- Видео 66
- Просмотров 190 731
Prophetess Maranatha and Prophet John
Кения
Добавлен 24 фев 2019
Horeb TV Ethiopia
ከሀሰተኛ ትምህርት ተጠበቁ||ነብይት ማራናታ||#PROPHETESS MARANATA||#2024‘የመጨረሻው ዘመን ቤተ ክርስቲያን’ ትምህረት||ክፍል ሶስት
'ከሀሰተኛ ትምህርት ተጠበቁ
‘የመጨረሻው ዘመን ቤተ ክርስቲያን’ ተከታታይ ትምህረት
አዘጋጅ እና አቅራቢ :-ነብይት ማራናታ ተክለሰንበት
ክፍል ሶስት
የሳቤህ ምንጭ አለም አቀፍ የወንጌል አገልግሎት
‘የመጨረሻው ዘመን ቤተ ክርስቲያን’ ተከታታይ ትምህረት
አዘጋጅ እና አቅራቢ :-ነብይት ማራናታ ተክለሰንበት
ክፍል ሶስት
የሳቤህ ምንጭ አለም አቀፍ የወንጌል አገልግሎት
Просмотров: 155
Видео
'ታስረን እስር ቤቱ ሞላባቸው' የወንጌል አርበኛ ወ/ሮ ታየች ምንዳዬ ድንቅ ምስክርነት || እውነት ቶክ ሾው|| #2024 ከነብይት ማራናታ ተክለሰንበት ጋር
Просмотров 1,3 тыс.2 месяца назад
እውነት ቶክ ሾው አዘጋጅ እና አቅራቢ :-ነብይት ማራናታ ተክለሰንበት ተጋባዥ እንግዳ:-ወ/ሮ ታየች ምንዳዬ የወንጌል አርበኛ ወ/ሮ ታየች ምንዳዬ ድንቅ ምስክርነት 'ታስረን እስር ቤቱ ሞላባቸው'
''እስከሞት ድረስ የታመናቹ ሁኑ||ነብይት ማራናታ||#PROPHETESS MARANATA||#2024‘የመጨረሻው ዘመን ቤተ ክርስቲያን’ ትምህረት||ክፍል ሁለት
Просмотров 2852 месяца назад
''እስከሞት ድረስ የታመናቹ ሁኑ ‘የመጨረሻው ዘመን ቤተ ክርስቲያን’ ተከታታይ ትምህረት አዘጋጅ እና አቅራቢ :-ነብይት ማራናታ ተክለሰንበት ክፍል ሁለት የሳቤህ ምንጭ አለም አቀፍ የወንጌል አገልግሎት
'ኢየሱስን ሳገኝ ሰላም አገኘው'||የታዋቂዋ ዘፋኝ አስደናቂ ምስክረነት|| እውነት ቶክ ሾው EWNET TALKSHOW #2024 ከነብይት ማራናታ ጋር
Просмотров 2,8 тыс.2 месяца назад
እውነት ቶክ ሾው አዘጋጅ እና አቅራቢ :-ነብይት ማራናታ ተክለሰንበት ተጋባዥ እንግዳ:-ዘማሪት ተስፋነሽ ከበደ የታዋቂዋ ዘፋኝ አስደናቂ ምስክረነት 'ኢየሱስን ሳገኝ ሰላም አገኘው'
ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው በለሊት ያየሁት ራዕይ ይህ ነው።|| ነብይት ማራናታ ተክለሰንበት#2024
Просмотров 6 тыс.3 месяца назад
''ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው'' በለሊት ያየሁት ራዕይ ይህ ነው። አዘጋጅ እና አቅራቢ :-ነብይት ማራናታ ተክለሰንበት የሳቤህ ምንጭ አለም አቀፍ የወንጌል አገልግሎት
June 1, 2024 የፈተናቹ ምንጭ ምንድነው? ድንቅ መልዕክት በነብይት ማራናታ
Просмотров 4146 месяцев назад
June 1, 2024 የፈተናቹ ምንጭ ምንድነው? ድንቅ መልዕክት በነብይት ማራናታ
የግንቦት ወር የመልስ ወራችን ነው:-በነብይት ማራናታ የተነገረ ትንቢታዊ መልዕክት
Просмотров 2336 месяцев назад
የግንቦት ወር የመልስ ወራችን ነው:-በነብይት ማራናታ የተነገረ ትንቢታዊ መልዕክት
24ሳዓት የማያቋርጥ አምልኮ በኢትዮጵያ:-በእውነት ቶክ ሾ አዘጋጅ እና አቅራቢ ነብይት ማራናታ ተክለሰንበት
Просмотров 25810 месяцев назад
24ሳዓት የማያቋርጥ አምልኮ በኢትዮጵያ:-በእውነት ቶክ ሾ አዘጋጅ እና አቅራቢ ነብይት ማራናታ ተክለሰንበት
ጥሪ ሲፈተን ኮፖሊስነት እስከ መጋቢነት :- ተጋባዥ እንግዳ ፓስተር ጎሳዬ አዘጋጅ እና አቅራቢ ነብይት ማራናታ ተክለ ሰንበት እውነት ቶክ ሾው
Просмотров 506Год назад
እውነት ቶክ ሾው አዘጋጅ እና አቅራቢ :-ነብይት ማራናታ ተክለሰንበት ተጋባዥ እንግዳ:-ፓስተር ጎሳዬ ድንቅ የህይወት ምስክርነት ጥሪ ሲፈተ ከፖሊስነት እስከ ፓስተርነት
እውነት ቶክ ሾ በሆሬብ ቴሌቪዥን :-ባሰርኳቸው ልጆች ጌታን አገኝው ፓስተር ጎሳዬ አዘጋጅ እና አቅራቢ ነብይት ማራናታ ተክለሰንበት
Просмотров 482Год назад
እውነት ቶክ ሾ በሆሬብ ቴሌቪዥን አዘጋጅ እና አቅራቢ:- ነብይት ማራናታ ተክለሰንበት ተጋባዥ እንግዳ ፓስተር ጎሳዬ:-በሰርኳቸው ልጆች ጌታን አገኝው
23 March 2023
Просмотров 57Год назад
አዲስ ትንቢታዊ መጽሐፍ :-የጽድቅ ፀሐይ ለኢትዮጵያ በነብይት ማራናታ ተክለሰንበት የተፃፈ መጋቢት 25ሰኞ ከ9ሳዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ በሳፋየር አዲስ ሆቴል ይመረቃል።
እውነት ቶክ ሾው :-ማሪያም ቤተ ክርስቲያን ነው መንፈስ ቅዱስን የተሞላሁት። ኢየሱስ በተደጋጋሚ ተገልጦልኛል ወንጌላዊት አመለወርቅ ታዛ ድንቅ ምስክርነት
Просмотров 3,5 тыс.Год назад
እውነት ቶክ ሾው :-ማሪያም ቤተ ክርስቲያን ነው መንፈስ ቅዱስን የተሞላሁት። ኢየሱስ በተደጋጋሚ ተገልጦልኛል ወንጌላዊት አመለወርቅ ታዛ ድንቅ ምስክርነት
ስለ ኢትዮጵያ የመጣ መልዕክት:- የይሳኮር ትውልድ ይነሳል። በነብይት ማራናታ ተክለሰንበት
Просмотров 9632 года назад
ስለ ኢትዮጵያ የመጣ መልዕክት:- የይሳኮር ትውልድ ይነሳል። በነብይት ማራናታ ተክለሰንበት
እውነት ቶክ ሾው አቶ ደጀኔ መለሰ ክፍል2 :-በታማኘነቴ ምክንያት ሊገሉኝ ነበር ። አዘጋጅ እና አቅራቢ ነብይት ማራናታ ተክለሰንበት
Просмотров 5812 года назад
እውነት ቶክ ሾው አቶ ደጀኔ መለሰ ክፍል2 :-በታማኘነቴ ምክንያት ሊገሉኝ ነበር ። አዘጋጅ እና አቅራቢ ነብይት ማራናታ ተክለሰንበት
ደርሳቹ አትሞቱም ድንቅ ትንቢታዊ መልዕክት በነብይት ማራናታ
Просмотров 1,2 тыс.2 года назад
ደርሳቹ አትሞቱም ድንቅ ትንቢታዊ መልዕክት በነብይት ማራናታ
በእውነት ቶክ ሾው አቶ ደጀኔ መለሰ እዛው ጦር ሜዳ ቀበርነው።
Просмотров 4022 года назад
በእውነት ቶክ ሾው አቶ ደጀኔ መለሰ እዛው ጦር ሜዳ ቀበርነው።
ቁልፍ ያደለው መልአክ በጉባኤው ላይ ታየ። የሳቤህ ምንጭ አለም አቀፍ የወንጌል አገልግሎት ነብይት ማራናታ እና ፓስተር ገዛኢ
Просмотров 12 тыс.2 года назад
ቁልፍ ያደለው መልአክ በጉባኤው ላይ ታየ። የሳቤህ ምንጭ አለም አቀፍ የወንጌል አገልግሎት ነብይት ማራናታ እና ፓስተር ገዛኢ
ዲቦራ ሆይ ተነሺ 5ተኛው ዙር የወንጌል አባቶችን እና እናቶችን የማመስገን የስጦታና የታላቅ ሴት ሽልማት በሀረር
Просмотров 1452 года назад
ዲቦራ ሆይ ተነሺ 5ተኛው ዙር የወንጌል አባቶችን እና እናቶችን የማመስገን የስጦታና የታላቅ ሴት ሽልማት በሀረር
በእውነት ቶክ ሾው እስራኤልን እና ፍልስጤምን ለማስጣረቅ ሄጄ ነበር ። ማስተር በላቸው ግርማ አዘጋጅ እና አቅራቢ ነብይት ማራናታ ተክልፕሰንበት
Просмотров 5512 года назад
በእውነት ቶክ ሾው እስራኤልን እና ፍልስጤምን ለማስጣረቅ ሄጄ ነበር ። ማስተር በላቸው ግርማ አዘጋጅ እና አቅራቢ ነብይት ማራናታ ተክልፕሰንበት
ወንጌላዊ አለምነህ የነገረኝ ትልቅ ሚስጥር አለ። ከፓስተር ዶክተር ገዛኢ ዮሀንስ ጋር የተደረገ ምስክርነት ክፍል 3 አዘጋጅ ነብይት ማራናታ ተክለሰንበት
Просмотров 37 тыс.2 года назад
ወንጌላዊ አለምነህ የነገረኝ ትልቅ ሚስጥር አለ። ከፓስተር ዶክተር ገዛኢ ዮሀንስ ጋር የተደረገ ምስክርነት ክፍል 3 አዘጋጅ ነብይት ማራናታ ተክለሰንበት
አስደናቂ ትምህርት ክፍል ሁለት :-የመንፈሳዊ እድገት እንቅፋቶች በነብይት ማራናታ
Просмотров 1,2 тыс.2 года назад
አስደናቂ ትምህርት ክፍል ሁለት :-የመንፈሳዊ እድገት እንቅፋቶች በነብይት ማራናታ
እውነት ቶክ ሾው:- ክፍል 2 ኢየሱስ ወደ ሸራተን ሂድ አለኝ ።
Просмотров 23 тыс.2 года назад
እውነት ቶክ ሾው:- ክፍል 2 ኢየሱስ ወደ ሸራተን ሂድ አለኝ ።
እውነት ቶክ ሾው የቤተ ክርስትያን መቅሰፍት ሳያድጉ አገልጋይነት።
Просмотров 5282 года назад
እውነት ቶክ ሾው የቤተ ክርስትያን መቅሰፍት ሳያድጉ አገልጋይነት።
አስደናቂ ትምህርት :-የእውነተኛ አገልጋዮች አራቱ መንፈሳዊ ኬላዎች ክፍል አንድ በነብይት ማራናታ ተክለሰንበት
Просмотров 1,3 тыс.2 года назад
አስደናቂ ትምህርት :-የእውነተኛ አገልጋዮች አራቱ መንፈሳዊ ኬላዎች ክፍል አንድ በነብይት ማራናታ ተክለሰንበት
እውነት ቶክ ሾው ክፍል አንድ :-ማረሻ የሚያክል ብረት ልቤ ውስጥ ተከለ ። አዘጋጅና አቅራቢ ነብይት ማራናታ
Просмотров 13 тыс.2 года назад
እውነት ቶክ ሾው ክፍል አንድ :-ማረሻ የሚያክል ብረት ልቤ ውስጥ ተከለ ። አዘጋጅና አቅራቢ ነብይት ማራናታ
ተባረክ!!!
❤❤❤❤❤❤❤
Amen l recive it right now hallellujah amen amen amen ❤❤❤❤❤
ወንድሜ ገዛኢ ዮሃንስ ሰላም ላንተ ይሁን ባለቤትህ ገነት ልጆችህ ሰላም ናቸው የድሮ ጉዋደኛህ ስካር ኮርፖሬሽን አብረን እንሰራ ነበርን ጌታሁን ዘውዴ ነኝ።
Amen!!!!!!
Kibr lageta yihun
Tebarek
Maricho yemachish
የጌታ ሀይል ይገርማል እነኳን ለመመሰከር በቁ ::🙏🙏🙏
አሜን በኢየሱስ ስም ተቀበልኩ
አሜንንንንንንንንንንንን
አሜን የረዳሺ ጌታ እየሱስ ይባረክ አንቺም ተባረኪ 🙏❤️❤️❤️
አዎን እህቴ ከምንም በላይ ጌታን ማግኘት ነው ስሙ ለዘላለም ይባረክ ትክክለኛ ምርጫ አርገሻልና ተባረኪ ዘመንሽ እግዚአብሔር በማገልገል ይለቅ ደስታሽ እርሱ ይሁን❤
አይዞሽየማያልፍ ምንም የለም የጠራሽየታመነነው! ኢየሱስ ያድናል❤❤❤
እኔ የምሰጣቸሁ ሰላም ዓለም አንደምተሰጣቸሁ አይደለም አለ እየሱስ.
Keber lgeta yhun eg/r melkam nw tebarke!!!
ውድ እህቴ ተስፋነሽ እንኳን ደስ አለሽ !!! ይህን ጌታ ስላገኘሽና አገልጋዩ እንድትሆኚለት ስለመረጠሽ። ክብር ለጠራሽ ይሁን በረከቱም ላንቺና ለቤየሰብሽ ይሁን።
Betam dese yilal berich geta ywdeshal ehtea
ከክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልሽ ጌታ አስቦሻል ፍርዬ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን ! ተባረኪ !
❤❤❤❤❤
Amen Nebiyit Geta eyesus yibarkish!
God bless you more more
Smannnnn
Amannn❤❤❤ Praise the lord praise the Lord amen amen amen
አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ሳልዘጋጅ እንዳቶስደን አሜን
❤❤❤❤my pastor bless you
ጌታ ሆይ ይህን ባርያህን በአካል እንዳገኘው እርዳኝ።
አሜን
አሜን አሜን ዋዉ ተባረኪልኝ❤❤❤
አሜን
ተባረኪልኝ ድንቅ መልእክት
አመሰግንካለሁ ይሄን የመሰለ ቃል ስለተካፈልኩ ተባረኪልኝ ፕሮፊት
አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና ❤
Sodomawi ngn makom aktognal mn ladrg gra gebtognal,wend ngn keset ga algenagnim kwend nw bcha nw mgenagnew mnladrg alchalkum,,,eski teredugn mndnw madrgew
የኔ ወንድም ኢየሱስ ይወድሃል ከሃጢያትህ ነፃ ሊያወጣህ ይፈልጋል። ይሄ አንተ ያለህበት ህይወት እግዚአብሔር የሚያዝንበት ሰው በእግዚአብሔር አላማ ከተፈጠረበት ውጪ ነው። አንድ ወንድ ለአንዲት ሴት ባል ሊሆን ጋብቻ በእግዚአብሔር ተመስርቷል።የኢየሱስ ደም ከሃጢያት ሁሉ ያነፃል። ይህንን ፀሎት በንጹህ ልብ ፀልይ ኢየሱስ ስለ እኔ ሃጢያት ሞተሃል ደምህን አፍስሰሃል ከለሁበት እስራት ፍታኝ አለምን ሰይጣንን ስራውን ክጃለሁ ኢየሱስ ክርስቶስን የህይወቴ ጌታ እና ገዢ አድርጌ ተቀብያለሁ ስሜን በህይወት መዝገብ ላይ ፃፍልኝ ስለ ተቀበልከኝ አመሰግንሃለሁ። በኢየሱስ ስም አሜን። በአቅራቢያህ ወዳለ ቤተ ክርስቲያን ሂድ እና ይፀልይልህ ተማር እግዚአብሔር እንደገና እንደ ፈቃዱ እንድትኖር ይረዳሃል።
@@prophetessmaranathaandprop3151 eshi amesegnalo
Amann Praise the Lord wow praise the Lord glory to God
I’m so blessed by your preaching and your ministry is amazing I am amazed by seeing your ministry that you are helping poor people which is gospel pure gospel God bless you richly your family your ministry I’m so happy to see your Chantal you All we give to glory we give two glory to God we give glory to God thanks God God bless you❤❤❤❤ God bless you
ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምትፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ! የተሰጠንን የወንጌል አገልግሎት በታማኝነት እንወጣ!! ጌታ ሊመጣ ነው!!! እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። (ለብዙዎች አድርሱልኝ) (ህዝ 3: 4-10) አስተውሉ!! ተባረኩ።
God bless you
I HEARD THE VOICES OF GOD THROUGH HOLY SPIRIT TO LEAD US TO REPENTANCE, TO ALL CHRISTIANS IN THE WORLD !! Ezek. 2: 3-8, John 8: 26,)on my prayig time, Holy Spirit said to me፣ Malachi 1: 6-8, Isaih 66: 1-4, 55: 8-9, 59:1-2, 2Chronicles7: 12-14,) If I a the lord, where is my fear..?(Mil.1: 6-8,) Heaven is My footstool, what kind of House will you build for Me..?Isaih. 66: 1-4: 55: 8-9, 59: 1-2, 11 Chroni.7:12-14, and He said, My people will hear my Word, but will not live in it !! They have done their own things, but they forgot My House with Me!! They are imotional and have not Real love each other!! They have no peace!! And can not Foregive each other!! They can't be a good example fore these Jeneration!! They look like Hosea's Generation!! My people Refused to return to Me!! ( I'm Momy, True Messanger of God!)
አሜን ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ወገኖች እንንቃ ነቢይት ጌታ ይባርክሽ
You are blessed prophets ❤
Geta Yibarekish!!!
Ewunet nwu geta yimetal 🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️✝️✝️✝️❤️❤️
ኢየሱሰ ይመጣል አሜን
ትክክል ኔው ጌታ ያነቃን
Bless u!
maranata nafikonalina eyesus tolo na
ልክ ነው ፣ጌታ ይባርክሽ እውነት ነው፣አንተ የምትተኛ ንቃ፣ክርስቶስም ያበራልሃል።
Amen Amen Amen Maranata