ወንጌላዊ አለምነህ የነገረኝ ትልቅ ሚስጥር አለ። ከፓስተር ዶክተር ገዛኢ ዮሀንስ ጋር የተደረገ ምስክርነት ክፍል 3 አዘጋጅ ነብይት ማራናታ ተክለሰንበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 61

  • @dawitfre
    @dawitfre 8 месяцев назад +3

    አግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ውድ ወንድማችን ገዛኢ ዮሃንስ። የሱስ የሱስ የሚል ድንቅ ምስክርነት።ጌታ ይመጣል። ፕሮግራሙ በድንቅ የመራሽ የእግዚአብሄር ሴት፡ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!

  • @yadahrevivalvoiceministry7246
    @yadahrevivalvoiceministry7246 2 года назад +7

    plse, pastor ወ/ዊ ዓለምነህ የህይወትና አገልግሎት ታሪክ ፃፍ!!! He is the Great revivalist!!

  • @fekadutekil7471
    @fekadutekil7471 2 года назад +6

    ጋሽ ገዛኢ በጣም ጌታ ይባርኮት በዚህ ለኛ ጥቅም ጌታ ስላቆዮት ጌታን እናመሰግናለን

  • @benyamkebde3145
    @benyamkebde3145 2 года назад +8

    ጌታም ሰው ያጣል ተገርሜአለው ካልፈቀድን በእኛ ህይወት ጌታ ምንም ሊሰራ እንደማይችል ተረድቻለው እውነተኛ ምስክርነት ነብይት በጣም አመሰግናለው ትልቅ የጌታ ሰው ስላቀረብሽልን ጌታ በገዛሂ ተናግሮናል ፀጋውን ያብዛልን

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 2 года назад +8

    እጅግ የተወደደ ወንድም ገዛኢ የሱን ምስክርነት ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም ያንተ ምስክርነት እየሱስን እድንናፍቅ የሚደርግ ነው ዘመንህ ይባረክ ነብይት ተባረኪ

  • @meskeremMeski-qt4oc
    @meskeremMeski-qt4oc 4 месяца назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ፓስተር በምስክርነቱ በጣም ጌታ አስተምሮኛል አብዝቶ ይባርኮት😭🙌🙏

  • @abrahamberhanu3806
    @abrahamberhanu3806 2 года назад +6

    ምስክርነትዎ ክብሩን እንድናፍቅ አደረገኝ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ይብዛላችሁ!!

  • @biliisuma
    @biliisuma Год назад +1

    በእናንተ ያለው የእግዚአብሔር ኃይል ዛሬ ያግኘኝ።

  • @hannyzeleke4954
    @hannyzeleke4954 2 года назад +3

    Amen 🙏 እየሱስ ይመጣል🙌🙌

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Год назад +4

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።as

  • @manyalush6163
    @manyalush6163 2 года назад +2

    አባቴ ሆይ በጣም እወድሀለሁ

  • @AschenakKifle
    @AschenakKifle 5 месяцев назад

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ምስክርነትን ሰምቼ በጣም ተባርዋለው

  • @hanazgeye4284
    @hanazgeye4284 2 месяца назад

    Ypastorn kutetun askmechelen tebarekie

  • @tadesseambawdarosa5257
    @tadesseambawdarosa5257 6 месяцев назад +1

    ጌታ ፀጋዉን ያብዛሎት ። እና ድምፁ በደንብ ስለማይሰማን እርስዎ ያወሩትን እባክሽ በራስሽ ድምፅ ብታስተላልፍልን ጥሩ ነው ። ጌታ ይባርክሽ ።

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Год назад

    Abetu yehnene menfese tetemau eysusen nafeku keberu hulu lesemu yehun Hallelujah

  • @lemmageleta3404
    @lemmageleta3404 5 месяцев назад

    It is good life testimony about Evangelical Alemneh and Pastor Dr. Gezayi Yohaanis. May God bless You. Pastor
    Dr.Gezai.

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx Год назад

    Abatachn tebarekuln geta abezeto yibarekln. Ehtachnm geta yibarekesh berukan nachu.

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 4 месяца назад

    Geta Eyesus zemnachu hulu yibarik 🙏

  • @Betelhem-vh7jz
    @Betelhem-vh7jz 9 месяцев назад

    Pastor Tadleh demo metaweraw betam yetamenal kaleh geta semi yebark

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 2 года назад

    ወንድ ም ገዘኢ ትሁት የእግዚአብሔር ሰው ዘመኖት ይባረክ ትክክለኛ የእግዚአብሔርን ድምፅ የሚሰሙ ዘመኖት ይባረክ

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 2 года назад

    አሜን ጌታ ይመጣል
    ጌታ ይባረክህ የእግዚአብሔር ሰው

  • @tadessesebellewoingel3185
    @tadessesebellewoingel3185 Год назад

    Thanks omG Gzen asayhgn btam ymewdw familly tbarku

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Год назад +1

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @Gospeltoeverycreature-w9l
    @Gospeltoeverycreature-w9l 2 года назад +2

    ፖስተርዬ እንወድካለን!

  • @hananassefa7930
    @hananassefa7930 Год назад

    Enwedhalen pasterye

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 2 года назад

    Ho Getahoy Enem Alekesku Gezish betam eniwedihalen Berta hullachin be Geta tinsaye Enigenadnalen yihem Kirb newu atalkis .... Nebiyit my God bless you more.

  • @mpiyomasilvasiilva4782
    @mpiyomasilvasiilva4782 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @alemtsehayzinabu8798
    @alemtsehayzinabu8798 2 года назад +1

    Betam new yemwedew Alemen😭😭😭😭😭 mechem aleresewom beteseb Geta yetebekachu!

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 2 года назад

    Praise the Lord!I am so blessed with his testmoney.. God bless

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 года назад

    Thank you so much pro gezai geta yebarkh love you so much thanks 💕💕🙏🇪🇹thank you sister

  • @beautifulangel2423
    @beautifulangel2423 2 года назад

    May God increase your Grace Apostle John & Prophetess Maranatha.
    I Learn alot man of God Gezae Long live!❤️✝ Jesus Christ Is Lord

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 2 года назад

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይመጣል !!!

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 2 года назад

    ወይኔ አምላኬ ክርስቲያን ምን ያህል ደፋር ቢሆን ነው ውርጃ የሚፈፅመው !ተባረኪ የኔ ቆንጆ ነብይት !እንደዚህ የሚያንፅ ምስክርነት ያላቸውን አገልጋዬችን አቅርቢልን ?

  • @ruthbogale9741
    @ruthbogale9741 2 года назад

    ❤❤❤❤God blesss u

  • @elroy8035
    @elroy8035 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ ምን ማለት ይቻላል

  • @grmawitruhama665
    @grmawitruhama665 2 года назад

    Egzabier ybarksh nebit maranata eyetebeku neber begugut 🙏

    • @selamlema1195
      @selamlema1195 2 года назад

      እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hirutmehretu8120
    @hirutmehretu8120 2 года назад

    Geta zemenhin yibarkew.

  • @fireadamtessema
    @fireadamtessema 6 месяцев назад

    Aygermem gobez neber degimo debrebirhan astemirognale

  • @sabadessalegn8908
    @sabadessalegn8908 2 года назад

    God bless you more

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 2 месяца назад

    Weyi😢😢yasaznal ewunt

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 2 года назад

    ABENET Meseret Kirestos hulunem kene tekafeyaleh ...Techiletalehu Yenine Gudaye
    Techiletalehu yenine Tarike
    MELA ALEWE ENDIET ENDEMUYADEREG YAWEKAL
    EYALE SEREKEREK BALE DEMESE SIZEMER WESXIE BETAM YEREBESH NEBER..

  • @saronanaye
    @saronanaye 6 месяцев назад

    Yet new betekirstiyan yemigegnbet adirasha ?

  • @ethio3839
    @ethio3839 2 года назад

    pastor god bless you. what is the name of your book?

  • @aklile7691
    @aklile7691 2 года назад

    ወንድም ገዛኢ፣ በዓእምሮ በሽታ ምክንያት እራሳቸውን የሚያጠፋ ሰዎችስ?

  • @etsehiwotwondimu7053
    @etsehiwotwondimu7053 2 года назад

    ye betekrstyanua bota address's pls pls

  • @manyalush6163
    @manyalush6163 2 года назад +1

    የት ነው በቴክርስቲያንቱ?

  • @tesfahiwethagos3239
    @tesfahiwethagos3239 2 года назад +1

    Yh mskreneto ssema nebs aykerlgnme. EGZIABIHER AMLAK ybarkot. EHTACHIN nebyt endanchi YALU le GETA YECHEKENE TKMATKM yemaygezachew EWNETEGNA agelgayoch mdritu tmula. EGZIABIHER AMLAK BEZEMEN Hulu sew alewna KBR lesmu yhun!

  • @martamelese9770
    @martamelese9770 2 года назад

    Sile areboch hulem echenekalehu geta hoy ante gn meftihe alek yemedanin menged endimerachewu ebakachu stelyulachewu

  • @etsehiwotwondimu7053
    @etsehiwotwondimu7053 2 года назад

    ebakachhu slkachew na address lakuln❤❤❤❤❤

    • @prophetessmaranathaandprop3151
      @prophetessmaranathaandprop3151  2 года назад

      የሳቤህ ምንጭ አለም አቀፍ የወንጌል አገልግሎት ቋሚ ፕሮግራም የእግዚአብሔር ቃል በሃይል እና በስልጣን ይሰበካል ለበሽተኞች ይፀልያል በትንቢት ቃል ይጽናናሉ።
      ዘወትር ሰኞ ከጥዋቱ 4ሳዓት-10ሳዓት
      አድራሻ:-አዲስ አበባ 22ሰገን ህንፃ ስር ለበለጠ መረጃ 0943949844

  • @genetlemeneh3404
    @genetlemeneh3404 2 года назад

    Where is her church location

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 2 года назад

    🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @misrakhmariam7578
    @misrakhmariam7578 2 года назад

    tilk tyake yehonebgn ahun d/r wedajeneh eyawezageben eko new, silezih mels kalachhu
    bergit kegeta eyesus yemileyen baynorm ,

    • @samra1997
      @samra1997 2 года назад

      Esu lerasu yewzageb anchi yeraseshn becha getan becha mayet...

  • @AssefaAbiso
    @AssefaAbiso 3 месяца назад

    Geta zamanachun yibrkilachu

  • @fireadamtessema
    @fireadamtessema 6 месяцев назад

    Aygermem gobez neber degimo debrebirhan astemirognale