የፋሽስታዊው ሕወሐት በቀል በኢሕአፓ ላይ ጠባብነት እና ፀረ ኢትዮጵያ.... @Nahoo TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #Nahootv #miraf #EliasAweke

Комментарии • 49

  • @wondutiruneh3099
    @wondutiruneh3099 2 года назад +16

    " ሰው ማለት ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆኖ የተገኘ ነው " ቢህል መሰረት ከትግራይ የተገኙ ምርጥ ፣ ሀቀኛ ኢትዬጵያዊ። ዘርዎ ይባረክ ።

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 года назад +5

    WOW...VERY interesting ‼ አቶ ኪዳኔ ድንቅ ሀገሩን እሚወድ ትግሬ ኢትዮጵዊ❤ነው እንዲህ ነው ታሪክ በሚያውቅ ሰው ታሪክ ሲነገር‼ ከተቀመጥኩበት ሳልነሳ ነው
    ያዳመጥኩት‼አቶ ኪዳኔ እግዚአብሔር
    ያብዛልህ‼ WE THANK YOU‼ Ethiopia forever ‼💚💛❤🙏

  • @menberebezuayehu9584
    @menberebezuayehu9584 7 месяцев назад

    አቶ ኤልያስ ፣ በጣም መደሰት ብቻ ሳይሆን ኮርቼብህማል። ግፋበት።ዘመንህ ይባረክ አቦ።

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 2 года назад +2

    ድንቅ ትንታኔ ነው።ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ የትግራይ ተወላጅ ማለት ይህ ነው።
    አመሰግናለሁ ።

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 года назад +5

    እባክዎትን እንደእርስዎ እይነት ኢትዮጵያውያንን እሰባስቡና እውነቱን ተረድተው ብዙ ያልነቁትን እንቁልን ወገኖቻችን ናቸውና ይመለሱልን

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 года назад +6

    እቦ ሀገሬ እትፈርስም እንደእርስዎ እይነት ምሁራን እያሉላት

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 2 года назад +3

    Thank you Elias I learn a lot from the original source.እንደሳቸው አይነት እውነት የሚናገሩ ዜጋ መኖራቸው።የሚያሳዝነኝ እንዴት ይሄን ያህል ብዛት ያለውን የትግራይ ልጆች ፀረ ኢትዮጵያዊ sentiment እንዲፈጠር ህወሃት እንደተሳካለት ሳስብ ይገርመኛል።አንድ ጋሎን ነጭ ቀለም ውስጥ ትንሽ ብልቃጥ ጥቁር ቀለም እንደሚለውጠው አይነት ነው።እንግዳችንን አደነቅሁዋቸው አከበርክዋቸው።God bless you

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 года назад +6

    thank you so much Elias with your great interviewee. It was very interesting and with historical truth. God bless you both.

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 8 месяцев назад

    አለቃ ኪዳኔማርያም ፀጋዬ ተባረክ ወንደሜ፣ እውነታውን ከምንጩ ከንጹህ ህሊና ስለምታስቀዳን።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 года назад +2

    bless you for this question

  • @michaelkassa5739
    @michaelkassa5739 2 года назад +3

    Long life Abate thank you 🙏

  • @SalehMAW
    @SalehMAW 2 года назад +2

    Elias you are truly a professional in your field....keep it up.

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 2 года назад +1

    እኚክ ሰው ጥልቅ እውቀት ያላቸው ሰው ናቸው እናመሰግናለን ደግመክ ጋብዝልን ትንሽ ያስተምሩን አመሰግናለሁ።

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 2 года назад

    Wow! God bless you! Your honesty and responsibility is inviting many who are like you who don't know how to start to tell the true history! Living for the country is talking like this! May God multiply people like you, be many for best of the country. We/I listen, and learn more!? It is sad for the lives sacrificed for nothing, nothing no reason, wild!!! thank you!

  • @hahu3160
    @hahu3160 2 года назад +4

    በእውነቱ ይሔ ሁሉም መስማት ያለበት ነው
    የTPLF የተጣመመ የኢትዮጽያ ታሪህ ተምሮ ተቀብሎለሚንገላታ ሰው ጥሩ ትምህርት ነው::

  • @melake50
    @melake50 2 года назад +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ !!

  • @yegetaage4810
    @yegetaage4810 2 года назад

    ድንቅ ውይይት:

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 2 года назад +1

    Very informative !! Please invite him again.

  • @teshomeabrahim2230
    @teshomeabrahim2230 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው። ግን ለምን እንደናንተ እይነት ሰዎች በሚዲያ እየመጡ የወያኔን ጉዱ ለህዝብ እያሰተምሩም?

  • @peterbokreteklmariam7939
    @peterbokreteklmariam7939 2 года назад

    ምድረ አህያ ወልቃይት ራያ መተከል ህሎ የኛ የኛ ምድረ አህያ ድሩ ህፃን እንዳለሁ በአሰመራ ለአማራ አህያ ብለን ንጠራዋ ነበር ለካ ትክክል ነበርን አህያ

  • @samueltesfaye8160
    @samueltesfaye8160 2 года назад

    SOME TIMES I GET CONFUSED WHEN I HEAR THIS KIND OF PERSON. HOW AND WHY IS SO
    DIFFRENT. ARE THERE MORE LIKE
    HIM ? WE LOVE TO HEAR THEM 👍

  • @lemawubesht7461
    @lemawubesht7461 2 года назад +2

    የዛሬው ክፍል ሦስት ቃለ- ምልልስ ብዙ ማለት ቢቻልም: እስቲ እንዳው አንዳንድ ግድፈቶችን ገረፍ ገረፍ አርገን እውነቱን እንነጋገር ከተባለ:-
    ስለ እንደርታና ዓድዋ አለመጣጣም ለተነሳው ጥያቄ ሲጀመር በእንደርታና በዓድዋ ሕዝቦች መካከል ምንም ዓይነት ቂም-በቀል በለው መጠላላት የለም:; በደጃዝማች ኣባይ ክሕሣይ የኃ/ሥላሴ ታማኝነት ወይም ስለ ደጃ//ገ/ሂወት .....
    በፍፁም በፍፁም የተሳሳተ ትርክት ነው:: እንዲያውም ጨዋው: ደጉና ይቅር ባዩ የእንደርታን ሕዝብ መስደብ ነው:: በርግጥ የእንደርታ ሕዝብ እንደ
    ማንኛውም ኢትዮጲያዊ ጠላቱ ት ህ ነ ግ ነው:: ለምን?
    1ኛ/ ለዘመናት የእንደርታ አውራጃ ወረዳዎች የነበሩትን ሆን ተብሎ በኢኮኖሚውና በሌሎች ዘርፎች ለማቀጨጭ ታስቦ ግማሹ ወደ አፋር እንደ በራሕለ ( ዳሉል ):
    ግማሹ ውደ ላስታ እንደ ኒራቕ: ፃግብጂ የመሳሰሉ ጥቃቶች ስለደረሰበት: የዚህ ሁሉ እርኩስ ሥራ አቀናባሪ ድግሞ አቶ ተወልደ ወ/ማርያም በአሁኑ ግዜ ጫካ ከገቡት አንዱ እንደሆኑ ይነገራል:: በሪሱ በመቐለ ዙርያ ያለው ደሃው ህዝብ እያፈናቀሉ መሬቱን የት ህ ነ ግ ካድሬዎች እንዲቀራመቱት በመደረጉ ..... ኧረ ስንቱ::
    እንጂ የእንደርታ ሕዝብ የ 1934 ዓ/ም ቂም - በቀል? በጭራሽ የማይታሰብ ነው:
    ሌላው ስለ ሕንፍሽፍሽ የተሰጠው ትርክት የተመሰረተችው አጣሪ ሽማግለ... ብሊ/ቀ መንበርንት የመሯት የቅድሙ ሰው አቶ ተወልደ ወ/ማርያም እንደነበሪ እንጂ ዛሬ ዕውነቱን በማፍረጥረጥ ሃሣብን በሃሣብ ማሸንፍን መርጠው በሰላም የተቀመጡት ታዋቂው አቶ ገብሩ አሥራት እ ዳልነበርር ታማኝ ምንጮች ይናገራሉ:;
    አመሠግናለሁ:;

    • @samueltesfaye8160
      @samueltesfaye8160 2 года назад

      I REMEMBER LAST YEAR A MAN FROM ENDERTA TOLD ME " AS SOON AS THE WAR IS OVER TEMBEN WILL BE INDEPENDENT
      KELEL. "

  • @ezze3156
    @ezze3156 4 месяца назад

    You know I really admire TPLF. It destroys all his enemies and now they are crying

  • @mohameduso9952
    @mohameduso9952 2 года назад

    Correction
    Do you think there is capable Ethiopian Government?

  • @bisratgirma
    @bisratgirma Год назад

    EPRP is not a simple mind, every EPRP is Ethiopian & Dynamic! That is why all fear EPRP.

  • @mohameduso9952
    @mohameduso9952 2 года назад

    Do you think at present capable Ethiopian Government?
    The herdes or the partism the so called prosperty part is really is not representing Ethiopia they are self-intersed group working for their own benefits.
    ETHIOPIA IS their investment company.
    Before they completely distruct Ethiopia,the elites,the military intellect and intellectuals and general public should consider the final solutions for the Ethiopia's durable solutions.
    Best Regard!
    Uso Mohamed.

  • @ahmedkedir2747
    @ahmedkedir2747 Год назад

    JEGNA ETHIOPIAWI

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 9 месяцев назад

    ትግራይ እና ኤርትራ ሃይማኖት የለሽ ማጅራት መቺ ልጆቻቸው አጠፏቸው። ትውልድ ጠፕቷል።

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 2 года назад

    EPRP is the source of the problem because it supports secession and blames Amharas as the originator all problems in Ethiopia.

  • @arayaworkneh7428
    @arayaworkneh7428 2 года назад

    እርምት¡ ኢሕአፕ ወዛደር ብሎ አያውቅም፣ ላብ አደር ነው አሁንም ያኔም የሚለው¡¡!

    • @co1ful
      @co1ful 2 года назад

      ያው ነው።ይህ እርምት አይደለም።ምክንያቱም ላባደርም ወዛደርም ፕሮሊታርያት ለማለት ነው።የየራሳቸው ማለት መኤሶንና ኢህ አፓ ቃላት በመጠቀም ልዩነታቸውን ይገልፁ ስለነበር ነው።

  • @fesehaabrha4872
    @fesehaabrha4872 2 года назад

    ኤልያስ የሕወሐት ችግር በማለት የራሱን አጀንዳ የሚያራምድ ይመስላል

  • @esaiasberhane1708
    @esaiasberhane1708 2 года назад

    Elias neftaga, the Amhara expansionist elites are defeated by Abiy !! they have already lost Finfinnee.

    • @co1ful
      @co1ful 2 года назад

      እንጣጢእ ንዘርእ ኣለና። ኣሁን ይህ ያልከው ከውይይቱ ምን ግንኙነት ኣለው?

  • @anteneh41
    @anteneh41 2 года назад

    ቅን ፈርድ የማስተዋልና የመብሰል ውጤት ነው አንተ ደግሞ አንዱ ነህ ብሩክ ሁን

  • @memen902000
    @memen902000 2 года назад

    የ ስታሊን ጉዳይ ሳይሆን የኢህአፓ ና የህወሓት አለመግባባት በኢህአፓ ጠብ አጫሪነት የተነሳ ነው ።የአሲምባን ፍቅር አንብብ ደደብ።

    • @co1ful
      @co1ful 2 года назад

      ደደብ? ማ?
      የአሲምባ ፍቅር ብሎትም ከሆነ አላውቅም።ነገር ግን የኔ version ይሀው ነው።ካልሆነ ስየ አብርሃን ጠይቀውና ይንገርህ።ጦርነቱን ከመሩት አንዱ ነው።የምን የአሲምባ ፍቅር ነው።የተፃፈ ሁሉ ትክክል አይደለም።ማመሳከር አለብህ።