ባሏን ክዳ ከዲያስፖራው ፍቅር የጀመረችው ሴት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 210

  • @belleteshful
    @belleteshful 6 месяцев назад +8

    በመጀመርያ ጤና ይስጥልኝ እኔ የዚህ ቭሮግራም ተከታታይ ነኝ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሚያንኝበት በክክል ነው የገለጻቹት እና tanx. Keep going.❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @JihanAhmed-u9o
    @JihanAhmed-u9o 6 месяцев назад +6

    አድናቂያችሁ ነኝ ነገር ግን ትዳር ዉስጥ አንዳንዴ የሚመጡና መስማት የሚገባ ነገር ይኖራል ባለፈዉ ባቀረባችሁት ዝግጅት ከሌላ ወልዶ የነበረዉ ቤተስቦችዋን የገደለዉ ቤተሰቦችዋ ሰምተዉ ሊነግሩዋት ሲሉ ገደላቸዉ ይህቺ ሴት ቢነግሩዋትና ብትሰማ ይህ አይደርስም ነበር አስተያየት ስትሰጡ ወሬን ከተሰማ የተወራበት ሰዉና አዉሪዉን ፊለፊት አገናኝቶ መጠየቅ እንጂ አለመስማት በምትሉት አልስማማም

  • @sofisofit3890
    @sofisofit3890 6 месяцев назад +3

    ትልቅ ትምህርት አገኘሁበት🙏 ብስሪ ትለያለሽ👌

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 6 месяцев назад +6

    ተራኪው ደስሲል አተራረኩ🎉🎉❤❤❤

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 6 месяцев назад

    Misrak I love your interpretation. Keep it up ❤❤❤❤

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 6 месяцев назад +55

    የባፊት የምያቀርበው አቅራቢ የት ሄዶ ነው ይሄ ድምፅ ለዛ የለውም የባፊቱ ይመለስልን የምትሉ በላይክ ግጩኝ

    • @SeadaHassan-qy6pk
      @SeadaHassan-qy6pk 6 месяцев назад +6

      ከተዘጋው ዶሴ ላይ ሁሉም ያምራል ይሉት ነበር በዛ ስለለመዳቹሁ እንጂ እሱም ቆንጆ ነው

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 6 месяцев назад

      እውነት ነው ደመወዝ ጭማሪ ጠይቆ እምቢ አሉት እረ ግምት ነው

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 6 месяцев назад +6

    ተራኪው ጎበዝ ነው አንዳንድ. ጋጠወጥ ለሰው ሞራል. አትጨነቁም ሰውን መንቀፍ እግዚያብሔርን መንቀፍ እንደው እንካን አታስታውሉም. ሁሉም. በእግዚያብሔር ውብ ነው. ቆንጆድምፅ ነው ያለው . ከተራኪው ሳይሆን ክትረካውትምርትውሰዱ.

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us 6 месяцев назад +14

    በጣም አሪፍ ተራኪ ነክ እናመሰግናለን❤

    • @WidhiAbabe
      @WidhiAbabe 5 месяцев назад

      ትኽኽል ጎደኛዬ ብሎ አብሮ መስራት ያጋጫል ባጠቃላይ ለብቻህ በግልህ መጣር

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 6 месяцев назад +6

    እኔምለው ምን ነካችሁ ከዚህ ልጂ አሁን ምን ይወጣለታል ስው አትንቀፉ ብትችሉ አበርታቱ ምዲር ምቀኛ 🤔😏😏😏

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 6 месяцев назад +27

    እኝኝ አትበሉ ቆንጆ ተራኪ ነዉ 😂😂😂 እናመሰግናለን የዘወትር ተከታየ ነኝ 🙌🏻

    • @michaelabebaw1114
      @michaelabebaw1114 6 месяцев назад +1

      ዘመድሽ ነዉ መሰለኝ ደነዝ

    • @Seni-Afro
      @Seni-Afro 6 месяцев назад +2

      @@michaelabebaw1114 አዎ ነዉ ከስድብ ወጪ አላስተማሩክም እንዴ ?

    • @sebletechane8099
      @sebletechane8099 6 месяцев назад

      ዘመድ ነዉ እንዴ?

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 6 месяцев назад +15

    ድል ለፋኖ

  • @missaddis8929
    @missaddis8929 6 месяцев назад

    You girls a amazing 👏🏼 ❤️ ❤Thank you

  • @amanuelassege447
    @amanuelassege447 6 месяцев назад +64

    ተራኪው ምኑም ደስ አይልም የድሮው አቅራቢ ያጓጓን ነበር ይህ እንቅልፍ ያስመጣል

    • @ohbg8196
      @ohbg8196 6 месяцев назад +3

      ከዚህ በላይ ምን ይሁንላችሁ ያኛውን ስለለመዳችሁ ይሆናል ይሄንም ቀስ በቀስ ትለምዱታላችሁ

    • @WasKan-pl3be
      @WasKan-pl3be 6 месяцев назад +3

      እኔም ምኑንም አልጣመኝ የበፊቱ ነበር የሚያጓጓኝ😊

    • @Omosuger3838
      @Omosuger3838 6 месяцев назад

      🤦🏻‍♀️😂🤣😁😄😄😄😄😄😄

    • @sadyaimar7476
      @sadyaimar7476 6 месяцев назад

      😭💔😭

    • @ጠባቂዬብርቱነው
      @ጠባቂዬብርቱነው 6 месяцев назад

      Yes😂😂😂

  • @ZiyadaUsuf
    @ZiyadaUsuf 5 месяцев назад +2

    እኔ ወላሂ ትልቅ ትምህርት ዉስጅበተለሁ በጣም እናመሳግናልን U A E ሆኜ ነዉ የሚከተታለቹ

  • @yilem1073
    @yilem1073 6 месяцев назад +39

    ቁም ነገሩ ያለው ከታሪኩ እንጂ ከተራኪው ምን አላቹ

  • @mimijonathan2020
    @mimijonathan2020 6 месяцев назад +1

    ተባረኩ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነወሸ

  • @muhasmart1
    @muhasmart1 6 месяцев назад

    Nice 👍👍😍 about life before this kind of history happen it what came it.Thanks very much to more 🙏🙏🙏

    • @EB4931new
      @EB4931new 6 месяцев назад +2

      ያልከው ምንድነው ቆይ😂😂😂 መቼስ እንግሊዘኛ ነው አትለንም🙄🙄 እስኪ ትርጉሙን ወዲህ በል😢😂

    • @meronestifanos900
      @meronestifanos900 6 месяцев назад

      😂😂😂​@@EB4931new

  • @wubitager8125
    @wubitager8125 6 месяцев назад +6

    Wow dimizu yamirall terakiwu❤

    • @Mikimiki.67
      @Mikimiki.67 6 месяцев назад

      እውነት ነው❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 6 месяцев назад +3

    ጥንቃቄ ይጠብቅሃል ማስተዋልም ይጋርድሃል
    ምሳ 2_11

  • @edenzerisrnayaraya1327
    @edenzerisrnayaraya1327 6 месяцев назад +6

    አረድምፅ ❤❤❤

  • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
    @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 6 месяцев назад +21

    ቻሉት ሁሉም አንድ አይነት ቋንቋ ቢሆን ድምፅ ግን አንድ አይነት አይሆንም ከድምፁ ምን አላችሁ😮😂

    • @Hameremedia21
      @Hameremedia21 6 месяцев назад +2

      😂😂ምንም አይጥምም እኮ

    • @WasKan-pl3be
      @WasKan-pl3be 6 месяцев назад +1

      ድምፅም መሳጭ አጋጊ ስሆነ ነው ደስ የሚለው

  • @sarishishay6165
    @sarishishay6165 6 месяцев назад +24

    Wow ye terakiw dmx perfect ❤❤❤

  • @ጁጁፍቅር-ዐ3ረ
    @ጁጁፍቅር-ዐ3ረ 6 месяцев назад +1

    ተራኪው ጥሩ ነዉ ግን ሙዚቃው በዛ እሱን አስተካክሉልን የተረፈ በርቱ

  • @SadaAhmed-n5e
    @SadaAhmed-n5e 5 месяцев назад

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
    @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 6 месяцев назад +10

    ሀጢያት ነው የሰው ሚስት አቅፎ መተኛት Online ላይ ብዙ Single ሴቶች አሉ ወንድ የሚፈልጉ 😢😢 ዋናው ነገር መግባባት ነው

  • @quralewtube9806
    @quralewtube9806 5 месяцев назад

    ታሪኩም ተራኪው ደስ ይላልልልል

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte9825 6 месяцев назад

    እዲ በጕጕት የምጠብቀው ፕሮግራም አሁን የሙዚቃ በጣም በዛ በዚይ ላይ ተራኪው እኒጃ ???

  • @aregomeme
    @aregomeme 6 месяцев назад +10

    ምድነው ተራኪው የድሮውስ

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 6 месяцев назад +12

    በ እውነት ይሄ ልጅ ለዚህ ፕሮግራም ማቅረብ አይሆንም በጉጉት የምንጠብቃችሁን እንዳናይ ታደርጉናላቹ ድምፁ ውንጅልን የመሳሰሉትን ለመተረክ አይሆንም መናልባት ለማስታውቂያ ደሞ ሚያወራው ሰለሌለ ክላስካሉ ብዛቱ በ እውነት መስማት አቆማለሁ ጆሮዬን እፈልጋለሁ ስለ ውንጅል በጣም መስማት ብውደም ይሄ ግን እንድስማ አላረገኝም

    • @Mikimiki.67
      @Mikimiki.67 6 месяцев назад

      ምን ማለት ነው የሚያምር ድምፅ ነው።የሰውልጅ ምርጫ ግን ይገርማል

    • @netsanete1578
      @netsanete1578 6 месяцев назад

      @@Mikimiki.67 አያምርም አላልኩም

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 6 месяцев назад +1

      የበፊቱ ይበልጣል በጉጉት ነበር የምሰማው

    • @Alemyehu-m9v
      @Alemyehu-m9v 5 месяцев назад

      Batame tamachetonale sorry

  • @nesrujemal287
    @nesrujemal287 6 месяцев назад +1

    ይህ ነው ልዩነት ወንድ ቢሳሳትም ልጆቹን ሚስቱን ቤቱን አይረሳም ሴት ከሌላ ከጀመረች ልባ ትንሽ ነው ሁሉም ነገር ትረሳለች ይህ ማለት ወንድም ሴትም መታመን አለበባቸው የሴት ጥፋተና መዘዝ አያድርስ ነው

  • @semumuzeabd1387
    @semumuzeabd1387 6 месяцев назад +1

    ከዚህ ታሪክ ዋናው የምንማረው መጨረሻ ላይ ከሚያወሩት ነገር ነው እና ትኩረታችንን ከምንማረው ትምህርት ላይ ብናደርግ

  • @tigistkefyalewKefyalew
    @tigistkefyalewKefyalew 6 месяцев назад +11

    ተራኪው ጎበዥ ነው❤❤

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 6 месяцев назад +1

    የማስመሰል ፍቅር ከእዉነተኛ ፍቅር የመለያ ዘዴ ቢኖር በዚህ ጉዳት ለሚደርስባቸዉ ሰዎች ብዙ ሰዎች መፍትሔ ይሆን ነበር !

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 6 месяцев назад +1

    ሰላም ውዴ ውይ በጣም እሱ ያጠፋው እነሱ ቤት ማስገባት አልነበረበትም እሷም ብቶን ከልፈለገች መፍታት ትችል ነበር ይህ አረመኔያዊ ሥራ ነው መጠጡ ነው የጦዘቸው

  • @BirtukanWondiye
    @BirtukanWondiye 6 месяцев назад +3

    Iyesus geta new

  • @אלןאדיס
    @אלןאדיס 6 месяцев назад

    ታሪኩ ጥሩ ነው ነገር ግን ሰውን አብሮ መስራት ያጣላል ሳይሆን ህጋዊነትንና ታማኝነትን ማስተማሩ ጥሩ ነው

  • @habonmohammed5728
    @habonmohammed5728 6 месяцев назад

    Teleke temiheret new yerasine sew lebada mamat terefu kisara new thank u tileke timehiret new

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 6 месяцев назад +2

    ይገርማል የሁሉንም ክፋት አውቃቹሁታል!
    የሰዎችን " ሥነ- ልቦና በጥናታቹህ ስለ ደረሳቹህበት መማር የወደደ ከእናንተ ይማር ይመራመር???

  • @amanuelassege447
    @amanuelassege447 6 месяцев назад +15

    እባካችሁ ጓጉተን እንድንከታተለው አቅራቢውን ቀይሩልን አይመችም

    • @fatuma-og8dc
      @fatuma-og8dc 6 месяцев назад

      ምን አደረገ

    • @Alemyehu-m9v
      @Alemyehu-m9v 5 месяцев назад

      Yenea Merch esu nawu manem ayestakakalwu

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 6 месяцев назад

    ፡ተራኪው ድምፅህ በጣም ይማርካል በርታልን።❤

  • @eagle4452
    @eagle4452 6 месяцев назад

    🚨የፀጉራችሆን brand ስም ብትነግሮኝ ደስ ይለኛል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 አመሰግናለሆ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 6 месяцев назад +2

    😢😢😢😢😢

  • @abuakhadihaAbua
    @abuakhadihaAbua 6 месяцев назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SenayitDamtew-b1e
    @SenayitDamtew-b1e 6 месяцев назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
    @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 6 месяцев назад +3

    የዱሮውን ተራኪ ለምን አታቀርቡልንም ኤጭ😢😢😢

    • @sileshifita2274
      @sileshifita2274 6 месяцев назад +1

      ቆሻሻ ባለጌ የልጆቹን ሞራል ለመንካት ፈልገሽ እንጂ ምን አጎደሉብሽ ? መርዘኛ ቅኔ መናገርሽ ነዉ በአንቺ ቤት ፡ የሰዉ ሕይወት በከንቱ አይጥፋ ; እራሳችሁን ጠብቁ ፡ እጅግም ሰዉ አትመኑ ነዉ ያሉት ። እስኪ አንቺ ደግሞ ይህ መሆን ነበረበት የሚትይዉ ከአለ ጠቁሚአቸዉ “ቁልፍ እራስ ።

    • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
      @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 6 месяцев назад

      @@sileshifita2274 ምነው የስድብ ናዳ አባትሽን የገደልኩት አስመሰልሽው ዋ አንች ምን አገባሽ ሲጀመር የጠየኩት እነሱን አድር ባይ የዘመኑ ልጆች አጨብጫቢዎች ናችሁ ከምድረ ያጥፋችሁ ያረብ የከብት ጥርቅሞች ላም ሁላ 🐂🐂🐂🐂🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃

    • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
      @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 6 месяцев назад

      @@sileshifita2274 አህያ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 6 месяцев назад

      እኔምልሽ ከትርካው ምን አለሽ ካልተመቸሽ መውጣትጂ የስው ሞላር ለምን ትነክያለሽ ኤጭ😢

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 6 месяцев назад

    I agreed with heran we have to write down when we have deal with some one

  • @sarakoo3684
    @sarakoo3684 5 месяцев назад

    ክላሲካ አታብዙ 😢😢😢😢 እንደ ድሮ አርጉት እህህህህ

  • @esaiasmehari7409
    @esaiasmehari7409 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 6 месяцев назад

    Min ayineti qoshasha sewu nati begeta 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nejmiel
    @nejmiel 5 месяцев назад

    Voice of person:-not clear, change ur voice

  • @yonas316
    @yonas316 6 месяцев назад

    ስወድሽ❤

  • @TsehayBalcha
    @TsehayBalcha 6 месяцев назад +3

    በትዳሩ አልታደለ በጓደኛው አልታደለ ምስኪን

  • @Eyesuselshaddai
    @Eyesuselshaddai 6 месяцев назад +1

    Ebakachu demetsun akumulen

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 6 месяцев назад +1

    ❤❤👍👍👍

  • @hiwotmoges9557
    @hiwotmoges9557 6 месяцев назад +6

    ተራኪው ደስ ሲል የተረጋጋ❤❤❤

  • @tigtig2037
    @tigtig2037 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tolesheduresa7172
    @tolesheduresa7172 6 месяцев назад

    Wayyoo 😢😢😢

  • @GhG-hz7om
    @GhG-hz7om 5 месяцев назад

    ❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @yohannesdesalegn7947
    @yohannesdesalegn7947 6 месяцев назад

    ጎደኛ መኖሩ ባይከፋም በጣም መቅረቡ ግን ይከፋል ይጉዳል 😢😢😢😢

  • @Ethiopiaviral356
    @Ethiopiaviral356 5 месяцев назад +1

    ሰው አያስፈልግም

  • @mekaelteferi
    @mekaelteferi 6 месяцев назад

    Good job guys

  • @BayoshAlamayo
    @BayoshAlamayo 6 месяцев назад

    😭😭😭💔

  • @lokojaba4948
    @lokojaba4948 5 месяцев назад

    Uuuùf tarakiw ayimachim

  • @lulalegese922
    @lulalegese922 6 месяцев назад

    👍👍👍

  • @HulaaKunema
    @HulaaKunema 6 месяцев назад

    ምስቶች ባሎቻቸውን ከለላ ሰው ጋር ሆኖ መቦጨቅና ማማት ከጀመሩ እመኑኝ ያ ትዳር አንድ ቀን ገደል ይገባል በኔም የደረሰው እሱ ነው። የባልሽንና የቤትሽን ገመና ለማንም አሳልፈሽ አትፈችፍች ለገዛ እናትሽም ብሆን

  • @azebhumblot9430
    @azebhumblot9430 6 месяцев назад

    ውይ ይቅርታ ግን አነጋገሩ አቀራረቡ በጣም ይደብራል

    • @fatuma-og8dc
      @fatuma-og8dc 6 месяцев назад

      አቀራረብህ በጣም ደስ ይላን

  • @disccell5888
    @disccell5888 6 месяцев назад

    ስለህይውት ተበላሻቹ ብዙተከታይ ስታገኙ እኛየለመድነው ድምፁ ነው ምንፉልገው ድምፁ ደስ አይልም

  • @promobile83
    @promobile83 6 месяцев назад +1

    ❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HanaTsegaye-i9i
    @HanaTsegaye-i9i 6 месяцев назад +1

    ብስራት ሰላም ተራኪው ደስ አይልም ያኛው ተራኪ ከሌለለ አንች ብታቀርቢ ይሻላል በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው አሁን ግን ለማየት እያስጠላኝ ነው

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 6 месяцев назад

    ይህንን ማሲንቆ ከላሲካል ብታቆሙት ምናለ ተራኪው አይመች ማሲንቆው አይመች

  • @Eyesuselshaddai
    @Eyesuselshaddai 6 месяцев назад +1

    Ye Terakiw dimets yalemetawen enekelefen ametaw belu letegna beged 😂😂😂😂

  • @richdemamu1805
    @richdemamu1805 6 месяцев назад

    እውነት ነው

  • @amanmohammed7859
    @amanmohammed7859 6 месяцев назад

    Lbona yistach 😔😔

  • @hannaasegid934
    @hannaasegid934 Месяц назад

    The strange and scariest thing came from your own family or friends someone you trust .you make them fly you help them so much to have a better life still they are not satisfied until they have what you have. Try to destroy you and steal your identity even they got everything they need .what a pity I hope I learned from my biggest mistake ever. I wish I wasn’t naive about people’s behaviours but the damage is done I can’t changeit.
    Thank you so much for educating the people who is kind enough to help others and they become number one targeted.

  • @Getahun-m5f
    @Getahun-m5f 6 месяцев назад

    እኔ ምርጥ ድምፅ አለኝ 👌

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal4726 6 месяцев назад

    ምንድነው ይሄ ተራኪ ገና ሳልጀምረው አስጠላኝ ለምንም የማይመከር ድምፅ ነው እቅልፌን አመጣው ሲያስጠላ

  • @SurprisedChowChow-si6jk
    @SurprisedChowChow-si6jk 6 месяцев назад

    😮😢😢😢😊

  • @ינטפויאזאצאוו
    @ינטפויאזאצאוו 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤✅🙏

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 6 месяцев назад

    የበፊቱ የት ሂዶነዉ ይህ ጨፍላቃ የመጣዉ 😮😅

  • @rebabejiga2362
    @rebabejiga2362 6 месяцев назад

    በመሃል የሚለቀቀው ሙዚቃ ተደጋጋሚ በጣም ረጅም አሰልቺ ነው

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 6 месяцев назад +2

    Ere terakiw aterareku betam nw mideberew 😢😢

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 6 месяцев назад +3

    ኧረ ተራኪዉ ድምጹ አይለመድም እቅልፌ መጣ

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 6 месяцев назад

      አትስሚ እኛ ተመችቶናል

    • @yodityifru4639
      @yodityifru4639 6 месяцев назад

      በጣም ታሳዝናላችሁ ምን ያድርግ ከዚ በላይ

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 6 месяцев назад +6

    የድሮው ተራኪ የት ሄዶ ነው ተብታባ ተብታባ ተራኪ የምታመጡብን ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ ስለህይወት ተራኪውን በመቀየራችሁ ፕሮግራማችሁ እጅ እጅ ብሏል ከ 2ደቂቃ በላይ ለመስማት ይሰለቻል ቻውውውውውውውውው❗️❗️❗️❗️❗️❗️

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 6 месяцев назад

      እኔምለው ትንሽ ለስው ሞላርኳን አትጨነቁምደ እንዲህ በድንቁርና አፋችሁን የምትከፍቱት ምድር ክፍታፍ

    • @ethiopia7544
      @ethiopia7544 6 месяцев назад

      @@ruhamabarkot4802እንዳንቺ ድንቆሮዎች ተብታባ ሰው ምርጫቸው ሊሆን ይችላል ስለዚህ ደጋግመሽ መስማት ትችያለሽ ድምፁ ለደንቆሮዎች ይመቻል ✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️

  • @Adenew-th1yc
    @Adenew-th1yc 6 месяцев назад

    Abesha honachu anatachu lay yesew Segur setetklu aydebrachehum? Asafari

  • @ephrembegashaw8796
    @ephrembegashaw8796 6 месяцев назад

    Terakiw betam new yemiyasitelaw where is the other guy!!!

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 6 месяцев назад +1

    ብስርዪ ተራኪው???

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 6 месяцев назад

    የበፊቱ ተራኪ ወዴት ሄደ የፕሮጎራሙ መሪ ለምን መልስ አትመልሽልንም በጉጉት እንደጀመርኩት በጉጉት ነበር የምጨርሰው የበፊቱ ተራኪ ሲያቀርብ

  • @MeseretDebebe-k7n
    @MeseretDebebe-k7n 6 месяцев назад

    ምንም አያስደስትም አቅራቢውሞ አይስብም ከትረካው ይልቅ በድራማ ድምጽ አየወጣ ቢሰራ ይሻላል

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 6 месяцев назад

    እረ ፎቶዉ ይከብዳል ከንፈር ለከንፈር በቃ ለየልሽ ማለት ነዉ ቀጥሎ ምን ልትለቂ ነዉ?እረ እፈሪ

  • @tseganettasew5994
    @tseganettasew5994 6 месяцев назад

    Yenem amelekaket new

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 6 месяцев назад

    ብስራት ይህን አይነት ወንጀል የሚፈፀመዉ በዚህ በአሜሪካ ነበር እዚህ ስሰማዉ እና ሳየዉ የነበረዉ ወንጀል ዛሬ በሀገሬ መንገሱ ነዉ ሀገሬ ህግ የላትም ይኽ ቆሻሻ እሰከገዛት ድረስ ::

  • @Alemyehu-m9v
    @Alemyehu-m9v 5 месяцев назад

    Tarakewu batame teleke tasateao kademse gare satohale batame endesamawu fafafagie

  • @fuadmohamed6215
    @fuadmohamed6215 6 месяцев назад +1

    እየበላህ ነው እንዴ ምተርከው😂

  • @yobibini4219
    @yobibini4219 6 месяцев назад

    ከታሪኩ በላይ የናንተን ምክር መስማት ያስደስተኛል ተባረኩ

  • @Yene_Elshaday
    @Yene_Elshaday 6 месяцев назад

    ኣቤት ጭካኔ ኣረመኔ ነች ኣብራ ይኖረችን ባል እንዲ መሸምጠጥ ምን ጉድ ነች
    የሽርክና ስራ ብዙ ጊዜ መጨረሻው ይህ ነው

  • @nesrujemal287
    @nesrujemal287 6 месяцев назад

    ብስራት ያንቺ ትረካ ይመቸኛል

  • @fikirteteressa3143
    @fikirteteressa3143 6 месяцев назад +7

    ተራኪው ይቀየር

  • @user-orthodox.mkghaa
    @user-orthodox.mkghaa 6 месяцев назад +1

    Wede chfera mefqedu tesastewal

  • @eloheelohe9937
    @eloheelohe9937 6 месяцев назад

    የበፊቱን አቅራቢ ወዴት ወሰዱት መቼም የህብን ፍላጎት መስማት አንወድም እንጂ ያ ሰው አሪፍ ነበር

    • @thankyouGod2119
      @thankyouGod2119 6 месяцев назад +1

      ስራ ቀይሯል😂

    • @eloheelohe9937
      @eloheelohe9937 6 месяцев назад

      @@thankyouGod2119 እሺ አመሰግናለው ስላሳወቁኝ

  • @JewadMohamed-g9q
    @JewadMohamed-g9q 6 месяцев назад

    የድሮ ተራኪ በጣም ነበር ደስ የሚለው