It’s very interesting.እኔ ኤርትራዊት ነኝ ብዙ በሃላችንም ያመጋገብ ስልታችን is very similar. እና እኛ የምንጋ ግረው አነባብሮ ወይም ሃንዛ ብለን ነው የምንጠራው :: በበቆሎ ወይ ደግም በማሽላ ድቂት ሴሆን ስንደራርበው የሁለተኛውን ዳባ ከመደረባችም በፍት በርበሬ ወይ ሜጥሜጣ እንነሰስበታልን it’s optional ከዛ ግን የላይኛውን ቄጣ we put up side down which is the two breadth has to be face to face. በጣም ይጣፍጣል እምዬ በቡቆሎ ሞክሬት :: I am sure you know it . እድሜና ጤና እመኝሎታለው smart women ❤️
Emma, I thank you for teaching us how to prepare & cook Ehiopisn dishes. You are an excellent teacher. I hope many young Ethiopians are watching your program. I am 77 years old & still I am cooking after I have watched your program. Do you plan to writ a book how to prepare & cook Ethiopian dishes? I pray to God to give you health & long life so you can transfer your knowledge to many Rthiopians. I love you.
Mohammed Thank u very much ur kind words, it means a lot to me. My goal is as u said to teach the younger generation how to cook Ethiopian food. Yes God willing I’m writing a book and it will be out in a few years
Amazing woman. Emammayeee God bless you. You are an amazing genuine Ethiopian woman I have never seen . You are so nice and kind. Your video is so easy to follow and very clear. You show us everything amazingly good. Thank you!
It’s very interesting.እኔ ኤርትራዊት ነኝ ብዙ በሃላችንም ያመጋገብ ስልታችን is very similar. እና እኛ የምንጋ ግረው አነባብሮ ወይም ሃንዛ ብለን ነው የምንጠራው :: በበቆሎ ወይ ደግም በማሽላ ድቂት ሴሆን ስንደራርበው የሁለተኛውን ዳባ ከመደረባችም በፍት በርበሬ ወይ ሜጥሜጣ እንነሰስበታልን it’s optional ከዛ ግን የላይኛውን ቄጣ we put up side down which is the two breadth has to be face to face. በጣም ይጣፍጣል እምዬ በቡቆሎ ሞክሬት :: I am sure you know it . እድሜና ጤና እመኝሎታለው smart women ❤️
አዎ እኔም እህቴ እንዳለችው ነው የማቀው አና ሊጡ ትንሽ ቀጠን ቢል ደግሞ ዓይኑ ይወጣል ማሚ ከእርሷ ከርሶ የበለጠ አላውቅም እኔ አንዳንዴ ለዝክር እየሠራው እጠቀማለሁ የሁሉንም ሞያ ማወቅ ጥሩ ነው አመሰግናለሁ።
አነባበሮ በጣም የምወደው አብሶ ቤተክርስቴያን የሚሰጠው ከቅዳሴ በኋላ እሱ ግን ዳቤ ነው የሚባለው አንድ ይመስለኛል እናመሰግናለን ይቀጥል እንያይቆረጥ ሁሉም እየተመለከትኩት ነው ማሚ በርቱልን
O me too
እማ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት የሚሰሩት ነገር በጣም ደስ ይላል አሰራሮት ሁሉ ከጽዳት ጋር ሰለሆነ በጣም ደስ ይላል ውድድድድ ነው የማረጎት።
ግን ማሚ እዚህ ላይ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እና የስዴ አነባበሮ ሲሰራ የተጋገረውን እጀራ ምጣዱ ላይ ባይኑ የደፋና ከላይ ሌላ ሊጥ ይጋገራል ከዛ ሌላ እጀራ በቂጡ ይደረባል ሲበስል ይገለበጣል እንደቂጣ ከሁለቱም በኩል አይን ይኖረዋል ማለት ነው
የክ የአሜሪካኑ አነባበሮ መሰለኝ
እኔም እዳች ነው የማውቀው
አነባበሮ ከላይም ከታቾም አይን አለው ትክክል ነሽ
ትክክል ነሽ ማሬ የገጠር ልጆች እኮ ሞያ Aነው
አው እኔም የገጠሪ ልጅ ነኝ እዳቺ ነው ማቀው
ማዘርዬ በጣም እናመሰግናለን ከነጭ ጤፍ ይልቅ ቀይ ጤፍ ነው ጣአም ያለው መልክ ስጠኝ ሞያ ከጎሬቤት እማራለው አይደል እኛ ከይኢትዮጵያ ያልተማርነውን ካሜርካን እየተማር ነው ይመስገን ፈጣሪ ማዙካ እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጦት
እናመሰግናለን ማዘር እድሜ ቴና ይስትልን ሙያ አላክም አሁን ግን እማራለሁ
Like belshal ethio eyalw malakewn be RUclips edma le mather balemoyahono kuch melkesetegna alu ....
ማሻአላህ
Fekert bh
ayelu
Fekert bhayelu
የእኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ🎉🎉🎉
ስለምትሰጪው ተከታተይ ትምህርት ብጣም በጣም ነው የማደንቅሽ እግዚኣብሄር ይባርክሽ ቀጥይበት
ዋዉ እጁ ይባርክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤
እናመሰግናለን እናቴ ረጅም እድሜ ተመኘውልሽ።
ወይኔ በሁሉም አካባቢ የሚታወቅ አይመስለኝም ነበር ገና ስሙን ስሰማው ደሥሥሥሥሥሥ አለኝ
እማምዬ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባርክልሽ እማምዬ እድሜና ጤና ይስጥልን
ማምዬ በጣም ደስ የሚሉ ልጆትን እደሚያስተምሩ ነው እያዳዱን የሚያሳዩን በጣም በጣም ነው የምወዶት ጌታ ይባርኮት
እግዜር ይስጥልን ተቆራርጦ ለማየት ጓጉቼ ነበር የርሶ በ3 ሲጋገር ማየት የምፈልገው እና ስፔሻል ስለሆነ እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ።
ማሚ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር
እኔ የማቀዉ እንደዚህ አይለም አነባበሮ አይኑ ሁለቱም ወደዉጭ ነዉ
Yes 2 እንጀራው ተጋግሮ አንደኛውን እንጀራ አይን ወደ ምጣዱ ተደፍቶ በላዩ ላይ ሊጥ ተጋግሮ ሀለተኛውን አይኑን ወደ ላይ ተደርጎ በሊጡ ላይ ይደረባል ይህ ነው አነባበሮ በሁለቱም በኩል አይኑ ላይ ቅቤ ተደርጎ ነው የሚበላው
ለምን በጾም ጊዜ አትይም ጴንጤ ነሽ መሰለኝ ጶም እኮ የተቀደሰ ነው በዚህ እድሜሽ ጿሚ ባትሆኚ ነው በማይበላበት በሚበላበት ትያለሽ ያልታደልሽ ልብ ይስጥሽ፡፡
ድንብላሉ ታምሶ ነው የሚፈጨው ቢያብራሩልኝ ?
ማማዬ እድሜ ይስጥሽ እውነት ብዙ ነገር ተምራለው
እንዲህ በትትና በእርጋታ ማስተማር በእራሱ ጥበብ ነው
ማሚ ሰላምሽ ይብዛ እኔ ያለሁት እስራኤል ነዉ እና በእንጀራ እርሾ አድርጌዉ ቆንጆ ነዉ የሆነልኝ
እማ የእዉነት በጣም ብዙ ነዉ ያሰታወስኩት እናቴን የተዎህዶ ቤተክርስቲያንን ጓደኞቼን ለማንኛዉም በጣም አመሰግንወትአለሁ እግዚአብሄር ይስጥልን
ማርያም ድንግል ያማኑ ኤል እናት ፍቅርንወክክውውውውውውውው
Emma,
I thank you for teaching us how to prepare & cook Ehiopisn dishes. You are an excellent teacher. I hope many young Ethiopians are watching your program. I am 77 years old & still I am cooking after I have watched your program. Do you plan to writ a book how to prepare & cook Ethiopian dishes? I pray to God to give you health & long life so you can transfer your knowledge to many Rthiopians. I love you.
Mohammed Thank u very much ur kind words, it means a lot to me. My goal is as u said to teach the younger generation how to cook Ethiopian food. Yes God willing I’m writing a book and it will be out in a few years
ማሚ ቆንጆ ትምርት ተማርኩ አመሰግናለሁ ዋው
እማማዬ እናመሰግናለን።
ወይኔ እናቴን ትዝ አሥባሎኝ እማዬ እድሜጤና ይሥጥወት
ማማየ. የኔ ናት የኔልዩ. ወላሒ እናቴን አሥታወስሽኝ. እናቴንም አማቴንም አሥታወስሽኝ አይሥደት መቸይሆን ከእናቴና ከአማቴ እጅ ተመልሸ የምበላው አላህይርዳን በስደት ያለነው. እህህህህህህህ
😊
እግዚአብሔር እጆትን ይባርክ ማዘር አዳነን የምታገባ ሚስት ባለሙያ መሆን አለባት ጉድሽ ነው
Meski 1921 ክክክክክ ኧረ አታስቂኝ ማርዬ
meski ክክክክክክክክክክ እኔስ እሱ አይደል የሚያሳስበኝ የአዳነ ሚስት ጉድሽ ፈላ
አመሰግናለሁ እናቴ እጅዎት ይባረክ
መሻአላህ።።።ያምራል ሁሉም ስራሽ ማማየ።እድሜ ና ጤና💋💋💋💋💋💋💋💋👄👄👄❤❤❤😘😘😘😍😍ስወዳት
እማማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘውሎት
እናታችን እግዚአብሄር ይስጥልን በእውነት አናመሰግናለን እንኩዋን ለናቶች ቀን አደረሰሽ
ማዘር ተይቅርታጋር የልበት አወጣጥ አሣዩን
ማዘር በጣም እናመሰግናለን ትምህርትዎ በጣም አሪፍ ነው ግን ደቂቃው ባይበዛ ከይቅርታ ጋር
ሰሊጥ አላረግሽበትም
እደት ይበላል ማዘርየ
Zemuye husen beshaye yebelal
Fana2017 Fana
ግዜአቸውን የሚያቃጥሉት እኛ በደንብ እንዲገባን ነው እረጋ ብለው ሚያስተምሩን
Fana2017 Fana ክክክክክ ቸኮልሽ አይዴል አገላለጻቸው በሚገባ መልኩ ስለሆነ ነው
እድሜና ጤና ለናቶች
God gives you many more years. Thank you and I Love you.
_በጣም እናመሰግናለን mazre_
Amazing woman. Emammayeee God bless you. You are an amazing genuine Ethiopian woman I have never seen . You are so nice and kind. Your video is so easy to follow and very clear. You show us everything amazingly good. Thank you!
ኣንሓጎይ ኣዘኪርክኒ ማማ የቀንየልና።
እማምዬ እድሜና ጤና ይስጥልን
Ye habeshawe ersho becha beki newe. Enamesegenalen ❤
እረ ሙሁናችሁው ነው እናታችን 147 ድስላዩክ የምታረጉት ጤንነታችሁው ያሰጋኞል ትምህርትነው የሚሱያችሁው ሙያነው ተማሩ እንማሩ
እማ እጆትን እግዚአብሔር ይባርሎት በጣም ደስ የሚል ሙያ
እማማየ ፈጣሪይጠብቀዎት አያቴ በጣም ትሰራ ነበር ደግሞ ይጥማል ስደትለየኝ እንጅ ሌላሰው ሲሰራ አልወደውም ካያቴ ውጭ እርሰወም አስታወሱኝ
ማሚ በጣም እናመሰግናለን
እማ እረጅም እጅሜ ከጤና ይስጦት
እማማ ግን አሉ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ማሚዬ ስወድሽ እኮ
እናት በጣም ያምራል በስንት ሙቀት ላይ ነው የእርስዎን ምጣድ ያደረጉት
ቆንጆ ትምረት አነባበሮ ሚባል አላቅም እናመሰግን አለን እማማ
እናመሰግናለን ማዘርየ
አራ እናታችን.ጌታ.ይባርኮት.ጥሩ.ትምህርትነዉ.በጣም.ደስይላል
🥰🥰👍🌷🇪🇷
እኔ የማውቀው የአነባበሮ አገጋገር እንደዚህ አይደለም ። ሁለት እንጀራ ከተጋገረ በኃላ አንዱን እንጀራ ምጣዱ ላይ በፊቱ ደፍቶ ሊጥ ተደርጎበት በኃላ ሁለተኛዉን እንጀራ ዓይኑን ከላይ አድርጎ ማብሰል ነው። ከሁት እንጀራም በላይ ሲነባበር አላውቅም ።
እናመሰግናለን እናታችን
Emokralehu Mame Amesegnalehuu
ማዘርዬ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
አናመስግናለን ማዘር እድሜናጤና ይስጠወት
እማ እረጅም እድሜ እመኝልሆታለሁ አመሰግናለሁ
ማማ እግዚአብሄር እደሜ ከጤናጋር ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ አመሰግናለው
ወይኔ የናትየ ትዝ ኣለኝ እናመሰግናለን ማማ
በጣም እርፍ ነው በርቺ
እናትዬ እጅሁይባረክ
እናመሠግናለንእማዬ
ሰለትምህርትዎ ናመሰግናለን ምጣዱ ኢትዮጵያ አለወይ
ተባረኪየኔቆንጆ
God bless you, mommye
Thanks mother and happy mother's day' egziabehre yesteln
እናመስግናለኝ እማዬ
Wawoooo desi yelaili
በጣም ናመሰግናለን ማዘር እውነት እናቴን እምሰራው ትዚአለኝ ወይሲጥምእኮ ዋውእድሜይስጥልን
እንብላ ማማዬ በጣም አርፍ ነዉ
Tebareki mamayo
thanxs a lot mumyaaa it looks great. god bless you.x
የዛሬን አያድርገውና ቤቴ እያለሁ እሠራ ነበር ከናቴ ጋር
ንፁህ ነገር ስወድ እማሚ ካንቺ እጅ አይኔን ጨፍኜ በላለሁ
ማዘርየ በጣም እናመሰግናለን
ካፌ መላወስ ሆዴም ተገላበጠብኝ ለማላገኘው አነባበሮ
ዋው ማአሻ አላህ
ብርክ በይ ባለሙያ።
መልክ ስጠኝ ሙያ ከጎረቤቴ ይባላል ማማዬ እጀሽ ይባረክ
ማዘርዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ማማዬ ትዝ አለኝ በሀገሬ የግንቦት ልደታ አከባበር ኛም ኛም እናመሠግናለን
Old Boy yeah really me too I remember adebar genbot ledeta
ሁሉን አሰራር ደስ ይላል ግን ልኩ በግምት ለኛ ለጀማሪዎች ከባድ ነው
We love you Mom
ማሻ አላህ እናቴ አስታወሹኝ በጣም ያማራል
ADENAKIYOTE NEGE BE ETHIOPIA MEGEBE . EGOTE YEBAREKE.BRAVO .PARFAIT 👏👏👏❤
weyyyyyy dese sele edemana tana esetelene ema😘😘😘😘😘
ማማ ውድድድድድድ ከልቤ
Enatey egziabeher abzeto edemena tenawen yestehe.
Can anyone tell me what the flat woven mat used to remove injera and this bread from the mitad is called and where I can buy one?
Anonymous Unicorns it called sefed You can find it any habesha store
Egzabher Edmena Tena yestelen
እናመሰግናለን
Amazing mother
ዋው ያምራል በጣም
እናመሰግናለን ናፍቆቴ ጀመረኝ የእናቴ ቤት ምግብ እናቴ ናፈቅሽኝ ኑሪልኝ በጤና
ማማ አናመሰግናለን
እናቴ ኑሪልን
betam thank you mather😘😘😘
wow momi endat endamysgomeg egot ybarekelg 😍😍
We love ❤️ mama I like ur cooking my God gives u long life ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
yihe iko Anebabero adelem imibaleu kofefite neu
happy. mother's. day. 10Q so much
እረጅም እድሜና ጤና እግዚያብሔር ይሥጥዎ
እህቴ ጥረትሽን አደንቃለሁ በዳቦ ዱቄትስ አነባበሮ አይሆንም ተባረኪልኝ
tanks mom
Mamiyee
Thank you mother, God bless you and your family.