Apostolic Church Of Ethiopia/ ወንጌላዊ ሰለሞን/ Evangelist Solomon/ የንስሃ ፍሬ/ The fruit of repentance

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 сен 2024
  • በ2011/19 በአዋሳ አሊቶ ሻሎም አጥቢያ በመንፈሳዊ እንቅስቃሴ ጉባዔ ላይ በወንጌላዊ ሰለሞን ከበደ የተሰበከ ስብከት
    ፦ የንስሃ ፍሬ
    *ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡት ነጥቦች በወንጌላዊ አበጀ ጌትነት የተዘጋጁ ናችው
    1. ንስሐ፦ መመለስ ነው /ሕዝ 18፡31/ ኢሳ30፡15/ ሐዋ 15፡3
    2. ንስሐ፦ መናዘዝ ነው /ምሳ 28፡13/ ያዕ 5፡16/ ዕብ 9፡16-19
    3. ንስሐ፦ መተው ነው /ኢሳ 55፡7/ ሮሜ 3፡25/ መዝ 32፡5
    4. ንስሐ፦ መጣል ነው /ሕዝ 18፡31/ መዝ 55፡22/ መዝ 73፡18
    5. ንስሐ፦ መትፋት ነው /ምሳ 26፡11/ 2ኛ ጴጥ 2፡19-22
    6. ንስሐ፦ መለወጥ ነው /ሮሜ 12፡1-2/ ያዕ 1፡17/ ኤፌ 4፡25
    7. ንስሐ፦ መዋረድ ነው /2ኛ ዜና 7፡14/ ኢሳ 66፡1-4/ መዝ 51፡17
    8. ንስሐ፦ የጽድቅ ፍሬ ማፍራት ነው /ሉቃ 3፡8/ ፊልጵ 2፡9-11
    9. ንስሐ፦ መታደስ ነው /ዕዝ 9፡8/ ኤፌ 4፡23/ ሮሜ 12፡1-2
    10. ንስሐ፦ መታጠብ ነው /ዳን 12፡9-12/ ራዕ 7፡14/ ራዕ 22፡14
    11. ንስሐ፦ መላጨት እና መቅደድ ነው /ኢዮ 2፡12/ ኤር 41፡5
    12. ንስሐ፦ አዋጅን ማስገልበጥ ነው /አስ 4፡16/ ዮና 3፡5-10

Комментарии • 83

  • @እመቤትለታእመቤትለታ
    @እመቤትለታእመቤትለታ 2 года назад +4

    አሜን ጌታ ኢየሱስ በዘበኔ ሁሉ ፍሬማ ያድርገኝ ኢየሱስ ሆይ እርዳኝ አደራ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-uh3hy4sl7x
    @user-uh3hy4sl7x 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ሃሌ ሉያ 🤲😭💔💔💔💔💔

  • @mdmajarul8661
    @mdmajarul8661 7 месяцев назад +2

    በእውነት ትክክል ነው አባቶች ተባርካ ጌታ ኢየሱስ ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @makdaskebede8822
    @makdaskebede8822 8 месяцев назад

    ግራ የምናጋባ ክርስቲያን አንሁን
    ኦኦኦኦ አቤቱ አምላኬ እኔን እርዳኝ እርዳኝ ፍሬ ላፍራ እርዳኝ ❤🙇🙇🙇😭😭😭😭
    ውድ አባታችን ጌታ ኢየሱስ እየባረከ እየባረከ በብዙ ፀጋ ይበርኮት እድሜ እና ጤና ይስጦት ❤❤❤❤❤

  • @mulubaraababa2336
    @mulubaraababa2336 3 года назад

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን

  • @እመቤትለታእመቤትለታ

    እደዉ ጌታ ኢየሱስ በዘበንህ ሁሉ እርሱ በይወትህ እየታየ ተሸክሞ ለመግስቱ ያብቃህ ወጌላዊ ሰለሞን ነብሴን ነዉ እኮ የሚያርሱት ትምርቶችህ ተባረክ በብዙ ጸጋ የኔ ወድም 😭😭😭😭📖🛐🕎❤️🕎❤️❤️🕎🕎📖🕎📖🕎🕎❤️🕎❤️🕎❤️🕎❤️❤️😭

    • @Isoyisehak
      @Isoyisehak  2 года назад +1

      መልዕክቶችንና ዝማሬዎችን ስለምትከታተዪ በብዙ ተባረኪ

  • @ChakiAboali
    @ChakiAboali 6 месяцев назад +1

    አሜንአንሜሀደረ😭😭😭😭❤❤❤❤

  • @apostolic5964
    @apostolic5964 10 месяцев назад

    ጌታ እየሱስ እርዳኝ ሃዳራ 😭😭😭😭😭

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 года назад +3

    ተባረኩ!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለዓመታት የነገረኝን፣ ለእናንተ እንድናገር ያዘዘኝን፣ በዚሁ ገጽ ላይ ልኬዋለሁና አስተውሉት ፣ ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ።

  • @እመቤትለታእመቤትለታ
    @እመቤትለታእመቤትለታ 2 года назад +1

    ያዘኝ እጄን ኢየሱስ ሆይ እኔን ታናሿን ያዘኝ አጥብቅና 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🛐🛐🛐🛐😭🛐😭😭🛐😭🛐🛐😭😭🛐😭🛐😭😭😭🛐😭🛐😭🛐😭🛐🛐😭🛐😭

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Год назад

    አሜን አሜን ማረኝ ማረኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🛐🛐🛐🛐🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙌🙌🙌🙌👏👏

  • @wudinesh2337
    @wudinesh2337 3 года назад +2

    Amennn Amennn ኃጢአትን በመተው ፍሬያማዎች እንድንሆን ኢየሱስ ይርዳን 😭

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 7 месяцев назад

      የሐዋሪያዊት ቤ/ክ ደብቃ የያዘችው ሚስጢር !!
      ዘፍ 14 ፡ 18 ‘’የሳሌም ንጉስ መልከ ጼዴቅም እንጀራንና የወይን ጠጅን አወጣ እርሱም የልኡል እግዚያብሄር ካህን ነበረ ፡፡ ‘’
      ዕብ 6 ፡20 ‘’ በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው ስለእኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ ፡፡ ‘’
      ውድ የሐዋሪት አማኞች ስለ መልከ ጼዴቅ ደፍሮ በእናንተ ቸርች ትምህርት ሊያስተምር የሚችል አገልጋይ ቢኖር ቤተክርስቲያኒቱ ፈጣን እርምጃ እንደምትውስድ ዛሬ ላስታውቃቹህ እወዳለሁ ! ለምን ቢባል የአንድ አምልክ መሰረቷን የሚንድ ስለሆነ ማንም ሊነካው አይደፍርም ፡፡ ስለዚህ መልከ ጼዴቅ ማነው ተብሎ አንድ የሐዋሪዊት አማኝ ቢጠየቅ ፈጽሞ ይህንን ስም ሰምቶ እንደማያውቅ ወይም ምንም መልስ ሊሰጥ አይደፍርም !
      ታዲያ ለእናንተ ቃሉን በቅንነት መረዳት ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ መልከ ጼዴቅ ማን እንደሆነ ከላይ በዘፍጥረት 14 እና በዕብ 6 ላይ በሚገባ ግልጽ በሆነ ቃል ተቀምጦ እናገኛለን ፡፡
      ታዲያ ውድ ወገኖቼ ፡- አብርሃም ጠላቶቹን በድል አሽነፎ ምርኮ ተሸክሞ ሲሄድ በመንገድ ተገናኝቶት አስራት አንዲያወጣ አደረገው ፡፡ አስራት ከሰጠ በሃላ ሲባርከው እንመለከታለን ፡፡ ይሄ መልከ ጼዴቅ የልኡል እግዚያብሔር ካህን ስለመሆኑ በግልጽ ይናገራል ፡፡ እስኪ በሀዲስ ኪዳን ስለዚህ መልከ ጼዴቅ ማን ስለመሆኑ እንመልከት !
      ከላይ በዕብ 6 ፡20 እንደምትመለከቱት ይህ የልኡል እግዚያብሔር ካህን የተባለው ኢየሱሰ ስለመሆኑ
      ይነግረናል ፡፡ እኛ የወንጌል አማኞች ኢየሱስ በአብ ቀኝ እንደተቀመጠና ስለሀጠያታችን
      ሊማልድልን ከአባቱ ዘንድ ጠበቃ እንደሆነልን እናምናለን፡፡ ልጆች ሆይ ኃጢያትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላቹሃለሁ ፡፡ ማንም ኃጢያትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ፡፡ 1 ዩሐ 2 ፡1
      ስለዚህ ወገኖቼ ፣ ታዲያ መልከ ጼዴቅ የሚለው ስም ትርጉሙ ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት ፡፡
      ዕብ 7 ፡2 የስሙም ትርጓሜ ፡- በመጀመሪያ የጽድቅ ንጉስ ፣ ኃላም ደግሞ የሳሌም ንጉስ ማለት የሰላም ንጉስ ነው ፡፡ ወገኖች የሰላም ንጉስ ማን ነው ? የጽድቅ ነጉስ ማን ነው ? መልሱ ኢየሱስ ነው ! ክብር ይሁንለት ፡፡
      ዛሬ ቃሉን ብትሰሙ ኢየሱስ የልኡል እግዚያብሔር ካህን ከጥንትም ጀምሮ ስለመሆኑ አትጠራጠሩ ፡፡ መቼስ ክህነት ለሌዊ ነገድ እንደተሰጠ በጥንት ዘመን የበግና የፍየል ደም ይዘው ለእግ/ር የህዝቡን ሀጢያት ለማስወገድ ያቀርቡ እንደነበር በመጽሀፍ ቅዱሳችን ውስጥ በብዙ ስፍራ ተጽፎ ይገኛል ፡፡ ኢየሱስ ግን ከሌዊ ካህናት አስቀድሞም ሊቀካህን እንደነበርና ይሀም አብረሃም ላይ መስዋት እና አስራት ሲያወጣ ምስክር ስለመሆኑ ተመልክተናል ፡፡ ዛሬም ቢሆን ለሀዲስ ኪዳን አማኞች የኢየሱስ ክህነት እንዳልተቋረጠ እንዲያውም በሚበልጥ ክብር የራሱን የከበረ ደም ይዞ ለሐጢያታችን ማስተሪያ እንዲሆን ለአባቱ ስለማቅረቡና ይህም ደም ዘውትር በአብ ፊት ከቁጣው ያድነናል ፡፡
      ጌታ እኔ ከተናገርኩት በላይ ቃሉን ያብራላቹህ ! ተባረኩ ፡፡

  • @ababeshzoga7869
    @ababeshzoga7869 4 месяца назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @abelotitos2154
    @abelotitos2154 3 года назад +4

    አሜን ጌታ ኢየሱስ በቃ ይበለን
    ኢየሱስ በቃ በለኝ እባክህን 🤲🤲

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 7 месяцев назад

      የሐዋሪያዊት ቤ/ክ ደብቃ የያዘችው ሚስጢር !!
      ዘፍ 14 ፡ 18 ‘’የሳሌም ንጉስ መልከ ጼዴቅም እንጀራንና የወይን ጠጅን አወጣ እርሱም የልኡል እግዚያብሄር ካህን ነበረ ፡፡ ‘’
      ዕብ 6 ፡20 ‘’ በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው ስለእኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ ፡፡ ‘’
      ውድ የሐዋሪት አማኞች ስለ መልከ ጼዴቅ ደፍሮ በእናንተ ቸርች ትምህርት ሊያስተምር የሚችል አገልጋይ ቢኖር ቤተክርስቲያኒቱ ፈጣን እርምጃ እንደምትውስድ ዛሬ ላስታውቃቹህ እወዳለሁ ! ለምን ቢባል የአንድ አምልክ መሰረቷን የሚንድ ስለሆነ ማንም ሊነካው አይደፍርም ፡፡ ስለዚህ መልከ ጼዴቅ ማነው ተብሎ አንድ የሐዋሪዊት አማኝ ቢጠየቅ ፈጽሞ ይህንን ስም ሰምቶ እንደማያውቅ ወይም ምንም መልስ ሊሰጥ አይደፍርም !
      ታዲያ ለእናንተ ቃሉን በቅንነት መረዳት ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ መልከ ጼዴቅ ማን እንደሆነ ከላይ በዘፍጥረት 14 እና በዕብ 6 ላይ በሚገባ ግልጽ በሆነ ቃል ተቀምጦ እናገኛለን ፡፡
      ታዲያ ውድ ወገኖቼ ፡- አብርሃም ጠላቶቹን በድል አሽነፎ ምርኮ ተሸክሞ ሲሄድ በመንገድ ተገናኝቶት አስራት አንዲያወጣ አደረገው ፡፡ አስራት ከሰጠ በሃላ ሲባርከው እንመለከታለን ፡፡ ይሄ መልከ ጼዴቅ የልኡል እግዚያብሔር ካህን ስለመሆኑ በግልጽ ይናገራል ፡፡ እስኪ በሀዲስ ኪዳን ስለዚህ መልከ ጼዴቅ ማን ስለመሆኑ እንመልከት !
      ከላይ በዕብ 6 ፡20 እንደምትመለከቱት ይህ የልኡል እግዚያብሔር ካህን የተባለው ኢየሱሰ ስለመሆኑ
      ይነግረናል ፡፡ እኛ የወንጌል አማኞች ኢየሱስ በአብ ቀኝ እንደተቀመጠና ስለሀጠያታችን
      ሊማልድልን ከአባቱ ዘንድ ጠበቃ እንደሆነልን እናምናለን፡፡ ልጆች ሆይ ኃጢያትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላቹሃለሁ ፡፡ ማንም ኃጢያትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ፡፡ 1 ዩሐ 2 ፡1
      ስለዚህ ወገኖቼ ፣ ታዲያ መልከ ጼዴቅ የሚለው ስም ትርጉሙ ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት ፡፡
      ዕብ 7 ፡2 የስሙም ትርጓሜ ፡- በመጀመሪያ የጽድቅ ንጉስ ፣ ኃላም ደግሞ የሳሌም ንጉስ ማለት የሰላም ንጉስ ነው ፡፡ ወገኖች የሰላም ንጉስ ማን ነው ? የጽድቅ ነጉስ ማን ነው ? መልሱ ኢየሱስ ነው ! ክብር ይሁንለት ፡፡
      ዛሬ ቃሉን ብትሰሙ ኢየሱስ የልኡል እግዚያብሔር ካህን ከጥንትም ጀምሮ ስለመሆኑ አትጠራጠሩ ፡፡ መቼስ ክህነት ለሌዊ ነገድ እንደተሰጠ በጥንት ዘመን የበግና የፍየል ደም ይዘው ለእግ/ር የህዝቡን ሀጢያት ለማስወገድ ያቀርቡ እንደነበር በመጽሀፍ ቅዱሳችን ውስጥ በብዙ ስፍራ ተጽፎ ይገኛል ፡፡ ኢየሱስ ግን ከሌዊ ካህናት አስቀድሞም ሊቀካህን እንደነበርና ይሀም አብረሃም ላይ መስዋት እና አስራት ሲያወጣ ምስክር ስለመሆኑ ተመልክተናል ፡፡ ዛሬም ቢሆን ለሀዲስ ኪዳን አማኞች የኢየሱስ ክህነት እንዳልተቋረጠ እንዲያውም በሚበልጥ ክብር የራሱን የከበረ ደም ይዞ ለሐጢያታችን ማስተሪያ እንዲሆን ለአባቱ ስለማቅረቡና ይህም ደም ዘውትር በአብ ፊት ከቁጣው ያድነናል ፡፡
      ጌታ እኔ ከተናገርኩት በላይ ቃሉን ያብራላቹህ ! ተባረኩ ፡፡

  • @alimaazil-sl7hg
    @alimaazil-sl7hg 7 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭የሱስ ሕዳራ 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 года назад +3

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።jk

    • @abelotitos2154
      @abelotitos2154 3 года назад

      ኦኦኦኦኦ ኢየሱስ ተመስገን እርዳን ኢየሱስ እባክህን ስለስምህ ብለ ተሸክመን 😭😭😭🤲🤲🤲

  • @dawitberhanu2820
    @dawitberhanu2820 3 года назад

    EGZABIHER yibarkih Ante liyu sw🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @ChakiAboali
    @ChakiAboali 6 месяцев назад +1

    አሜንሀደረኢየሱሶ

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 2 года назад

    Abetu Adunen Geta hoyi Fireamwoch adirgen.my Lord bless your Great Missage

  • @SamsungSamsung-fk2ek
    @SamsungSamsung-fk2ek 2 года назад

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን አመንንንንንንንንንንንንንን

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn 10 месяцев назад

    Yesuse yimasigene sila tiliku kale 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asnakechfitamo3080
    @asnakechfitamo3080 6 месяцев назад

    Eshi amne amneee÷❤❤❤❤❤❤❤

  • @mabasheru5447
    @mabasheru5447 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @Sis12238
    @Sis12238 7 месяцев назад

    ameen ameen ameen❤❤❤❤😭😭😭😭🙏🙏

  • @roz223m9
    @roz223m9 3 года назад

    አሜን አሜን ኢየሱስ የእግዚአብሔር ከፍበል
    የንሀስ ፊሬ አደጋ 🤲🤲🤲🤲🤲
    አቤቱ እረደኝ ማራኝ
    😭😭😭😭😭😭

  • @GamuDesa
    @GamuDesa Месяц назад

    አሜንንንንንን😢😢😢😢

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 года назад

    ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለዓመታት የነገረኝን፣ ለእናንተ እንድናገር ያዘዘኝን ፣ በዚሁ ገጽ ላይ አግኙት ለሌሎችም በብዙ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር በድጋሚ አሳስባለሁ። ተባረኩ።

  • @AbabechAbabech-dp2tz
    @AbabechAbabech-dp2tz 7 месяцев назад

    Amenamen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abila2079
    @abila2079 3 года назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @MAl-ei2br
    @MAl-ei2br 2 месяца назад

    ኦኦኦኦ😭😭😭

  • @HnHi-t4j
    @HnHi-t4j 5 месяцев назад

    Ammen Ammen Ammen A🙌🙌🙌🏻🙌🏻

  • @beliyeeecell7953
    @beliyeeecell7953 3 года назад +1

    አሜን የኢየሱስ 😭😭😭🙌

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 7 месяцев назад

      የሐዋሪያዊት ቤ/ክ ደብቃ የያዘችው ሚስጢር !!
      ዘፍ 14 ፡ 18 ‘’የሳሌም ንጉስ መልከ ጼዴቅም እንጀራንና የወይን ጠጅን አወጣ እርሱም የልኡል እግዚያብሄር ካህን ነበረ ፡፡ ‘’
      ዕብ 6 ፡20 ‘’ በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው ስለእኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ ፡፡ ‘’
      ውድ የሐዋሪት አማኞች ስለ መልከ ጼዴቅ ደፍሮ በእናንተ ቸርች ትምህርት ሊያስተምር የሚችል አገልጋይ ቢኖር ቤተክርስቲያኒቱ ፈጣን እርምጃ እንደምትውስድ ዛሬ ላስታውቃቹህ እወዳለሁ ! ለምን ቢባል የአንድ አምልክ መሰረቷን የሚንድ ስለሆነ ማንም ሊነካው አይደፍርም ፡፡ ስለዚህ መልከ ጼዴቅ ማነው ተብሎ አንድ የሐዋሪዊት አማኝ ቢጠየቅ ፈጽሞ ይህንን ስም ሰምቶ እንደማያውቅ ወይም ምንም መልስ ሊሰጥ አይደፍርም !
      ታዲያ ለእናንተ ቃሉን በቅንነት መረዳት ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ መልከ ጼዴቅ ማን እንደሆነ ከላይ በዘፍጥረት 14 እና በዕብ 6 ላይ በሚገባ ግልጽ በሆነ ቃል ተቀምጦ እናገኛለን ፡፡
      ታዲያ ውድ ወገኖቼ ፡- አብርሃም ጠላቶቹን በድል አሽነፎ ምርኮ ተሸክሞ ሲሄድ በመንገድ ተገናኝቶት አስራት አንዲያወጣ አደረገው ፡፡ አስራት ከሰጠ በሃላ ሲባርከው እንመለከታለን ፡፡ ይሄ መልከ ጼዴቅ የልኡል እግዚያብሔር ካህን ስለመሆኑ በግልጽ ይናገራል ፡፡ እስኪ በሀዲስ ኪዳን ስለዚህ መልከ ጼዴቅ ማን ስለመሆኑ እንመልከት !
      ከላይ በዕብ 6 ፡20 እንደምትመለከቱት ይህ የልኡል እግዚያብሔር ካህን የተባለው ኢየሱሰ ስለመሆኑ
      ይነግረናል ፡፡ እኛ የወንጌል አማኞች ኢየሱስ በአብ ቀኝ እንደተቀመጠና ስለሀጠያታችን
      ሊማልድልን ከአባቱ ዘንድ ጠበቃ እንደሆነልን እናምናለን፡፡ ልጆች ሆይ ኃጢያትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላቹሃለሁ ፡፡ ማንም ኃጢያትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ፡፡ 1 ዩሐ 2 ፡1
      ስለዚህ ወገኖቼ ፣ ታዲያ መልከ ጼዴቅ የሚለው ስም ትርጉሙ ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት ፡፡
      ዕብ 7 ፡2 የስሙም ትርጓሜ ፡- በመጀመሪያ የጽድቅ ንጉስ ፣ ኃላም ደግሞ የሳሌም ንጉስ ማለት የሰላም ንጉስ ነው ፡፡ ወገኖች የሰላም ንጉስ ማን ነው ? የጽድቅ ነጉስ ማን ነው ? መልሱ ኢየሱስ ነው ! ክብር ይሁንለት ፡፡
      ዛሬ ቃሉን ብትሰሙ ኢየሱስ የልኡል እግዚያብሔር ካህን ከጥንትም ጀምሮ ስለመሆኑ አትጠራጠሩ ፡፡ መቼስ ክህነት ለሌዊ ነገድ እንደተሰጠ በጥንት ዘመን የበግና የፍየል ደም ይዘው ለእግ/ር የህዝቡን ሀጢያት ለማስወገድ ያቀርቡ እንደነበር በመጽሀፍ ቅዱሳችን ውስጥ በብዙ ስፍራ ተጽፎ ይገኛል ፡፡ ኢየሱስ ግን ከሌዊ ካህናት አስቀድሞም ሊቀካህን እንደነበርና ይሀም አብረሃም ላይ መስዋት እና አስራት ሲያወጣ ምስክር ስለመሆኑ ተመልክተናል ፡፡ ዛሬም ቢሆን ለሀዲስ ኪዳን አማኞች የኢየሱስ ክህነት እንዳልተቋረጠ እንዲያውም በሚበልጥ ክብር የራሱን የከበረ ደም ይዞ ለሐጢያታችን ማስተሪያ እንዲሆን ለአባቱ ስለማቅረቡና ይህም ደም ዘውትር በአብ ፊት ከቁጣው ያድነናል ፡፡
      ጌታ እኔ ከተናገርኩት በላይ ቃሉን ያብራላቹህ ! ተባረኩ ፡፡

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 2 года назад

    AMEN AMEN HALLELUJAH

  • @edenoubat9489
    @edenoubat9489 2 года назад

    God blas you

  • @eteneshdemise3084
    @eteneshdemise3084 3 года назад

    Abaye mechereshayeni asamireyigni adera ye nisaha fire siteyigni 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @destayedawit7179
    @destayedawit7179 3 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን amen

  • @nigesttadese5911
    @nigesttadese5911 2 года назад

    Amen.amen😭😭😭😭😭😭

  • @sosnagirma9550
    @sosnagirma9550 3 года назад

    Ewnet new getayesus yensha fre lehulachn ysten

  • @berhanumishamo8389
    @berhanumishamo8389 3 года назад +1

    Ameeen

  • @መለሰች
    @መለሰች 3 года назад

    አሜን ንስሀ ፍሬ አለው

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds9791 3 года назад

    አሜን አሜንንን...ተመስገንንን

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 3 года назад

    Amen!!! Abate hoyi erdan agezen mehereten adergeln akem hunen!!! Tebareku bebuzu wendema!!!!

  • @hailuadela5124
    @hailuadela5124 3 года назад +1

    It's true 👍 May The Lord helps us with spiritual transformation 🙏 Amen Amen 🙏

  • @eteneshdemise3084
    @eteneshdemise3084 3 года назад

    Amen abaye firama argeyigni 😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @abelayele4175
    @abelayele4175 3 года назад

    😭😭🙌🙌 የጽድቅ ፍሬ

  • @nigistanebo8607
    @nigistanebo8607 3 года назад

    እርዳኝ ኢየሱስ

  • @destamishamo4617
    @destamishamo4617 3 года назад

    Amen geta eysus irden

  • @romeyogulet810
    @romeyogulet810 3 года назад

    Amen geta eysuse

  • @MaleshKlfa-dm7dc
    @MaleshKlfa-dm7dc Год назад

    😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @merondessie.4032
    @merondessie.4032 3 года назад

    Amen thank you Jesus

  • @mereedabel3992
    @mereedabel3992 3 года назад

    Amennnn Amennnnnn Amennnn

  • @martageremew7620
    @martageremew7620 3 года назад

    Ameen irdaghi eyesus😭😭😭😭

  • @አንድጌታአንድሃይማኖት

    አሜን🙇😭🙌

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 7 месяцев назад

      የሐዋሪያዊት ቤ/ክ ደብቃ የያዘችው ሚስጢር !!
      ዘፍ 14 ፡ 18 ‘’የሳሌም ንጉስ መልከ ጼዴቅም እንጀራንና የወይን ጠጅን አወጣ እርሱም የልኡል እግዚያብሄር ካህን ነበረ ፡፡ ‘’
      ዕብ 6 ፡20 ‘’ በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው ስለእኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ ፡፡ ‘’
      ውድ የሐዋሪት አማኞች ስለ መልከ ጼዴቅ ደፍሮ በእናንተ ቸርች ትምህርት ሊያስተምር የሚችል አገልጋይ ቢኖር ቤተክርስቲያኒቱ ፈጣን እርምጃ እንደምትውስድ ዛሬ ላስታውቃቹህ እወዳለሁ ! ለምን ቢባል የአንድ አምልክ መሰረቷን የሚንድ ስለሆነ ማንም ሊነካው አይደፍርም ፡፡ ስለዚህ መልከ ጼዴቅ ማነው ተብሎ አንድ የሐዋሪዊት አማኝ ቢጠየቅ ፈጽሞ ይህንን ስም ሰምቶ እንደማያውቅ ወይም ምንም መልስ ሊሰጥ አይደፍርም !
      ታዲያ ለእናንተ ቃሉን በቅንነት መረዳት ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ መልከ ጼዴቅ ማን እንደሆነ ከላይ በዘፍጥረት 14 እና በዕብ 6 ላይ በሚገባ ግልጽ በሆነ ቃል ተቀምጦ እናገኛለን ፡፡
      ታዲያ ውድ ወገኖቼ ፡- አብርሃም ጠላቶቹን በድል አሽነፎ ምርኮ ተሸክሞ ሲሄድ በመንገድ ተገናኝቶት አስራት አንዲያወጣ አደረገው ፡፡ አስራት ከሰጠ በሃላ ሲባርከው እንመለከታለን ፡፡ ይሄ መልከ ጼዴቅ የልኡል እግዚያብሔር ካህን ስለመሆኑ በግልጽ ይናገራል ፡፡ እስኪ በሀዲስ ኪዳን ስለዚህ መልከ ጼዴቅ ማን ስለመሆኑ እንመልከት !
      ከላይ በዕብ 6 ፡20 እንደምትመለከቱት ይህ የልኡል እግዚያብሔር ካህን የተባለው ኢየሱሰ ስለመሆኑ
      ይነግረናል ፡፡ እኛ የወንጌል አማኞች ኢየሱስ በአብ ቀኝ እንደተቀመጠና ስለሀጠያታችን
      ሊማልድልን ከአባቱ ዘንድ ጠበቃ እንደሆነልን እናምናለን፡፡ ልጆች ሆይ ኃጢያትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላቹሃለሁ ፡፡ ማንም ኃጢያትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ፡፡ 1 ዩሐ 2 ፡1
      ስለዚህ ወገኖቼ ፣ ታዲያ መልከ ጼዴቅ የሚለው ስም ትርጉሙ ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት ፡፡
      ዕብ 7 ፡2 የስሙም ትርጓሜ ፡- በመጀመሪያ የጽድቅ ንጉስ ፣ ኃላም ደግሞ የሳሌም ንጉስ ማለት የሰላም ንጉስ ነው ፡፡ ወገኖች የሰላም ንጉስ ማን ነው ? የጽድቅ ነጉስ ማን ነው ? መልሱ ኢየሱስ ነው ! ክብር ይሁንለት ፡፡
      ዛሬ ቃሉን ብትሰሙ ኢየሱስ የልኡል እግዚያብሔር ካህን ከጥንትም ጀምሮ ስለመሆኑ አትጠራጠሩ ፡፡ መቼስ ክህነት ለሌዊ ነገድ እንደተሰጠ በጥንት ዘመን የበግና የፍየል ደም ይዘው ለእግ/ር የህዝቡን ሀጢያት ለማስወገድ ያቀርቡ እንደነበር በመጽሀፍ ቅዱሳችን ውስጥ በብዙ ስፍራ ተጽፎ ይገኛል ፡፡ ኢየሱስ ግን ከሌዊ ካህናት አስቀድሞም ሊቀካህን እንደነበርና ይሀም አብረሃም ላይ መስዋት እና አስራት ሲያወጣ ምስክር ስለመሆኑ ተመልክተናል ፡፡ ዛሬም ቢሆን ለሀዲስ ኪዳን አማኞች የኢየሱስ ክህነት እንዳልተቋረጠ እንዲያውም በሚበልጥ ክብር የራሱን የከበረ ደም ይዞ ለሐጢያታችን ማስተሪያ እንዲሆን ለአባቱ ስለማቅረቡና ይህም ደም ዘውትር በአብ ፊት ከቁጣው ያድነናል ፡፡
      ጌታ እኔ ከተናገርኩት በላይ ቃሉን ያብራላቹህ ! ተባረኩ ፡፡

  • @mulu6386
    @mulu6386 3 года назад

    እባክህ ያዘኝ እጄን😭😭✋

  • @melumelu8803
    @melumelu8803 3 года назад

    😭😭አሜን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 года назад

    ወንድሜ፣ ጌተ እግዚአብሔር ከፀባዖት ይባርክህ!! ጌታ መንፈስ ቅዱስ በአንተ ተጠቅሞ እንዲህ ካስረተማረን ፣ ዛሬውኑ ወስነን ለጌታ ብንገዛ፣ እርሱ ፊቱን ወደ እኛ ይመልሳል!! የከበቡንን ጠላቶቻችንን ይበትናል!! ለምድራችን ሰላምን ይሰጠናል!! ነገር ግን ለመሆኑ ይህን መልእክት ሰምተው የሚመለሱ ይኖሩ ይሆን.....??? ኦ!! ጌታ ሆይ!! አስበኝ!! አስበን!! ራራልን!! እኛ ሁላችንም በድለንሃል!! በእኔነታችን ክብርህን ተጋፍተናል!! ከቤትህ አሰወጥተነዋል!!! ስለ ከበረው ስምህ!!!፣ ስለገናናው ስምህ!! ስለምትወደው ልጅህ ይቅር በለን!! በክቡር ደሙ እጠበን!! በቤትህ ውስጥ ተተክለን እንቅር!!! መገኘትህ ናፍቆናል!! መንፈስህ ይውረሰን!! ብዙ ዘመን በቤትህ በማስመሰልና በእኔነት ኖረናል!! የጠፋን ልጆችህ ነን!! ይቅር በለን!! መንፈስህን አትውሰድብን!! በኢየሱስ ስም አሜን።

  • @SamsamSamsam-uw4hn
    @SamsamSamsam-uw4hn 3 года назад +2

    Temasgen

  • @nebiyugorges6966
    @nebiyugorges6966 3 года назад

    Ohhhh iyesus erden hader geta iyesus meren piram saw adergen

  • @alain870
    @alain870 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @yohanaabrham3002
    @yohanaabrham3002 3 года назад

    amennnn

  • @destayedawit7179
    @destayedawit7179 3 года назад

    Haleluy🕎♥️👏😭

  • @yohanaabrham3002
    @yohanaabrham3002 3 года назад

    Temesgen!!!!!!!

  • @ዘርቱደምሰ
    @ዘርቱደምሰ 3 года назад

    eyesus yirdan 😭

  • @sosina65
    @sosina65 3 года назад

    እውነት ነው::

  • @kasbanafenesh6596
    @kasbanafenesh6596 14 дней назад +1

    Amenamen amendment amendment amendment amen amenamen amenamen 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nigistanebo8607
    @nigistanebo8607 3 года назад

    አሜን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sara-j4x5z
    @Sara-j4x5z 9 месяцев назад

    Ameeeeeen 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sara-j4x5z
    @Sara-j4x5z 9 месяцев назад

    Eirdagni abate 😅😅😅😅😅

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tsionendalamaw4252
    @tsionendalamaw4252 3 года назад

    Amen 🙏

  • @tseganeshkaysa1233
    @tseganeshkaysa1233 3 года назад

    አሜን አሜን