Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሕህዝቤ ሆይ እስኪ ወደ ውጭ ከመመልከታችን በራሳችን ምሁራን እንጠቀም ራሳችንን እንገንባ ኑሮአችንን እናሸንፍ በእውነቱ ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እውቀትን በፃነ ኢትዩጵያዊ ሰው ይሉአችኋል ይሄ ነው በርታ
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ መምህር
አንድ ዕሪጉዝ ግዳር ስት ነት?
በጣም እናመሠግናለን ደስ ይላሉ🙏🙏
ጀግና
ኣባክ ደክተር ሃይሉ እባክህ በመቀለ ኣንድ ቅርጫፍ ክፈት ወድማችን ብዙ ሰው ላተ እምጠብቅ ኣለና እውነቱ የባለሞያ እጣረት ኣለ በምንፈልጋቾው ሰዓት ኣይገኝም እና ወድማችን ኣስብበት❤❤
በርግጥ ጥሩ ሐሳብ ነው
እጅግ በጣም አካባጅ ነህ አታጋነው
መሸአላህ ሲያምሩ
አመሠግናለሁ
መሸአለህ
እሥከ ሥንት ነው የሚሸጡት
Tiga ahun megizat efeligalew silkihin ebakih
Selam endet nehe 0911392182
እፈልጋለሁ
አመሰግናለው...ቪዶዎችህ ላይ ዋጋ ብትገልፅልን
እሺ አሰተካክላለሁ
እንደ አንተ አይነት መልካም ባለሙያዎቹን ፍጣሪ አብዝቶ ብሰጠን! ከልብ እናመሰግናለን። ዋጋቸውንና ወዴ ገጠራማ አከባቢ ብሄዱ ተስማምቶ ውጤታማ ልያደርገን ይችላል ወይ?
አወን በገጠር አካባቢም ጥሩ እንክብካቤ ከተደረገላቸው ይመቻቸዋል በተለይ የበሸታ ክትትል እናም እናንተ በርቱ መጥተን በአካልም በሰልክም እገዛ አደርጋለሁ ከልብ አመሠግናለሁ
ዶ/ር እባክህ መላ በለኝ ምርጥ ዝርያ ሆሊስቲን አለችኝ በዘሯ የለለባትን የፊት እግሯ ተወላገደብኝ ኖርማል ነው ብየ ተሸወድኩ ከተወለደች 8ወር ሆኗታል መላ ካለ ፕሊስ
Calcium itret nw
ዋጋቸውን ጭምር ስራለን ወንድማችን እናመሰግናለን
እሺ
እሺ አመሠግናለሁ
@@Hailuvet 🙏🙏🙏🙏
ዋጋዉ ይሠራልን
ዎጋ
ጊደር ልገዛ ፈልጌ ነበር ዋጋ
ዋጋውን
ሀይሉ ወገቸው ስንት ነው የ1ዱ አመሰግናለው
የ አንድ ዋጋ እንደ እርግዝና ,ዝርያ ይለያያል ቢሆንም የ8 ወር የተገዙት 235 ሺ ነው የ7 ወር 210 ሺ ነው
አመሰግናለው ግን ዋጋቸው ትንሽ ተጋነና ለግደሮች ከ150ሺ እስከ 170ሺ ባለው ይበቃቸዋል አንተን ግን ሳላደንቅ አላልፍም
የ 8 ወር እርጉዝ ጊደር ትላለክ እንዴ ካላወክ ጠይቅ@@SelahadinTube
WaGachew sente new
አረ ተው 3 ጊደሮችን ዋጋ ንገረኝ
ሰላም የጊደሮች ዋጋ የ7 ወር 210 ነው የ8 ጨርሰው ያሉ 230 ይገመታል
ሕህዝቤ ሆይ እስኪ ወደ ውጭ ከመመልከታችን በራሳችን ምሁራን እንጠቀም ራሳችንን እንገንባ ኑሮአችንን እናሸንፍ በእውነቱ ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እውቀትን በፃነ ኢትዩጵያዊ ሰው ይሉአችኋል ይሄ ነው በርታ
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ መምህር
አንድ ዕሪጉዝ ግዳር ስት ነት?
በጣም እናመሠግናለን ደስ ይላሉ🙏🙏
ጀግና
ኣባክ ደክተር ሃይሉ እባክህ በመቀለ ኣንድ ቅርጫፍ ክፈት ወድማችን ብዙ ሰው ላተ እምጠብቅ ኣለና እውነቱ የባለሞያ እጣረት ኣለ በምንፈልጋቾው ሰዓት ኣይገኝም እና ወድማችን ኣስብበት❤❤
በርግጥ ጥሩ ሐሳብ ነው
እጅግ በጣም አካባጅ ነህ አታጋነው
መሸአላህ ሲያምሩ
አመሠግናለሁ
መሸአለህ
እሥከ ሥንት ነው የሚሸጡት
Tiga ahun megizat efeligalew silkihin ebakih
Selam endet nehe 0911392182
እፈልጋለሁ
አመሰግናለው...ቪዶዎችህ ላይ ዋጋ ብትገልፅልን
እሺ አሰተካክላለሁ
እንደ አንተ አይነት መልካም ባለሙያዎቹን ፍጣሪ አብዝቶ ብሰጠን! ከልብ እናመሰግናለን። ዋጋቸውንና ወዴ ገጠራማ አከባቢ ብሄዱ ተስማምቶ ውጤታማ ልያደርገን ይችላል ወይ?
አወን በገጠር አካባቢም ጥሩ እንክብካቤ ከተደረገላቸው ይመቻቸዋል በተለይ የበሸታ ክትትል
እናም እናንተ በርቱ መጥተን በአካልም በሰልክም እገዛ አደርጋለሁ ከልብ አመሠግናለሁ