She's so cool and her taste of materials is amazing and unbelievable!! Thank you Maraki.. We learnt a lot from her wonderful hard working personality and maturity!!! Rise and Shine!!!
When I saw strong people especially women I'm proud really proud of you akru mashallah I'm living in abudhbi for long time...I will wait u here ❤in uae 🇦🇪
I am so proud of you! You are so energizing, visionary, and no room for faltering , generally you are very exemplary for all humans to outshine and to succeed with honesty and hardworking! I wish you a happy Aid-Mubarak and a long life!!! 🙏🙏🙏
ኢድ ሙባረክ! ሰብስክራይብ ስላደረጉ አመሠግናለሁ!
እውነት ለእኛ ሴቶች ጥንካሬን የሚሰጡ ተምሳሌት የሆኑ ሰዋች እያቀረብክልን ነው ። እናመሰግናለን ❤❤❤
ወርቅ ነሽ ዝም በያቸው።አንቺ ብቻ ከሀይማኖት ከዘር ልዩነት ብቻ አይኑርሽ ወሎ ይህን አያውቅም
ኮመንት ሴክሽን ለምን ዘጋህ
የኔ ውድ ወንድም ከልብ እናመሰግናለን በርታልን💛🌹
እናመሰግናለን ዳጊሾውንም አቅርብልን የደሴ ልጆች ናቸው ሁለቱም ወሎኮ ባለሀብቶች አሉት እዳለ መታደል ሁኖ ግን አልጠቀሙንም።
እህቴ ኢክራም ንብረትሽን ቤትሽን አላህ ይባርክልሽ ነብዩ እሰላት ወሰላም ምን ያስደስታል በዱንያ ላይ ሲባሉ ሰፊ ቤት ጡሩ ጎረቤት ጡሩ መጓጓዣ ሷሊህ ሚስት ብለዋል:: ባየሁት ነገር እደ ሙስሊምነቴ ደስ ብሎኛል ماشاء الله تبارك الله እጅግ በጣም ማርኮኛል በቤትሽ ደስተኛ ነኝ አላህ የተውሂድ ቤት ያድርግልሽ እህቴ ኢክራም ነገ ቂያማ አለና አላህን እንፍራ ምንም አህል ከፍታ ያለው የሀብት መጠን ቢኖረን አላህ ዘንድ ስራችን እንጂ ሀብታችን ይዘን አንሄድም የጣልያን ሶፋ ሳይሆን የወርቅ ሶፋ ቢኖርሽ ለነገ ቤትሽ ምንም ነገር ይዘሽ አትሄጂም አላህን ፍሪ ከንግግርሽ ጀምሮ መመፃደቅ ታፀባርቃለሽ
አላህ ይህንን ንብረት ሲሰጥሽ ምክንያት ይኖረዋል አላህ በሚያስደስት መንገድ ተጠቀሚበትና እለፊ ከቱታ ውጪ ቢያንስ የሴት ሊጅ ውበትሽን በጁልባብ ተሰተሪ ነብዩ እሰላት ወሰላም ከወንድ ምትመሳሰል ሴት ከሴት የሚመሳሰል ወንድ ረግመዋል ተጠንቀቂ ቅንድብ ቀንዳቢም አስቀንዳቢም ፀጉርም አስቀጣይም ቀጣይም ጀነት አትገባም ሳይሆን የጀነት ሽታ አታሸትም ነው ያሉት ተጠንቀቂ ኩራት ሊሰማሽ የሚገባው ሙስሊም በመሆንሽ እንጂ የደሴ ሊጅ በመሆንሽ አይደለም! በተረፈ ንብረትሽ አላህ ይባርክልሽ ለነገ ቤትሽ መልካም ሰርተሽ ከጌታሽ ምትገናኚ ያድርግሽ::
ማሻ አላህ ትልቅ መልክት
Mashallah መካሪ አያሳጣን
Mashallah.. that message is for all of us. Jazakallah Khair
ትክክል ጡሩ ምክር ነው
SELELAHU ALEYHE WESELEM
ሴቶች እንደዚህ ሰርተው በጉልበታቸው አፈር ጠኔ በልተው ትልቅ ቦታ መድረስ እንደሚችሉ ይህቺ እህታችን ትልቅ ማሳያ ናት ጉልበትሽን ይባርከው ❤
💓💓💓
@@Emantube19 Endet Nesh
@@semenawit8438 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
በጣም
እኔማ እለፋለሁ እጥራለሁ ግን ገና ነኝ ለኔ እንኳ ግድ የለም ዉጤታ ሆኜ እናቴን ማስደሰት ነዉ እምፈልገዉ አላህ ያለዉ ነዉ እሚሆነዉ ኢንሻ አላህ ይሆናል አንድ ቀን
እረ ማነው አንቺን የሚተች ምሳሌ ነሽ የእኛ ኢትዮጵያዊያን ጀግና ቆራጥ እና ሙሉ በራስ መተማመን የተቸረሽ እረጅም እድሜና ጤና ከአያትሽ በላይ ተመኘሁ ምክንያቱም ብዙ የምትሰሪበት ስለሚሆን። ኢድ ሙባረክ
ወይ ማዳሜ ካቺ ሚበልጥ ቤት ሃገሬ ለይ አለ ለካ
አቦ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ በድሜ በጤና ኑሪበት ኑሩቤት 🙏🙏🙏
😂😂😂😂
ይሄንን አሳያት 😜
ያሳቀኝ ኮሜት የተመታሽ 😂
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
ያረብ እኔንና የመደም ቅመሞችን ከስደት በኋላ እንደ ኢክራም የደተለደለ ኑሮ ስጠን እኛ አመት አመትን እያጨመርን ለመለወጥ ጥረት እናደርጋለን ግን የጭቃ ቤት እንኳን ለመግዛት ኑሮው እያተወደደ አቅም አጠን የመደም ቅመሞች አሚን በሉ ግዞዬ የኔም ህይወት አልፎ አኗኗሬን ለውድ ኢትዮጵያዊያን ተመልካቾች እንደሚተስጎቦኝ ተስፋ አደርጋለሁ !!።
ያኡምሪ አላህ ራህመቱ ሰፊ ነው ሌሽ እንደ ኢክራም ብለሽ ገደብ አጥር ታደርጊያለሽ ኢክራም ማን ያቃል ላንቺ ያሰበልሽ ከኢክራም እጥፍ ድርብ ሊሆን ይችላ ሰጥቼ የማልጨርሰውን ርዝቅ ስጠኝ ድአችን እናስተካክል
ውዴ ያንቺ ያለሺ ትንሺ ነገር ደስታሺን አጣጥሚ ጥሩ እንቅልፍ የላቸውም ከምንም የነፃ የሰላም አይምሮ አለን❤
አሚን ያረብ አብሽሩ ብቻ የንሮው ውድነት ተስፋም አሳጣን
አላህን ስትለምኑ ጀነትን. ለምኑ
እውነትእህቴ
Wow!!! ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት ዜጋ ስላላት በራሱ ያኮራናል።
Ekram ...... Allah edeme ena tena setosh yebelete agereshn yemtaseteri yaregsh...... Allah yechmerelesh berechi....
እያልን እንፅናና እንጂ😂
@@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z ክክክ
Min wegelaw betam zeregne neti ke islam zeregninet ydabrel😢
አሽቃባጭ ደ
ሰው በከፍታ ላይ መጓዝ ሲጀምር አጉረምራሚው ብዙ ነው በተለይ እኛ ሀበሾች እንለያለን ስራ አንውድም ዝምብሎ መተቸት ፣ማማት እንወዳለን ። keep going on high Ekram well done 👏👏👏👏👏👏👏
በጣም😢😢😢
Ewnate new
Tekekel
Tkkl
ትክክል
ጅግና ሴት ስትሰራ እንደ አህያ ስትኖር እንደ ንጉስ ማለት አንቺ ነሽ ይባርክልሽ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽና የልጆችሽን አለም ያሳያችሁ ፈጣሪ ።
አሮጊት የሚሉትን እርሻቸው የኔ ቆንጆ አንቺ በጊዜሽ ተጠቅመሽ ነዉ ይብላኝ እጂ የሰው እድሜ ስቆጥሩ የነሱ ያለፈባቸው ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም የኢድ በዓል ይሁንልሽ
ከመልካም ሰዉ የተገኘ ኮሜት👍
Not like king like queen 😊😜
Good job my sister ❤❤
የምናገኝበት መንገድ እባክክ እሶን
ዱኒያ ጤዛ ናት አላህ በጀነት ቤት ይገንባልን ያረብ
ማሻአላህ ብያለሁ 🎉
صحيح
በዛ በመሸረሻዉቀን መሳኪነ ጠይበተን ናቸዉ
የድሃ ወፅናኛ
አሚን
አሚን ያረብ
ሁሌ አገራችን ችግር ላይ ችግር ብቻ ሆኖ ተስፋ ላጣን ሰዎች ማንቂያችን ስለሆንሽ ደስ ብሎኛል እህቴ ፈጣሪ ከዚ በላይ ያጨምርልሽ
አንቺ ጀግና ነሽ አቦ። አሮጊት የሚሉሽ በሙሉ የአስተሳሰብ አሮጊት ቅናተኛች ናቸው።
የደሴዋ እመቤት እኔ ክርስትያን ነኝ አንቺ ደግሞ ሙስሊም ግን ስኬትሽን ሳይ በጣም ኩርቼብሻለው ይህን መደበቅ አልችልም።
ደግሞ ሞራልሽ፣ የስራ ፍቅርሽ፣ ወኔሽ፣ የሴት ወንድነትሽ ከወጣቶችም በላይ ነሽ። ይመችሽ እህቴ
ኢድ ሙባረክ ለመላው ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እመኛለው።
Dubai neshe yikirta
@@Alhamdulillah-pc7ru ለንደን እንግሊዝ ነኝ እህቴ
አንተ ልጅ ተባረክ የጠንካራ ሴቶችን ጀግንንነት እና ሴቶች ከሰራን ከወንድ እኩል መሆናችንን የየንበት ቻናል ነወ አሁንም እየዞርክ አድነህ ለሐሌሎች ምሳሌ የሚሆኑ መሆናቸውን አሳይሐልኘን ።እናመሰግናለን
ጀግና ነሽ በጣም! ለብዙ እህቶቻችን ብርታት ነሽ!
One Love!
ጌታሽን ማመስገን አትዘንጊ አሏህ በሰጠሽ የምትጠቀሚያድርግሽ
ኢክረምዬ ቃላት የለኝም በሁሉም የባረከሸ ትዳርሽን አክባሪ ልጆችሽን በአንቺ ዙሪያ ያሉትን ሁለ እግዛብሒር የባረከሽ ነሽ በርቺ❤❤❤❤
ይህችን ሴት አለማድነቅ ንፉግነት ነው በእውነት ኮራሁብሽ💪🏽💪🏽💪🏽❤
እውነትጀግኒትነች
ጀግና ሴቶች ያስደስቱኛል ❤❤ኢድ ሙባረክ መሸ አላህ ብያለሁ
በጣም
እንደባሪያ ከሠራህ እንደንጉስ ትኖራለህ ይሉሃል ይሄ ነው። ።ተባረኪልኝ የኔ እህት በርቺ የኔ ጀግና!
It’s my principle too ❤
የማያልቅበት እግዚአብሔር ያለውን ስጦታ የቸረሽ ሴት ነሽ። አምላክ አሁንም ልጆችሽ ያንቺን ዱካ እንዲከተሉ ያድርግልሽ።
ማሻ አላህ ኢክሩ እናትሽን ወደድኳቸው የዘፈን ብር ለሰደቃ አላወጣውም አላህዬ እረጅም እድሜ ላንቻም ለማማም
ጠንካራ ሴት የማይሰራ ለስድብ አፉ ይቀድማል ተያቸው እባክሽ አድናቂሽ 🙏🙏🙏
የቤት እመቤት ለምትሉ ሴት ይቺ ጀግና ምሳሌ ትሁናችሁ ሴት መስራት አለባት ኢክሩ የእኔ የወሎ ጀግና እኮራብሻለሁ❤❤❤❤
እድህ ንገሪልኝማ ይጨማለቃሉ እይ ምንም መስራት አንፈልግም ይላሉ
Mnew rotsh weda welo😊😢
Mashallh allah edmana tana yatsh!!!
ተያጎበዝ
ግንእውነትነው
መሥራትሚችሉ
ከሁሉም ያደነኩት ስራሽ የልጆቹን ክፍል ያደርገሽውን አንች ጥሩ አርገሽ ልጆችሽን እደምትከታታይ ነው
የእህታችን ኑሮ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ የአለም የደስታ ያርግልሽ
ብሮ እባክህ የቀዳማዊ ኋይለስላሴ ቤተሰብ የልዕልት አመለወርቅ አስፋውን ቤት ወይንም የልዑል መንገሻ የጥንት ሰዎች ቤትም አስጎብኘን ከተቻለ አመሰግናለሁ
አይ ዱንያ! ማሻአላህ! ለማንኛዉም እስኪ በአኼራዉም በርቺ እህቴ!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ረመዳን ከሪም
እኔ ግን ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። ኢክራምዬ የኔ ጀግና እህት ስወድሽ እኮ ኢድ ሙባረክ ግዞዬ በርታ ወንድሜ አባትህ ኦርቶዶክስ እናትህ ደሞ ሙስሊም ሲሆን ሁሉም ደስ ይላሉ በቃ ኑሩልኝ ።
እግዚአብሔር ያሰቤሽውን ያሳካልሽ ጉበዝ ኢትዮጵያዊ ሴት
የኔ የወሎ ጅግና ይመችሽ በራስሽ መቆም የምትችይ መሆንሽን ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ
ጠንካራ እና ታታሪ ሴት። እድሜ ቁጥር ነው አትጨነቂ አግብተሻል ወልደሻል ትልቅ ደረጃ ደርሰሻል። የ40 አመት ጡረተኞች ስላላገቡ እና ስላልወለዱ ልጅ የሆኑ ለሚመስላቸው ሰዎች ቦታ አትስጪ።
ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ ኣንኳን አደረሰሽ ለኢድ አልፈጥር !የእስልምና ተከታይ ለሆናችሁ ሁሉ እንኩአን አደረሳችሁ ሰላም ለሀገራችን ስለሁሉሞ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!
ለመጀመሪያ ጊዜ ተመስጬ ያየሁት ሾዎ ጀግኒት❤❤
እውነት ሚያሥብልነው
አገራችን የብዙ ባለሀብት ባለቤት ናት ግን ለተጎዱት የሚደርሱበት ሳይሆን በአጉል ነገር ላይ ሀብታቸውን የሚያባክኑት ነገር ያሳዝነኛል ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እና ለተቸገረ ሰው የምትደርሱ ያርጋችሁ ግማሹን መሬትሽን ለተፈናቀሉ ቤተሰቦች ለማጋራት ያብቃሽ በተረፈ ጎበዝነሽ በርቺ
ሁሉም ቀሪ እኮ ነው ፈተና ነው ስንቱ ያለቅሳል ስንቱ ጎዳና ላይ
ምቀኛ እሷ ሰርታ ነዉ ለዚህ የበቃቸዉ። ሁሉም ሰርቶ የድሉን ይሞክር ወረኛ ማታደርጊዉን አታዉሪ እንኳን የቤቷን ግማሽ መቶ ብር ብትጠየቁ እኮ አሰጡም አስመሳይ
ያልበላሽን ታኪያለሽ ዱቄት።
ትክክልል ይሀብትፈተናይዞእዳይመጣለደሆችምለግሽነገምንሰራሽበትይለናልአሏህ
ኢክራም ግልፀኝነት ብሩ አምሮ ብሩ አሳብ ቤቷም ግቢዋው እንደ አምሮዋ እንደ አሳቧ ያምራል ለመላው ቤተሰቦቿ ጤና ዕድሜ ፈጣሪ ይስጣት ከሆሳዕና
ኢክራምን በቅርብ አውቃታለሁ ባሏ ጎጃሜ የዳንግላ ሰው ነው በጣም ነው ሚዋደዱት ማሻአላህ እንደሀብታቸው መጠን ግን ብዙ ልጂ አልወለዱም ጀግና ነሽ ኢክሩ በርች ❤
የሚገርም ነው ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ አይነት ቤት ያለ አይመስልም በስማም እጅግ ያምራል
ከየትነየት አይበልጥም
Wow so bitfull houes
@@hhkk4666 ጭራሺ አይበልጥም አይወዳደርም የዚች ያምራል ሀሀሀ ድሀ በሀብታም ሀብት ይጣላል ማለት አሁንነዉ
@@tamasgenetakile4729 beautiful house ?
ቤትማ ኢትዮጵያውያ ነው ያለው ያውም በቦለኬት ተስርቶ ሌላው ሀገር መስረቱ እንጂ በደንብ የሚሰራው ሌላው ካርቶን ነው ኢትዮጵያ ቤቶች የማይታይት ሀብታሙ ትንሽ ድሀው ብዙ ስለሆነ ድሀው ሀብታሙን ይሸፍነዋል እና ነው
ወቸ ጉድ አለ ያገሬ ሰው እንዲህም አይነት ኑሮም አለ ይባርክልሽ ❤ካለዛሬም አላየሁሽ ስላወቁሽ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ለኛ ለሴቶች ብርታት ትሆናለሽ ❤
አረብ ሀገር መሰለኝ ኢትዮጵያ ዉስጥም እንዲህ አይነት ቤት አለ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ❤❤👏
አርብ ሀገርም እደዚህ ያለም አይመስለኝ❤❤❤❤
እርስ በርስ ከመባላት ይህን አይተን ብንማር እና አገራችንን ብንቀይር ምን ነበር። አምላክ ይህንን ያንችን ብርታት ለመላው የሀገሬ ሰው እንዲሰጥልኝ እመኛለሁ። መልካም አመትባል ለሁላችን።
ካንቺ ብዙ እንማራለን አሁንም እረጅም እድሜ ኑሪ አንተም አስተማሪ ሰወችን ስለምታቀርብ እናመሰግናለን
ጀግና ነሽ እግዘብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ 🙏✌️✊
ኢድ ሙባረክ 💐❤️
ጀግና ነሽ እንችን እያየሁ እራሴን ምን ሆኜ ነው እያልክ እየፈተሽኩ ነበር . thanks dear
ያልባከነ ወጣትነት! በትክክልም የሚመጥንሽን ሂወት ነው የምትኖሪው ይገባሻል 😍እራሴን እንድታዘብ ነው ያረግሽኝ 😔
Appreciate you ጀግኒት
ጎበዝ ራሥመመልከት በዚው አጋጣሚ
የኔ እናት ወብ ወጣት ነሽ ተያቸው ሰዎች አታውሩ ግዞዬ ስወድክ እኮ እኔ ልጄን በ14 አመቴ ነው የወለድኩት ኢኩዬ የኔ የኔ የኔ ጀግግግግግናዬ ነሽ ስወድሽ ግዞዬ ኢኩዬንን ስላቀረብክልኝን በቃ ።
አቦ ያንቺ አይነቷን ታታሪና ምግባረ ሰናይ የሆኑ ሴት እህቶቻችንን አላህ ያብዛልን!! ተባረኪ አላህ አንቺንና ቤተሰቦችሽን ከክፉ ይጠብቅልን!!!
በጣም ጎበዝ ጀግኒት ሴት። ነገር ግን ድምፅሽ ለመመፃደቅ ብለሽ ይጨንቃል። ደግሞም ለባልሽም ዕውቅና ስጪ ብቻሽን ሀብት እንዳፈራሽ ሆነሽ አታውሪ። ዕድሜ ደግሞ ቁጥር ነው በርቺ ብቻ።
Isuwa bicha serita bamtechiyu ke honesa balserawu nager lemin washita hukina tisetawu
She's so cool and her taste of materials is amazing and unbelievable!! Thank you Maraki.. We learnt a lot from her wonderful hard working personality and maturity!!! Rise and Shine!!!
ወይ መታደል እግዚአብሔር ሀገር ላይ ሲባርክ እንዲህ ነው አሁንም አብዝቶ ይባርክልሽ ወይ
የምትሣደቡ ስራ ስሩ እሷ ጊዜዋን ተጠቅማበታለች እናተ ዝብላቹ ከምትሳደቡ ጌዜአችሁን ተጠቀሙበት ኤክሩ የሴቶች ተምሣሌት ነሽ ❤
ኢክሩ ጀግና ሴት ነሽ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
❤❤❤❤እድሜይስጥሽ
አለይናወአለይኩም ዉዴ❤❤
Thanks my dear🎉
አለይና ወአለይኪ እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
She’s is so strong jegena and beautiful lady. So proud and thank you for bringing this kind of strong and positive people.keep doing what you doing.
🎉ማአሻአላህ🎉 ጠንካራ ሴትነሽ ታታራ🎉
ቤትሽንም ያምራል!!ማአሻአላህ🎉
ልጆችሽንም አላህ ለቁምነገር ያብቃችው በርች
እህታችን🎉
ውድ!እህቴ! በጉብዝናሽ በእስተሳሰብሽ የሴት ጀግና ነሽ ብል!በጣም በኩራት ነው!እንሻ!አላህ!ካሰብሽው በላይ ሙሉ ዕድሜ ጤናና ፀጋውን ይስጥሽ!ልብ ያለው ልብ ይበል!ያንደበትሽን ንግግር የሰማ ሁሉ ማሻ!ትምህርት ይሁነው!!ኢትዩጵያዊት የሴት ጀግና ነሽና !እንሻ!አላህ!ከነመላቤተሰቦችሽ በፍቅር በሰላም ያኑርሽ!! በርቺ!!
አንደኛው ልጄ አሜሪካ ሚኖረውን ልጀን ሊያመጣ ሂዷል እንዲህ ነው እንጂ ኮኖሩ አይቀር 😂😂😂እኔ መንገድ የጠፋባትን እህቴን ከፒያሳ ሳሪስ አላመጣም
😂😂😂😂
@@nesanetgebru7912 I know right 🤣🤣🤣🤣 I was like what 😳
😂😂😂😂😂
😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
ጀግና ሴቶቻችንን ስለምታሳየን እናመሰግናለን
እኛ ኢትዮጲያኖች ግን ለምንድነው በማያገባን እየገባን ፈራጂ የምንሆነው? እንደዚህ ስጭ እንደዛ አድርጊ የምንል እስኪ ሁላችንም እራሳችንን እንመልከት እኛ የምንሰጠው የሚታይ ሃብት ንብረት ባይኖረን በቤታችን በቤተሰባችን በጎረቤታችን በሰፈራችን በመንገዳችን በሃገራችን በሰው ልጆች ሁሉ መልካም እሳቤ መከባበር መረዳዳት መተሳሰብ በልባችን ይኑር ይህ ኖሮን ከአንተ ወይንም ከአንቺ የተለዮትን ለመውቀስ ለመናገር ለመምከር እንቻል የሚያሳዝነው እራሳቺንን ሳናይ ሰውን አንተቺ ።
እህቴ ከምንም በላይ አላህን ጤና አፊያ ስጠኝ በይ እባክሽ በንግግርሽ ዉስጥ አልሀምዱሊላህ አብዢ እድሜ ጤና ይስጥሽ
እኛ ኢትዮጲያዎች እኮ ሀገራችላይ ስራ እየናቅን እሰው ሀገር ላይ ደም የምተፋነን ሀገራችላይ ስራ ሳንንቅ ብንሠራ እራሳችንን ለውጠን ሀገራችንንም እንቀይር ነበር ሠው ከመተቸት እደዝች ጀግና ሴት ሠርተን ጥረን እንቀየር ለሁሉም ተምሳሌት የሆነች ሴት ናት
አንቺን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይባርክሽ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ ጠንካራና አስተማሪ እህታችን ነሽ ተሳዳቢነትን ስራቸው ያደረጉ አላማ ስለሌላቸው ምንም ልንረዳቸው አንችልም ወደ ማስተዋላቸው ጌታ ይመልሳቸው
በስመአብ ቤቷ ሲያምር የሐረብ ቤት ነዉ የሚመስል ጀግና ሴት ነሽ ለብዙ እህቶች አሪያ ነሽ
ወላሂ የአረብን ቤት ይበልጣል አሁን እኔ ያለሁበት ቤት እደዚህ አያምርም
የአረብ ሀገር ቤት ከኢትዮጵያ ቪላዎች የሚበልጡት በስፋታቸዉ ብቻ ነዉ እጂ በዉበት ብዙም አይበልጥም
ማሻአላህ ማሻአላህ. በጤና በደስታ በፍቅር የምትኖሩበት ቤት ያድርገዉ የበለጠ ከፍ በይ. በሀላላ ያድርግልሽ. ከእዉነት ጀግናነሽ
ሰርተሺ ማደግሺ እጂግ በጣም የሚያስደስትና አርአያም ነሺ ግን ጉራ አስፈላጊ አይደለም ሰርቶ መለወጥን ማንም አይጠላም እግዚአብሔር የበለጠ ያሳድግሺ የልጅ ልጆችሺን ድረሺ እድሜ ጠግበሺ ለማለፍ ያብቃሺ
እች ሴት ጌታዋን አመስጋኝ አይደለችም እንዲህ ፀጋን ሲሳይን ያጎናፀፋትን አላህ ስታመሰግነው አልሰማሁም አላህ ይዘንልሽ በዚህች ከንቱ አለም ልብሽ ተወጥራለች 😢
በጣም ነው ምትመፃደቂ ይሄን ሁሉ የሰጠሽ ጌታ መውሰድም እንደሚችል አትርሽ ከፈለገ ጤናሽን ከፈለገ ሀብትሽን ከፈለገ ባልሽን ከፈለገ ልጆችሽን ከፈለገ እራስሽን መውሰድ ይችላል
እንዲህ ምትኩራሪበት ሀብት ከምንም ነገር አያድንሽም ይልቁንስ ሀብታሞች አመስጋኝ ሁኑ
ጀግንነትሽን አድናቂ ነኝ በርች
የወሎ ሴቶቾ አልተቻሉም ዳጊን ጨምሮ 🥰🥰🥰🥰
ዳጊ ወሎየናት እደ
@@Hayat-wz1bd የደሴ ልጅ ናት ዳጊ
@@Hayat-wz1bd ይደጉልን ማሻአላህ ወሎኮ ብዙ ባላሃብቶች እና ታታሪወች ነበሩ ግን ምን ያረጋል እየተገፉ አሻጥር እየተደረገባቼው እንጂ።አለም ሙህድንም ወሎየ ነው
በሉ ዘር አትቁጠሩ ዬሄክነዉ ችግራችን ያረቢ ለህዝባችን ጥሩ ጌንዛቤ ስጣቸዉ ለኔም
እኔም የመሆን ፍላጎት አለኝ
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ ኢክሩ ቤትሽ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይባርክልሽ የልጅ ልጅ እይበት ❤❤❤
ፈጣሪ ያብዛልሽ ጎበዝ ቁጭ ብለው የሚተቹ እንዳልሽው በወጣት እድሚያቸውንቁጭ ብለው በሱስ የተዘፈቀደ ምቀኛ በጣም ደስ ይላል እንደውጪው ሀብታሞች አገራችን ሰላየን።ኮርተናብሻል የእናት የአያትሽን እድሜ ይስጥሽ
ኣኪራም ጎበዝ የምትደነቂ ነሽ የ ኣውቶ ስራ ብዙ ጊዜ ወንዶች ናቸው የሚሰሩት ኣንቺን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያ የሁት በርቺ
አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ በዚህ ቤት ማሻአላህ አላህየ እረ ወፍቀን ለኛም በዱኒያ ሀብትን በአኼራ ጀነትን ያረብ የኔቤት እስኪመስለኝ ተመስጨ ማየቴ አይገርምም ክክክክክክክ
ጀግና ዋውውው ገራሚ ሴት ነሽ ኢክራምዬ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ 👏👏👏👏👏👏
I am proud of you my Ethiopia queen 👸
ማራኪ ዩቱብ እደ እሸቱ ቀብረር እስከምትል እናሳድግሀለን kkkk ኢድ ሙባረክ አላህ ኢባዳችንን በሙሉ ይቀበለን
እረ ነቆራ 🤔
እነ ምቀኛ😂😂😂
እሸቱ ጠገብክ አለ እንዴ??? አልሰማንም ሰው ሲሰራ ሲጠነክር ሞራሉን ባንነካ
@@amisyasgashu5889 👍
እሸ ምን እረገ የወደቀ እንጨት ምሳር ይበዛበታል አይ የኛ ሰው
የሴት ጀግና ነሽ በርች ሺ ዓመት ኑሩልን እውነት በጣም አድናቂሽ ነኝ❤❤
የኔ ጀግና የደሴዋ ንግስታችን ደሴ ግን ብዙ ጀግና አፈርታለች ኮራውብሽ የኔ ድቡሽቡሽ አማራዬዬዬዬዬዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛም አችም እየኖርን ነዉ አልሀምዱሊላህ
ዋናው ጤና ነው እሳም ባላት አንቺም ባለሽ ደስተኛ ከሆንሽ ያው ነው
ብርቱ ሴት ነሽ በርቺ ❤ የሚተጋ ሰው ይጠግባል ትጋት ለሰው ልጅ ሃብት ነው ።
እዉነት ጀግና ሴት ነሽ ጌዜሽን በአግባቡ የተጠቀምሽ 🥰
በሀገራችን አእምሯቸውን ከሚጠቀሙ ሰዎች ኢኩ አንዷ ናት የሷን ሾው ሁሌም ስለማይ የማውቃት ያህል ይሰማኛ።አጠገቧ ሆኜ መንገዶችን ብታሳየኝ ደስ ይለኛል መለወጥን መስራትን መንገዶቹን ታውቃለች
ማሻአላህ ኢክራም አህቴ ስኬትሽ ጥንካሬሽ በጣም ደስ ይላል ግን አልሀምዱሊላህ በይ አላህ ነው የሰጠሽ ወደፊትም ዱባይ አለም ላይ ብዙ መስራት እያሰብሽ ነው አላህ ከፈቀደ በይ እቺን አለም መች እንደምትሰናበቻት አታውቂም ሁላችንም አናውቅም ዛሬ ነገ አሁን አናውቀውም እህቴ አንድ ግዜ እንኳን አልሀምዱሊላህ ሳትይ Interview አለቀ በዱኒያ ፍቅር ተጠምደሻል የተቸገረ የታመመንም እርጂ መርዳት ገንዘብን አያጎድልም፡፡
እንደ ቃሩን ሁና ነው እረ አላህን አመስግን ሲሉት. እንደ በላቤ ነው ይል ነበር ሀያሉ አላህ ደግሞ በአንድ ቀን ገለባብጦ ገለገለው ሱበሀን አላህ. ታሪኩ በቁርአን አለ. ኩራት. ያጠፋል.
@@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ ሱብሀን አላህ
እኮ ለመጨመር በዱኒያላይ ዱኒያ አልሀምዱሊላህ ምንም የለኝም ግን ከሷበላይ ሀብታም ነኝ ምክንያቱ የሷን ያክል ቢኖረኝ የቁረአንመረከዝና የቲሞች መኖሪያ ነው መስራት የምፈልገው ግን ግን
ሲቀጥል መስራቱን አደንቃለሁ ላክን ከድኔ የሚያወጣ ነገር ከሽሪአ ውጭ መስራት አልፈልግም ከመጅመሪያ ስታነሳ ስራ
@@firdoushabasha አይ እህቴ አላህ እኮ በብዙ ነገር ይፈትነናል. ከዚያ ውስጠ አንዱ ገንዘብ ነው
MashAllah I am sooo Glad 🙂 for you. I loveeee your confidence 😊 keep up
Eid Mubarak 🎉
በጣም ጎበዝ ለሰው ሁሉ ትልቅ ትምህርት ነው
እህቴ በጣም ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
ያሚገርም ስብዕና ባያሁት ነገር ክብር ተሰማኝ ዋው ከምር ጎበዝ መልካም በአል
She is very amazing, I am so proud of her 🙏❤🙏
የምታቀርባቸው ሰዎች በሙሉ በጣም ደስ ይላሉ ሰው ከሰራ የማይደርስበት እና የማይኖረው ነገር የለም ጥሩ ነው ደስ ይላል ❤
ደስ ይላል በጣም ጠንካራ ነሽ የኔ እናት
በቅድሚያ አንተን አመሰግናለሁ የምታዘጋጀው ፕሮግራም ደስይላል አንተም ስርአት አለህ ተባረክ ቀጣይደግሞ አሁን እውነት የሚሰደብሰው ባገሩ ቢጠፋ እንደዝቺ አይነት ጠንካራሴት ይሰደባል???? አንቺ ምርጥሴትነሺ እድሜሺ ይርዘም ተባረኪ
ዋው ጀግና ሴትነሺ ጎበዝ አንቺ የየትናየት እህትነሺ ሁለታችሁም ጀግና ናችሁ ቤትሺ ደግሞ በጣምነው የሚምረው የኔቆንጆ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሺ እዚህ አማራ ቤትሺ በጤና ያኑርሺ🙏
I like you and your personality, you are hard worker too!!! Wow 👏👏 you’re house no junk ! Simple and beautiful, am so proud because you’re Ethiopians
ማሻ አላህ ተባረክ አሏህ ደስስስ የሚል ቤት ጀግና ሴት ❤
When I saw strong people especially women I'm proud really proud of you akru mashallah I'm living in abudhbi for long time...I will wait u here ❤in uae 🇦🇪
hi
she is so hero ,serious,motivator she is look like my mom she is serious🙏ደሞ 1 ያደነኩልሽ ነገር አለ ሰበበኛ አለመሆንሽን ምክንያቱም ሌላ ጊዜ እምሰማ የነበረውን ነገር አልደግምሽልኝም ምክኛቱም አንዳንድ ሰዎች መኪና አልወድም ይላሉ ለምን ሲባሉ ቤተሰቦቼን ያጣሁት በመኪና አደጋ ነው ለዛ መኪና አልነዳም ይላሉ አንቺ ግን መኪናን እየተበቀልሽው ነው 🙏በርቺ
ጎበዝ በርች. አሏህ ሪዝቅሽን ይባርክልሽ ለመልካም ነገር የምታወጭው ያድርግሽ
I am so proud of you! You are so energizing, visionary, and no room for faltering , generally you are very exemplary for all humans to outshine and to succeed with honesty and hardworking! I wish you a happy Aid-Mubarak and a long life!!! 🙏🙏🙏
ነብሷ ድንጋይ በድንጋይ ላይ መደርደር ምንም አያረካም ለድሆች ለመርዳት ሞክራ ባይ ነኝ
ምን ታዉቂያለሽ ልትረዳም ትችላለች
ምርጥ እናት በሙዚቃ የመጣ ብር አሏህን አያስቆጣል
ዋው ደሰ ይላል እግዚአብሔር ሀብት ንብረትሽን ደሰተኛ ሁነሽ ኑሪ ለሌችም አካፍይ።
ኢክራም awtomotive ፕሮግራምሽንም ወድልሻለው በጣም ነው ምወድሽ
ዋው በዚ ቤት ውስጥ መኖር እዴት መታደል ነው እደዚ አይነት ቤት ኢቶብያ ውስጥ ሳይ የመጀመርያ ነው❤❤❤
❤ ጀግና ሴቶችን ሳይ እራሲን እጠይቃለሁ እኔስ ምን ስራራህ የሜል ስሜት አለኝ በጣም አድናቂዋነኝ 😍 ሺህ አመት ኑሪልን የሴቶች አነቃቄ ነሽእና ❤❤❤ ይክራም 😍😍