በጎችን ማድለብ እና ማርባት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 38

  • @lisanu24
    @lisanu24 5 месяцев назад +2

    በጣም አስተማሪና ለስራ የሚያነሳሳ ፕሮግራም ነዉ፡፡ ዶ/ር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን፤ በርታልን፡፡

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  5 месяцев назад

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

    • @yishaksabore3600
      @yishaksabore3600 5 месяцев назад

      ይገርማል ዶር በዚህ ስልክ ነው በቀጥታም በዋትስአፕም የደወልኩልህ
      ባጭሩ ላወራህና የኔ ሰዎች እዛ መተው ስልጠና እንድወስዱ ነበር
      ግን የስልክህ አለመስራቱ ምክንያቱ አልገባኝም

  • @MesfinFeyisa
    @MesfinFeyisa 5 месяцев назад

    Betam enamesegenalen beretulen continue

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  5 месяцев назад

      betam amsegenalewe

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 5 месяцев назад

    ሰላምህ ይብዛ ደክተር የቅርብ ጋዜ ተመልካችህ ነኝ ግን ሁሉንም ቪዲዮችህን አይቻለሁ እውነት ጠቃሚና አስተማሪ ነገር ስለሆነ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ከጤና ጋር ይስጥህ እኔ አረብ ሀገር ነው እምኖረው እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ሀገሬ ስገባ ከአንተ ስልጠና መውሰድ እፈልጋለሁ እኔምልህ ዶክተር የቤተሰብ መሬት ገጠር አለ አርማጭሆ ለጎንደር ከተማ 3:00 መንገድ ሚሆን ቆላማ ነው እና ከዛ ለማርባት ብፈልግ ለምሳሌ ክትባታቸውን በቅርብ ማግኜት አልችልም እና እኔ ሰልጥኜ መከተብ እችላለሁ ❓ እና ደግሞ አተላስ መመገብ እችላለሁ ዶክተር

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  5 месяцев назад +1

      ሰላም እንደምነሸ ከልብ አመሠግናለሁ በርቺ በሰላም ለገርሸ ያብቃሸ አርማጭሆ ጎንደር ጥሩ አገር ነው ለእርባታ ምቹ ቆላማ አካባቢ ነው
      ሰልጠናም ከወሰድሸ ሰትመጭ ማከም መከተብ መመገብ እንድትለምጅ እናሰለጥናለን በርቺ

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ 5 месяцев назад

      ​@@Hailuvetስለመለስክልኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በደንብ እሰለጥናለሁ ዶክቱርዬ እግዚአብሔር ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @AhmedAbdu-qq6hp
    @AhmedAbdu-qq6hp 5 месяцев назад

    Inamesegnalen haylsha

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  5 месяцев назад

      ከልብ አመሠግናለሁ

  • @Mankiratube8300
    @Mankiratube8300 5 месяцев назад +2

    አንድ በግ ለማደለብ ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል ?

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 4 месяца назад

    ጠባቂ የሌላዉ ቤት ዉስጥ አስርን ማድለብይቻላል ለጤንነታቸዉ ምን ያህል ነዉ

  • @TeferAmen
    @TeferAmen Месяц назад

    የስልጠና ቦታ አድራሻ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Месяц назад

      ሰልጠናው አዲሰ አበባ ነው በየቀኑ 2.30 ነው የሚፈጀው ሰልጠናው
      4 ቀን ነው
      የራሱ ማነዋል አለው

  • @tsigieberihan
    @tsigieberihan 4 месяца назад

    ዶር በዚህ ስራ ላይ በጣብ ብዙ አመት ሰርቻለሁ እየሰራሁበትም ነው አደልባለሁም ግን በጣም የገረመኝ ነገር የዶሮ ኩስና የኤለሳ ቆሎ ያልከውን በታሳየን የት እደምናገኘው ብትነግረን

  • @yishaksabore3600
    @yishaksabore3600 5 месяцев назад

    ሰላም ላንቴ ይሁን ዶር
    አድራሻውን ቴክስት አርገኝ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  4 месяца назад

      ሰላም እንዴት ነህ
      0911392182

  • @yishaksabore3600
    @yishaksabore3600 5 месяцев назад

    ስልክህን ብደውል አልሰራልህ አለኝ ከአሜሪካ
    በዋትስአፕ እንገናኝ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  5 месяцев назад

      0911392182 dr hailu

  • @yishaksabore3600
    @yishaksabore3600 5 месяцев назад

    እንዴት አደርክ ወንድሜ
    እየደወልኩልህ ነው ግን አይሰራም እባክህ ስልክህን እንደገና እዚህ ላይ አስቀምጥልኝ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  5 месяцев назад

      ሰላም እንዴት ነሸ 0911392182

  • @yishaksabore3600
    @yishaksabore3600 5 месяцев назад

    ትክክለኛውን ስልክህን እዝህ ላይ አስቀምጥልኝ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  5 месяцев назад

      ሰላም 0911392182

  • @SsDd-l3o
    @SsDd-l3o 4 дня назад

    መብያ አሰራር ተፈለጋችሁ የበጎች ይህ አሰራር ለበግ አይሆንም

  • @yishaksabore3600
    @yishaksabore3600 5 месяцев назад

    በዋትስእፕ ነው የምደውልልህ እንዳልኩህ ከውጭ ስለሆነ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  5 месяцев назад

      ችግር የለውም መልክትም አሰቀምጭልኝ ድንገት ሰራ ላይ ሆኜ ካላነሳሁ

  • @BeleyKassa-og3xr
    @BeleyKassa-og3xr 4 месяца назад

    አረ,,ይሃን,መሠዪ,ትምርት,በነጣ,ቲሠጠን,,ኮመት,ላይክ,ሠብሥክራይብ,አርጉ

  • @Mankiratube8300
    @Mankiratube8300 5 месяцев назад

    ስንጀምር በስንት በጎች ብንጀምር ያዋጣናል ?

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  5 месяцев назад

      ለመጀመር ከ15/20 ከደከምክ ላይቀር የተሻለም ገቢ ለማግኝትና የበለጠ ለውጦች ለማየት ይሻላል

  • @yishaksabore3600
    @yishaksabore3600 5 месяцев назад

    ስልክህን ብደውል አልሰራልህ አለኝ ከአሜሪካ
    በዋትስአፕ እንገናኝ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  5 месяцев назад +2

      ሰላም እንዴት ነህ ደውልልኝ አለሁኝ አማክርሀለው በርታ

    • @yishaksabore3600
      @yishaksabore3600 5 месяцев назад

      አሁን እናንቴጋ ሌሊት ስለሆነ በኛ ጠዋት ነገ ደውልልሀለሁ

    • @yishaksabore3600
      @yishaksabore3600 5 месяцев назад

      ⁠የኔ ሰው እዛ ያሉት መተው ስልጠና እንድወስዱም ፈልጋለሁ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  5 месяцев назад +1

      አንዳንዴ መሰመሩ ይሆናል

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  5 месяцев назад +1

      በጣም ጥሩ ሰልጠናውን መውሰዱ በጣም ጥሩ ጥቅም አለው ይደውሉል