እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
  • Видео 110
  • Просмотров 418 190
የሆሊሰቲን ፍሪዥያን ምርጥ ጊደሮችን በዱከም መአከል ይገኛሉ
የወተት ላሞችን ማርባት ሰናሰብ ሁልግዜ የወተት ምርታቸው ከፍተኛ የሆኑትን መግዛት መምረጥ አለብን በተለይ ደሞ በዝርያ አሰጣጥ ላይ ጥሩ እና የተሻለ የወተት ምርት ሊሰጡ የሚችሉ እንዲሁም በሸታን የመከላከል አቅማቸው ከፍተኛ የሆኑትን መግዛት አለብን ለዝህም ወደ እንሰሳት ህክምና እና አያያዝ ቻናል መምጣት መከታተል ይችላሉ
Hailu vet
Просмотров: 764

Видео

በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርግ የበጎች ማድለብ ስራ።
Просмотров 81214 часов назад
የበጎች እርባታ በአሁን ሰአት በአዋጭነቱ ወደር የሌለው በቀላሉ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ የሚያሰገኝ የሰራ ዘርፍ ነው በተለይ ደሞ በወጣቱ ትውልድ ሲሰራ ሰራው አመርቂ ውጤትን የሚያሰገኝ ሞያ ነው ሰለዚህ በጥንቃቄ ከተሰራ ከፍተኛ ትርፈ እና ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬን የሚያሰገኝ የሰራ ዘርፍ ነው ምክነያቱም በተለያዩ ግዝያት ከተቀባይ አገራት ጋር በመነጋገር መላክ እንደሚቻልና ሰራውም አመርቂ እንደሆነ ለመግለፅ ነው Hailu vet 0911392182::
የደለቡ በሬወችን ከአድላቢወች ገዝቶ ወደ ውጭ አገር የሚልኩት ጋር ማገናኝት ይቻላል?
Просмотров 951День назад
የሚደልቡ በሬወችን ወጥንቃቄ ገዝተን ወደ ማድለብያ በማሰገባት ጥሩ መ በመሰጠት በአጭር ግዜ በማደለብ ትርፍአማ መሆን ይቻላል የክትባት ክትትልና ጤናማ የበሸታ ክትትል በማድረግ ውጤታማ በመሆን ወደ ውጭ ከሚልኩ ሰወች ጋር በማገናኝት ተጠቃሚ መሆን ይቻላል ለዚህም በእንሰሳት ህክምና እና አያያዝ ሰልጠና መውሰድ ይቻላል
ፍየሎችን በአጭር ጊዜ ማደለቦ!
Просмотров 81314 дней назад
የፍየሎች ማደለብ ሰራ በአጭር ግዜ ውጤታማ የሚያደርግ ሰራ ነው በተለይ ሰንመርጥ እና መርጠን ካመጣን በሐላ የምናደርገው 1,የበሸታ ክትትል 2,የክትባት ክትትል 3,አመጋገብ በአጭር ግዜ በሰራችን የተሳካ ውጤት እንድናመጣ ይረዳናል።
የጊደሮች ጥሩ ዝርያ መረጣ
Просмотров 1 тыс.21 день назад
የጊደሮች እርባታ በአገራችን አዋጭ እና ጠቃሚ ሰራ ሰለሆነ ሰንገዛ በዝርያቸው ከፍተኛ የወተት ምርት የሚሰጡ እና ጤንነታቸው የተጠበቀ ረጅም ግዜ ምርት የሚሰጡ ከተላለፊ በቨታ ነፃ የሆኑ መግዛት አለብን ለዚህም የባለሞያ እገዛ አሰፈላጊ መሆኑ መረሳት የለበትም ።
በቡራዩ የሚገኘው የኢንጂነሩ የበጎች እርባታ!
Просмотров 1,9 тыс.21 день назад
የበጎችን የማደለብ እና የማርባት ሰራ ሰወች በቀላሉ ሊሰሩት የሚችሉት ሰራ ነው ይህም ሰራ በቀላሉ ከፍተኛ ትርፍን የሚያሰገኝ ሰራ ነው በተለይ ሰራው መሰረታዊ ሰልጠናወችን ሰለ ህክምና አመጋገብ የበሸታ ክትትልን ካተኮርን በቀላሉ ውጤታማ ያደርገናል።
ጥሩ ዝርያ የሚሸጡ ጊደሮች!
Просмотров 2,3 тыс.28 дней назад
የምንገዛቸው ጊደሮች የወደፊት የእርባታችን መሰረት ሰለሆኑ እና የወተት እርባታ ሰራን ከልባችን ወደን ሰራውን የምንሰራው ሰለሆን ሁልግዜ ጥሩ ዝርያ ያላቸው መምረጥ አለብን ለዚህም የእንሰሳት ህክምና የባለሞያ እገዛን መጠየቅ ሰለ ጥሩ ዝርያ ላሞች እርባታ እውቀት ያላቸውን ሰወች መጠየቅ ያሰፈልጋል በዛሬውም የጊደሮች አቅርቦት ላይ ጊደሮቸ ዘር ለመያዝ በበቁ ሰአት የተሰጣቸው የምርጥ ዝርያ አመራረጥና የተሰጣውን ዘር ከሰጠን በሐላ የተደረገላቸው የጤና ክትትል ለወደፊት ጥሩ የወተት ምርት የሚሰጡና ,ጤናቸውም የተጠበቀ እንደነበረ ለመግለፅ እወዳለሁ
አዋጭ ሰራ የጊደሮች መግዛት ,ማርባት ,በአጭር ግዜ የሚለወጡበት
Просмотров 2,5 тыс.Месяц назад
የጊደሮች መግዛት ማርባት ሰራ በአጭር ግዜ በቀላሉ ሰወችን የሚቀይር ሰራ ሲሆን መዘንጋት የሌለበት የምንገዛቸው ጊደሮች የዝርያ መረጣ, ከተለያዩ በሸታወች ነፃ ማድረግና መከታተል መረሳት የለበትም ሰለዚህ መሰረታዊ ሰራወችን መፈፀም አለብን ይህም ለሰራችን ውጤታማነት ወሳኝ ሁኔታ ነው።
LSD (lampy skin disease)ተላላፊ የከብቶች የቆዳ በሽታ!
Просмотров 709Месяц назад
LSD( lumpy skin disease ) ተላለፊ የከፍቶች የቆዳ በሸታ ይህ በሸታ የቀንድ ከፍቶችን የሚያጠቃ አደገኛና ተላላፊ በሸታ ሲሆን መተላለፍያ መንገዱም መነካካትና የመመገቢያ እቃወች ሲሆኑ በተጨማሪ በዝንቦችና ትንኞች ዋናወቹ ናቸው በግና ፍየሎችም የበሸታው ተጠቂ ናቸው የበሸታው ምልክቶች የሙቀት መጨመር የሊንፍኖዶች ማበጥ የምራቅ እጢወች መቆጣት የተለያዩ የቆዳ አካላት መቁሰል ማበጥ መበሳሳት መድማት ይህን በሸታ የሚያመጢት በ virus አማካኝነት poxviridae ናቸው ይህንን በሸታ በክትባት መከላከል ይቻላል ።
ለሚወዳት እናቱ የወተት እርባታ የከፈተው ወጣት።
Просмотров 2,3 тыс.Месяц назад
ለቤተሰብ ከሚያዋጡ ሰራወች አንዱና ዋና የወተት ላሞች እርባታ ሰራ ከዋናወቹ አንዱ ነው የሰራው በሐሪ እርባታን ለቤተሰብ በተመጣጣኝ ዋጋ ላሞችን ገዝቶ ማርባትና ከእርባታው የሚገኝ ምርት ወተት ቅቤ አይብ ለተጠቃሚወች ለአዳጊ ህፃናት ,ለሰፕርተኞች ,በህክምና ላይ ለሚገኙ ለሌሎችም ተጠቃሚወች በመሰጠት ማቅረብና ተጠቅመው ደሰተኛና ጥሩ ለውጥ ሲያሳዩ ማየት ለእናቶችና ለአባቶች ከምንም የበለጠ አሰደሳች ነው ለዚህም ነው ወጣቱ ለእናቱ ገዝቶ ያቀረበው ።
በአሪፍ ዋጋ የተገዙ ጊደሮች!
Просмотров 2,2 тыс.Месяц назад
ጥሩ ምርት የሚሰጡ ጊደሮችን ከተለያዩ ክልሎች ለሚመጡ ደንበኞች በጥሩ ዋጋ ገዝተን በአጭር ግዜ ከፍተኛ ጥቅምና ገቢ የሚሰጡ የወተት ምርትን በተለያዩ ግዜያት ከፍ እያለ የሚመጣ እንደ ወሊድ እድሜ የሚጨምሩ ሲሆን በተለይ በመጀመርያ የወሊድ ግዜ ከ18/22 የሚታለቡ እና ከሁለተኛ ወሊድ እሰከ 5ኛ ወሊድ የወተት ምርትን የሚጨምሩ ላሞችን በመግዛት ያወጣነው ወጭን በቀላሉ የሚመልሱ እንዲሁም የሚሰጣቸው የኮርማ ዘር እሰከ 90% ሴት ጥጃ የሚያሰጥ እና ጥጃወቹም አድገው በ አንድ አመት ከ3 ወር እሰከ አንድ አመት ከ5 ወር ዘር ይዘው ከወለዱም የወተት መታለብ መጠን ከ22/25/27 የሚሰጡ ዝርያወችን በመግዛት ውጤታማ መሆንን የሚያሰመ...
ከፍተኛ ምርት የሚሰጡ ነጫጭ እንቁላል ብቻ ጣይ ዶሮዎች (leghorn chicken )!
Просмотров 5702 месяца назад
እነዚህ በሰማቸው Leghorn chicken (ነጫጭ እንቁላል) ብቻ ጣይ የሆኑ ዶሮወች በኢትዮጵያ የመጀመርያ አሰመጭወቹ በደብረ ብርሐን የሚገኝ ትልቅ ኩባንያ ሲሆን በእንቁላል ምርታቸው በአመት ከ288/300 ከዝያም በበለጠ ደሞ እሰከ 310 ድረሰ በአመት በየቀኑ እንቁላል የሚጥሉ ሲሆኑ እንቁላለቸውም በፕሮቲን ,vitamine ይዘቱ ተመራጭ ተወዳጅ ምርት ሲሆን በአንድ ካሬ ወሰጥ እሰከ 11/12 ዶሮወችን ማርባት የሚያቻል ሲሆኑ መ ከ110 ግራም ድረሰ እንቁላል ምርት ላይ ሲመገቡ በትንሸ መ ብዙ ምርት የሚሰጡ ሲሆኑ በሸታን የመከላከል ከፍተኛ አቅም አላቸው ለበለጠ መረጃ ከኩባንያወቹ እናገናኛለን ይደውሉ ።
የሐረርጌ ፍየሎች!
Просмотров 1,2 тыс.2 месяца назад
በኢትዩጵያ አገራችን በተለያዩ ክልሎች እጅግ በጣም የተለዩ በሰጋ ጠአም የተለያዩ የፍየል ዝርያወች ሲኖሩ አንዱ የሐረርጌ ፍየሎች ናቸው የሐረርጌ ፍየሎች የቆላማ አካባቢ ዝርያወች ሲሆን በሸታን በመቋቋምና ቶሎ በመዋለድ በተጨማሪም የወተት ጣእሙ እጅግ በጣም ለሰው ልጆች ጠቃሚና ከተለያዩ በሸታወችን ለመከላከል የሚጠቅም ወተት አላቸው ሰለሆነም እነዚህን የፍየል ዝርያወች ልናረባ ይመከራል።
ለወጣቱ የገዛናቸው ላሞች
Просмотров 4,4 тыс.2 месяца назад
የወተት ላሞች እርባታ በአጭር ግዜ ሰወችን ከፍተኛ ገቢ በማሰገኝት ህይወትን የሚቀይር ጠቃሚ እና አዋጭ ሰራ ነው ሰለሆነም ሰወች አለመሰልቸት ላሞች እርባታ ላይ ከተሰማራን ውጤታማ በማድረግ ህይወትን ቀያሪ ሰራ ሰለሆነ በርትተን ልንሰራው ይገባል ።
የነገሌ ቦረና በሬዎች በአጭር ጊዜ ማድለብ። ቁ1
Просмотров 2,5 тыс.2 месяца назад
የአለም ምርጥ ዝርያ በሰጋ ጠአሙ አጭር ግዜ በመደለብ በሸታን በመቋቋም የሚታወቀው ምርጡ የሰጋ በሬ የኔጌሌ ቦረና በሬወች ሲሆን እነዚህን ጣፍአጭ ሰጋ የያዙ ዝርያወችን በመግዛት በተወሰነ ግዜ ጤንነታቸውን በአግባቡ በመጠበቅ ጥሩ አመጋገብ በመመገብ በአጭር ግዝ በማደለብ የተሻለ ተጠቃሚ መሆንና ብሎም በኢትዮጵያ ወደ ውጭ አገር ከሚልኩት አቅራቢወችም ጋር በመመካከር የተሻለ ሰራ መሰራት ይቻላል ።
በተመጣጣኝ ዋጋ የተገዙ ጊደሮች።
Просмотров 3,9 тыс.2 месяца назад
በተመጣጣኝ ዋጋ የተገዙ ጊደሮች።
የጊደሮች አመራረጥ!
Просмотров 1,5 тыс.2 месяца назад
የጊደሮች አመራረጥ!
የቦረና ፍየሎችን በአጭር ጊዜ ወደ ውጤት ማምጣት !
Просмотров 1,3 тыс.3 месяца назад
የቦረና ፍየሎችን በአጭር ጊዜ ወደ ውጤት ማምጣት !
የጥጃዎች እንክብካቤ, አመጋገብ እና የበሽታ ክትትል።
Просмотров 8993 месяца назад
የጥጃዎች እንክብካቤ, አመጋገብ እና የበሽታ ክትትል።
የጊደሮችን ዋጋ ይገምቱ!
Просмотров 2,7 тыс.3 месяца назад
የጊደሮችን ዋጋ ይገምቱ!
የላሞች ግዢ ለወጣትዋ እና ለዲያስፖራው!
Просмотров 4,4 тыс.4 месяца назад
የላሞች ግዢ ለወጣትዋ እና ለዲያስፖራው!
በጎችን ማድለብ እና ማርባት!
Просмотров 6 тыс.4 месяца назад
በጎችን ማድለብ እና ማርባት!
የላሞች የኮርማ ፍላጓት ማስነሻ
Просмотров 1,1 тыс.4 месяца назад
የላሞች የኮርማ ፍላጓት ማስነሻ
ጊደሮችን ከአዲስአበባ እያጋዛን!
Просмотров 1,7 тыс.5 месяцев назад
ጊደሮችን ከአዲስአበባ እያጋዛን!
የፍየሎች እርባታ እና የበሸታ ክትትል
Просмотров 1,6 тыс.5 месяцев назад
የፍየሎች እርባታ እና የበሸታ ክትትል
ላሞች ሲወልዱ
Просмотров 8445 месяцев назад
ላሞች ሲወልዱ
ጊደሮችን ወደ ሐዋሳ እያጋዛን
Просмотров 1,4 тыс.5 месяцев назад
ጊደሮችን ወደ ሐዋሳ እያጋዛን
የወተት ላሞችን ትኩረት መሰጠት
Просмотров 1,9 тыс.6 месяцев назад
የወተት ላሞችን ትኩረት መሰጠት
በሬወችን ማደለብ በአጭር ግዜ
Просмотров 5 тыс.6 месяцев назад
በሬወችን ማደለብ በአጭር ግዜ
La vaca Dairy farm የወተት ላሞች ኦርባታ
Просмотров 2,3 тыс.6 месяцев назад
La vaca Dairy farm የወተት ላሞች ኦርባታ

Комментарии

  • @abyotnigatu9977
    @abyotnigatu9977 12 часов назад

    ዋጋና አድራሻው ብገለጽ

  • @YirgaBerta
    @YirgaBerta День назад

    ዶክተር ስልክ ቢቀመጥ ጥሩ ነው በምን እናገኛለን

  • @yisakgirma6804
    @yisakgirma6804 День назад

    ዋጋ

  • @rahmetWalte
    @rahmetWalte День назад

    የእኔ 3 ነው አንደ የምትወልደው ታዳ ተጎዳቺ እናቲቱ

  • @TezazuYimam-x7i
    @TezazuYimam-x7i День назад

    ስለም ላንተ ይሁን ፍየል ላይስ ምን ልትለን ትችላለህ

  • @SelamTECH-zv2tj
    @SelamTECH-zv2tj День назад

    ስንሰጣቸው ጨው ማብዛት አለብን

  • @mikeljon339
    @mikeljon339 2 дня назад

    Your telegram channel?

  • @StoicwisdomGB
    @StoicwisdomGB 2 дня назад

    Bertalen Dr.

    • @Hailuvet
      @Hailuvet День назад

      አመሠግናለሁ

  • @Oliwild-111
    @Oliwild-111 2 дня назад

    Plz ,እኔ የ university ተማሪ ነኝ እና ህልምሜ ትልቅ dairy farm መክፈት ነወ Please tell me how much does it costs ti start with 5 cow now

    • @Hailuvet
      @Hailuvet День назад

      selam endet nehe berta university በትጋት አጠናቅ በdairy farm በደንብ የተሻለ ነገር ትሰራለህ ዋናው ህልምህ ነው ዋጋ 230/225 ሺ ይደርሳሉ

  • @alemenshbatir
    @alemenshbatir 2 дня назад

    thanks

  • @ሐራተዋህዶ
    @ሐራተዋህዶ 3 дня назад

    አዲስ አበባ የምንኖር ሰዎች መስራት ፍላጎቱ አለን ቦታ ነው ችግሩ እርሱን በተመለከተ ስራልን

  • @roobaajiru7516
    @roobaajiru7516 5 дней назад

    good deeds thanks for your info 👍👌👍🙏🙏

    • @Hailuvet
      @Hailuvet 8 часов назад

      Thanks and welcome

  • @MulukenH
    @MulukenH 5 дней назад

    ያሣዝናል ጥሩ ሆኖ ሣለ ድምጽህ አይሠማም

  • @JohnGirma-r5u
    @JohnGirma-r5u 5 дней назад

  • @JohnGirma-r5u
    @JohnGirma-r5u 5 дней назад

    ስልጠናውን መውሰድ እፈልጋለሁ

  • @ምክንያትሚድያ
    @ምክንያትሚድያ 5 дней назад

    እባክህ ወንድማችን እስካሁን ከተሰራው ቪዲዮ የበጎች መጠለያ ቦታ አሰራርና መጠን ምን መሆን እንዳለበት ቪድዮ ብትሰራ የሚል አስተያዬት አለኝ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet 8 часов назад

      እሺ መጠለያቸውን የተለየ video እሰራለሁ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet 8 часов назад

      እሺ መጠለያቸውን የተለየ video እሰራለሁ

  • @HaymanotMihrete
    @HaymanotMihrete 6 дней назад

    በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጠሃን ዶ/ር እናመሰግናለን ግብርና የወደፊት ህልሜ ነው እግዚአብሄር ቢፈቅድ

  • @yidenekatchewdibaba6602
    @yidenekatchewdibaba6602 7 дней назад

    ሼር በማረግህ እናመሰግናለን ግን ስልክ አትመልስ አድራሻ አትሰጥም በምን እናግኝህ

  • @user-qv4qb8nl2l
    @user-qv4qb8nl2l 9 дней назад

    ሀይሉ ቅን ልቦና ያለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @UaeUae-u8z
    @UaeUae-u8z 12 дней назад

    Selkeken tafeln estii

  • @integratedAgroindustry860
    @integratedAgroindustry860 12 дней назад

    Bekirbu wode makelik metalw berta

    • @Hailuvet
      @Hailuvet 12 дней назад

      Ejege betam teru hasabe newe berta

  • @Ali-ej8ts
    @Ali-ej8ts 12 дней назад

    mindenawu bizu melafla

  • @lisamorvan969
    @lisamorvan969 13 дней назад

    Hou Lem eketateLekalw enem Meserate efe LeGalw

    • @Hailuvet
      @Hailuvet 12 дней назад

      Betam teru berta

  • @ethio125
    @ethio125 13 дней назад

    በርታ የኛ ብርታት ❤❤❤

    • @Hailuvet
      @Hailuvet 12 дней назад

      Ejege betam amsegenalew

  • @MameYasin-e2q
    @MameYasin-e2q 13 дней назад

    አንተን ግን ማመስገን እፈልጋለሁ እኔም ይሄንን ስራ መጀመር እፈልጋለሁ መምህር ነኝ ግን እንደምንም እጀምራለሁ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet 13 дней назад

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ በርታ ደውልልኝ አማክርሀለው መምህር

  • @FirehiwotTola
    @FirehiwotTola 14 дней назад

    ከ3ወር በኃላ ምን እንመግባቸው ጀማሪ ነኝ ሴት ጥጃ አለችኝ የ3 ወር

  • @NagaashJeylaan
    @NagaashJeylaan 15 дней назад

    ዋጋቸዉ ስንት ንዉ ?

  • @amarekassa1634
    @amarekassa1634 15 дней назад

    እኔ ምለው?ፍየልን በመኖርያ ጊቢ ወስጥ ለወተት ለመጠቀም ሚሆን ይመስልካል?

    • @Hailuvet
      @Hailuvet 14 дней назад

      አወን በመኖርያ ግቢ ውሰጥ መጠቀም ይቻላል የቤት እንሰሳት ናቸው ወተታቸው ለሰው ልጆች በሁለተኛ ደረጃ ጠቃሚ ነው

    • @amarekassa1634
      @amarekassa1634 14 дней назад

      @Hailuvet ማለቴ ሳይወጡ ልክ በሬ ሲደልብ በትንሽ እስፔስ አደል ልክ እንደዛ ማለቴ ነው እና ጩሀታቸውስ አዲስ አበባ ነዉ እና ምኖረው ሚሆን ይመስልካል ልሞክረው አስቤ ነው ለወተት የቦረና ዝርያ?

  • @Sofia-xv1lj
    @Sofia-xv1lj 15 дней назад

    እፈልጋለሁ

  • @Sofia-xv1lj
    @Sofia-xv1lj 15 дней назад

    ሰንትነውዋጋቸው

  • @ashekebede1981
    @ashekebede1981 16 дней назад

    Enamesegenalen bertalen doctor

  • @FikirHmariam
    @FikirHmariam 16 дней назад

    ዶክተር ጥሩ ትምህርት እያገኘን ነው ተባረክ ነገር ግን ስልክ ሞክሬ አይሰራም

  • @TerdaArgwa
    @TerdaArgwa 16 дней назад

    ማሻ አላ በርታ

  • @SofoniyasbirhanuSofi
    @SofoniyasbirhanuSofi 17 дней назад

    ሰላም ዶክተር ሲሳይ እንዴት ነህ ለፍየሎቼ አይቫር መልቲንና ቫይታሚን አሰጥቻቸው ነበር ነገር ግን ቅን ለቀቀባቸው ምንድነው መፍትሄው

    • @Hailuvet
      @Hailuvet 17 дней назад

      ሰላም ወንድሜ vitamine ተሰጡ ምን ሆኑ አልገባኝም

    • @SofoniyasbirhanuSofi
      @SofoniyasbirhanuSofi 17 дней назад

      @Hailuvet አዎ አቅራቢያችን ወደሚገኝ የእንስሳት ሀኪም ወሰድኩዋቸው መጀመሪያ ለማደለብ ነበር የገዛሁዋቸው ከዚያም የምግብና የጥገኛ ተሕዋሲያን መድኃኒት ተሰጣቸው ማታ ላይ ግን ቅዘን ያዛቸው

    • @Hailuvet
      @Hailuvet 14 дней назад

      አንዳንድ ግዜ የተበላሸ ከሆነ ትቅማጥ ሊያሰከትል ይችላል በተለይ በእለቱ የተመገቡት መኖ የተበከለ ከሆነ የጠጡት ውሀ የተበከለ ከሆነ ተቅማጥ ያሰከትላል​@@SofoniyasbirhanuSofi

    • @SofoniyasbirhanuSofi
      @SofoniyasbirhanuSofi 14 дней назад

      @@Hailuvet አመሰግናለሁ

  • @emuyayene5811
    @emuyayene5811 17 дней назад

    ዶክተር ፍሎቹ የተኮላሹ አይደሉም የሚኮላሹትም እንዴት ነው በዘመናዊ መልኩ ደሞ ብዙ ግዜ ጥያቄዎቼን አትመስልም

    • @Hailuvet
      @Hailuvet 14 дней назад

      አወን ፍየሎችን ማኮላሸት ይቻላል ጥሩ ሰውነት እንዲያመጡ ይጠቅማቸዋሌ

  • @AsnakuGirma-r4t
    @AsnakuGirma-r4t 19 дней назад

    Wagaawu sinti newu????

  • @AsnakuGirma-r4t
    @AsnakuGirma-r4t 19 дней назад

    Eski silkachun situgn le bete seb megizat feligalew

  • @HayatA-po4wo
    @HayatA-po4wo 21 день назад

    ለምንድነው ዋጋ የማትናገረው

  • @michaelayalew9899
    @michaelayalew9899 21 день назад

    ሰላም የቦረና ፍየሎች ከየት መግዛት እንችላለን አድልበን ለመሸጥ

  • @Alemtsehaydres-zq6od
    @Alemtsehaydres-zq6od 21 день назад

    በርታ ወንድማችን 🥰🥰🥰🤔🤔

    • @Hailuvet
      @Hailuvet 19 дней назад

      አመሠግናለሁ

  • @sabom_dire
    @sabom_dire 21 день назад

    Sl mannoo siraling

  • @NasruGemal-m1s
    @NasruGemal-m1s 21 день назад

    ብራቸው በዛውም አያይዘህ ንገረን

  • @yacobasfaw9807
    @yacobasfaw9807 21 день назад

    Bravery deed❤

  • @lisamorvan969
    @lisamorvan969 21 день назад

    WaGa atenGerm

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 21 день назад

    ቤርታ እስኪ ዋጋቸውን ንገርን❤

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 21 день назад

    ከፉ ይጠብቅልህ❤

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 21 день назад

    ከፉ ይጠብቅልህ❤

    • @Hailuvet
      @Hailuvet 19 дней назад

      አመሠግናለሁ

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 21 день назад

    wow