Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ያገዘቻት በርቺ ያለቻት ፖሊስ ልትመሰገን ይገባል
በጣም አሳዛኝ ነው :( ... ቆይ ግን በዚህ ያክል ደረጃ ለዛውም የ7 አመት ህፃን ልጅ ... ሲስተር አበቄለሽ ፅናቱን ይስጥሽ ...
መድሃኔአለም መፅናናቱን ይስጥሽአቤቱ ይህን ክፉ ግዜ ያሳልፍልን
መገደል አለበት እሔ ውሻ እስራት በቂ አይደለም እሱን ማን ይቀልባል ገዳይ ያው ገዳይ ነው አይታረምም😢😢😢😢
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ አባታችን ሆይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ፈተና በዛ
በጣም ያሳዝናል, ጌታ ሆይ ማረን 😢😢😢
yet nabrachu iska zaree awurewoch😢😢😢😢
ፍትህ ለፌቨን ፍትህ ለህፃኗ😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭 አይ አንቺ ሀገሬ እንዲያው ምን ይሻልሽ
ከተለቀቀ ገና ሁለት ወሩ ሲጀመር እናንተም አጉዳይ አላላችሁም ያሳዝናል😔💔በህይወት መኖሩ እራሱ ያናድዳል ወንድሞቻችዉ ጋር ከምትገዳደሉ እንደዚህ አይነቱን ሰይጣን ቆዳዉን አትገፉትም
እባክህ ክርስቶስ አሁን ና
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢
ፋኖ ይህን ሰው ከነ ዘመዶቹ መላ በሉት
ኣረመኔ ከሰው የልተፈጠረ የሰው አውሬ ብድሩን ፈጣሪ ብድሩን ይክፈለው
ፍትህን እግዚአብሔር ይስጥ
አይ የብኣዴን ክልል😢😢😢
ዳኞች በትክክል መፍረድ ፓልሶችም ስራቸውን በትክክል ካልሰሩ ህዝብ እራሱ ይዳኝ የህዝብ ድምፅ ይደመጥ። የገደለ ይገደል!!!!አንድን ከባድ ሁለት ወንጀል የሰራ አንዱ ብቻ ለሞት የሚያበቃ ስሆን ታስሮ መቀለብ የለበት
Justice, Justice, Justice for Heaven
ውይ ከባድ ነው ከሰው የተፈጠረ ነው ይህን የሰራው 😂😂😂አባቴ
ሸፍናችው ሸፍናችው አሁን ነው ያወጣችውት። ምድረ ሆዳም።😡😡😡😡
3 ወራቸው ከዘገቡት እኛ አሁን ስላየነው ነውንጅ
ቆይ የት ነዉ ባህርዳር ቀበሌ ስንት😢😢
የፈጣሪ ያለህ
Mot Lesu Ereft New Yisekay Yihe Awre Lehizb Situt
ታቃላችው እንዴት አይነት ወንጀል እንደሰራ። መረጃ አላችው። ሞት እንደሚገባው ጠንቅቃችው ነው የምታቁት ግን እናንተ ስልጣን ኑሯችው መግደል እየቻላችው መቀለብ መረጣችው።
ወንድ የለም ወይ ይህን የውሻ ልጅ የሚበቀል የጁን የሚሰጠው? እንዴት እስር ቤት እስኪገባ ተጠበቀ?
MEGEDEL ALEBET !!!!!!!!!
የቆየነውዴ
አሚኮን የሚወደው ስለለ አልታየ ሁኖ ነውንጅ ቆይቶዋል ከተለቀቀ
እስከዛሬ የት ነበራችሁ😢
ይሄ ቪድዮ የተለቀቀው ከ2ወር በፊት ነው
አንች የት ነበርሽ?
አሁንኮ ሊፈታ ነው ተብሎ ነው
የት ትሂድ??
ያገዘቻት በርቺ ያለቻት ፖሊስ ልትመሰገን ይገባል
በጣም አሳዛኝ ነው :( ... ቆይ ግን በዚህ ያክል ደረጃ ለዛውም የ7 አመት ህፃን ልጅ ... ሲስተር አበቄለሽ ፅናቱን ይስጥሽ ...
መድሃኔአለም መፅናናቱን ይስጥሽ
አቤቱ ይህን ክፉ ግዜ ያሳልፍልን
መገደል አለበት እሔ ውሻ እስራት በቂ አይደለም እሱን ማን ይቀልባል ገዳይ ያው ገዳይ ነው አይታረምም😢😢😢😢
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ አባታችን ሆይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ፈተና በዛ
በጣም ያሳዝናል, ጌታ ሆይ ማረን 😢😢😢
yet nabrachu iska zaree awurewoch😢😢😢😢
ፍትህ ለፌቨን ፍትህ ለህፃኗ😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭 አይ አንቺ ሀገሬ እንዲያው ምን ይሻልሽ
ከተለቀቀ ገና ሁለት ወሩ ሲጀመር እናንተም አጉዳይ አላላችሁም ያሳዝናል😔💔
በህይወት መኖሩ እራሱ ያናድዳል ወንድሞቻችዉ ጋር ከምትገዳደሉ እንደዚህ አይነቱን ሰይጣን ቆዳዉን አትገፉትም
እባክህ ክርስቶስ አሁን ና
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢
ፋኖ ይህን ሰው ከነ ዘመዶቹ መላ በሉት
ኣረመኔ ከሰው የልተፈጠረ የሰው አውሬ ብድሩን ፈጣሪ ብድሩን ይክፈለው
ፍትህን እግዚአብሔር ይስጥ
አይ የብኣዴን ክልል😢😢😢
ዳኞች በትክክል መፍረድ ፓልሶችም ስራቸውን በትክክል ካልሰሩ ህዝብ እራሱ ይዳኝ የህዝብ ድምፅ ይደመጥ። የገደለ ይገደል!!!!
አንድን ከባድ ሁለት ወንጀል የሰራ አንዱ ብቻ ለሞት የሚያበቃ ስሆን ታስሮ መቀለብ የለበት