የከብት ማድለቢያ መኖ አዘገጃጀት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 42

  • @YirguGosaye-mk3rt
    @YirguGosaye-mk3rt 16 дней назад

    አገራችን በቀንድ ከብት ብዛት አንደኛ ብትሆንም በምርጥ ዝርያና የተመጣጠነ መኖ ላይ ባለመሰራቱ ጎረቤት አገሮች እነ ኬንያ , ዩጋንዳ ይበልጡናል
    በርታ አገርርህን እያገለገልክ ነው ተባረክ

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 2 месяца назад

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ መረጃ ነው ቀጥልበት

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 2 месяца назад

    እነመሰግነለን አርፍ ነው ጥሩ ትምህርት ነው በርተ የእግዚአብሔር ፍቀድ ከሆነ በ 2018 ተጠቀም ለመሆን ዝግጁ ነኝ በአገር ለይ ነው ስራ የቀራ❤❤❤❤

  • @SisayMulat-t4r
    @SisayMulat-t4r 16 дней назад +1

    አሪፍ ነው ነገር ግን እነዚህን ተረፈ ምርት የማናገኝሳ ምን ብንጠቀም ይመከራል

  • @MolaYemataw
    @MolaYemataw Месяц назад

    እናመሰግናለን የፋጉሎ መጠን አልነገርከንም ወንድም

  • @AschalewAsche-e3q
    @AschalewAsche-e3q 2 месяца назад

    ጥሩ ነው

  • @GulilatDebebe-f4h
    @GulilatDebebe-f4h 2 месяца назад +4

    ትንታኔው በባለሙያ ቢሆን የበለጠ ጠቀሜታአለው

  • @emuBRIHAN
    @emuBRIHAN 2 месяца назад

    በጣም ነው የማመሰግንህ. በልምድ በበግ ማድለብ ስራ ላይ ነኝ የምገኘው በጣም የምወደዉና ትርፋማ ያደረገኝ ስራ ነው ግን ተጨማሪ ብታዘጋጅ ደስ ይለኝ ነበር በተለይ መዳሃኔት አጠቃቀም ላይ ያለውን

    • @samuelzeleke4796
      @samuelzeleke4796 2 месяца назад

      selam emu be beg madileb mesemarat efeligaleww ena silik kutir laschegir

  • @Eyoutube-gh7hq
    @Eyoutube-gh7hq 2 месяца назад +2

    እንመሰግናለን። የፋጉሎውን መጠን አልነገርከነም

  • @AschalewAsche-e3q
    @AschalewAsche-e3q 2 месяца назад

    ጥሩ ነዉ

  • @SafaSafa-i3x
    @SafaSafa-i3x 2 месяца назад

    በርታልን

  • @DagiBoy-iq9tx
    @DagiBoy-iq9tx 2 месяца назад +1

    የ ቢራ ጭማቂ የደረቀ የት ይገኚአል??

  • @GadiseAdem
    @GadiseAdem 2 месяца назад

    Kebti Sina delib yeti endet minshetew miyawatan hasabu alegni shiyacu layi ferawu please tell me?

  • @NadiaGirmay
    @NadiaGirmay 2 месяца назад +1

    በቢራ ጭማቂ ምትክ ምን መጠቀም እችላለሁ

  • @negerekidusan
    @negerekidusan 2 месяца назад

    ጥሩ አቀራረብ ነው ደምሩኝ

  • @RobelSolomon-bo3qd
    @RobelSolomon-bo3qd 2 месяца назад +1

    Jegna sew

  • @Amanuelabraha-m7h
    @Amanuelabraha-m7h 2 месяца назад

    የማሽን ዋጋ ስንት ነው

  • @bizuhayhunbeyeneh4563
    @bizuhayhunbeyeneh4563 2 месяца назад

    Thank you

  • @ShBb-k2o
    @ShBb-k2o 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MolaYemataw
    @MolaYemataw Месяц назад

    እኔ ሰሞኑን ለመጀመር እያሰብኩ ነው በሮ

  • @aminmare-pk7kg
    @aminmare-pk7kg 2 месяца назад

    labagim vidio bitsaralin bro.

  • @wondimagegneassefamolla1289
    @wondimagegneassefamolla1289 2 месяца назад

    የዘይት ተረፈመርት እንደ የኑግ፡ የአኩሪአተር ፤ የለውዝ የመሳስሉት የሚሽጥበት አድራሻ ካምራች የት እንደሚገኝ ልትጠቁምኝ ትችላልህ? በቅድሚያ አመስኛለሁ

    • @Aynishetfarm
      @Aynishetfarm  2 месяца назад

      የት አካባቢ ነህ

    • @ethiopubgi7472
      @ethiopubgi7472 2 месяца назад

      @@Aynishetfarmdeberezeyt or bishoftu

  • @SisayMulat-t4r
    @SisayMulat-t4r 16 дней назад

    ይህንን በዱቄት መልክ ነው ተበጥብጦ ነው

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 2 месяца назад

    ደምሬሀለው እባክህ ሥለንቦች ሥራልን በንብ ማነብ ልሠማራ ነበር ❤❤❤

  • @DyT-d1z
    @DyT-d1z Месяц назад

    ፈጉሎ ሰንት ኪሎ

  • @KalayuKalayu-i3h
    @KalayuKalayu-i3h 2 месяца назад

    Ayzoh berta

  • @gifawosenlemma2746
    @gifawosenlemma2746 2 месяца назад

    በቀን ምን ያህል ኪሎ ይመገባሉ

  • @MiskirAlemayehu
    @MiskirAlemayehu 2 месяца назад

    ጀማር ነኝ እንደት ማጠናከር እንዳለበኝ አቅጣጫ ስጠኝ

  • @MinteKinu
    @MinteKinu 2 месяца назад

    Dem atent sega yalkew yerasu yekbten nw demos yet nw migegnew yedereke yebira chimaki ale ende ertbun ene mawkew ena demo ke 4-5Kilo meno bicha beki nw weys gelba sarnm yaketetal

  • @NadiaGirmay
    @NadiaGirmay 2 месяца назад

    Thank you

  • @NadiaGirmay
    @NadiaGirmay 2 месяца назад

    በቢራ ጭማቂ ምትክ ምን መጠቀም እችላለሁ

  • @Jeje-lv7fk
    @Jeje-lv7fk 29 дней назад

    Thank you