Maranata Konjo we still have true people of God and servants, you just have to look st their fruits. So yes God has his own people still. Discern and know spirit that is our responsibility. But the problem is on us we don’t choose we eat what ever is given to us instead of rejecting and saying NO!!
ወንጌላዊ አለምነህ የዘመኑን ትርምስ ሳታይ ጌታ ወደ እራሱ ሰበሰበክ እድለኛነክ ለኛስ ብትኖርልን
እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው መቼም የማ
ትረሳ የእግዚአብሔር ሰው
marta love adisu ke 1000 yezare agelgayoch nsu ymeretal nebere
marta love adisu ትክክል ብለሻል የእግዚአብሔርን ክብር በእውነት የሚታይበት ጊዜ እገልግሎቱን በዚህ ቪዲዪ ብቻ ነው ያየሁት እቤት የእግዚአብሔር ፍርሀት ሲያስፈራ አቤት አቤት ጌታ ሆይ እርዳን::
ይህንን እገልጋይ በዚህ ወቅት ቢኖር ብዬ ተመኘሁ ጸለይኩ :: ጌታ ሆይ ዛሬም ሰው ስጠን እባክህ ይህ ክብር ይመለስ ወደ ቤትህ 😭😭😭😭😭
Amen
Abate yegata mageget begibaw west gata hoy semeh yebarak yaanen zamene gata hoye babata kereseteyan malesaw ebakih edeh ayenate betsedeke yemeyagelagelu agelegaye wachen lehagera ethiopia yenasu bakih yemayeshaketu yemayenagedu lekebereh yemekanu yenasulen edalemenah yetakabu bemegarem kebate naw gata hoye simh yebarak woooo
Amen
Anen amen ❤❤
amennnn weyy amennn endezhe lemeder yechekenu ye Egziabher agelgayoch yekebu Geta hoy ebakhen aseben
ጌታ ሆይ እባክህ አሁን አላምነህ የለም እኔን በዕጥፍ ጸጋና ቅባት አስነሣኝ፤ የሉዩነት ቅባት አልብሳኝ፣ እነም ይህንን ድንቅ ጌታ ማገልገል ተመኛው
ምህረቱ ብዙ ነው፡፡ የተላጨ ፀጋ ይመለስ፡፡ አቤቱ እንደ ምህረትህ መጠን ማረን፡፡ ኢትዬጲያን አስባት፡፡
የ እግዚአብሔር ቃል ዛሬም ህያው ነው!!!
ይህ መልእክት ዛሬም ህያው ነው!!!
ዘርህ ይባረክ።
መቼም የማትረሳ የእግዝአብሔ ሰው በልባችን ውስጥ ዘላለም ትኖራለህ በዚህ አስችጋሬ ዘመን እንዳንተ አይነት ስው ጌታ ያስነሳልን
ጌታ ሆይ ተባረክ።
አባት እግዚአብሔር ሆይ
አንተን በእውነትና በመንፈስ
ለትውልድ የሚገልጡ ራሣቸውን ክደው አንተን የተከተሉ
ይብዙልን፡
በወዱ ወንድማችን ሆነህ
የእውነትን መንገድ የመራኸን
መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንልህ፡
Amen
Amen😭
አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!
Amen
Aemn. Wey. Getahoy. Betam. Kenahu. Yemenfes. Knat. Tebrk❤
ኦ ጌታ ሆይ ይሄ ክብር ይመለስ አሜንንን አሜንንን.!!!!!
በዚህ የ እግዚአብሔር ሰው ሁነህ የቃተትክ መንፈስ ቅዱስ እባክህ በዚህ ዘመን የተቀቡ የወንጌል ሀያላንን ደግም አስነሳ።
እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ ብዛት በአካል ያልተገለገልኩበትን ባሪያህን ዛሬ በተንቀሳቃሽ ምስል እንዳየውና ጸጋውን እንድካፈል ስለረዳሄኝ ክበር።
የዘረኸው ዘር ዘሬም ለትምህርታችን ጠቀመን ድንቅ ተምሀርት
አለምነህ ጀበሩ በአተ ተገልግያለሁ መቸም አረሳውም ዛሬም ያ ቅባት ለትውልድ ይድረስ አተ በአባትህ እቅፍ አለህ ጌታ ይባረክ ክብር ለኢየሱስ ይሁን እንደ አተ ያሉ የወንጌል አርበኞች ጌታ ያስነሳልን
እባክሽ የኔ እህት እስቲ፡ ፃፈው፡ ምን አይነት መንፈስ ነበር እዛ ቦታ: እሱ ሲስብክ መገኘት ? እንደው፡ ትንሽ ብት መስክሪልኝ፡ የኔ እህት፡ ለእግዚአብሄር ክብር
ጠላት ስማ እፈር እፈር
ጨክኖ አልጣለኝም እግዚአብሔር
ፈፅሞ አልጣለኝም እግዚአብሔር
ፈፅሞ አረሳኝም እግዚአብሔር
እንደ ሰው አይደለም እግዚአብሔር
አሜን በክርስቶስአብሮነት የዘራሄው ዘር እጥፍ አፈራ አሜን አሜን አሜን
ይሄንን መልዕክት እንድንካፈል እድል ለሰጣችሁን ጌታ ይባርካችሁ።
መቼም የማረሳው የምወደው የእግዚአብሔር ባርያ እና ወንድሜ አለምነህ አገልግሎት ምን እንደ የነ ኤሊያስን ዘመን የእግዘብሔርን መገኘት ከእንባ ጋር ያየሁበት የተባረከ ወንድም
Man of God Alemneh Jemberu I love you
Amen God bless you more &more prophet We love you
የተወደድክ አለምነህ እንደ አነተ ያለ የጌታ ሰው የት አሉ? ሳላይህ ወደ ጌታ ተሰበሰብክ
በጣም ነው ምወድህ
የእግዚአብሔር ማደሪያው ይባረክ ለዘለዓለም
እንደዚህ ያለ የእግዚአብሔር አገልጋይ ያስነሳልን።
ወንጌላዊ አለምነህ ወደ ምትወደው ጌታ ሄደኃል እንደ አንተ አይነት ታማኝ አገልጋይ ይነሳልን በዚህ ዘመንማ ፀሎትን ለመፀለይ በገንዘብ ሆኗል ጌታ ይቅር ይበለን
አለምነህ በአንተ ፀጋ ተካፍያለሁ ለጌታ ክብር የቀና ጥማትህ ጌታ ማክበር ነበር፣፣
ጌታ ሆይ ሰው አርገኝ ሰው ስጠኝ ። ስለዚህ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስጌን ።
አቤት አለምነህ መቼም አረሳህም የሚገርህ አንተን የሚተካ አገልጋይ እግዚአብሔር ይስጠን
seni yeabsera amen altegengm e skahun
ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።
ክብር ለእግዚአብሔር አብ
ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
Ameeeen Hallelujah 🙌🔥🙏
እግዝያብሄር ይባርካችሁ በሂወት እያለ በእርሱ እገልግሎት ተገልግዮ ስለነበር ሳየው በጣም ደስ አለኝ በዚያ ዘመን ሲያገለግል የአሁኑን ዘመን የተመለከተ የተረዳ አገልጋይ ነበር
ይህን ወንድም ሳሰብ በጌታ እቅፍ እንደሆነ መንፈሴ ሲመስክርልኝ ጌታ የባረከው የታደለ ወንድም በመሆኑ አንድ ቀን በአባቴ ቤት ላይው በጣም እናፍቃለሁ::
Ameen 🙌🙏
የዘራው ሁሉ የበቀለ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ሰማህቱ አለምነህ መቼም አልረሳህም የወንጌልን እሳት የለኮሰው ብዙሆችን ያስነሳ ብቻ ብዙ
ትውልድህ.ይባረክ.እግዚአብሔር ዛሬም.ሀልህ.ይመለስ.በቸርች.በዝማሬ
ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
ገለትያ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
ኦሪት ዘጸ 20፡1-6 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤
መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።
መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
Ebakachu be megabi alemneh yetemaru ahun yemiyageleglu ngerugn pls ebakachu 🙏
ጌታ ሆይ ተመስገን በህይወቱ ስላሳየኀን ህይወትህ።ያየሁትን ህይወትህን በኢየሱስ ስም ተካፍያለሁ ።ይታይብኝ ህይወት ።አሜን
ውውውውው አምላኬ ክብር ለአንተ ይሁንንንንንን ውንጌላውይ አለምነህ በእውነት እግዚአብሔር። የቀባው ስው እግዚአብሔር ሆይ ዛሬም በዘመነት ስው አለክ አስነሳን ጌታ ሆይ
ጌታ ሆይ ሀይልህ ዛሬም በምህረትህ ያግኘን። በጣም ያስቀናል።አስበን
አሜን በዚህ ዘመንም ፀጋው ይመለስልን❤🙏🙏
We are blessed by your testimony and teachings. You will live in our hearts.
መሃሪ ልዑል አምላከ ዘመንህን ይባርክ ታላቅ ስራ ሰርተሃል:: ለአመታት የዚህን ብሩክ ወንድም አገልግሎት ለማግኘት ደክሜአለሁ:: ካገር ከወጣሁ.....
Amen amen amen, great to hear that! 🙏🙌
Amen Hallelujah 🙌
ጌታ ሆይ ከባዱ ክብርህን ላክልኝ
ወንጌላዊ አለማየሁ እውነተኝ በሰው ፌት የማያዳላ እውነተኛ የእግዛብሄር ሰው ማየት ናፍቆኛል እውነት ያንተን መንፈስ የተካፈለ ይኖር ይሆን?በዚህ ዘመን የሚያስፈልገን እዳንተ ያለ እውነተኛ የእግዛብሄር ሰው ነው
Maranata Konjo tkkl newwwwww
Maranata Konjo we still have true people of God and servants, you just have to look st their fruits. So yes God has his own people still. Discern and know spirit that is our responsibility. But the problem is on us we don’t choose we eat what ever is given to us instead of rejecting and saying NO!!
አሜን ምርኮ ይመለስ ጌታ ሆይ
አሜን አሜን እኔን ላከኝ
God is all knowng God, but I wish this man of God was still with us!! God still has remnants for our generation!! Arise and shine.
Thank you Almighty God for your servant! Glory to God 🙏
Yehin voice send yaderek wode Or ehite Tebareku tsigawon yabezalachihu lored Jesus GOD BLESS YOU
God bless you son of God i'm blessed by this preaching.
እግዚአብሔር ቅዱስ ነው።
Kibir Le Mesihu Le IYESUS Yihun. Enwodihalen beloved Man of God.
ጌታ ሆይ ንገስ
ዉይይ በጣም ደስ የሚል ሰዉ❤❤❤.....ደስ የሚል ዘመን😊
Betam betam des yemil agelgay endi aynet agelgay yibzalin
Wow እግዚአብሔር ይባርክቹ ❤❤
ወ/ላዉ አለምነህ ጀበሩ ብትኖር ኖሮ ብሠማዉ ብሠማዉ አይሠለቸኝም
AMEN AMEN AMEN AMEN TABAEKUU
የማይሞተዉ ህያዉ እግዚአብሔር በዙፋኑ ስላለ ፤ ተዓምራት ይሆናል!
የቅባቱ ባለቤት እኮ እግዚአብሔር ነዉ!
ዓለምነህ ሩጫዉን ጨርሶ ሄዷል ፤ ተራዉ የእኛ ነዉና እንቀደስ::
LORD JesudIs Lord Thank you for sharing this Video. God bless you ♥️
አሜን
God bless you!!
አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ
ሀሀሀሀሀሀፋፋፋፋፋፋፋፋፋ ዛሬም ትኩስ ነዉ ስብከቱ
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
Woww, Ene salaqh wede Abate yetesebesebk talaq wendm. Sew hulu meskrolh EGZIABHERN YEMIGEBAH AKLIL YISETHAL. ERSU TALAQ NEWW ENA
ክብር ለጌታ ይሁን
ስራውን አገልግሎቱን ጨርሶ በእረፍት ያለ ጀግና
YE BAWLOSE METKE AMAZING GRACE WORKED ON YOU JESUSE IS KORD
Thank you Lord
Amen, He was so direct.
አሜን አሜን
የጌታ ስምየተባረከ ይሁን
Ameeennnnn
I love him so much.
It's MEMORABLE
yihin vidio lemayet jemirachiw yalcheresachiw QIDISINA yasfeligal,Ye Iyesus kibir indigelex! AMEN
Amen zarem fkiru Titus new
Besemayi Enigenagnalen wud yegeta sew hulem kelibachin atitetafam
AMEEN AMEEN
እግዚ/ር ይባርካችሁ post ስላረጋችሁልን
look the truth Gospel how it is!
Yegta ageligay mechem anirsahm bagelgiloth eytbarekin silhon keliju me eifirem bizu ageligelot entbkalen tbrkuu amen
Thanks for the video!!!
እግዚአብሔር አምላክ ለስሙ ክብር በአለምነ ጅንበሩ ሁኔታ ኢየሱስን ከገለጠው ይህ መንፈስ የሚቀር አይደለም ትውልድን ያገኛል!!!
Robina Begeta ኣሜን ኣሜን ቢኖርልን ጥሩ ነበር
Ameen
wooow egzr ybarrkk
“እኔም ከእስራኤል ጕልበታቸውን ለበኣል ያላንበረከኩትን ሁሉ፥ በአፋቸውም ያልሳሙትን ሁሉ፥ ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀራለሁ።”
- 1ኛ ነገሥት 19፥18
ወገኖቼ በዚህም ዘመን እግዚአብሔር ያስቀራቸው አሉ ።እናንተ የእግዚአብሔር ክብር ናፋቂዎች !! አይዟችሁ ጨክኑ ! ዙሪያችሁን አትመልከቱ አይናችሁን ወደ ሰማይ አምላክ አቅኑ ።ይልቁንም ጊዜ እየከፋ ሲሄድ ጌታ የዘመኑን ክፋት ከህይወታቸው ገፈው የሚጥሉ እንደ ዮሴፍ “ከእኔ ጋር ተኛ ስትል ልብሱን ተጠማጥማ ያዘች፤ እርሱም ልብሱን በእጅዋ ትቶላት ሸሸ ወደ ውጭም ወጣ።”
- ዘፍጥረት 39፥12 ቅሬታዎች አሉት የዘመኑን ክፋት የሚመጥን ቅባት ተቀብተው ይነሳሉ ደግሞም ቅሬታዎችን ይቀባሉ አሜን አሜን!!!!
እግዚአብሄር፡ ይባርክህ ወንድም:: ሳትቆራርጥ፡ ስላስቀመጥከው
Egizabeher melkam new ✝️
Amen Getye
ewnetegna ye wangel arbegna...
መቸም ቢሆን ወንጌላዊ ኣለምነህ ኣንተን ኣገልግሎትህን በልበ ውስጥ ነህ፡ለኛ ብትኖር ጥሩ ነበር ላንተ ግን የናፈቅከው ክብር እያየህ መኖር ይሻለሃል
አይ😂 የዛሬውን ዘመን አለባባስ ጌታ ሳያሳይህ ጌታ መልካም ነው እኔ ባላቅህም ዛሬ ተምሬብሀለው ግን ባለባበሱ በፀጉሩ እንኳን በትክክልም ጌታን የምፈራ ነኝእንደዘመኑ አደለሁም
I Eyeberu ounerGOD always.
God blessed you family my brother
Geta hoye. Eeninm. Betfe. Kebagn🎉
❤❤wowmnor. Iegat. Endant. New
ye egiziabehar kiber yegababegn
እኔም አለው
haleluyaaaaaaaaaaaaaaa
Weyene weyne mnaynet kiber nw
ምናለ ሁሉንም ትምህርት በተከታታይ ብትለቁልን
uuuuu Ameeen Ameeen kiber lagata yehune Ho yegata manfase samhe yeberke Ho gathye Ahunem bazamnhe saw alhe gathye lanta takedesane endanore anta erdane
Ene yihen agelgay alawekewum ebakachu leloch video kalu upload yiderge begeta fiker.
amen
Endate hono yetenasa eskahiwn yelem !!!!!!!!
Egzbhier bzhi asikfi zemen ants diresilin