... በቀድሞ ኢህአፓ አባላት የተፃፉ መፃህፍት ስህተት፣ ሐስት፣ ድብቅነት...// ክፍል 3 @Miraf@Nahoo Television

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 69

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 8 месяцев назад +2

    አቶ ጌታቸዉ በዉነቱ በጣም የምትመሰገን ነህ ፡ኢትዮጲያዊያን እንዴት አንነት ስነልቦና ነዉ ያለን ተንኮላችን ክፋታችን ጭካኔአችን ምስጢራዊነታችን ግትርነታችን ለሰዉ ልጆች እርህራሄ ማጣታችን በጣም የከፋ ችግር እንደሆነ ያዉም በንጉሱ ዘመን ባንፃራዊነት በጣም ሰላማዊ ሂወት በነበረበት ዘመን በንደዚያ አይነት መጥፎ እና ክፉ ዉሳኔዎች ከተማ ዉስጥ ተማሪዉን በመሳሪያ ታገል ግደል ብሎ ማደራጀትና የነበረዉን መንግስት ወደ አዉሬነት እንዲቀየርና ወጣት ተማሪ አያሳየን ሁሉንም ግደሉ አጥፉ ወደሚል ሴጣናዊ እርምጃ እንዲቀየር አርገዉ እነሱም ተገድለዉ የተረፉት ደሞ ኮብልለዉ እንደድል በሂወት አሉ ግን አሁንም እዉነቱን በመናገር ትዉልድ እንዲማርበት ከማረግ ይልቅ መከላከላቸዉና እንደዉም እራሳቸዉን እንደ ጀግና እንደ ጎበዝ ማሳየት መሞከራቸዉ እንደዉም ጀብደኝነቱ አሁንም እየታየባቸዉ ነዉ እና በጣም ያሳፍራል ይቀፋል እንደ ንፁሀን ተራ ዜጋችና ቤተሰቦቻቸዉን ልጆቻቸዉን ጓደኞቻቸዉን እንዳጣ ሰዉ እና አቶ ቢኒያም የነበረዉን ስተትም ሴራዉንም በግልፅነት ማቅረብህ በጣም የሚደነቅ ነዉ ልትመሰገን ይገባሀል እንዳንተ አይነት ሰዎች በጣም ጥቂት ናቸዉና

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 6 месяцев назад

      Thanks for the knowledge I search about the old generation ehapa so getachew maru is killed by ehapa?

  • @HalfCUST
    @HalfCUST Год назад +3

    የ17 ቱ ልጆች ደም ይፋረዳቸው ወንድሜ ብንያም ተባረክ ለእውነት በመቆምህ

  • @solomonfaris
    @solomonfaris Год назад +7

    በእዚህ ኢንተርቪው መሰረት እኔ እንደተረዳሁት ብርሀነ መሰቀል እና ጌታቸው ማሩ ልክ ነበሩ ኢህአፓም የወደቀችው ከዛ በኃላ ነው

  • @mulekechinu
    @mulekechinu 7 месяцев назад

    እስከአሁን ከሰማናቸው የኢህአፖ ሰዎች በብዙው አሳማኝነት ያለው ሃሳብ የሰጡ ሰው ናቸው:: እናመሰግናለን::

  • @amaretegbaru1200
    @amaretegbaru1200 9 месяцев назад +2

    ታደለ ገዛኸኝ ትክክለኛ ስሙ ዘውዱ በላይ ነው። ከጌታቸው ማሩ፣ አብዩ ኤርሳሞና እኔ ካገር ወጥቼ ፈረንሳይ አገር እስከ ገባሁ ድረስ አንድ ጥናት ክበብ አባለት ነበርን። ከጌታቸው ማሩ ጋር ሶስተኛ አመት ኢንጂነረንግ ኮሌጅ ተማሪ ነበሩ

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 6 месяцев назад

      Thanks for the information I like to learn about the ehapa generation so getachew maru is killed by ehapa if u know let me know thanks

  • @עםישראלחי-כ6ה
    @עםישראלחי-כ6ה 4 месяца назад +2

    የኢህአፓን ጉድ እንደዚህ በግልፅ በመዘርዘር የሞራል ግዴታህን በመወጣትህ እናመሰግናለን። ይሁን እንጅ የጌታቸው ማሩን ገዳይ መደበቅ ለምን ያስፈልጋል?የንፁህ ሰው ሞት አያሳዝንህም? ዘሩ ክህሽን እንደዚህ ነበር ክፍሉ እንደዚህ ነበር ማለቱ ለታሪክ ነው፤የጌታቸው ገዳይ መታወቅ ግን ፍትህ ነው።

  • @freedompenethiopian8750
    @freedompenethiopian8750 Год назад +9

    የጌታቸው ማሩ ደም ዛሬም ይጮሃል።

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 Год назад +4

    ሁሌም ለእኔ እንቆቅልሽ ነው የኢህአፓውያን ድብቅነት …

    • @berhanewoldekidan7835
      @berhanewoldekidan7835 Год назад

      ድብቅነት ከምን?ከሞት ወይሰ እውነቱን ከመግለፅ።
      የፓርቲው አመሠራረት ከርዮት አለሙ። ፓርቲው አመሰራረቱ ካልንሰቲያን ነው። ይባላል። ማለት በህጋዊና ሰላማዊ ደግሞ በሰውርና በድብቅ ከአደጋ አካደሔድ ለመጠበቅና ለመዳንsecurity purpose ነው። ለዚህ ነው
      ድብቅ የመሠለህ። እንጂ ሌላ ነገር ከጀርባው አነበረም።

  • @HailuAlemu-wu5yt
    @HailuAlemu-wu5yt Год назад

    Those hardliners are never willing to learn. That was a fair discourse, we thank you!

  • @assefamolla3700
    @assefamolla3700 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ጥሩ ውይይት ነበር::

  • @AM-wp8kq
    @AM-wp8kq Год назад +1

    Good discussion. Late is better than never.

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 Год назад +2

    አቶ ኤሊያስ እቫክህ :
    ፩: ዘሩ ክህሽን ን
    ፪: ክፍሉ ታደሰን:
    ፫: እያሱ ዓለማየሁን( ፀጋዬ ደብተረው በህይወት ስለሌላ) ለውይይት አቅርብልን።
    እኒህ አቶ ቢኒያም ቦጋለ ዋለላን ግን በጣም አመስገንልኝ። በእኔ በኩል በዙ ታሪዊ ዕውነት እና ዕወቅት መግበውኛል።

  • @ኩምሳሌሊሳ
    @ኩምሳሌሊሳ Год назад +1

    I like it you’r channel thank you

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 Год назад +1

    Very nice interview, thank you both

  • @freedompenethiopian8750
    @freedompenethiopian8750 Год назад +4

    የበቀል ትጥቅ ትግል!
    ግሩም አገላለጽ!

  • @zerihunejeta9104
    @zerihunejeta9104 7 месяцев назад

    ስለ ኢሕአፓ ቢኒያም የሰጠዉ ገልጻና ኮመንት አሳዝኖኛል።

  • @kedist1978
    @kedist1978 Год назад +3

    የ 17 ቱ ልጆች ስም ቢጠቀስ ጥሩ ነው ይሄ ለቤተሰብ ጥሩ ነው መሞታቸውን ማወቁ የት ገቡ ብሎ። እድሜ። ልክ ከመጨነቅ

  • @yohanneswoube3116
    @yohanneswoube3116 Год назад

    ኦሮቶዶክስ አማራ ኢሕአፓ ላይ ዘመቻው ጦፏል ። በርታ

    • @anteneh41
      @anteneh41 Год назад +1

      የማን ነሽ ኮተት ኢሀአፓ ኦርቶዶክስም አማራም አደለችም ኤቲስት ነበረች ዝም ብለሽ አትበጥረቂ ወሬያም

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 Год назад +2

    ሰለ አስማማው አልተወራም የኢህሰ መፅሃፍ ደረሲ ትንሽ እውነት ነበረው መአዛ ጋራም ቀርቦ ነበረ የሱ ሰውዬ አሞሞት በደፈናው ያጠራጥረኛል ሶሻል ሜዲያ ላይ በጣም ይሰደብ ነበረ ሰዎቹ አሁንም ከመገደል ወደ ኋላ የሚሉ ሰዎች አይደሉም

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Год назад +1

    በጣም ሚሥጥራዊእና በኮድ የተተበተበድርጅት በሚሥጥር በጊዜውየነበረወጣት ዐለቀ

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Год назад +1

    ኤልያስ ሁሌም አከብርሃለው እንዲህ ታሪክ ፈልፍለህ ስለምትነግረን እናመሰግናለን 🙏
    አቶ ቢንያም ሃቁን ፣ እውነቱን እንዲሁ ግልጥ ግልጥልጥ አድርገው በቅንነት ለትውልዱ ስለነገሩን ከልብ አመሰግናለሁ እንደ እርስዎ አይነቱን ያብዛልን 🙏
    በነገራችን ላይ ትናንት fb, ላይ የፃፍኩሎት ነኝ🙏

  • @gt9605
    @gt9605 Год назад +1

    ሌሎች መፅሀፍት "ይድረስ ለባለታሪኩ" በተስፋየ መኮንንና ፣"ምርኮኛ" በቆንጂት ብርሀን እንዲሁም "The Ethiopian Revolution 1974 - 1987 By Andargachew Teruneh መጠቀስ ከሚገባቸው መሀል ይመስሉኛል። ጥሩ ዝግጅት ነበር።

  • @neamen9498
    @neamen9498 Год назад

    ምስጋና ይድረሳችሁ፣ ጓደኞቼን ያጣሁበት ጉዳይ ከንቱ እንደነበር ገለጻችሁልኝ።

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 7 месяцев назад

    Beniam Bogale I am not quite sure he is from Kazanchiz... I remember him with his name..he left from Ethiopia very early ... Any way I like his family, a big respect specially his father n what he did for Sidamo and for the school in Negele Borena ..if I am right.

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 Год назад

    ጌታቸዉ ጓዶችን በጣም ያምን ነበር

  • @gizachewtsegaye8963
    @gizachewtsegaye8963 5 месяцев назад

    በወቅቱ የነበረዉ የትግል ስልት በህቡእ የሚካሄድ አብዮታዊ ትግል ፣ የራሱ የሆነ ጥብቅ ዉስጠ ደንብ የነበረዉ የታጋዩ ግንኙነት አንድ ለአንድ ስለነበር ይህን ያህል ሚዛናዊ የሆነ ታሪክ ለመጻፍ የሚያስችል የተሰነደ መድብል ባለመኖሩ ዝርዝር ሁኔታዉን ለመጻፍ የሚያስቸግር ነዉ ።
    ያም ሆኖ ስህተቶች የሉም ማለት አይደለም ፣ መታወቅ ያለበት ያ ሁሉ ምስዋዕትነት በቁርጠኝነት የተከፈለዉ ለሕዝብና ለሀገር ጥቅምና ለስርዓት ለዉጥ እንጂ ለግል ጥቅም እንዳልሆነ ሀገር ያወቀዉ ጉዳይ ነዉ ፣ ስለዚህ የድርጅቱን የትግል ታሪክ ለማጠልሸት የሚደረግ ጥረት ጠቃሚ አይደለም ፣ ለትዝብት ከመዉደቅ በሰተቀር አትራፊ አይደለም ፣ ብዙ ታጋዮችን ያስፈጁትና የሚያሰቃዩት ደካማ የነበሩ አንጃዎች ነበሩ ። ድርጅቱን የበተኑና አባላቱን ያስፈጁት አንጃዎች አሁንም ታሪክ ለማጠልሸት የሚያደርጉት ሙከራ ሁለተኛ ዉርደትና ሞት ነዉ። አቶ ኤልያስ የጋዜጠኛት ጥያቄ ሳይሆን የምታቀርበዉ የማዕከላዊ መርማሪዎች ዓይነት ባኅሪ ስለሚታይብህ ብታስተካክል መልካም ነዉ ።

  • @freedompenethiopian8750
    @freedompenethiopian8750 Год назад +2

    ከህሊና ማምለጥ አይቻልም።

  • @fittih7833
    @fittih7833 Год назад

    How about " yidres le baleaderaw" from Tesfaye Mekonnen.

  • @asfawgezmu3881
    @asfawgezmu3881 11 месяцев назад +1

    tplf and eprp were the sources of all kinds of problems Ethiopia facing till today. All kinds of political and ideological killings came out or originated from both the most destructive and unti Ethìopia groups.

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 Год назад +1

    Does he knows any thing about mekonen Bayissa besides what Hiwot tefera mentioned

  • @EyonaRaphael
    @EyonaRaphael 4 месяца назад

    ዋው ! ገና ዛሬ ነው የሰማሁት እውነትም ሕዝቡ ስለ ኢሕአፓ ተምታቶበታል አቶ B ክርቲክ ነው ብሎ ያቀረበው ይመለከታል: አቶ ኤለያስ አስፈላጊ/ተፈላጊ አወያይ ሰው በማቅረብህ ትመሰገናለህ

  • @yisehaktadesse5687
    @yisehaktadesse5687 Год назад +1

    አቶ ኤሊያስ ሞያው የሚጠይቀውን ብቃት ጠብቀህ በምታካሂደው ቃለመጠይቅ ለተደራሹ ሁሉ ባለውለታ ነህ። ሀሉም ምስክርነቱን እየሰጠ ታሪክን ማጥራት የስፈልጋል ባልከው መሰረት
    በታጋይ ጌታቸው መሩ የመጨረሻ ወቅት ተጨባጭነት ያላቸው ሁለት ጉዳዮችን ማንሳት ፈለኩ።
    ጌታቸው ማሩ በነበረው አስጊ ሁኔታ ከፓርቲው የቀረበለትን የውይይት ጥሪመቀበሉን የልወደዱለት ፣የተቃወሙ ነበሩ። ከአገቱት በኋላ በተደጋጋሚ ወይይት ማድረጉና እውጭ እያለ ጀምሮት የነበረውን Class conflict in Egypt መጸሐፍ በማጠናቅ ላይ ነበር። የጥቃት ጥበቃ ቡድኑ እርምጃ በወሰደበት እለለት ሊ/መንበር መንግሥቱ ኃ/ማርያም በደህንነት ኮሎኔል የሚመራ ለልዩ ግዳጅ የሚሰማራ በድን ጌታቸው ማሩን ከእገታ ለማስለቀቅ ያሰማራሉ ቡድኑ እቦታው ለመድረስ በቅር እርቀት ለይ እነዳለ አንድ አባል የኡዚ ጠንጃ ይባርቅበታል ቡድኑ በፍጥነት ተረገግቶ እቦታው ሲደርሱ አጥሩን ዘለው የቤቱን በር ሰብረው ሲገቡ የጠበቃቸው ጠረንቤዛና በሰው ጠረን የታመቀ ሳሎን ነበር ። ሰርቪስ ከፍሎችን ፈትሸው በጊቢው ውጥ ሲያማትሩ የተጠቀጠቀ ጆመያ ያገኛሉ ጆንያው ሲከፈት ፊቱ ላይ በፈሰሰበት አሲድ ማንነቱ የማይለይ ሬሳ ሆኖ ያገኙታል።
    ምንጭ
    - በጥበቃ ላይ የነበረ የኢሕአፓ እስኳድ
    - ስመ ጥር የሰራዊቱ ባልደረባ የነበረ በመንግሥት ና ፓርቲ መዋቅር በተለየዩ የኃላፊነት ቦታ ለይ የሰራ አሁን ላይ በግል ሥራ ይተዳደራል ። ይህ ምንጊዜ ከሕሊና የማይጠፋ የቅን ታገይ ጌታቸው መሩ አሳዛኝ መጨረሻ መሆኑ ነው።

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 6 месяцев назад

      Thanks brother for the knowledge u shared always I like to know about the old generation ehapa so getachew maru was killed by its own party what do u think Tselote Eskiyas killed by whom and his wife selamawit Dawit if u have information let me know thanks

  • @ZelekeTs
    @ZelekeTs 7 месяцев назад

    ቢኒያም ቦጋለ ነህ?

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 Год назад

    አቶ ኤሊያስ : የትኘው ጌታቸው አሰፋ ነው? የትህነግ (የወየኔ) ነው ወይስ ሌላ ?

    • @JAsperEudaimonia
      @JAsperEudaimonia Год назад

      ሌላ ነው። በብእር ስሙ ጃሌ ቢያ ይባላል።

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 Год назад

    ስለጻፉ ነው ጥፋተኛ የተባሉት? ባይጽፉ ኖሮ አይወቀሱም ነበር። ኤልያስ ልክ አይደለህም፤ እንዲህ አይነት ነገር ሁለቱንም አቅርበህ ነበር መወያየት የነበረባቸው።

  • @እውነት-ጰ8ዀ
    @እውነት-ጰ8ዀ Год назад

    ሲጠየቅ. እሱ ነው. የሚሳደበው ።አንተ. ኤልያስ. እራስህን ይቅርታ. መጠየቁን ታውቅ. አለህ

  • @yisehaktadesse5687
    @yisehaktadesse5687 Год назад

    ለምን ተረሳ yankee go home በሚል ርእስ ነባር የኢሕአፖ አባል የተጻፈ ሰፊበ ብዙ ተዛማች ጉደይ ያካተተ መጽሐፍ ለምን አልተዳሰሰም።

  • @solomonfaris
    @solomonfaris Год назад

    ጥያቄ አለኝ ተስፋዬ ደበሳይ በጌታቸው ማሩ ሞት ተስማምቴ ነበር? ከተለያየ መጽሀፍ እንደተረዳሁት ዘሩ ክህሽን ክፍሉ ታደሰ ተስፋዬ ደበሳይ ሳይፈቅዱ አይሞትም ነበር ብታብራሩት ጥሩ ነበር

  • @asfawgezmu3881
    @asfawgezmu3881 11 месяцев назад

    eprp and tplf are the reverse of the same coin !

  • @efremkiflu5763
    @efremkiflu5763 8 месяцев назад

    Can you please have an access to ask a question while you interview people because his criticism is non sense I do not think he understood what it means he take it directly word by word.
    I do not his educational level of reading and understanding.

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 8 месяцев назад

    እኔ ግን ለኤልያስ የማቀርበዉ ጥያቄ ወይ ማሳሰቢያ ቢኖር እንዲህ አይነት አንጋፋ ሰዎችን ስትጠይቅ ከዚያ ከኢህአፓ ከሚኤሶን ጀርባ ነገሮች በጣም በክፉ እና አጥፊ መንገድ እንዲሄድ የዉጭ ሀይሎች ተንኮልና ደባ አለበት ይባላል በክፍለሀገር ልጆችና በከተማ ልጆች መሀከል ከፍተኝ ያስተሳሰብ ክፍተት ያለ ይመስላል በተለይ የሰሜን ልጆች ምክንያቱም ከዛ ሁሉ እልቂት በኋላ ብዙም ሳይቆዩ ተማሪዎቹ ሻአቢያንና ቲፒኤል ኤፍን ነዉ የተቀላቀሉት የደቡቦቹም ኦነግን ሁሉም ወደ ጎጡ ገባ ማለት ነዉ ከዛ እዛዉ በረሀ ዉስጥ ከከተማ የሄዱትን ወጣቶች በተለያየ መንገድ ማጥፋት መግደል አካባቢዉንም ለቀዉ እንዲሰደዱ የማድረግ ስራ እንደነበር አንዳንድ ሰዎች ይናገራሉ ጦርነቶችም ተደርገዋል እና እንዲህ አይነት ነገሮች ቢጠየቁ አሁን ለምን እዚህ እንደደረስን መፍትሄም እንደራቀን ሊያሳየን ይችላል እላለሁ

  • @fittih7833
    @fittih7833 Год назад

    Abawera betu ber lay iyedefu? Maraky new???? Yikr yemaybal kifat.

  • @freedompenethiopian8750
    @freedompenethiopian8750 Год назад +1

    "በወጣትነታችን ትክክል መስሎን ሁላችንም ጥፋት አጥፍተናል።"
    አቶ ቢንያም ቦጋለ ዋለሉ የቀድሞ የኢሕአፓ አመራር አባል።

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 Год назад

    ወሬ ነጋሪ ፣ ከኒያ ልጆች ጋር ፣ ጋቢና ዋራንት ፣ የትግሉ ነው ሕይወቴ …

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 Год назад

    ሰው ሲሞት ደስ ይላቸው ነበር ትላለህ??? ይሄን ያህል ደክመው ይህን ታሪክ በዛም አነሰም መጀመሪያ የጻፉት እሳቸው ናቸው እኮ። ነውረኛ ነህ? ለምን አልጠየቃቸውም?

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 Год назад

    አንተ ምን እያረክ ነበር ያኔ???

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 Год назад

    Yirga tessema, who killed him&how Is is true he was killed because he was Gurage

  • @እውነት-ጰ8ዀ
    @እውነት-ጰ8ዀ Год назад

    አንተ. ፈሪ. ስለሆንክ. ለድርጅት. አባልነት. በቄ. አይደለህም. ከስራዊቱ እያለ. ብረት ታጥቆ. አያውቅም. ስም. እጥፍ ነው

    • @JAsperEudaimonia
      @JAsperEudaimonia Год назад +2

      ታዲያ ጌታዬ፣ በእውነተኛ ሰምዎ ቀርበው ለምን አያጋልጡም?

  • @yohanneswoube3116
    @yohanneswoube3116 Год назад

    የኢሕአፓ ጥላቻ አለባችሁ።በተለይ አንተ ጋዜጠኛው።ኢሕአፓ አለ

    • @fittih7833
      @fittih7833 Год назад +1

      EPRP, I am the one who hate.

    • @fittih7833
      @fittih7833 Год назад +1

      ስንቶችን አባት አልባ አደረጋችሁ፣ ስንቱንስ ወጣት ማገዳችሁ፣ ሁሉ እየተነሳ ዛሬ ልገንጠል የሚለው ፣የማን ጽንሰሀሳብ ነው። እናንተ፣ የዘመኑ ስራፈቶች፣ ታንክ ይዞ ከመንገድ ላይ ከሚወዛወዝ ብሶተኛ ጋር ግብግብ ፈጥራችሁ ስንቱ ተፈጀ።ዛሬም ተኮላሽታችሁ አፋችሁ ግን አይሞትም።

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 Год назад

      መኖሩን ተወው አንተ ደሞ!የወለዱት ዛሬ ለይ ሆነው ሲያወግዙት እየሠማህ?

  • @abanav57
    @abanav57 Год назад +1

    እልያስ ሁልጊዜም የድርጅት ዲሲፕሊን እና ለፖርቲው የምትገባው ቃል ኪዳን አለ።
    አንተ ግን በጊዜው በነበረው የግራ ፖለቲካ ጥላቻ የሞላበት እና ኢሐአፖ ላይ ጥላቻ ያለብህ ይመስላል።
    በጊዜው ጫማ ውስጥ መቆም እና ማሰብ መቻል አለብህ።
    ታሪክን ታሪክ ጸሂፊ ነው የሚጽፈው፣ ሌላው በራሱ ሕልውና ነው የሚጽፈው።
    ያንተ ግን የግድ ሙጥፎውን ካላወጣህ ብለህ ማስጨነቅ ካኔተ የሚጠበቅ አይደለም።

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 Год назад

      ሰውየው ከ40አመት በፊት የነበረን በቅንነት አገር ሊያድን ህይወቱን የገበረውን ወጣት እንደሴረኛ ታሪኩን ሊያበላሽ ጥረቱን ያሳያል።