bisre please change this grill i don’t like the way she talk and she don’t even know how to talk i know the story is heart tuch but there is everywhere criminal people not only maids so the way she talk about the maid she don’t think they are human beings tomorrow maybe she can be
ጤና ይስጥልኝ የተከበርሽው እህታችን ብስራት 🙏🏾ይሄ ዝግጅትለተረዳው የሂወታችንን አቅጣጫ እንድናስተካክልና በማንኛውም ሁኔታ አሸናፊ ሆነን እንድንወጣ ይረዳናል ያ ማለት አጠቃላይ እውቀታችንን ያሰፋዋል!!በርቺልን ገና ብዙ እንጠብቃለን ከአንቺ ብዙ ዕውቀትም እንገበያለን!!ቢሻሻል ብዬ እምለው ደግሞ ነገር አብረውሽ እሚወያዩ ሰዎች ባለሙያ ቢሆኑ አሪፍ ነበር ለምሳሌ ጡረታ የወጣ በወንጀል ምርመራ ላይ ይሰራ የነበረ: የሳካተሪ ባለሙያ ...ወዘተ ከእንደነዚህ አይነቶች ሰዎች ጋር ስለድርጊቱ ስትወያዪ ማህበረሰባችን በበለጠ ለውጥ ያመጣል ባይ ነኝ!ከተሳሳትኩ እታረማለሁ !
የማነ ከሀገረ ጀርመን የዘውትር ተከታታይሽ!!በርቺ በርቺ እጅ መስጠት የለም!!
በጣም
ለጎፍ ህዝብ አላህ ፅናቱን ይስጣቸው አሚን❤❤
አሜን
ሄራን በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ፣ ከብስራት አቀራረብ ጋር በጣም ተጣጥማችሃል፣ የህይወትን ማስተዋል የማልችለው ሌላኛውን ገፅ ሁልጊዜ በእናንተ ፕሮግራሞች እማራለሁ፣ እናመሰግናለን
ብስራት አስተሳሰብሽና አመለካከትሽ በጣም ይገርማል አላህ ይጨምርልሽ ሚሞሪሽ የአንድ ሰው አይደለም የ50 ወንድ እና የ50 ሴት እንጂ ላንቺ የሚመን ሰው ማግኘትሽን ሳስበው ጉዱ ካሳን ነው የሚታወሰኝ የልብሽን አላህ ይስጥሽ!!!
The best page on youtube .🎉
እግዚአብሔር ማስተዋሉንና ትዕግስቱን ይስጠን ሰው ምን ሆነዋል ህሊና እና ማሰብ እየቻለ ከማያስብ እንስሶች እኛ ረከስን ፕሮግራምሽ በጣም አሪፍና አስተማሪ ነው በዛ ቀጥይበት
አራተኛ ነኝ ላይክአምሮኛል ላይክ አርጉኝ
Betam gobezoch nachehu batekalay Fikir nachehu timiritachehu tikikil new ayitegebim betam iketatelalehu idimena tena yisitachehu❤❤❤❤❤❤
What's up besrat .. u better tell the stories. U are sweet when you tell the stories
You're right, she's got that story telling gifts
ዝም በይ
እፍፍፍፍ ካሰው ቤት ግን ፈጣሪ የራሳችን ህወት ይሰጠን አሲቀያሚነው የሰው ልጅ ኺኺኺ በተለየ ሀበሻዉ😢😢😢
አስተማሪ ታሪክነዉ።😌
በስንቱ ቤት የሚፈፀም ወንጀልን እንደ እውነተኛ ታሪክን አድርጋችሁ ስለምትለቁልን እናመሰግናለን ለብዙ ሰው መማሪያ ነው እሄ ድራማ
ሰራተኛ ጨካኝ ናት አስተያየት ሰጭዋ ከብስራት ጋር ያለችው ግን አነጋገሯ ያስጠላል አለባበስ አበላል አልጋ ሰጠው ምን የቀረሽ አለ ስትንቂ ይሄ ንቀት ነው ዋጋ የሚያስከፍለው ሰራተኛዋም ሰወ ናቸው ጉልበታቸውን ሰጠው ገንዘብ ይቀበላሉ አሰሪም ሰራተኛው ሁለቱም ሰጠው ይቀበላሉ ተከባብረው መኖር አለባቸው ደግሞ አሰሪወች ሰራተኛ ነሽ መሰል ብላቹሁ መልሱ አይደለሁም ግን ሰው በሰውነቱ ተከባብሮ መኖር አለበት አንዱ አንዱን መበደል የለበትም
ብስሩዬ ❤❤❤❤
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ዘግናኝ ታሪክ ነዉ ብስራት !! ኑሪልን እህታቺን ::
አስተማሪ ነው❤
😢😢😢ያሳዝናል
Bisrat ena Ehta tebreku konjo program astemari new bertuln 😂❤❤
በእውነት በጣም ጎበዞች ናቹ ኣድንቄ ኣልረካም ። ይህን ቻነል ሰምቼ ብያዝንም ግን ለዚህ ሁሉ ችግር እንደምንማርበት እርግጠኛ ነኝ
ከመጀመሪያው ማባረር ነበረባቸው 💔
Sew kefu endamemeyabet beywek noro baltegoda nebera
Wegenocha endezh aynet ye Gola neger setay wesana mewsen ged yelal.
Ejeg lebe yesebral yasazenal
Be EWNET YASDENGETAL
Ye Hagerachen Hege bekeywr melkame new ye Gedela yegedel be Bale manm le megdel baltedfera nebera
በዚህ ሰዓት ሰራተኛ መቅጠር ነፍሰገዳይ የመቅጠርን ያህል ሆኗል
እውነት ነው። አሮጊቷ ምግቧን ሠርታ አትበላም ነበር? ጨምላቃ
ጨምላቃ ? ከንቱ ነሽ@@dawg929
@@dawg929😂😂😂😂
በጣም ነው የምታሳዝን😢
በጎፋ ለሞቱት ቤተሠቦቻችን ነብሥ ይማር
ይሄ ቀፋፊ ተራኪ አንዴት ነው ሚተርከው ስድ ንባብ እንኳን እንደዚ አይነበብም። ብስራት ግን ምን ነክቶሽ ነው ? ወይ እራስሽ አተርኪም ? ደሞ እንዳያመልጣችሁ ትያለሽ ? ታሳፍሪያለሽ
ድምፁ ሲያምር ተራኪው❤❤❤
ሰላም ለኢትዮጵያ
👍🌹
ሄ ላቴ ሀሳን, ዳሱ
አረ ክፉ ግዜ 😢
ብስሬ exactly የኔን ሃሳብ ነው ያለሽ! በቀጥታ አንች ያልሽውን ነው የማደርገው።
Ye enaten program ayche keset adega amlchalhu Egziabherem redtogn. betam astemari new bertu bezihu ketlu
እኔ እምለው ሰራ አከበርም አገራችን ውጭ አገር እኮ ሰራ ይከበራ እነዚህ ቅናት ነው የሚያማቸው የሚገርም ታድያ አረብ አገር ሂደው መከራ የሚቀበሉ አይታመንም ።
Bisrat please anchi terkiew please
አንድ አንድ አረቦች ለዚህ ነው መሰለኝ በር ዘግቶ ምወጡት 😭😢😮😮😮
ማን ይታመናል አረመኔ ናት።😭
ይህን ያክል ድፍረት ያሳፍራል እኳን ያስረየን የበተስቦችን ያለፍቃዳቸዉ አለብስም ይች ዱረየናት😏
አረፍ ትምህርት ነዉ ቆይ አያባርሯትም እዴ አልወለዷት ይሄንን ያክል ይሄ ሁሉዉ ካለሠሯተኛ የሚኖር ሥለማይመሥላቸዉ ነዉ
ድሀ ከጠገበ😂ሙሀቻየ ሁለት ይሁን ይላል አሉ ያበሻ አሰሪ አይለፍላችሁ ለሰራተኛ ያላችሁ ንቀት ማነኝ ብላችሁ ነው እምታስቡት ሶፋላይ ብትቀመጥ ልጅ እየያዘች ከሆነ ችግሩ ምድን ነው እኛ ያርብ አገር ሰራተኞች እድህ ነን ቡዙ ያነሳሽው ነጥብ አለ እሚደብር እኛ እማናቀቸው አገር መተን አብርን እስከመብላት እምደርስ አለን ቡዙ ዘንጠንም እንወጣለን ይሄ ንቀት አችሁ ነው በርግጠኝነት እሚስጠቃችሁ።
ኤጭ ስታስጠይ አናሳ። ቦታችሁን ማወቅማ አለባችሁ።
@@Meseret-uq3jnቅማላም። ብዙ ሠራተኛ በማንነትና በዘር ግንዳቸው ከቀጣሪያቸው ይበልጣሉ። አናሳ አንቺ ነሽ። ደንቆሮ
@@Meseret-uq3jn አሁን አች ትቢት የወጠርሽ ነሽ አድ አገር ድሀ አገር እየኖርን የራስሽን ወገን ማራቅ ዎጋ ያስከፍላል እሰቢበት ሰራተኛ ቀጣሪ ከሆሽ ሰው ሲሰራ ከነክብሩ ነው ኮራ ብየ ስራየን አውቄ እሰራለሁ ግን እዚህ ተቀመጭ እዝህ አትቀመጭም ብሎ ማንም እድወስንልኝ እድል አልሰጠውም እርቦት አይደለንም ሀብታም ድሀን ለመጫወቻው ጠፍጥፎ የሰራው ይመስለዎል
ታዳ እኛ የምሰራበት አረብ ሀገር ነዉ ሀገራችንና አረብ ሀገር እድገቱ ስልጣኔዉ አንድነዉ እዴ እዳዉ ላዉራ ብለሽ ነዉጅ አረብ ሀገር ሰራተኞች ቦታችንን እናቃለን የሰወችንልብስ ገዘብ አንነካም እስኪ እሶ እዳደረገችዉ አድርጊና ታከብርሽ እደሆነ
@@ryhxgy እኔ እሶ መቸ ጡሩ ሰራች ብየ ተሞገኩ ምክር ብለው የመክሮትን ነው
Lemin ye wenjelun የተፈፀመበትን gize matenagerut??
የሰራተኛዋ አለባበስ ነው የሴት ያዋ የተምታታባችሁ አያት የምትሆን ሴት ናትኮ😅
Yena Enate nebse yemare betam yasazenal
ባልና ሚሰት ቢነጋገሩ ኑሮ ጥሩ ነበረ ግን ((ሌላዉ ደሞ ልጅቶ ሰራተኛዋ ባህሪዋ ሲቀየር ወዲያዉን ብሮን ከፍሎ ማበረር (አለበለዚያ እሄዋ የተከበረቹዋ እናት ገደለቻት
ሰራተኛዋ በጣም ጫካኝ ናት አች ግን ስለሰራተኛ የሰጥሽው አስተያየት ምን የሚሉት ነው የኢትዮጵያ አሰሪዎች ሲጀር አታስፈልጉም ያለ አስፈላጊ እልህ ውስጥ ታሰገባላችሁ ለሰራተኛ ያላችሁ ክብር በጣም የወረደ ነው ያንንም አች አሁን ያወራሽ ነው
ትክክል። ቢቻል ሠራተኛ አለመቅጠር። ከቀጠሩ ግን እንደቤተሰብ ማየት። እግር ማሳጠብ ምን ይባላል? ግማታም እግሩን ራሱ ማጠብ አለበት ሰው
እናንተ ነብሰ ገዳይ ናችሁ
እውነት ነው ሰራተኛ ሰው አይመስላቸውም ይንቃሉ የሚማቱ የሚሳደብ ብዙ ናቸው
@@dawg929 😁😁😁ግማታም ተመቸኝ የምር ግን የኛ ሀገር አሰሪዎች በጣም የዘቀጡ ናቸው የራሳቸው ዜጋ ሆነን ሰው መስለን አንታያቸው ይች ደሞ ጋዜጠኛ ተብየዋ ተደብቃ መብላት የለባትም ትላለች መላጣ እና በረሀብ ትሙትልሽ እፊታቸው ሲበሉ እዴት እደሚገላምጡ አንቅም እዴ ብዙ አታስወሩኝ
@@aminab5289 ነፈሰ ገዳይ አደለንም ግን መገደል ሲያሳቸው ነው ።
ሰለ ሕዉቶች ለምን ለ ጉፉ ህዝብ ድምጽ አትሆኑም😢😢😢😢
ቆይ ግን ወንጀሎኝችን ሰብስባችሁ ከምትቀልቧችው ለምን ለምን የሞት ፍርድ የማይፈፅምባችውም
ቶሎ ህክምና ብትሄድ ትድናለች
😭😭😭😭😭😭💔💔
please teraki keyru yekedmow arif nbr
She has evidence done. He have to go jail.
😭😭😭😭😭😭🇪🇹
ሲጀመር እግሩን ለሰው የሚያሳጥብ ሠው ጤነኛ አይደለም። እኔ ካልሲና የውስጥ ልብስ/ፓንት ለሠው አላሣጥብም። ራሴ አጥባለሁ። ተገቢ አይደለም
@dawg929 እህት ደግመሽ አዳምጭ እግራቸውን በግድ ነበር የምታጥባቸው 🙏
@@ועחበግድ ብሎ ነገር የለም። ተቆጥቼ አስቆማታለሁ እኔ።
30:24 - 30:27
የሰው ሂወት አጥፍታ ቲቪ ታያለች ይዚች ደግሞ ይለያል
አጂብኮነው
😮😮😢😢😢
💔💔💔
አንቺ ተርኪልን ብስርዬ!
She is so evil
Weyne ethiopa min aynet nebse geday yehonech heger nat 😢😢😢😢
What kind maid is this? Lord have mercy!
ለዝግጅት ክፍሉ! አያት የሚሆኑ እናትን " አንቺ " እያላችሁ የምትተርኩት ለምንድነው? የእድሜ ባለፀጋ መሆናቸው ይታያል እኮ።
እፉፉፉፉፉፉፉፉ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😪😪😳😳❤❤
በዚ ልክ ጭካኔ አረ ምን ሆነናል
😢😢😢😢😢
bisre please change this grill i don’t like the way she talk and she don’t even know how to talk i know the story is heart tuch but there is everywhere criminal people not only maids so the way she talk about the maid she don’t think they are human beings tomorrow maybe she can be
Take it easy. Just because you don't like her opinion, she should lose her job? Stop thinking like a cow
Police bertaln
bahun. gze sew ke metefo awerre ybase selhon eras mesrt yshala kebadem behon redat kmasgebat ebetachen west eras mesert yshalal sera belw gebetw men aynt sewche mehonachw bahunu gez selmaytamnu sertegna ylmeketr bemert yshala blela yselten hager eko betesebu bemulu ybetun sera beseru yshalal enasebebet😂😂😂😂😂😂
Endene lemayet yegaga
የሀበሻመዳሞች ምትዪሣቸዋል አዳዶች