በገበያ የሚቀመጡ ልጆች ትውልድ |ፓስተር በረከት ማቴዎስ|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ማቴዎስ 11፥16-19
    ¹⁶ ነገር ግን ይህን ትውልድ በምን እመስለዋለሁ? በገበያ የሚቀመጡትን ልጆች ይመስላሉ፥ እነርሱም ባልንጀሮቻቸውን እየጠሩ።
    ¹⁷ እንቢልታ ነፋንላችሁ ዘፈንም አልዘፈናችሁም ሙሾ አወጣንላችሁ ዋይ ዋይም አላላችሁም ይሉአቸዋል።
    ¹⁸ ዮሐንስ ሳይበላና ሳይጠጣ መጣ፥ እነርሱም፦ ጋኔን አለበት አሉት።
    ¹⁹ የሰው ልጅ እየበላና እየጠጣ መጣ፥ እነርሱም፦ እነሆ፥ በላተኛና የወይን ጠጅ ጠጭ፥ የቀራጮችና የኃጢአተኞች ወዳጅ ይሉታል። ጥበብም በልጆችዋ ጸደቀች።

Комментарии • 7

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn 10 дней назад +1

    Ameeen ይርዳን በጣም ከበድ ነው😢❤

  • @FikereAyele-d5z
    @FikereAyele-d5z 7 дней назад

    እግዚአብሔር ይባራክ ❤️

  • @Fffuee
    @Fffuee 12 дней назад

    ኢየሱስ ይጠብቀን ከባድ ነው።

  • @SalamaaSalamaa-c6f
    @SalamaaSalamaa-c6f 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosefmekonen-j4p
    @yosefmekonen-j4p 11 дней назад

    Beki እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @DeginetKebedeBushiso-i8r
    @DeginetKebedeBushiso-i8r 12 дней назад

    B bereket agizang baki xiyaqe taxayiqewaluhng

  • @jobtesfagiwergis9664
    @jobtesfagiwergis9664 13 дней назад

    kkk😂😂😂 ወ/ም ተባረክ :ሳሎኑ ይሸጣል !!!