት አሉት።
¹⁹ የሰው ልጅ እየበላና እየጠጣ መጣ፥ እነርሱም፦ እነሆ፥ በላተኛና የወይን ጠጅ ጠጭ፥ የቀራጮችና የኃጢአተኞች ወዳጅ ይሉታል። ጥበብም በልጆችዋ ጸደቀች።
Просмотров: 727
Видео
የሚሰማ ጆሮ ያለው |ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #apostolicmezmur #duet
Просмотров 63416 часов назад
“የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።” ማቴዎስ 11፥15
የመንግስት ወንጌል|ፓስተር በረከት ማቴዎስ| #apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #habesha #duet
Просмотров 79921 час назад
ማቴዎስ 10፥7-14 ⁷ ሄዳችሁም፦ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለች ብላችሁ ስበኩ። ⁸ ድውዮችን ፈውሱ፤ ሙታንን አስነሡ፤ ለምጻሞችን አንጹ፤ አጋንንትን አውጡ፤ በከንቱ ተቀበላችሁ፥ በከንቱ ስጡ። ⁹ ወርቅ ወይም ብር ወይም ናስ በመቀነታችሁ፥ ¹⁰ ወይም ለመንገድ ከረጢት ወይም ሁለት እጀ ጠባብ ወይም ጫማ ወይም በትር አታግኙ፤ ለሠራተኛ ምግቡ ይገባዋልና። ¹¹ በምትገቡባትም በማናቸይቱም ከተማ ወይም መንደር፥ በዚያ የሚገባው ማን እንደ ሆነ በጥንቃቄ መርምሩ፤ እስክትወጡም ድረስ በዚያ ተቀመጡ። ¹² ወደ ቤትም ስትገቡ ሰላምታ ስጡ፤ ¹³ ቤቱም የሚገባው ቢሆን ሰላማችሁ ይድረስለት፤ ባይገባው ግን ሰላማችሁ ይመለስላችሁ። ¹⁴ ከማይቀበላች...
የቀደሙ ሐዋርያትና ህይወታቸው |ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #habesha #duet
Просмотров 1,2 тыс.День назад
ማቴዎስ 10፥2-4 "የአሥራ ሁለቱም ሐዋርያት ስም ይህ ነው፤ መጀመሪያው ጴጥሮስ የተባለው ስምዖን ወንድሙ እንድርያስም፥ የዘብዴዎስ ልጅ ያዕቆብም ወንድሙ ዮሐንስም፥ ፊልጶስም በርተሎሜዎስም፥ ቶማስም ቀራጩ ማቴዎስም፥ የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብም ታዴዎስም የተባለው ልብድዮስ፥ ቀነናዊውም ስምዖን ደግሞም አሳልፎ የሰጠው የአስቆሮቱ ይሁዳ።"
ደቀመዛሙርት ማን ነው?|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #duet
Просмотров 865День назад
ማቴዎስ 10፥1-4 ¹ አሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርቱን ወደ እርሱ ጠርቶ፥ እንዲያወጡአቸው በርኩሳን መናፍስት ላይ ደዌንና ሕማምንም ሁሉ እንዲፈውሱ ሥልጣን ሰጣቸው። ² የአሥራ ሁለቱም ሐዋርያት ስም ይህ ነው፤ መጀመሪያው ጴጥሮስ የተባለው ስምዖን ወንድሙ እንድርያስም፥ የዘብዴዎስ ልጅ ያዕቆብም ወንድሙ ዮሐንስም፥ ³ ፊልጶስም በርተሎሜዎስም፥ ቶማስም ቀራጩ ማቴዎስም፥ የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብም ታዴዎስም የተባለው ልብድዮስ፥ ⁴ ቀነናዊውም ስምዖን ደግሞም አሳልፎ የሰጠው የአስቆሮቱ ይሁዳ።"
የነፍሳት ፍሬ |ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #duet
Просмотров 79614 дней назад
ኢሳይያስ 27፥6 “በሚመጣው ዘመን ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፥ እስራኤልም ያብባል ይጨበጭብማል፤ በፍሬያቸውም የዓለሙን ፊት ይሞላሉ።”
የቅድስና ፍሬ ካላፈራን እንጠፋለን |ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #part |
Просмотров 1,5 тыс.14 дней назад
ማቴዎስ 12፥33 “ዛፍ ከፍሬዋ ትታወቃለችና ዛፍዋን መልካም፥ ፍሬዋንም መልካም አድርጉ፥ ወይም ዛፍዋን ክፉ ፍሬዋንም ክፉ አድርጉ።”
መስማትና ማስተዋል|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #apostolicmezmur #part
Просмотров 1 тыс.14 дней назад
ማቴዎስ 15፥10-11 "ሕዝቡንም ጠርቶ፦ ስሙ አስተውሉም፤ ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፍ የሚገባ አይደለም፥ ከአፍ የሚወጣው ግን ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው አላቸው።"
የሰው ሥርዓት የሆነ ትምህርት |ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #part #duet
Просмотров 1,1 тыс.21 день назад
ማቴዎስ 15፥7-9 " እናንተ ግብዞች፥ ኢሳይያስ ስለ እናንተ፦ ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፥ ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤ የሰውም ሥርዓት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል ብሎ በእውነት ትንቢት ተናገረ።"
ሐሰተኛ የሐይማኖት አባቶችን አንቀበልም|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #part
Просмотров 1,1 тыс.21 день назад
ማቴዎስ 15፥1-3 "በዚያን ጊዜ ጻፎችና ፈሪሳውያን ከኢየሩሳሌም ወደ ኢየሱስ ቀረቡና። ደቀ መዛሙርትህ ስለ ምን የሽማግሎችን ወግ ይተላለፋሉ? እንጀራ ሲበሉ እጃቸውን አይታጠቡምና፡ አሉት። እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው፡- እናንተስ ስለ ወጋችሁ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ስለ ምን ትተላለፋላችሁ?"
ላለው ይሰጠዋልና ይበዛለትማል|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #duet
Просмотров 93721 день назад
ማቴዎስ 13፥10-12 ¹⁰ ደቀ መዛሙርቱም ቀርበው፦ ስለ ምን በምሳሌ ትነግራቸዋለህ? አሉት። ¹¹ እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ለእናንተ የመንግሥተ ሰማያትን ምሥጢር ማወቅ ተሰጥቶአችኋል፥ ለእነርሱ ግን አልተሰጣቸውም። ¹² ላለው ይሰጠዋልና ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል።
ኢየሱስ ለምን ከቤት ወጣ?|ፓስተር በረከት ማቴዎስ| #apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #duet
Просмотров 83721 день назад
ማቴዎስ 13፥1-8 ¹ በዚያን ቀን ኢየሱስ ከቤት ወጥቶ በባሕር አጠገብ ተቀመጠ፤ ² እርሱም በታንኳ ገብቶ እስኪቀመጥ ድረስ ብዙ ሰዎች ወደ እርሱ ተሰበሰቡ፥ ሕዝቡም ሁሉ በወደቡ ቆመው ነበር። ³ በምሳሌም ብዙ ነገራቸው እንዲህም አላቸው፦ እነሆ፥ ዘሪ ሊዘራ ወጣ። ⁴ እርሱም ሲዘራ አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ፥ ወፎችም መጥተው በሉት። ⁵ ሌላውም ብዙ መሬት በሌለበት በጭንጫ ላይ ወደቀ፤ ጥልቅ መሬትም ስላልነበረው ወዲያው በቀለ፥ ⁶ ፀሐይ በወጣ ጊዜ ግን ጠወለገ፥ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ። ⁷ ሌላውም በእሾህ መካከል ወደቀ፥ እሾህም ወጣና አነቀው። ⁸ ሌላውም በመልካም መሬት ወደቀ፤ አንዱም መቶ፥ አንዱም ስድሳ፥ አንዱም ሠላሳ...
ግፈኞችም ይናጠቋታል|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #duet #habesha
Просмотров 94028 дней назад
“ከመጥምቁም ከዮሐንስ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ መንግሥተ ሰማያት ትገፋለች፥ ግፈኞችም ይናጠቋታል።” ማቴዎስ 11፥12
ወኅኒ ቤትና ክርስቶስ|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicmezmur #duet
Просмотров 895Месяц назад
ማቴዎስ 11፥2-3 "ዮሐንስም በወህኒ ሳለ የክርስቶስን ሥራ ሰምቶ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለት ላከና፦ የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ? አለው።"
ከውስጥ ወደ ውጭ ራስን መጣል|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #ebs
Просмотров 1 тыс.Месяц назад
ማቴዎስ 8፥11-12 "እላችኋለሁም፥ ብዙዎች ከምሥራቅና ከምዕራብ ይመጣሉ ከአብርሃምና ከይስሐቅ ከያዕቆብም ጋር በመንግሥተ ሰማያት ይቀመጣሉ፤ የመንግሥት ልጆች ግን በውጭ ወደ አለው ጨለማ ይጣላሉ፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።"
ወደ ምድረበዳ መከተል |ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong
Просмотров 925Месяц назад
ወደ ምድረበዳ መከተል |ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong
ሁለቱ መካሪዎች|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong
Просмотров 935Месяц назад
ሁለቱ መካሪዎች|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong
እስከ ገዢዎች ድረስ የሚወጣ ዝና|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|
Просмотров 1 тыс.Месяц назад
እስከ ገዢዎች ድረስ የሚወጣ ዝና|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|
ስግደት የሚቀበል አብ ብቻ ነው|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|
Просмотров 1,4 тыс.Месяц назад
ስግደት የሚቀበል አብ ብቻ ነው|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|
በልባችንም ኢየሱስን መንካት አለብን|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|
Просмотров 1,3 тыс.Месяц назад
በልባችንም ኢየሱስን መንካት አለብን|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|
አዲሱን የወይን ጠጅ በአዲሱ አቁማዳ|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|
Просмотров 1,4 тыс.Месяц назад
አዲሱን የወይን ጠጅ በአዲሱ አቁማዳ|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|
ከነችግራችን ኢየሱስን መከተል|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong
Просмотров 2,1 тыс.Месяц назад
ከነችግራችን ኢየሱስን መከተል|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong
ከተፈታህ በኋላ እያገለገልክ ነው?|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong
Просмотров 952Месяц назад
ከተፈታህ በኋላ እያገለገልክ ነው?|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong
ኢየሱስ አብ የሆነበት ምክንያት #2|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #live
Просмотров 3,9 тыс.Месяц назад
ኢየሱስ አብ የሆነበት ምክንያት #2|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #live
ችግራችን የሚፈታው እምነታችን ታይቶ ነው|ፓስተር በረከት|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #ebs
Просмотров 1,9 тыс.2 месяца назад
ችግራችን የሚፈታው እምነታችን ታይቶ ነው|ፓስተር በረከት|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #ebs
ለመዘጋጀት ካልፈቀድን እንወድቃለን|#2|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #live
Просмотров 1,8 тыс.2 месяца назад
ለመዘጋጀት ካልፈቀድን እንወድቃለን|#2|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #live
ኢየሱስ ድንገት የሚመጣው በማን ላይ ነው?|#1|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #live
Просмотров 2,1 тыс.2 месяца назад
ኢየሱስ ድንገት የሚመጣው በማን ላይ ነው?|#1|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #live
ታላቁን ትዕዛዝ የያዘ ሕዝብ|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #duet
Просмотров 1,3 тыс.2 месяца назад
ታላቁን ትዕዛዝ የያዘ ሕዝብ|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong #duet
Br Anjelo እ/ር ይባርክህ!
Ameni ameni ameni❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ተመሥገን፣፣በኢየሱስ ፣ሥምተጠምቄአለሁ!❤
Amen amen halluye eyesus temsgen❤❤❤
Paster tariku geta yibaeki ❤
God Jesus Christ bless you !
biruke tabrkhi
ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ነገር አድርጓል
Ere Eyesus yebarksh ❤❤❤
ዘመንህ ይባረክ ቄስ በኪ
ይሟሟል እረ እፈሩ ተው እግ/ር አታዋርዱት የዱርዬ ቃል አትጠቀም
Ameeen ይርዳን በጣም ከበድ ነው😢❤
❤❤🎉❤
ቅድሰ መጽሐፋ ለሐዋረያት ሲጡት
ወንድመ ተባረክ
Paster berrekkettii yessussii yibbarriikki
ራዕ 16v13 ሶስቱ እርኩሳን መናፍስት ናቸው አንጂ አምላክ አይደሉም!
Àmen
Amen 🙏 elelelelelel❤❤temsgan Eysus ❤❤
Beki እግዚአብሔር ይባርክህ
ይሄን ግራ ያጋብት ህዝብ እባክ መንገዱን ምራቸው ::ቄስ ቤኪዬ ተባረክ
Interesting form of free talking. I like it.
B bereket agizang baki xiyaqe taxayiqewaluhng
ኢየሱስ ይጠብቀን ከባድ ነው።
ሰለም ለአንቴ ይሁን ወንድም በረከት ታበሬክልን በብዙ ፀገ የሱስ ይበርክህ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ ያለበትን ምክንያት ካላወክ 1.ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው። 2.“የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ቸር ስጦታ አውቃችኋልና፤ ሀብታም ሲሆን፥ እናንተ በእርሱ ድህነት ባለ ጠጎች ትሆኑ ዘንድ ስለ እናንተ ድሀ ሆነ።” - 2ኛ ቆሮ 8፥9 3.“እንዲሁም የሰው ልጅ ሊያገለግል ነፍሱንም ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።” - ማቴዎስ 20፥28
የሐሰት ጎዳና ትምህርት
ቡዙ ነገረ ተረዳህ ኢየሱስ ይባርክህ❤
😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙇🙇🙇🙇🙇
kkk😂😂😂 ወ/ም ተባረክ :ሳሎኑ ይሸጣል !!!
Tebarek❤❤❤
God bless you brother Beki! the fist thing that makes me happy is being apostolic follower ....
And the LORD shall be king over all the earth: in that day shall there be one LORD, and his name one. Zechariah 14:9💥💥💥💥🌎🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌎🌏🌐🌐🌐🌐🌐🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎
And the LORD shall be king over all the earth: in that day shall there be one LORD, and his name one. Zechariah 14:9💥💥💥💥🌎🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌎🌏🌐🌐🌐🌐🌐🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎
maren amennnnn
The most ignorant person that ever existed 😂