Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ገለፃሽ በጣም ጥሩ ነው በርቱ
ሠለም እንደምን ሰነበታችሁ ሁል ጊዜ እጠይቃለሁ እናንተም ትመልሱልኛላችሁ አመሠግናለሁ፡፡ አሁንም ጥያቄ አለኝ የኔ ጥያቄ ለሌላው ትምህርት ነውና የሁሉም ይጠቅማል እንደምትመልሡልኝ አልጠራጠርም ጥያቄዬ ዶሮዎቼ በኬጅ ናቸው ኬጁ ደግሞ ከእንጨት የተሠራ ነው ግቢ አይለቀቁም ግን ቅንቅን ግን ያዘብኝ ምን ላድርግ በምን ላጥፋ ፡ቅንቅን ጉዳቱ ምንድን ነው ማጥፊያው ግን ቸገረኝ እባካችሁ መልሱልኝ አመሠግናለሁ፡፡ቸር ሰንብቱ
ላሶታ ሰጥቻለሁ እና ቫይታሚን በስንት ጊዜ መስጠት አለብኝ ተጨማሪ ክትባቶች ካሉ ብትጠቁሙኝ ጀማሪ ስለሆንኩኝ ብታግዙኝ አመሰግናሉ
እግር የሚያጣምመው ፈንግል ይተላለፋል ወይ? አዎ/አዪ-----
ለፈንግል በሽታ መዳንት የለውም ?
ጭር ሲሉ ምን ማድረግ አለብኝ