የቡላ ገንፎ አሰራር Ethiopian food

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • #Mare&Maru#ማሬና#ቡላ
    ምንም ነገር ያልተቀላቀለበት ምርጥ እና ጣፉጭ የሆነ ቡላ አሰራር ነው

Комментарии • 93

  • @maremaru
    @maremaru  4 года назад +13

    እንኩዋን ወደዚህ ቻናል በሰላም መጣቹ 🙏
    የቂቤ አነጠር ሊንክ 👇
    ruclips.net/video/VaB4mvk8_LY/видео.html

  • @justiceju233
    @justiceju233 9 месяцев назад

    IM GONNA DO RIGHT NOW FOR MY MAMA THANK YOU VERY MUCH FOR SHARING GOD BLESS YOU QUEEN

  • @tohatoha7960
    @tohatoha7960 2 года назад +2

    ማሻአላህ ጎበዝ እኔ በቡላ ገንፎ ነው ያደኩት እናቴ ልክ እደዚ ነው የምትሰራው😍😍

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 4 года назад

    Huffff endat endamamer yene konjo keep it up

  • @ElhamSeyfu
    @ElhamSeyfu Месяц назад

    Bula mndn new ende yemn duket new???

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 4 года назад +4

    አቤት በጣም ቆጆ ነዉ የቡላ ገፎ ተበልቶ አይጠገብም 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @mati-v3x
    @mati-v3x 3 месяца назад +1

    wow egesh yebarek🎉🎉🎉

  • @vickijaym8547
    @vickijaym8547 Год назад

    Delicious thank you. I am making it now

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ

    ያስጎመጃል እጅሽን ይባረክ የኔ እህት የእዉነት አላቅበትም ነበር

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 4 года назад

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው ያክስቴ ልጅ

  • @MekdesTeshome-kd4se
    @MekdesTeshome-kd4se Год назад

    እናመሠግናለን ነገ ጥዋት ቁርስ አሳራለሁ❤❤❤❤

  • @blenbalager
    @blenbalager 4 года назад +2

    ያምምምም ቡላ ውስጤ ነው በተለይ በወተት ምርጥ ነው ህሉ እጂሽ ይባረክ ነገ ቁርስ ቡላ ነው በቃ ♥♥♥

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 3 года назад

    Eheta masha allha nawa gena teyaka alaga eratebuna gazatana madaraka enechelalanada enabalahobata akababe daraku yalama eseta negarega????

    • @maremaru
      @maremaru  3 года назад

      እርጥቡም ቢሆን ይሆናል ለምን ታደርቂዋለሽ ክዳን ባለው ሰሀን ውሀ አርገሽበት ለረጅም ጊዜ ይቆያል ውሀውን እየቀየርሽ

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 4 года назад +1

    እንኩዋን በስላም መጣሽ ,በርቺ ቆንጆ ነው።

  • @selamawitghirmay3520
    @selamawitghirmay3520 4 года назад +2

    Yummy yummy it's looks amazing thanks for sharing

  • @susususu2840
    @susususu2840 Год назад

    ስንት የሹርባ ማንኪያ ነው ያደረግሽው

  • @mulugetarayaw2233
    @mulugetarayaw2233 26 дней назад

    ❤ቡላ በእርግጥ ከእንሰት የተባለ ሙዝ የሚመስል የተክእል አይነት ይዘጋጃል። ግን ይዘቱ ምንድ ነው? ካርቦሃይድሬይት ወይም ፕሮቲን!? የስኴር ታማሚ ሊመገቡት ይፈቀዳል❤

  • @lidiasisay3742
    @lidiasisay3742 Год назад

    tenesh ka boqollo or feno duqetgaram betganfawe woow naww

  • @maydamayda1240
    @maydamayda1240 4 года назад

    Weyyyyy linaye amareni ahun. 😋😋 good job

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 года назад +1

    Yummy bula my favorite 😍👍

  • @Dejene-s9g
    @Dejene-s9g 10 месяцев назад

    ❤❤❤wow

  • @fyoritube
    @fyoritube 4 года назад +3

    ይሄ ቡላ ወገብ ጠጋኝ ነው ብትጠቀሙበት ተመራጭ ነው

  • @marsanadam4622
    @marsanadam4622 Год назад

    ጎበዝ

  • @AniTubeAnitubeethio
    @AniTubeAnitubeethio 4 года назад

    Wow Yen Belemya Ejshi Yberk Yammmmm Arife Wgbe Teg New

  • @hanicho6300
    @hanicho6300 3 года назад

    Betam harif, enne alatibewim neber ahun matebe ejemeralehu. Lelaw bewertet new meseraw Enna, eyebetaln andande qetennn yelal like weha yeweldal lebel alawekum 🤷. Gin des ayelem sitay. Banchi menged emokirewalhu 👍👍👍👍

    • @maremaru
      @maremaru  3 года назад

      ያው ቡላ ከየቦታው ይለያያል አንዳንድ ቡላ ጥቁር ነው እንዳንዱ ደሞ ነጭ ነው ጠቆር የሚል ከሆነ በወተት መስራት ነው

  • @titikonjititikonjo3822
    @titikonjititikonjo3822 4 года назад +1

    Woooow Betam arif new konjo

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 Год назад

    ማሻአላህ

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 2 года назад

    በጣም ናው የምወደው እራቴም ምሳየም ቁርሴም ቢሆን አይስለቸኝም

  • @belayneshendale5199
    @belayneshendale5199 3 года назад +2

    መጠን ቢገለጽ ጥሩነው እንዳይደርቅ ወይም እንዳይቀጥን

  • @SM-zb3ts
    @SM-zb3ts Год назад

    👏👏👏

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Год назад

    ❤❤❤

  • @birkitgebrekirstos7726
    @birkitgebrekirstos7726 4 года назад

    Mrt bula new be wetet degmo btasayn des ylenal thanks

  • @FasiNico
    @FasiNico 4 года назад +1

    አረ ወየው አስራብሽኝ እኮ 😊💝

  • @edomteshome3956
    @edomteshome3956 4 года назад

    betam arif new hiluye

  • @fishojesus2403
    @fishojesus2403 2 года назад

    Gobaz yene enat ewodshalehu

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 года назад

    ውይ ቁርስ ላይ ብትገኘ ሄልዬ 👌

  • @manitesema5264
    @manitesema5264 4 года назад

    ምርጥ ብላ ነው ሲያዬት እራሱ ያምራል

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 4 года назад +1

    እናመሰግናለን እህት ግን የቅቤ ውን ቅመም ኮሰረት እና ኮረሪማ ላገኝ ኣልቻልኩም ካለሱ ደግሞ አይጣፍጥም 😖ቡላ አለኝ ቅቤ ግን አለቀብኝ በዘይት ይጣፍጥ ይሆን🤔🤔🤔

    • @maremaru
      @maremaru  4 года назад

      በዘይት 😀ይቅርብሽ ቅመም የት ነሽ ያላገኘሽው

    • @Abc-zl6ts
      @Abc-zl6ts 4 года назад

      ዱባይ ነው ያለሁት😁

    • @maremaru
      @maremaru  4 года назад

      ኸል የሚባለው ሻይ ውስጥ የሚገባው ቅመም እሱን ፈልፍለሽ በጥቁር አዝሙድ እና ነጭ አዝሙድ ጋር ፈጭተሽ ሞክሪው እስቲ እስክታገኝ ድረስ

    • @Abc-zl6ts
      @Abc-zl6ts 4 года назад

      እሺ ማሬ አመሰግናለሁ

  • @umdode7879
    @umdode7879 4 года назад

    ማሻአላህ ያምራል

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 2 года назад

    Yet barki yehun yeni konjoo

  • @አላህሆይራህመትህንለግሰኝ

    አላውቀውም ፍሬው ምን ይመስላል

    • @emushinibrabay5754
      @emushinibrabay5754 3 года назад

      It's just like banana stem. It's not like a seed.

    • @tube-mo2hy
      @tube-mo2hy 9 месяцев назад

      ማር ፍር አይደለም ከእንስት ወይ ከቆጮ እንስት የምስራ ብላ ነው

    • @atsedegessesse
      @atsedegessesse 4 месяца назад

      Ke enset zaf sir yemizegaji new lik kocho

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 3 года назад

    👌👌👌

  • @susususu2840
    @susususu2840 4 месяца назад

    መጠኑን ለምን አትነግሪንም

  • @cookwithhiwet1527
    @cookwithhiwet1527 4 года назад

    በጣም ያምራል

  • @hannatekle4414
    @hannatekle4414 4 года назад +2

    Try it with milk next time, like half milk and half water. It'll taste and look a lot nicer

    • @maremaru
      @maremaru  4 года назад +1

      Eshi thank you

  • @bedrihabshwit7836
    @bedrihabshwit7836 4 года назад +1

    ማሬ ግን ማንኛውም ዱቄት ይቻላል ወይ

    • @maremaru
      @maremaru  4 года назад +2

      የቡላ ገንፎ አደል ቡላ ዱቄት ነው እንጂ 😀

  • @Ayesha-ke1le
    @Ayesha-ke1le 10 месяцев назад

    አረ ንገሩኝ ኬት ነው ያምገዘው

    • @maremaru
      @maremaru  10 месяцев назад

      ከሀገር ቤት ወይም መሸጫ ሱቅ ካለ ሀበሻ ቤት

  • @selamtasew3505
    @selamtasew3505 4 года назад

    😍

  • @tghabesha6492
    @tghabesha6492 3 года назад

    ዋው ያምራልብቅ በይ

  • @solomonmulugeta5671
    @solomonmulugeta5671 4 года назад

    አሪፍ ነው 👍👍👍

  • @kantube8491
    @kantube8491 3 года назад

    ቡላው ከምን ነው የሚዘጋጀው?

    • @maremaru
      @maremaru  3 года назад +1

      ከኮባ ግንድ

    • @mdzinetxn7300
      @mdzinetxn7300 3 года назад

      አሁን ተመለሰልኝ እኔ አላቀውም ነበር አመሰግናለሁ

  • @ሚጡየኬሚሴዋ
    @ሚጡየኬሚሴዋ Год назад

    በሂወቴ ገና ዛሬ አየሁ ሠማሁ🤔🤔

  • @Fatima-gw6yg
    @Fatima-gw6yg 5 месяцев назад

    ዱቄቱየምድነዉ

  • @SAMIEDETAMO
    @SAMIEDETAMO 7 месяцев назад

    Anichi lamini atiitayimi

  • @konjocreations
    @konjocreations 4 года назад

    በጣም አሪፍ ነው ፡
    ብላ ዱቄት ከየት ገዛሽ ሕሉዬ?

    • @maremaru
      @maremaru  4 года назад +2

      ከሀገር ቤት አስልኬ ነው ሪችዬ 😀

    • @fetiyasultan784
      @fetiyasultan784 3 года назад +1

      ሰውዲ ካለሽ የሀበሸ ሱቅ አላ ጂደ ማለቴ

    • @fhfghf320
      @fhfghf320 2 года назад

      @@fetiyasultan784 የት ሱቅ ማር ሹክ በይኝ

  • @yoyotube3538
    @yoyotube3538 4 года назад

    👏👏🤤🤤

  • @meracleendale2895
    @meracleendale2895 Год назад

    9

  • @helneasersre126
    @helneasersre126 3 года назад

    Buela medenew

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 года назад

    ለተሰበረ ሰው ይጠግናል አውነት ነው?

    • @maremaru
      @maremaru  2 года назад

      አዎ በጣም

  • @mdzinetxn7300
    @mdzinetxn7300 3 года назад

    ግን ይቅርታ ቦላ የምን እህል ነው አላውቀው አልኩ መልሱልኝ

    • @saraassaye4379
      @saraassaye4379 2 года назад

      ከሙዝ ግንድ ነው ሚሰራው

    • @salihat7830
      @salihat7830 2 года назад

      @@saraassaye4379 ከሙዝ ሳይሆን ከቆጮ ቅንድ ነው

    • @anshlim1233
      @anshlim1233 Год назад

      @@salihat7830 ቆጭ ምን ድነው

    • @anshlim1233
      @anshlim1233 Год назад

      @@salihat7830 ቆጮ ምንድነው

  • @mihiretkk9666
    @mihiretkk9666 4 года назад

    yummy

  • @ካሊድወግድ
    @ካሊድወግድ 2 года назад

    ማሬ በቅኑነት ደምሬኝ ደምኤሻለሁ

  • @ባህሩአረጋ
    @ባህሩአረጋ 2 года назад

    ቀዝቃዛ ውሃ አድርጉ አትይም እንዴ ቡላዬን በሙቅ ውሀ ጀመርኩት

    • @maremaru
      @maremaru  2 года назад

      አይ ሙቅ ውሀ እማ አይሆንም 😀

  • @سارةسارة-ز2س
    @سارةسارة-ز2س 3 года назад

  • @anshlim1233
    @anshlim1233 Год назад

    ብርብ አይሁንም

  • @asnumubarek6295
    @asnumubarek6295 2 года назад

    የቡላ ገንፎ ትክክለኛው ይሄ አየሁ

  • @edomteshome3956
    @edomteshome3956 4 года назад

    yehen le elu naber lol

    • @maremaru
      @maremaru  4 года назад

      😀lilakew enda