Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ የኢትዮ ሼፍ ተመልካቾቻችን ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ እናመሰግናለን!🙏
በጣም ቆንጆ አሰርር ነው ያሳያችሁን : ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን: በርቱልን 🙏👍
አሪፍ ነው እኛ ቤት ደግሞ አተካኖ እንለዋለው ቅቤ በጣም ይፈልጋል በብረት ምጣድ ታምሶ በቅቤ ይታሽና አሪፍ ይወጣዋል እናመስግናለን በዚህ መልክ ስላሳያቹን እንቁላል በላዩ ላይ እራሱ ብትጨምሩበት ይቻላል
ተባረኩ ጥሩና ለይት ያለ ነው
ጎበዞች የሀገረ ልጆች ለየት ያለ የቡላ አሰራር ነወ በነጩ የቡላ ፈርፈር በልቺ አውቃለሁ እናቲ ሰርታ ታበላን ነበር ይህ ለየት ይላል ሲያዩት በጣም ያምራ ጎበዞች በርቱ በዝሁ ቀጥሉበት
ያምራል 😍 እሞክረዋለሁ በርቱልን ሼፎቻችን
Thank you for sharing!! 😋 😋
👌🏽👌🏽👌🏽 thank you for sharing
Kezih befit youtube lay ayche serchewalehu betam betam tafach new.
ድሮ ልጅ ሆኜ የደቡብ ሰዎች ጎረቤታሞች አበልጃሞችም ስለሆንን ቡላ ብዙ ግዜ ባይገኝም አንዳንዴ በበአል ይሰሩ ነበር:: ብዙ ስለሆንን እርጥቡን ቡላ በብረምጣድ ያምሱትና በብረት ድስት ይገለብጡትና ውሀ አርከፍክፈው የጋለውን ብረት ምጣድ ይከድኑታል ትንሽ ቆይተው ሲከፍቱት ደንበኛ ፍርፍር ከዛማ በቅቤ ሚጥሚጣና ኮረሪማ ጋር ታሽቶ ሲበላ 😳 ወይ ሽታው መጣፈጡስ አሁንም ሽታው ባፍንጫዬ ይመጣል ... በትዝታ ወደ ኃላ ስለመለሳችሁኝ ስለአስታወሳችሁኝ አመሰግናለሁ 😂😂🙏🙏
ቡላአይቼአላቅምግን ስከታተልዩቱቦችንዱቄትን እጠቡ አደራይላሉ ለውጡምንድነው ግደታነውዴከመዘጋጀትበፊትማጠቡ
ጣእሙስምንድነው እስኪእቀምሰዋለሁ
Thank you so much , looks so yummy.
Gerum new tebareku.Menteyoch nachihu? betam new metemsaselut. Bertu Sher enadergalen
Not bad it’s different I will try it .
Are you twins?Thank you for sharing.
Www👌🏻😍
መንታ ናችሁ እንዴ?ጎበዞች።
እናመሠግናለን
በውሀ በተዘፈዘፈው መስራት አይቻልም ?
እንዲህ ነው መመሳሰል
🙏🙏🙏
Waw gabzahe
Ene zerey lemegemereya Gene newe sayahewe beretwo eketatelalew enameseGenalene❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ቂቤ ማስገባት ይቻላል?
❤❤❤
ከጣእም አንጻር ጥሩ ነው ከጤና አኳያ ግን ?
Ayesamame
አልተቻላችሁም ያገሬ ልጆች ተባረኩ❤❤❤❤
Thank you
Dimtsachu ayisemam!!!!
ቡላ መንማለት ነውSelam ke asmera,
ቡላ ማለት ከእንሰት / ከኮባው ስር ነው የሚሰራው
Seleam Leanchi Yehune EhTea Enqwean Dehenea Koyeshi Wow Beteam Arife Gezea Neberen Berchi Lea Hagereachine Seleam Fikere Yesten
Make doro wote and need to know the spices you put. Then we will officially call you the best chefs! 🎉🎉🎉
ሼፎች😮😮😮
ቂቤ አይደረግም ወንድሞችዬ ??
Are you twins?😂
Please don't took too much..do your job
ቪዲዮውን ሳትጅምሩ ጣጣ አበዛችሁ ቀጥታ ወደ ቪዲዮው ግቡ
Bula gluten free new
ቡዙ ሳትርቅ ወደ ጎፋ ሳውላ ተጉዘህ የተሻለ የቡላ እንኩሮ ወይም ፍርፍር አሰራር ተምረህ ብትመጣ የተሻለ ይመስለኛል
Be open-minded. What's wrong if someone does it in a different way? Be creative.
❤❤❤❤❤
ውድ የኢትዮ ሼፍ ተመልካቾቻችን ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ እናመሰግናለን!🙏
በጣም ቆንጆ አሰርር ነው ያሳያችሁን : ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን: በርቱልን 🙏👍
አሪፍ ነው እኛ ቤት ደግሞ አተካኖ እንለዋለው ቅቤ በጣም ይፈልጋል በብረት ምጣድ ታምሶ በቅቤ ይታሽና አሪፍ ይወጣዋል እናመስግናለን በዚህ መልክ ስላሳያቹን እንቁላል በላዩ ላይ እራሱ ብትጨምሩበት ይቻላል
ተባረኩ ጥሩና ለይት ያለ ነው
ጎበዞች የሀገረ ልጆች ለየት ያለ የቡላ አሰራር ነወ በነጩ የቡላ ፈርፈር በልቺ አውቃለሁ እናቲ ሰርታ ታበላን ነበር ይህ ለየት ይላል ሲያዩት በጣም ያምራ ጎበዞች በርቱ በዝሁ ቀጥሉበት
ያምራል 😍 እሞክረዋለሁ በርቱልን ሼፎቻችን
Thank you for sharing!! 😋 😋
👌🏽👌🏽👌🏽 thank you for sharing
Kezih befit youtube lay ayche serchewalehu betam betam tafach new.
ድሮ ልጅ ሆኜ የደቡብ ሰዎች ጎረቤታሞች አበልጃሞችም ስለሆንን ቡላ ብዙ ግዜ ባይገኝም አንዳንዴ በበአል ይሰሩ ነበር:: ብዙ ስለሆንን እርጥቡን ቡላ በብረምጣድ ያምሱትና በብረት ድስት ይገለብጡትና ውሀ አርከፍክፈው የጋለውን ብረት ምጣድ ይከድኑታል ትንሽ ቆይተው ሲከፍቱት ደንበኛ ፍርፍር ከዛማ በቅቤ ሚጥሚጣና ኮረሪማ ጋር ታሽቶ ሲበላ 😳 ወይ ሽታው መጣፈጡስ አሁንም ሽታው ባፍንጫዬ ይመጣል ... በትዝታ ወደ ኃላ ስለመለሳችሁኝ ስለአስታወሳችሁኝ አመሰግናለሁ 😂😂🙏🙏
ቡላአይቼአላቅምግን ስከታተልዩቱቦችንዱቄትን እጠቡ አደራይላሉ ለውጡምንድነው ግደታነውዴከመዘጋጀትበፊትማጠቡ
ጣእሙስምንድነው እስኪእቀምሰዋለሁ
Thank you so much , looks so yummy.
Gerum new tebareku.
Menteyoch nachihu? betam new metemsaselut. Bertu Sher enadergalen
Not bad it’s different I will try it .
Are you twins?
Thank you for sharing.
Www👌🏻😍
መንታ ናችሁ እንዴ?
ጎበዞች።
እናመሠግናለን
በውሀ በተዘፈዘፈው መስራት አይቻልም ?
እንዲህ ነው መመሳሰል
🙏🙏🙏
Waw gabzahe
Ene zerey lemegemereya Gene newe sayahewe beretwo eketatelalew enameseGenalene❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ቂቤ ማስገባት ይቻላል?
❤❤❤
ከጣእም አንጻር ጥሩ ነው ከጤና አኳያ ግን ?
Ayesamame
አልተቻላችሁም ያገሬ ልጆች ተባረኩ❤❤❤❤
Thank you
Dimtsachu ayisemam!!!!
ቡላ መንማለት ነው
Selam ke asmera,