Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አነባበሮውን ለመስራት የተጠቀምኩት* 6 ኩባያ የመስቀል ቀይ ጤፍ* 61/2 ኩባያ ለብ ያለ ውሃ* 1 የሻይ ማንኪያ የአብሽ ዱቄት* የበርበሬና ቅቤ ድልህ
አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቺ👍👍👍
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ጌታችን በጣም ደስ ይላል ምርጥ ነው በጣም ወደ መግቢያ በነገራችን ምርት ጠንክር በጣም ደስ ይላል ሀሪፍ ነዉ😘😘
ጎበዝ
ሰላም ላንች ይሁን ዋው በጣም ያምራል ጎበዝ
አሜን ሰላምሽ ይብዛ የኔውድ አመሰግናለው
እረኛ ሥደትላለነው አሥቡልን ባምሮትአትግደሉን😢😢😢😢በተረፈአሪፍነውበርች🎉
እጅሸ የባረክ
ሰላም ሰላም ሰላምእኔ ከኤርትራ ነኝ, እርሾ ከጨመሽ ጣእሙ የእንጀራ እንጂ የአነባብሮ አይሆንም::ሊጡ ያለ እርሾ ይቦካና በራሱ ስዓት ኩፍ ሲል ትንሽ አብሲት.....ኩፍ ሲል ይጋገራል ::ያንቺ መደራረቡን ትተሽ ቃተኛ መሰለኝ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን::
ተባረኪ በጣም ያምራል
ሶስቱንም አነባበሮ ብትቀቢያቸው የበለጠ ይጣፍጣል። የአንቺም ቆንጆ ነው።
ልክ ነው በዛ መልኩ እሞክረዋለው
በጣም ያስጎመጃል ዋውውው ተባርኪ
አሜን አመሰግናለው
እጂሺ ይባረክ ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ
Betam enamesegnalen kn lb new yaleshi befetari tafachi kukis aserar btasayin des yileghal
እሺ ውዴ!
በጣም ነው የምወደው
ውይ እኔም
አነባበሮ🙄😋😋
betam smedegnalew 🙏😘
ዋው❤❤❤❤
እናመሰግናለን ሓፍትና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ውህዱን ለማዘጋጀት እርሾዉን አልጠቀሽም
አንድ ኩባያ የጤፍ እርሾ ነው የተጠቀምኩት
ተባረኪ በጣም ቆንጆ ነው ግንውስጥ ለውስጥ ቅቤው ቢገባስከላይም እንዳለሆኖ
ይገባበታል
Wow amazing 😮 👏
Thanks 😄
መሽአላ
ስለሙያሽ ገለጻ አመሠግናለሁ ከሙከራዬ በሁዋላ አስተያየት እሠጥበታለሁ
Whale gobez❤❤❤
ፒዛ ብለዉ ያመጡት እኮ የ እኛዋን አነባብሮ ላይዋ ላይ አትክልት አልበሰዋት እኮ ነዉ🤔
😅😅
እረተይ ካደረ እርግጠኛነኝ ይኮመጥጣል አፍለኝ ነው መሆን ያለበት
Wow
SHALOM !laberetatash est
ጣድሽ ያምራል ከየት ነው የሚገኘው
የሃበሻ ሱቆች ውስጥ ሞልቷል
Yamiiiiiiiiiii 😂
አሰራርሸ በጣምነው የሚያምረው ሊጡን አታሳድሪው እባክሸ
ሰብ መልሽ
❤❤❤
MRT NEW GN TEFU KE YET ENAGEGNALEN WEY NEW ? KALSH ENGDH BE TRATRE ENSERALEN
ከሃበሻ ሱቅ
@@EthioTastyFood TNKU SQELD NEW GN SAYW AMROGN WEDYAW NEW BE AJANA ŔUZ DUQET YE SERAUT !
❤❤❤❤🥰🥰🥰
😋😋😋👍😘🌹
የትነው ጤፎ የሚገኝ
አበሻ ሱቅ
@@EthioTastyFood በጣም እውድ ነበር ቃተኛ ግን እንደ ሀገር ቤት ይጣፍጣል??? ቅቤስ የሌለን ከየት እናመጣለን
Leki adalame
ካላስቸገርኩሽ ስለምጣዱ እንድትነግሪኝ ፈልጌ ነበር የምጣዱ ስም እና ኬት እንደገዛሽው
አዲስ ምጣድ ነው አማዞን ላይ ታገኝዋለሽ
ውይኔ ሆዴን አስቆርጥሽኝ አነባበሮ በጣም ነው የምውደው ውስጤ ነው ruclips.net/video/S_9ISUC9bNk/видео.html
እኔም ከየት ላምጣው?
እጅሽንቁርጥማት አይንካው
አሜን ውዴ
ጨው የለውም
አለው
አነባበሮውን ለመስራት የተጠቀምኩት
* 6 ኩባያ የመስቀል ቀይ ጤፍ
* 61/2 ኩባያ ለብ ያለ ውሃ
* 1 የሻይ ማንኪያ የአብሽ ዱቄት
* የበርበሬና ቅቤ ድልህ
አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቺ👍👍👍
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ጌታችን በጣም ደስ ይላል ምርጥ ነው በጣም ወደ መግቢያ በነገራችን ምርት ጠንክር በጣም ደስ ይላል ሀሪፍ ነዉ😘😘
ጎበዝ
ሰላም ላንች ይሁን ዋው በጣም ያምራል ጎበዝ
አሜን ሰላምሽ ይብዛ የኔውድ አመሰግናለው
እረኛ ሥደትላለነው አሥቡልን ባምሮትአትግደሉን😢😢😢😢በተረፈአሪፍነውበርች🎉
እጅሸ የባረክ
ሰላም ሰላም ሰላም
እኔ ከኤርትራ ነኝ, እርሾ ከጨመሽ ጣእሙ የእንጀራ እንጂ የአነባብሮ አይሆንም::
ሊጡ ያለ እርሾ ይቦካና በራሱ ስዓት ኩፍ ሲል ትንሽ አብሲት.....ኩፍ ሲል ይጋገራል ::
ያንቺ መደራረቡን ትተሽ ቃተኛ መሰለኝ
ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን::
ተባረኪ በጣም ያምራል
ሶስቱንም አነባበሮ ብትቀቢያቸው የበለጠ ይጣፍጣል። የአንቺም ቆንጆ ነው።
ልክ ነው በዛ መልኩ እሞክረዋለው
በጣም ያስጎመጃል ዋውውው ተባርኪ
አሜን አመሰግናለው
እጂሺ ይባረክ ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ
Betam enamesegnalen kn lb new yaleshi befetari tafachi kukis aserar btasayin des yileghal
እሺ ውዴ!
በጣም ነው የምወደው
ውይ እኔም
አነባበሮ🙄😋😋
betam smedegnalew 🙏😘
ዋው❤❤❤❤
እናመሰግናለን ሓፍትና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ውህዱን ለማዘጋጀት እርሾዉን አልጠቀሽም
አንድ ኩባያ የጤፍ እርሾ ነው የተጠቀምኩት
ተባረኪ በጣም ቆንጆ ነው ግን
ውስጥ ለውስጥ ቅቤው ቢገባስ
ከላይም እንዳለሆኖ
ይገባበታል
Wow amazing 😮 👏
Thanks 😄
መሽአላ
ስለሙያሽ ገለጻ አመሠግናለሁ ከሙከራዬ በሁዋላ አስተያየት እሠጥበታለሁ
Whale gobez❤❤❤
ፒዛ ብለዉ ያመጡት እኮ የ እኛዋን አነባብሮ ላይዋ ላይ አትክልት አልበሰዋት እኮ ነዉ🤔
😅😅
እረተይ ካደረ እርግጠኛነኝ ይኮመጥጣል አፍለኝ ነው መሆን ያለበት
Wow
SHALOM !laberetatash est
ጣድሽ ያምራል ከየት ነው የሚገኘው
የሃበሻ ሱቆች ውስጥ ሞልቷል
Yamiiiiiiiiiii 😂
አሰራርሸ በጣምነው የሚያምረው ሊጡን አታሳድሪው እባክሸ
ሰብ መልሽ
❤❤❤
MRT NEW GN TEFU KE YET ENAGEGNALEN WEY NEW ? KALSH ENGDH
BE TRATRE ENSERALEN
ከሃበሻ ሱቅ
@@EthioTastyFood TNKU
SQELD NEW GN SAYW AMROGN WEDYAW NEW BE AJANA ŔUZ DUQET YE SERAUT !