(Newcastle) የኒው ካሰትል ፈንግል besheta =====adegegna geday besheta
HTML-код
- Опубликовано: 7 янв 2025
- poultry viral disses and fatal adegegnaw yedoro geday besheta--- yehe besheta geday becha sayon bebeshetaw mekeneyat bexam kefetegna ye Economy kisara yemiyamexa bexam mefetehe yemiyasefelegaw nw
Mi sexachaw madanita yelawam
ሰላም ወንድሜ ሁለት አንገታቸው የተቆለመመ ዶሮች ነበሩኝ አሁን እያገገሙ ነው በትንሹ
ማገገም ጥሩ ነው ነገር ግ
የፈንግል በሸታ Newcastle በሸታ እንዳይጠቁ በየ2/3 ወር የሚሰጠውን ክትባት መከታተል አለባቸው ደውልልኝ እሰረዳካለው
ማገገማቸው ጥሩ ነው
በተለይ ለብቻ ይቀመጡ በአፋቸው ባለው ፈሳሸና በተሸከሙት ተውሳክ (viras) ሌሎቹን ይበክላሉ
የክትባት አሰጣጡ መቋረጥ የለበትም በየ 2 ወር የኒውካሰትል ክትባት
ክትባቱ እንቁላል እንዲቀንሱ ያረጋል ዴ?
የንው ካሰትል ክትባት ይሰጣቸው new castle በ2/3 ወር መሠጠት አለባቸው የማቸግርህ ከሆነ አጋዛካለው 0911392182