ቀ.ኃ.ሥ ተናደው ዮሐንስ መንክርን በ ጥፊ ሲመቱትሌላውን ጉንጭ.... @Miraf @nahoo Television

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 окт 2023
  • ቀ.ኃ.ሥ ተናደው ዮሐንስ መንክርን በ ጥፊ ሲመቱትሌላውን ጉንጭ.... @Miraf @nahoo Television
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision.com/
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 60

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 9 месяцев назад +8

    እውነቱ ይሄ ነው። ደጃዝማች ከእኔ አምስት አመት ቢወስዱ ተመኘሁ። ያላቸውን memory አደነቅሁ። thank you Both

  • @kedist1978
    @kedist1978 9 месяцев назад +7

    ኤልያስ እባክህ ብዙ ጣልቃ እየገባህ አታቋርጥ በተረፈ በርታ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 9 месяцев назад +2

    ደጃዝማች ሐረርጌ እያለን የአባቴ ወዳጅ ነበሩ፣ ዛሬ ስለአየኋቸው ደስ አለኝ።

  • @solomonksshun8254
    @solomonksshun8254 9 месяцев назад

    ፈጣሪ ይባርክህ አቶ ኤሊያስ። መጽሐፋቸውን ቀድመህ በደንብ አድርገህ በማጥናትህ ብዙ እንድናውቅ ጥሩ ጥረቶችን አድርገሃል። አመሰግናለሁ። ደጃዝማች ግን የሚቀመሱ አልሆኑም። በዓላማ ጽናታቸው ጎበዝ ነበሩና። በርታና ወንድሜ ሃቀኛ ታሪካቸውን እንድንሰመው እርዳን። ለጥረትህ ጎንበስ ብየ እጅ እነሳለሁ። የደጃዝማችን እውቀት፥ ለሃገር ያላቸውን ግንዛቤ፥ ሰው ለመርዳት ያደረጉትን ቆራጥ እርምጃና ሚስጥርን ለመጠበቅ (ባውቀው ደስ ባለኝ የሚል ስሜት አለኝ ሆኖም ከሃገር ደህንነት የእኔ ፍላጎት አይበልጥምና ) የሚያደርጉትን ጥረት በጣም አደነቅሁ። ምነው አሁን በድጋሚ ተመሳሳይ ዜጋ ባፈራን እላለሁ።

  • @melake50
    @melake50 9 месяцев назад +2

    አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ እድሜ ያደረስዎ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 9 месяцев назад +3

    It requires a skill , patience and sometimes guiding interference to interview someone of his age and many decades of experience in government.
    Amazing memory .

  • @abduahmed4083
    @abduahmed4083 9 месяцев назад

    ኤሊያስ በርታ አሁንም ሌሎች ታሪክን እንደዚህ በቅጡ የሚናገሩ ትልልቅ ሰዎች በወቅቱ የነበሩ ድርጊቱ ሲፈጸም ያዩ ስለሆኑ እባክህ እየፈለክ ብታቀርብ ትልቅ እውቀት ይገኝበታል ሰናይ ግዜ ይሁንልህ

  • @mulugetahaile8999
    @mulugetahaile8999 9 месяцев назад +4

    ወርቃማው የኢትዮጵያ ዘመን የኃ/ሥላሴ ጌዜ ነው። መለኬያው የአፍሪካ መሪ መሆን እንዲሁም አለማቀፍ ዝናን ያተረፍነው በዚያን ዘመን ነው። የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ያነሳነው እንኳን በዚያን ዘመን ነው።

    • @kenfeab
      @kenfeab 9 месяцев назад +1

      that is a reasonable argument ,sir

  • @tesfayekokeb2313
    @tesfayekokeb2313 9 месяцев назад +2

    ታሩክ አዋቂ አያሳጣን ፈጣሪ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 9 месяцев назад +1

    ትልቅ የታሪክ መሀደር ጤና እድሜ እመኛለሁ!!

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 9 месяцев назад +2

    የማስታወስ ችሎታቸው የሚደነቅ ነው።

  • @adanesima8671
    @adanesima8671 9 месяцев назад +1

    Yesetuchewm habtegiyorgis Dinegde sodo gurage or kistane slehonu new

  • @user-tz7fs7mr9j
    @user-tz7fs7mr9j 9 месяцев назад +2

    they were for quran study

  • @oumerwako1286
    @oumerwako1286 2 месяца назад

    "80% of Ethiopian written history is lies or fiction." Agree, 100%.

  • @berhanumoges4192
    @berhanumoges4192 3 месяца назад

    I saw Dejpazmach Weldsemayat in 1964,1965 ? in Nekemte and also visiting my town Arjo Awraja when he was assigned Governor of Wellega. He was a hard working and anti-Corruption (Gubo) , inspiring people to be motivated to engage in work. He was walking fast in the street of Nekemte and unusual for people to see a Governor outside Nekemte Palace.
    Dejazmach was not liked by wealthy Wellega Regionalists and Dejazmach Fikre Selasse took over as time headed to the 1966 Revolution.

  • @nigusiekassayew.michael4503
    @nigusiekassayew.michael4503 9 месяцев назад

    I agree with the opinion of the dejazmatch about the policies of our Emperor Haile Selassie
    Please see Haile Selassie I, Emperor of Ethiopia, by Nigusie Kassaye W. Michael.

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 9 месяцев назад

    For your info: I was told by his friend Asef Ayele that Yohanes Menker was an exceptional university student in New York who amazed his professors.

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 9 месяцев назад +1

    የቀዳማዊ ኃይለስላሴ እናት ልዕልት የሺ እመቤት አሊ አባ ጆቢር የወረኢሉ ተወላጅ ናቸው!

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 9 месяцев назад

      አባ ጆቢር የሚል ስም ከጂማ ነው አብራራልን!

    • @alexandershiferaw4082
      @alexandershiferaw4082 9 месяцев назад

      @@nanaayalew2349 ወረኢሉ በስማቸው ት/ቤት አለ የተማርኩበት ነው!የቀድሞ ስማቸው ከድጃ አሊ ነበር ልዑል ራስ መኮንን ጋር ከተጋቡ በኋላ ልዕልት የሺመቤት ተብለው ነው!

  • @hreetabebe3979
    @hreetabebe3979 9 месяцев назад

    ይህንን ቻናል የከፈትሁት የዮሃንስ መንክርን ስም ስላየሁት ነው፤ ይህንን ሰው ያወቅሁት አገራችን ካፈሯት ብርቅ ሳይንቲስቶች መሃል አንዱ እሱ መሆኑን ከዩኒቨርስቲ መምህሬ ስለሰማሁ ነው። እስቲ እባክህን ስለዚህ ሰው አጠያይቀህ ፕሮግራም አዘጋጅልን?

  • @michaelabatregh3768
    @michaelabatregh3768 14 дней назад

    አቶ አባተ መንክር ዋሺንግቶን ዲሲ ወርልድ ባንክ ነበሩ

  • @yonas9945
    @yonas9945 9 месяцев назад +3

    አቶ ኤልያስ ልታርመው ያልቸልከው ችግር እንግዶችህን በተከታታይ ታቋርጣለህ !!!!

  • @kenfeab
    @kenfeab 9 месяцев назад

    Alias has spoiled what could have been a great interview with uncessary interruptions

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 9 месяцев назад

    ኤሊይስ እባክህ እድምጥ እምነትህን አልተጠየክም ግራዝማች መፅሀፋቸውን ገዝቼ አንቤአለሁ የሚያስገርሙ አባት ናቸው

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 9 месяцев назад +1

    Haile Selassie got Selte blood? Hard to believe ❤

    • @Anjulo959
      @Anjulo959 9 месяцев назад +1

      ምን ስልጤ ብቻ..ግማሽ ኢትዮጵያን አካለዋል እንጂ..ትግሬ :ኦሮሞ :መንዜ ጉራጌ ወሎ ቤንቾ ጎፋ...ግራ ያጋቡናል በየጊዜው ተረት አየፈለፈሉ። ደሞ ይባስ ተብሎ በእግዝአብሔር ልዪ ትዕዛዝ ለኢትዮ ሲባል እንደወለዱ የተደረጉ .....ጉድ ሳይሰማ አይታደርም በኢትዮጵያችን😅😅

  • @adanesima8671
    @adanesima8671 9 месяцев назад

    Sod gurage tewelaj nachew kistane yestekakel

  • @tsigeasfaha9942
    @tsigeasfaha9942 3 месяца назад

    ውይይቱን የተከታተልኩት የዮሃንስ መንክር ስም ተጠቅሶ ሳይ ነበር። እና ይህን ያህል ተከታትዬ ሳበቃ፡ ንጉሱ በጥፊ የመታው ዮሃንስን ነው ወይስ ታናሽ ወንድሙን? ግልጽ ሳይሆን ንግግሩ ኣበቃ። ለትውስታ ያህል ዮሃንስ መንክር እጅግ ኣዋቂ የፊዝዚክስ ኣስተማሪ እንደሆነ በኣራት ኪሎ ይወራለት ነበር። ደሞም ልቅና ተዳፋሪ ምላስ እንደነበረው ኣስታውሳሎህ። ኣብነት ለመጥቀስ፡- ኣንድ ጊዜ በኣራት ኪሎ የባዮሎጂ ኣስተማሪውን በክፍል ውስጥ የኣስተማሪውን ስም ጠቅሶ "even a cow can learn biology" ማለቱን ጓደኛዬ ወድያውኑ ሲነግረኛ ኣስታውሳሎህ። ዮሃንስ መንክር ሰሚስተሩን ሳይጨርስ ሶፋው ላይ እንደተቀመጠ ሞቶ እንደተገኘ ተነገረ። ፕሮፈሰር መስፍን ወ/ማርያምንም ልክ በጥባጭ እንዳሉት፡ ልቅ-ምላስና ተዳፋሪ እንደነበረ ኣስታውሳሎህ። የሱም ኣንድ እማስታውሰው ተዳፋሪነት፡ በpanel dicussion የኢትዮጵያ ዘላኖችን በማናናቅ "ሽርጥ ታጣቂዎች..." ብሎ የተሳደበበት ኣጋጣሚ ኣስታውሳሎህ።

  • @nanaayalew2349
    @nanaayalew2349 9 месяцев назад

    የቁኒው ጊዮርጊስ ነዋ ይሄን እድሜ ያስፈቀደልወት!የሚገርምኮ ነው አዋሽ አድሮ ከሚኤሶ በረሀ ከአሰበ በድኤሳ በበቆሎ ርሻው በጨለማ ተጉዞ ያሰቡበት ማደር?

  • @Anjulo959
    @Anjulo959 9 месяцев назад +1

    Interesting historic book spark discussions. ግሩም ነው ፤ ግን አባታችን ትንሽ በጨዋታ መሀል 😄 .."ጃንይሆይ ለኢትዮጵያ ሲባል በእግዚአብሔር እንዲወለዱ ተደረገ" 🤣። አባታችን ይኼ ውሀ አያነሳም ለ21 ክፍለ ዘመን DNA ።
    ኤልያስ እባክህ ሁለቱን ፊት ለፈት (እሳቸውንና ጋሽ ጳውሎስ ቦጋለን) አጋጥማቸው። በባለፈው ለተንጠለጠለው ክርክር መቋጫ ይሁነን ዘንድ። who gets on top? better that way, the two heavy weights legendry historians , kinda the clash of titan's. that would be great👍

  • @carmanline8011
    @carmanline8011 9 месяцев назад +1

    yedirowa ethiopia ihen sewuye times neber...ahaadawii

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 9 месяцев назад

    ደጃዝማች "እንትን" ሆሆሆ "በእንትን" ጨረሱት ይሄን የመሰለ መሳጭ ታሪክ

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 9 месяцев назад +3

      አንተ በሳቸው እድሜ ካደረሰህ "እንትን"የሚለውን ቃልም አታወጣም

    • @belaynehfantaye8486
      @belaynehfantaye8486 9 месяцев назад

      @@nanaayalew2349ይቅርታ "እንትን እንትን" ማለት በዕድሜ የሚመጣ ነው እንዴ? እስኪ ከጓደኞችህ ጋር ተወያይበት።

    • @gezahentessema-lo2gs
      @gezahentessema-lo2gs 8 месяцев назад +2

      ስንት ዓመትህ እንደሆንክ ባላውቅም አቶ በላይነህ ፋንታዬ በእሳቸው ዕድሜ ስትደርስ ምናልባት አልዛይመር ሊጠናወትህ ይችላልና ሊደንቁ የሚጋባቸውን ሰው አድንቅ

  • @berihunassfaw7472
    @berihunassfaw7472 9 месяцев назад +1

    ጉዴሳ የኦሮሞ ስም ነዉ። አቶ ተክለጻዲቅ መኩሪያ አፄ ሚኒሊክ እና የአኢትዮዽያ አንድነት በተባለው መጻፍ በገጽ 696 የራስ መኮንነ‍ አባት ደጃዝማች ወልደ ሚካአኤል ጉዴሳ ነው የሚሉአቸው።
    አፄ ኃይ ሥላሴም እነዳልከው የአእናታቸውን
    የወይዘሮ የሽመቤት አሊን ስም አይጠቅሱም ።የሸመቤት አባት ፊታውራሪ አሊ አባ ግምጃ የወረይሉ ባላባት የአእስልምና ሀይማኖት ተከታይ እነደነበሩ የወሎ መኮአንንቶች ።
    ተናግረዋል።
    ከ60 ዓመት በፊት ወይዘሮ የሸመቤትን አንዳንድ ጊዜ ልዕልት አንዳንድ ጊዜ እመቤት እያለ የአዲ አበባ ሬዲዎ ሲናገር ሰምቸአለሁ።
    የሸመቤት አባት ስም አሊ አይጠቀስም ነበር።

  • @SeidImam-kj2ws
    @SeidImam-kj2ws 9 месяцев назад +1

    Neged Yehuda nang yelu beged ahmra. Oromo. Silxe nachew does not make any sense

    • @zinawtessema5323
      @zinawtessema5323 9 месяцев назад

      You cannot understand it,because your mind is empty of it. If you,yourself were present by then,you would have been king of kings of Ethiopia by using Fetiha Negest,like EPRDF used Revolutionary Democracy,as an ideology to lead Ethiopia.

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 9 месяцев назад +1

    የዘር ኃረግ በኃይለ ሥላሤ ዘመን ብዙም ትኩረት አይሠጠውም አንዲሁም ኃይለሥላሤ በአምባሣደር በሪሁን ከበደ በተፃፈው መፅሐፍ ውሥጥ ኃይለሥላሤን ከሥልጣን ለማውረድ እንቅሥቃሤ የተደረገበት ምክንያት ኦሮሞ ናቸው የንግሥና ዝርያ የላቸውም በሚል በሠሜንና በአማራው የትግል እንቅሥቃሤ አማካኝነት የሥልጣን ባለቤት ለመሖን በሚደረግ የሥልጣን ሸኩቻ ምክንያት ኢትዮጵያ ለአሑኑ ችግር መብቃትዋን በመፅሐፋቸው ገልፀዋል

  • @hirutalege2972
    @hirutalege2972 8 месяцев назад

    ታሩክ አዋቂ አያሳጣን

  • @user-tz7fs7mr9j
    @user-tz7fs7mr9j 9 месяцев назад

    oromo islam what

  • @oumerwako1286
    @oumerwako1286 2 месяца назад

    This old guy accused Ethiopian Muslim students in Syria as extremists, while he himself is and extremist Orthodox who believes Ethiopia belongs to them and them only. His hatred for non-Orthodox and especially for Oromos and Muslims, and his double standard thought process is disgusting. The imperial old Ethiopia gone for good, and for sure, will not come back. Get over it.

  • @adugna2835
    @adugna2835 8 месяцев назад +1

    ኦሮሞን የመጥላት ጥግ

  • @user-tz7fs7mr9j
    @user-tz7fs7mr9j 9 месяцев назад +1

    Solomonic dynest??? haileslies is mix ....... ahahha

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 9 месяцев назад +4

    This a crazy amhara who lives centuries back just like your EPRP wants to bring back the imperial days

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 9 месяцев назад +7

      ኢብሳ መሀመድ ከታሪክ መማር ካልቻልክ አርፈህ ተቀመጥ በመስደብ አንተ የምተፈልገውን ማግኘት አትችልም ታሪክ ጥሩ ታሪክ አለ መጥፎ ታሪክ አለ የአንተ ድርሻ ከተማርክ ማንበብ ብዙ ትማራለህ ግን ምን ያደርጋል አዋቂ ነኝ ብለህ የጳፍከው በነጮች ቋንቋ ነውያስተማሩህ እራስህ እንዳታውቅ ስለሆነ አይፈረድብህም ሁለተኛ የእስልምና አክራሪው አንዱ ነህ እንዳንተ በአሉ ንፁህ የሙስሊም ወገኖቼን ስም በማንሳቴ ይቅርታ ግን እንደአንተ አይነቱ ተከባብረን የኖርነውን ለመከፋፈል የምትሰሩ ናችሁ ወደድክም ጠላህም አማራ በዘመናዊ ትምህርት በሀይማኖታዊ ትምህርት በኢትዮጵያ የተማረ ህዝብ አገሩን ወዳድ ሀይማኖቱን አክባሪ የተከበረ ህዝብ ነው በአንተ አይነቱ ሽንፍላ መጠራቱ ያሳዝናል እና ልቦና ይስጥህ የበታችነት አገር አያስተዳድርም አንብብ ብዙ ትውቃለህ ዘረኝነት ይውደም ስለ አማራ የምትስጣቸው አስተያየት በጣም ያሳዝናል እንደሚመስለኝ በወያኔ ተወልደህ አብይ ያስደገህ ትመስላለህ ልቦና ይስጥህ::

    • @ethiocsc8289
      @ethiocsc8289 9 месяцев назад +6

      You lack common decency. You can criticize his ideas, but it should be done with respect and civil way. The guest is sharing his knowledge and experience. We are getting a wealth of knowledge, and we appreciate his contributions. You should know he is one the persons who built the country that we call home.

    • @kedist1978
      @kedist1978 9 месяцев назад +4

      አይ ኢብሳ ካንተ ምን ይጠበቃል ይቺን ግልብ እውቀትህን እንደአለቆችህ ትሯሯጣለህ። አሳዛኝ

    • @Anjulo959
      @Anjulo959 9 месяцев назад

      ​@ethiopia6721 0:29
      ኢብሳን እወቅሳለሁ ብለህ ራስህ ገባህበት። "እሳት ካየው ምን ለየው" አለ ያገሬ ሰው። ከኢብሳ የተሻልክ ቢሆን ኢብሳን አትሳደብም...it takes two to tango!.
      in this" tango" scenario, which one of you is considered lower, inferior, and / or uncivilised? you bet!

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 9 месяцев назад

      @@Anjulo959 ጉራማሌህን ትተህ ወይ ፈረንጅ ሁን ወይ ኢትዮጵያዊ የምንኮረበት ቋንቋ ጽሁፍ ያለን ነን እና ወደ አስተያየትህ ስመልስ የዛሬ ምሁሮች እንደአነተ አይነቱን ማለቴ ነው የሚገባችሁ ትንሽ ቆንጠጥ ማረግ ያስፈልጋል ይህን ስው አስተያየት በሚስጠው ላይ ብታይ የአማራውን ጥላቻ እያቀረሽ የሚስጠው ሀሳብ አንተ ብትሆን ምን እንደምታረገው አላውቅም አንድ ስው ቢያጠፋ እንካን መላው አማራ መወቀስ መስደብ የለበትም ምን ያረጋል የወያኔና የአብይ ትውልድ ግብረገብ አልተማራችሁ የምታውቁት አገራችንን ደማቸውን አፍስው ለዚህ ያበቁንን እንደማመስገን ወቀሳ ብቻ ነው የምታውቁት በድሮ መሪዎቻችን የኖርነው ሀገር የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነው እና ወንድሜ ልቦና ይስጣችሁ ብዙ የታሪክ መፅሀፍ አባቶች አሉ እና ከነሱ ተማሩ እንግሊዘኛና አማርኛ ስለፃፍክ አወክ ማለት አይደለም መታደል ይፈልጋል ልቦና ይስጣችሁ ምን አይነት አገር ለልጆቻችሁ እንደምታስረክቡ እጠብቃለሁ እኔ ግን የድሮ መሪዎቻችን በአላቸው አቅም እውቀት ለዚህ ስለአደረሱኝ በጣም አመስግናችዋለሁ እነሱ መስዋእት ሆነው እዚህ ባያደርሱን ኖሮ ዛሬ የምትናገረው የጣሊያን ቋንቋ ነበር ወዳጄ ልቦና ይስጥህ ጥሩ ነገር መስራት ለራስ ለህብረተስብ ነው ማንም ፍፁም የለም ከፈጣሪ በስተቀር::

  • @Risteasme
    @Risteasme 9 месяцев назад

    ሰው እንደው ዝም ብሎ ይቀደዳል ገድ እኮ ነው

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 9 месяцев назад

    በጥፊ፡ተማቱ.. 😂 ውሸት።ቱልቱላ