ሁላችንም በልጅነት የቤተሰብ አስተሳሰብ ሁዋላ ቀር ይመስለንነበር. I can’t even imagine the consuming sorrow this parent are going through. A beautiful smart soul cut short! እንደራሴ ስጋ ቆጨሺች.
oncologist in Ethiopia I am a cancer patient in Australia my doctor is oncologist my life is under oncologist after God what a west I don’t think she is normal sorry to say this
May God rest her soul in peace... please think twice think more .... life has a lot of options .... don't lose hope... think twice when bad thinking come up ... think family and friends... 1st think GOD...
አባትዬ ልቡ ስብር ብሎል 💔💔☝ ምን ይደረግ አጥፊና ጠፊ መንገድ ዳር ይገናኛል ይባል የለ መፅናናትን ተመኛሁኝ ነፍስ ይማር አምላክ ሆይ ባላየውት ባላወኩት ፈራጅ እዳታደርገኝ 🙌🙌🙌 ደምሽን ያውጣልሽእህቴ
የኔ ፍቅር !!የኔ አበባ♥♥♥ አይይይይይ የልፋት ዉጤት እንዲህ ሲሆን እንኳን ለወለደ ላልወለደም ያቃጥላል።ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦችሽ መጽናናትን ይስጣቸዉ የኔ እናት♥♥♥
እግዚአብሔር ነፍሷን ይማር። በኔም ደርሶ መሞት አስቤ ነበር እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ። አሁን ሁሉ አልፎ ሶስት ልጆች ወልጄ(ሌላ አግብቼ) በአሜሪካ እያሳደኳቸው ነው። በግዜው በጣም ተጎድቼ ነበር ላላገባችሁ ከጠቀማችሁ ብዬ ነው እና ትዕግስት እናድርግ ለሚያልፍ ቀን ህይወትን የሚቀጭ ውሳኔ አናሳልፍ በፈጠራችሁ።
እውነትን ነው ብዙ ሴቶች ህይወት ነው ግን ትዕግስት ያስፈልጋል 5 ደቂቃ ብናሳልፍ ያልፋል
ግን እንዴት ነው እራሰ ማጥፋት መፈትሔ ነው ለማንም ለምንም እራሰ አይጠፋም እንዴ
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ለግዜው አይታይሽም መኖርም የማትችይ ይመስልሻል እኔ ከውሳኔዬ ወደኃላ እንድመለስ የረዳኝ እህቶቼን መውደዴ ብቻ ነው። እነሱ ይጎዱብኛል ብዬ ነው የተውኩት።
በጣም ልክ ነሽ እህቴ ለጊዜው በጣም ይከብዳል። በሰላም መለያየት እያለ የሚያጠፋንን አፍቅረን የሙጥኝ እንላለን። መታገስን እና ማስተዋልን ፈጣሪ ለሁላችንም ያድለን።
@@Lewifikre አላህ ይሰውረን ሌላ ምን ይባላል ሙስሊም ከሆነሸ ወደ አላህ ሁልጊዜም ሲከፋሸ በደስታም ጊዜ ወደ አላህ ወላሂ የአላህን ቃል ቁርአን ሲሰሚ ውሰጥሸ ይረጋጋል ወላሂ ከኛ በፊት የነበሩ ሰንተ ተሰቃየተዋል እኛ ተራ በመሆነ ሰው እነሱ ደሞ በደናቸው ነው ክሪስቲያን ሆነሸ ሌላ በምታመልኬው አምላክ ወደ እሱ መመለሰ ነው ወደ ሰይጣን አይከደም የኔ ታሪክ ከአንደየ 3ጊዜ በወንደ ተቀጥቻለሁ የሚገረምሸ ሰወች እራሷን ታጠፋለች እያሉ እሰት ሚወሩ ደርሰ እኔ ግን አላህ አልፈቀደም በቃ ጣጣ የለኝም አላህ የተሸለ ይሰጠኛል ብየ አምናለሁ እራሴን ለማጥፋት መቼም አላሰብም የፈለገ ቢፈጠር እኔ ሲኖር ነው የሚኖረው ሁሉ ደሞ ባአንደ ሰው ብቻ አይደለም ሂወት የተወሰነው ሰፋ አደረገን ማሰብ ነው
ውይ አንጀቴን በላችው ይህን ያህል ዓመት ለፍታ ደክማ ሳትኖር በዚህ ቅብዝብዝ አዝማሪ እጅ ምነው ጣላት? ፈጣሪ አጥፊና ጠፊን እባክህን አታገናኝ። ወይ ዘንድሮ ልጆቻችን ምን ላይ ይሆን የሚወድቁት ሰውረን።ፈጣሪ ያፅናችሁ።
እናት ልጃቸውን ባጡበት ወቅት እንኳን ስለተጠርጣሪው እርግጠኛ ያልሆኑበትን ነገር ላለመናገር በጣም ጥንቃቄ ያደርጋሉ። ትልቅ ሰው ናቸው።
እረ በጣም የሚገርሙ እናት ናቸው በጣም ተጠንቅቀው ነው የሚመልሱት
Nebs yemar yana nat.
እውነት ነው ምሁር ቤተሰብ ናቸው
በጣም ሀቅን ጠብቀው የልጃቸው ሀቅ እዳይደበቅ የሚጥሩ እናት ብቻ ያሣዝናል መፅናናቱን ይስጣቸው
Lemimeleketew akale becha new information mestete yalebachew not for media what is the police job ?
በጣምም ነው እሚገርመው ስንት አላማ ያላት ሀገር የምትጠቅም ልጅ እንዲህ በቀላል ማጣት ያማልልል ማርያምን አረ ወዲያ እህት አለሜ ምናባቱንስና እግዚአብሔር ጠይቀሽ ከሆነ ይሆናል ካልሆነ ይቀራል
እግዚአብሔር ነፍስሽን በአጸደ ገነት ያስርፍልሽ እህቴ
እግዚአብሔር የእህታችንን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቦቿም ፅናቱን ይስጥልኝ
ለጋዜጠኛው ግን መልእክት አለኝ ሀዘንተኛን ቃለመጠይቅ ስታደርግ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ይባላል ሌላው "እራሳችሁን እስኪ በየተራ አስተዋውቁ " ❌ አይባልም ከእርሶ ልጀምር እንተዋወቅ ምናምን ይባላል
ጋዜጠኛው ቤዛዬ እያለ ሲያወራ ወላጆቿ ዶ/ር ቤዛዬ እያሉ ያርሙታል
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን
Reporter, correct your self. You have to say Dr.
Bekerese wey 40 eskimola metebeke endet new bahelu yetefabine gin Besmame
@@yegnatv እኔም አጠያየቅህን አናዶኝ ነበር በተለይ አባቷን " ስሙ ማነው የፍቅረኛዋ" ብለህ ስትጠይቃቸው ንድድ ነው ያደረከኝ.
ልኡል እግዚአብሔር ለቤተስቦቿ መፅናናትን ይስጥቸው. ድንግል እመቤቴ ማርያም የልባቸውን ሀዘን ታቅልላቸው.
ስለአስተያየትዎ እናመሰግናለን
አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ ብርታቱን ይስጣችሁ ወላጅ የሆነ ሁሉ ህመማችሁ ይገባዋል
የሷ ሞት ወላጆቿ ብቻ ሳይሆን አገር ነው ያጣት እጅግ ምርጥ ጎበዝ ዶክተር ነው ያጣነው 😭😭😭
በሴት ልጅ ህይወት የምትቀልዱ ወንዶች በሙሉ የዘራችሁን እጨዱ
አርት ውሸት ና የማስመሰል የቅሸት አለም ስዎች ናቸው የማይኖሩበትን ህይወት ስለሚያሳዮችሁ ያልተገባ ዎጋ እየከፈላችሁ ያላችሁ ሴት እህቶቻችን ራሳችሁን ጠብቁ ከቲያትር አለም ውጭ ሴትም ይሁን ወንድ አርቲስቶች እጅግ ባለየዎች ናቸው።ከ100 አንድ መልካም ሰው አይገኝም
@@abebaalle6516 አርት ላይ ስላሉ ብቻ አይደለም የአበሻ ወንድ እሹሩሩ አይወድም ጥላዋች ናቸው ሲከተሉአቸው የሚሸሹ ሲሸሹአቸው የሚከተሉ
@@senayetedema5238 ወንዱም ሴቱም ገንዘብ ና ዝና አምላኪ ሁኖልና ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
ካዲሱ የ አብርሃም ሙዚቃ አልበም በኋላ የመጣችሁ
Ene
የሷ ማንነት ቤተሰቦችዋ ላይ ይታወቃል በሳል አስተሳሰባቸው ምሁር መሆናቸውን ያሳያል የልጅ ሞት ለወላጆች የውስጥ እግር እሳት ያውም በእንደዚህ ያለ ሁኔታ እግዚአብሄር እውነቱን ያወጣል ነፍስ ይማር ለቤተሰቦችዋም መበርታትና መፅናናትን ይስጣቸው !!!
እናትና አባት ለፍቶ ደክሞ አሳድጎ በእንደዚህ አይነት ሞት ልጅን ማጣት ያማል:: እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣችሁ
ፈጣሪ ነብሷን ይማረው ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው .....ለወላጅ ከባድ ነው የልጅ ሀዘን ለሚያልፍ ቀን የዘላለም ፀፀት
እውነት ለመናገር አብርሀምን በጣም ነው የምወደው አሁን ግን በሱ ምክንያት መሆኑን ሳቅ ጠላሁት 😢 አዳንደየእኛ ሴቶች እኮ ስንባል ማን ማፍቅር እዳለብን እንኳን አናውቅም😢
ውይይ ይች አለም ድካም ብቻ ፍፃሜዋ!ሰው አንገቱን ደፍቶ ተምሮም መኖር በሚችልበት ጊዜ በለፉበት እስከ ውዲያኛው ማሸለብ ከባድ የዚህች አለም ነገር።ነብሷን ይማረው ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ይስጣችሁ እግዚአብሔር!
አስተዋይ እናትና አባት ነበሯት እሷም አለፈች እነሱም ፈረደባቸው እንደቆጫቸው ሊኖሩ ነው እግዚአብሔር ያጽናቸው የሷንም ነፍስ ይማር ።
አላህ መፅናናቱን ይስጣቹ ሌሎች ልጆች ካሏቹ በነሱ ይካሳቹ ከእናንተ የባሰም ደግሞ አለ ሬሳን ሳያይ በውጪ የቀሩባቸው
ወገኖቼ ፍርደ ገምድል አትሁኑ!!! ለሟች ነፍሷን ይማር! ለሟች ቤተሰብ ደግሞ ጽናቱን ይሰጣችሁና ወደ ነጥቤ ሰገባ I just wished እነኚ ቤተሰቦች ለዚህ ቃለ ምልልሰ ባልቀረቡ ይሻል ነበር እላለሁ:: ለም? ትሉ ይሆናል:: ጉዳዩ እንዲህ ነው እኔ የሱ ጠበቃ ብሆን ይሄንን ቪዲዮ በማሰረጃ ግጥም አድርጌ ወሰጄ ኬዙን አሸንፈዋለሁ!!! ምን ማለት ነው ነው "አይመጥንሸም" ምን ማለት ነው "አይሆንሸም" በሰልኳ ላይ "ክፈት ክፈት" ሰትል ነበር ከተባለ የሚሆነው እሱ ሰልክ ላይ በ voice mail ላይ ነው የሚሆነው ሰለዚህ ይሄን ማለቷን እናት እንዴት ልታውቅ ትችላለች:: የአዕምሮ በሸተኛ ከነበረች እራሷ አውቃሰ አድርጋ ከሆነ? ህይወቱ ተበለሻሸቶ ይቅር ብላ ተዘጋጅታበት ሊሆን ይችላል ማን ያውቃል!!! ወደ ልጁ ሰመጣ "አይመጥንሸም" የሚለውን ቃላት ከሰማ ቤተሰቡን ለመበቀል ተጣልቶም ከሆነ አሰታርቁኝ ብሎ ለምኖ ከታረቀ በሁዋሏ አልፈልግሸም ብሎ ከሌላ ሴት ጋር ይታያል:: ይሄ ደግሞ ለሷ ሞት ሰለሆነ ለመሞ ወሰናም ሊሆን ይችላልና ፍርደ ገምድል አንሁን! በሞተችበት ሰዓት በቦታዉ ላይ ከሌለ ተጠያቂነቱ አጠራጣሪ ሊሆን ይችላል!!! ቤተሰቡ ለሞቷ ምክንያትም ሊሆን ይችላል!!! አይመጥንሸም አይባልም ትልቅ ሰህተት ነውና ትምህርት ውሰዱ! ሁሉም በተሰማራበት ሙያ ባለሙያ ነው! ለምን ሸንት ቤት ጠራጊ አይሆንም እኔ ከወደድኩትና ከተቀበልኩት ማንም አያገባውም! አይፈልጉትም አጠገባቸው ያለማድረሰ መብታቸው ነው!!! ለቃላችሁ ዳግም አሰቡበት አበቃሁ!!! ሁለተኛም ለማንም ቃለ መጠይቅ አትሰጡ ምክንያቱም ጉዳያችሁን በህግ ደረጃ ይጎዳልና!!! ፅናቱን ይሰጣችሁ!!!
ምን አይነት ደነዝ ነህ በናትህ? እና አይመጥንሽም ሲባል ስለሰማ እሷን መበቀል አለበት
በቅርቡ ፖውሎስ ሆስፒታል ተገናኝተናል ። በጣም አዝናለሁ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ቤተሰቦችዋም መፅናናትን ይስጣቸው ።
እግዚአብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን እህታችን ለቤተሰቦቿ መፅናናትን እንመኛለን
ሁላችንም በልጅነት የቤተሰብ አስተሳሰብ ሁዋላ ቀር ይመስለንነበር. I can’t even imagine the consuming sorrow this parent are going through. A beautiful smart soul cut short! እንደራሴ ስጋ ቆጨሺች.
👉ወላጃች ለሴት ልጆቻችን በትምህርት እንዲጎብዙ ብቻ ሳይሆን በራስ መተማመንም እንዴያዳብሩ በጣም በከፍተኛ ሁኔታ ማለማመድ አለብን‼️‼️
Betekekel!!!
Ewnet new berasachew sitemamenu ashenafim yihonalu keteshenefu demo shinfetachewun betsega yikebelalu.egna welajoch lijinetachew lay aymrowachew lay bedenb mesrat alebin ..... fetarin be maskedem!
Ewnet new!
ለእህታችን ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቿ ፈጣሪ ፀናቱን ይስጥልን ውድን የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ እንዳናፈርስ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ሁሉም እንደሚያልፍ ማወቅ አለብን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን
ቤዛ እህቴ ስንቱን አልፈሽ በዚ በማይረባ አዝማሪ ተብዬ እንዲህ በመሆንሽ በጣም አዝኛለሁ ።ስንት የሚጠበቅብሽ እንደዚህ ህይወትሽ በማለፉ ከልቤ አዝኛለሁ በሰላም እረፊ ።የስራውን ይስጠው አንድ ግለሰብ ሳይሆን ሀገር ነው የሞተው ኢትዮጵያ በጣም ተጎድታለች ።
Wenjelegna mehonun be min ergitegna honik??
የሴት እህቶቻችን ስቃይ ይቁም በፍቅር ስም የሴት ህይውት ማጥፋት ይቁም!!!
እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማረው
በእውነት በጣም ያሳዝናል። ነፍስሽን ይማረው ።ልጆች አንዳዴ የቤተሰብን ምክር መስማት ጥሩ ነው ።እናትና አባት እግዚያብሔር ያፅናቹ ።
እንደው የተማረ ሐገርን የምጠቅም እንደዚህ በከንቱ መቅረቷ በጣም ያሳዝናል ያማል 💔አረ እንደው ምን ጉድ ነው የመጣብን 😭😭😭 ፈጣሪ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቦቿም እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ
መግቢያችሁ ትክክል አደለም። "ሰዉ ከሌላው ፎቅ ከተወረወረች ሌላ ሴት ጋር እያምታታ ለዶ/ቤዛዊት የማይመጥን አስተያየት ይሰጣል" ያላችሁት ልክ አደለም። አንዱን መጥኖ ሌላውን የማይመጥን አሟሟት የለም። ያቺኛዋ ዶክተር ስላልሆነች ነው? የሁለቱም ያሳዝናል። ለቤተሠቦቻቸውና ለወዳጆቻቸው መፅናናትን እንመኛለን።
Betama betam
ሲያሽቃብጡ ነዋ ሞት ሞት ነው
Enate hak new yawerut enji esu gedelat alalum.. demean yemeleselesh..tebareki..atefeted yeferedebhal yemilewen asayeshn..ayezosh
ቤዚዬ የድግል ማርያም ልጅ ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑራት መድሐኒአለም ሀቋን ያውጣላት በጣም ያማል ለቤተሰቦቿም መፅናናት ይስጣችሁ ምን ይደረጋል አንዴ ሆነ ፅናቱን ይስጣችሁ
Ufff ምንም ደስ ሚል ነገር አይሰማም ለቤተሰብ መፅናቱን ይስጣቹ
የእናት እና አባትን ሀሳብ አለማክበር ውጤቱ ይሄ ነው
መፅሀፍም ሚለው እናት እና አባትህን አክብር በምድር እድሜህ እንዲረዝም ይላል!
እናስተውል!
ነፍሷን ይማርልን 🤲
True!
የሚወድ ሰው አይገልም እንደሚዋደዱ ነው የልጅቱዋ እናት በንግግራቸው የገለፁት እሱገደላት ለማለት ያስቸግራል ነፍሱዋን ይማር🙏🏼
ለመላ ቤተሰበዋ እግዚአብሔር ያፅናችሁ
የህታችንን ነፍሷን በቅዱሷን እቅፍ ያሳርፍልን አሜን፫🤲
ፈጣሪ ያጽናችሁ፡፡ የህግ ያልህ እባካችሁ በደንብ መርምሩና ያጠፍው ይቀጣ፡፡ ያሳዝናል ቤተሰብ እንዲህ ለፍቶ አሳድጎ እንዲህ ያለ ጉድ ፈጣሪዬ
አቤት ምናይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው እግዚኦ!!!! ነብስሽን ይማረው እህቴ
Nefs yimar yene enat betam yasazinal
ፈጣሪ ገነት መንግስተ ሠማያትን ያዋርሳት ለቤተሠቦቿም ፍፁም መፅናናትን ያድላቸው
እባካቹ ሴቶች ለሚያልፍ ቀን ህይወት አታጥፉ
ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ መቼ ህግ አለ እውነቱን እግዚሐቤር ያውጣልሽ
ወንዶች ግን ራሳቸውን ቢያጠፉም ምንም አይደለም ማለትህ ይሆን?
ሴቶች እባካቹ አዴ ከወደዳቹ ብትከዱ እራሱ ሌላ ህይወት አለና እራሳቹን ጠብቁ 100%እራሳቹን አሳልፋቹ አትስጡ እስክታምኑ ድረስ።
ጉዳዩን ለምን ህግ አይዘውም፡፡ ለዩቱዩብ ስራ ብላችሁ ቤተሰብ ለምን ታስቸግራላችሁ! ለፍርድ ሂደቱም ጥሩ አይደለም ቀድመው ቃል እንዲሰጡ ማድረግ፡፡ በተቃራኒ (ጠላት) ያለው አካል ሊጠቀምበት ይችላል፡፡
አዎ ወንጀለኞቹ እራሳቸውን ለመከላከል ከፍተኛ እድል ይሰጣል። ብሎም የፍርድ ሂደቱን የጨናግፋል።
የትኛው ህግ ንው የሚይዘው ቃል ስጡ አልስጡ የትኛው ፍርድ ንው ህዝብ ይወቀው ቢያንስ ቢያንስ ስንቱ ሞቶ የትኛውህግጉዳዬን ይዞ ግብን መታ የማይመስል ንገር አታውሩ
የኔ እሕት ነብስሽን በአፀደገነት ያኑርሽ ወላጆችንም ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥልን 🙏💔😭
እውነት ነው በቃ እራሥን ማጥፍት በጣም ሀጥያትነው እኮ በእግዛብሔር ዘንድ እራሥን ማጥፍት አጸያፊነው ነብሥሽን በአጸደገነት ያንርልኝ
የኔ ቆንጆ አድገሽ ለዚህ ደረሰሽ ነብስሽን ይማረው ገዳይሽን መንግስት ትክክለኛ ፈረድ እንዲሰጥ እንፈልጋለን ለቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ።
ስም: ሙሀመድ ﷺ
✔የአባት ስም አብደላህ
✔የእናት ስም አሚና
✔የትውልድ ቦታ መካ
✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
✔እድሜ 63
✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
የነብያቶችን ታሪክ
ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም
ሰዐ ወ
ነፍስሽ በገነት መንግሥቱ ትረፍልን እናንተንም እግዚአብሔር ያፅናችሁ
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ 🙏
egizabhre yatsnachu wegenoch nfed yemare
አይ እናትና አባት አለመታደለ አላህ ጥናቱን ይስጣችሁ ስንትመከራ አይቶ አስተምሮ ደረሰችልኝ እያለ ሲጠብቅ ሞትን መስማት ከባድ ነዉ አላህ ጥናቱን ይስጣችሁ
አይ የኔ አባት በዚ እድሜ እንደዚህ አይነት ሀዘን
ከባድ ነው ከቤተሰብ አልፈው ለሀገር ሚጠቅመው 2 ስዎች ያለእድሜያቸው ተቀጩ ጵናቱን ይሰጣቹ
በጣም ያማል ያማል እኮ
ነፍስ ይማር ብቻ ነው ህግ የለም
በየጊዜው የእህቶቻች ህይወት ከንቱ ሆነ
አይ አገሬ ኢትዮጵያ መቼ ይሆን ፍትህ የሚገኘው አይዞሽ እናቴ የእሳ ገዳይ የእጅ አያጣም ።
እግዚአብሔር ለትንሺ ደቂቃ ትግስት ከሰጠን ሁሉም ሀላፊ ነው ፍቅር በጣም በዚህ ምድር ከመርዝ የበለጠ ገዳይ ነው እውነተኛው እንደ ማር ቢጣፍጥም እኔም ከ7 አመት በፊት በጣም የምወደው የልጄ አባት በስደት ሲክደኝ ጎደኛየን ሲያገባ በጣም ስሜታዊ ሁኜ እግዚአብሔር ጠብቆይ ነው ያችን ግዜ ያለፍኩት በጣም መጥፎ ሀሳቦች ይመጣሉ ያኔ በምታምኑት ፀልዩ ደቂቃው ያልፋል እና አሁን ከነሱ በተሻለ ሁኔታ እኔን ሳየው ውይ እንኳን ልጄን ጥየ አልሞትኩ እንኳን አለፍኩ እንኳን እሱም ቀረብኝ እላለው ለቤተሰቡ ለኛም አይጠቅምም እና እህቶቼ አይዞን ክፉ ቀን ያልፋል ትግስት ፀሎት ነው ዋናው
ትክክል 🙏
ስናፈቅር በመጠኑ እናፍቅር ::ልክ ያልሆነ ነገር ካየን በሰላም መለያየት እንጅ የሙጥኝ ማለት አያስፈልግም ለሚያለፍ ቀን ራስን ማጥፋት ለምን ???ነፍስ ይማር
እኔንማ እግዚአብሔር አወጣኝ አምላኬ ለአንተ ምን ይሳንሃል😥 ለእኔ የደረሰ ርህሩህ አምላክ ለእነዚህ ወጣቶችም ደርሶላቸው ቢሆን
ትክክል ሂወት ይቀጥላል --------።
@@sistnat13 ቆይተን ስናስበው እኮ የመጨረሻ ቂልነት ነው ሰው እነደት በግድ አፍቅሩኝ ይባላል 😂😂😂ኸረ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ነፋስ እነደሚያራግበው ዛፍ ከመቅበዝበዝ አሳርፈህ ዛሬ ይሄው አይሞቀኝ አይበርደኝ እርፍ በአምላኬ ጥላ ሰር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በእግዚአብሔር ስናርፍ ደግሞ የሚወጣው ሎተሪ አቤት ማማሩ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሄር መፅናናቱን ያድላችሁ፡፡ በጣም ያማል! ፈጣሪን የሚፈራ ሀጢያትን የሚጠየፍ ትውልድን ያብዛልን እንጂ ሌላ ምን ይባላል፡፡
ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው ቤተሰብ እኮ አንድን ልጅ ወልዶ አሳድጎ ለቁም ነገር የሚያበቃው ማንም እየተነሳ በፍቅር ስም እንዲገልበት አይደለም እንደነዚ አይነት አውሬ ወንዶች ትክክለኛ ፍርድ ሞት ብቻ ነው!!! በጣም በጣም በጣም ያቃጥላል
ይህ ንግግር ወንጀል ነው። ህግ ወንጀለኛ ያላለውን ሰው ወንጀለኛ ማለት አግባብ አይደለም
ነፍሷን በገነት ያኑረው እግዚአብሔር ያጥናችሁ በጾለት በመተጋገዝ በመጾም በፍቅር ሰይጣንን እናሸንፈው ጥሩ መግባር ይንረን
We need a Mental health awareness in Ethiopia!!
መሪጌታ እና ባለቤትዎ እግዚአብሔር ያጽናችው
💚💛❤️🙏🏼እግዚአብሄር ደግ ከሚያስብ ስው ጋር ይግጠመን በሉ በሁሉም በኩል እግዚአብሔርን የሚፈራ ወይንም የምትፈራ ጋር ይግጠመኝ በሉ ጸልዩ ነብሷን በገነት ያርግልን💚💛❤️🙏🏼
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያማል እናትን አያድርግ ነፍሷን በገነት ያኑራት ብቻ በጣም መጥፎ ውሳኔ ነው ህይወት ይቀጥላል ራስን ማጥፋት ተገቢ አይደለም
እኔንማ እግዚአብሔር አወጣኝ አምላኬ ለአንተ ምን ይሳንሃል😥 ለእኔ የደረሰ ርህሩህ አምላክ ለእነዚህ ወጣቶችም ደርሶላቸው ቢሆን
Fatare beretatun yesetachehu.
Yasazenal
ከፎቅ ላይ የተወረወረችው የቀድሞ ሚስቱ ወይስ … ስለ አርቲስቱ ከቅርብ ሰው ያገኘነው መረጃ!! | Abrham Belayneh shalaye>> ruclips.net/video/CGZ_z5Fmifs/видео.html
ያቃጥላቹ እቺን የመሠለች ልጅ አሳጣን ወዶች መች የሚወዳቸው ይወዳሉ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው
እግዚአብሔር ነፍሷን በአጸደ ገነት ያሳርፈው። ለመላው ቤተሰቦቿ መጽናናትን ያድላቸው
ነፍስ ይማር አታጋጥመኝ ነው እግዚአብሔር ያፅናችሁ ግን ሚዲያ ላይ ያላችሁ ሰወች አትወናጀሉ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው
እግዚአብሔር ልባችሁን ያፅናና
በፍጹም ይህንን ድርጊት እሱ አይፍፅምም መቼም የተጉዳ ቤተስብ ብዙ ሊል ይችላል ለማንኛውም እውነቱ እግዛብሄር ይወጣውል እኔ ቅር የስኝኝ ልጅን ይህንን ይህን ለመኲነንን ባይጣደፊ ጥሩ ነው ።
ዘፋኝ እና ሀኪም እንዴት ብሎ አብሮ ይሄዳል??? ድሮም ሌባ ነው
@@israelelnathan6435 endante aynet dadab kegeba new chigeru
እሱነው ብሎ መደምደሙ ትክክል አይደለም !
የሱንም ሀዘን የሚያውቀው እሱና ፈጣሪ ብቻ ናቸው
Batekekel
አዎ የሆነ ችግር እማ አለ
የህክምና ሰዎችን እንዲህ ማጣት ያማል። አርቲስቶቻችንም እንዳው በፍቅር የሚመጣን ቀውስ ለማስቀረት ብንሞክር ጥሩ ነው። ዶ/ር ቤዛ መጀመሪያም ትንሽ የጤና መቃወስ ያላት ይመስላል። ለማንኛውም ነብሷን በገነት ይሁን
የተባረከ ቤተስብ ለንግግራቸው ያላቸው ጥንቃቄ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናት ይሁናችሁ
በየእለቱ የምንሰማው ጉድ 😭 ማነው ይሆን መሽቶ በነጋ ቁጥር መልካም ዜና እንዳናደምጥ የረገመን? የሳትነው ነገር ምን ይሆን? 😭
ነፍስ ይማር 🙏
ፈጣሪ ያበርታችሁ 🙏
ሁሉም ነገር ተጨማልቅዋል!!!አንድም
ዜና ደስ የሚል የለም!!!
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ያፅናችሁ
ለህታችንም ነብስ ይማር እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛውን ፍርድ ይስጣችሁ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት እሷንም እናንተንም ያፅናችሁ
እኔ የቤተሰቦች ሳይድ ነኝ!!! ትክክልናቸው ሁሉም በደረጃው ቢሆን ጥሩ ነው እስዋስ መማርዋ ምን ላይ ነው ማመዛዘን እለመቻልዋ ስለምትጠረጥረው ስራ ከመሄድዋ በጠዋት ቤቱ ስትሄድ እሱ ሴት ይዝዋል እልከፍትም ሲላት ያ ምልክት ስለሆነ ከልብዋ ስላፈቅረችው በዚያን ስአት ካለእሱ ምንም ስለማይትያት እራስዋን ገደለች ጆሮ ያለህ ስማ ልብ ያለህልብ በል::
ሀዘን እጂ ደስታ እዳንሰማ ያረገን ወጀላችን ምን ይሆን እኛ ኢትዮጵያኖች አላህ ሆይ እረ በቃችሁ በለን የአላህ
7 years in (Undergrad) medical school, 3 years as a Resident.....she survived all that for this....what a waste!!!
Exactly !!!
oncologist in Ethiopia I am a cancer patient in Australia my doctor is oncologist my life is under oncologist after God what a west I don’t think she is normal sorry to say this
አላሕ ፅናቱን ይስጣችው😭 ከባድነው እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን ትወጣለች ፍትሕ በሊለበት ሀገር ፍትሕመጠየቅ ከባድነው አላሕ ብቻ እውነቱ አውጣ🙏🙏🙏🙏
በጣም ያዛዝናል! ፈጣሪ ነፍስሽን ይማር!
መዳህኒታለም ያፀናናችሁ
ለማትኖርበት ሂወት በትምህርት ያን ሁሉ ስትጨነቅ አሳዘንሽኝ
ልጀ ድካምሽ ቤተሰብሽን አደከመው ነብስሽ በሰላም ትረፍ
የኔናት ጽናቱን ይስጣቹ😭😭 ትርፊ ለቤተሰብ ቁስል ነው የማይሽር አረ እህቶችዬ የምንኖረው ለኛ ብቻ አይደለም እኛ በለመኖራችን የሚጎዱ አሉ ለነሡ ስንል ለሂወታችን ዋጋ እንስጥ አረ የሚያልፊ ብዙ ቀናቶች አሉ ዳግም የማንመልሠውን ውዱ ህይወታችንን በከንቱ አንቅጠፈው
እኛም የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን አላህ መታገስን ይስጣችሁ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
May God rest her soul in peace... please think twice think more .... life has a lot of options .... don't lose hope... think twice when bad thinking come up ... think family and friends... 1st think GOD...
እናታችን ለእውነት ያለወትን ቦታ ሣላደቅ አላልፍም ሀቅንም አላህ ያውጣላት ቢስ አካል ጉዳተኛ እኮዋ ሁና ተርፋ ምክራችሁ አስተምሮዋት ቢሆን ብየ ተመኘሁ ግን አልሆነም እደፈራችሁት መሆኑ የብስ አሣመመኝ ብቻ አላህ ለሙሉ ቤተሠቦቾዋ መፅናናቱን ይስጣችሁ
ነብሷን ይማር! ፍቅር ከባድ ነው መፍረድም ይከብዳል ግን እሷስ አንዴ ሄደች የልጁ ህይወት በአፍቃሪው ምክንያትም መበላሸቱ በጣም ያሳዝናል::
ለሚያልፍ ቀን የኔናት ተጎዳሽ እግዛብሄር ነፍስሽን በገነት ያኑራት
ለሟች እህታችን ነፍስ ይማር ግን እንደሚመስለኝ ይህነ ድብቅ የአጋንት ሴራ ነው አብዛኛው ሰው አይገባውም እንጅ ከቤተሰብ አብሮ የሚወለድ ድብቅ አጋንት አለ ትጉና ፀልዩ ወፈተና እንዳትገቡ 😥😥😥ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር ያፅናችሁ እግዚአብሔር ፍጻሜያችንን ያሳምረው
ሴትዮ ምን የመሰለ የካህን ቤተሰብ ነው።
@@የኔጉዳይ-ቘ4ረ የካህን ቤተሰብ መሆን ከአጋንት ወጥመድ አያስመልጥም ከአጋንት ወጥመድ ለማምለጥ ተግቶ ጥዋት ማታ መስገድ መፀለይ መፆም ሱባየመግባት መቁረብ ነው አጋንትን መዋጋት የሚቻለው የእርግማን ትውልድ
አሳዛኝ ሀዘን ነው ለቤተሰቦችዋ መጽናናትን እመኛለሁ።
እግዚአብሔር ነብሷን ይማረው እቺ ለሀገር ብዙ የምትጠቅም ልጅ የተማረች ወጣት እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ፍትህ ለዚህች ወጣት 😭😭😭😭😭
ነፍስ ይማር
በእውነት በጣም ልብ ሰባሪ ነው😭😭
እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱንያድላቹ!
ነፍስይማር ለቤተሰቦቿም መጽናናትን ያድል
ይህንን ሞትእኮ በቃተለማመድነው ምንም የማይመስለን ደረጃላይ ደረስን ያማል በጣምምም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ነብስ ይማር ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ፈጣሪ ይስጣችው
ማንኛችንም ብንሆን ለፍርድ አንቸኩል !!!
#በራሴ ታሪክ መነሻ ባደርግ ተመሳሳይ አይነት ታሪክ ፥ባሕሪይ ፥ታታሪነት ነበረኝ፥በሕይወቴ አንድ ሰው በጣም መንፈሳዊ የሆነ ሰው መጣ፥በቃ ቀጥሎ የሆኑት ነገሮችን ብገልፅ ይሔ አይመችም ፥የሆነው ሆኖ ፍፁም ፍቅር ያለው ሰው በሰይጣን በደንብ ይፈተናል፥በብዙ እውነት ሐቅ መኖር ምድር ምቹ አይደለችም ፥እንዲሕ አይነት ሰዎችን ሰው አይደለም የሚፈታተን ፥የእውነት ሰይጣን በአካል ሲፈታተነኝ አውቃለሁ ፥ፈጣሪ ደግሞ በዚያው ልክ ሲያስመልጠኝ፥የትኛውም ነገር ነገ የሚሆነውን ሑሉ እንደገዳም አባቶች በራዕይ እስከማየት ደርሻለሁ ፥በቃ በሕይወቴ ሙሉ ያሉት ፈተናዎች ከሰዎች ባሕሪይ በላይ ነው፥
የትም ቦታ ፈተና አለበት ይሕ አይነት ፍፁም ንፁህ ሰው ሲኮን ብዙ መከራ አለው፥ፈተናዎቼ ገዳም ሱባኤ ስገባ ይቃሉልኛል፥ከተወሰነ ጊዜ በሗላ ወደነበረበት ይመለሳል፥በእኔ ላይ በቅርብ ያሉ ሰዎችን ሑሉ በክፋት ያስነሳብኛል፥ከጥቂት ጊዜ በሗላ ይቅርታ ይጠይቁኛል፥በስተመጨረሻም በሕይወቴ የመጣው ሰው በትዳር ልንጣመር ትንሽ ጊዜ ሲቀረን ተመሳሳይ የዚሕች አይነት ሴት ታሪክ ሊፈፀም ትንሽ ነበረ የቀረኝ፥የራሴን ሕይወት በራሴ ላጠፋ ሑላ ነበረ፥በፈጣሪ አምርሬ አልቅሼበታለሑ፥ምክንያቱም ፈጣሪን"ከሰጠኸኝ የማትለየኝን፥የምለየው ከሆነ ወደእኔ የመጣውን ሰው ሳታቀራርበኝ በዚያው ሰኝልኝ!"እያልኩ እፀልይ ነበረ፥ነገሮች ግን እኔ እንዳሰብኩት ፥ፈጣሪን እንደለመንኩት አላደረገልኝም!!!
ስለሆነም እንደዚሕ አይነት ንፁሕ ሰዎች ከሆናችሁ ዕድላችሑ በፈጣሪና በፈጣሪ ነው፥በብዙ መንገድ አይቻለሑ፥በፍፁም ንፅህና መኖር ያስከፈለ ዋጋ ነው ብዬ አስባለሑ፡፡
#ስለሆነም ልባችሑ፥ምግባራችሑ ፍፁም የሆነ መልካም ሰዎች ፈተናችሑ የበዛ ነውና የእዚህ አይነት ሰዎች (ሴቶችም ወንዶችም) ዕድላችሑ በፈጣሪ ነውና የፈጣሪን ፀጋ ያብዛላችሑ፥ከፈተና ያውጣችሁ!!!
#በተረፈ በአጋሮቻችሑ ብዙ አትዘኑ፥እነርሱም እየተፈተኑ ነውና ፥በንፁህ ልብ ይቅር በሏቸው !!!
ሁልጊዜም ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ነውና !!!!
መጨረሻችሑ ያምር ዘንድ ከፈጣሪ መስመር አለመውጣት፥ለፈተና የሚመጡ ከፍተኛ ፈተና አለባችሁ ከሌሎች ስለራሳቸው አብዝተው ከሚጨነቁት በላይ ትፈተናላችሑ፥መጨረሻችሑ ያምር ዘንድ ከፈጣሪ ተጣብቆ መኖር ፥የመንፈሳዊ ሕይወታችን ሊያስወጣ ፥ሰዎችን እስክንጠላ ድረስ እንፈተናለን፡፡
ፈጣሪ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን!!!
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ብዙ መሥራት የሚችሉ ልጆች በአጭር መቅረት ኡፍፍፍፍፍ
ያሳሳዝናል፡ፈጣሪ፡ያፅናችሁ
አባትዋ ጭንቀት (depression) እንደነበራት በጨረፍታ ተናግረዋል ይህም ማለት እራስን የማጥፋት መንፈስ( suicidal thoughts)ሊኖራት ይችላል ። በሱ ምክንያት ሞተች ቢባልም እሱ ካልገደላት ተጠያቂ አይሆንም ። ለፍርድ አትቸኩሉ። እስኪ በደንብ ይጣራ He innocent until he found guilty
she had brain tumor not depression
@@meskiabebe5694
አባቷ በጨረፍታ"ጭንቅላቷን" አሉ እንጂ "brain tummer tumor" አላሉም። የእናቷንስ 9:38-10:02 ያለውን ንግግር በምን መልኩ አየሽው። የገዳም አባቶችን እስከማማከር የደረሱት። አንድ ልጨምርልሽ አባቷ 16:24 ጀምሮ ደግመሽ ስሚ። "ሰው የቤት እቃ አሟልቶ አልፈልግህም ሲባል የራሱ ተጽእኖ አለው" ሲሉስ። Any ways try to read between the lines. እኔ ግን በአጠቃላይ የተረዳሁት በእሱ ምክንያት በፍቅር በጣም ተኅድታ፣ ተበሳጭታ እና ተጨንቃ እንደነበር ነው። ቤተሰቦችዋም አልወነጀሉትም፣ በእሱ ምክንያት እና ከእሱ ቤት ውስጥ ወደቀች አሉ እንጂ
@@psalm91Amen i know her we used to work at the same hospital thats why
@@meskiabebe5694
ሊሆን ይችላል
ጭንቀት አይደለም የጭንቅላት እጢ ነው የነበረባት
እግዚአብሔር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑራት ለቤተሰብሽም መፅናናትን ይስጣቸው ግን በጣም ያሳዝናል
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሴቶች እራሳችሁን ጠብቁ ለሚያልፍ ቀን ራሳችሁን አትጉዱ
እግዚእብሄር ብርታቱን ይስጣቸው
በጣም ያሳዝናል በእውነት ሰይጣን ነፍሷን ወሰደው ፍቅር እኮ ሁሌም አለ አንዱ ቢሄድ ሌላ ይመጣል ለሰው ብሎ እራስን ማጥፋት ለምን ቤተሰብስ አያሳዝንም የእድሜ ልክ ፀፀት ለመሆን ለቤተሰብ
በጣም ያማል ፅናቱ ይስጣቹ ለስዋም ፈጣሪ በገነት ያኑራት