Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሠግናለን❤❤
❤❤❤
ወደስራለመግባትምን ምን ያስፈልጋል
ዋጋውንለምንአትነገርም
ሁለት መቶ አሰር ሺ እያንዳቸው የተገዙት 3ቱ ብቻ
ዋጋቸው ስንት ነው?
ዋጋ 210 ሁለት መቶ አሰር ሺ ነው 3 ቱን ለየብቻ የገዛነው
ስንት እንደተገዙ ለምን አትነገረንም
የተገዙት 3 ቱ እያንዳቸው 210 ሁለት መቶ አሰር ሺ ነው
@@Hailuvetምረጥ ዋጋ ነወ ከአረብ ሀገረ ስመለስ በብዙ እንደምታግዝኝ እረግጠኛ ነኝ
ወዴ ገጠራማ አከባቢ ብሄዱ እነኝህ ግደሮች ውጤታማ ልያደርግ ይችላል ወይ? እስከ 300 KM መጓጎዝ ይቻል ይሁን?
አወን ገጠርም ጥሩ ውጤታማ ያደርጋሉ በተለይ መኖ አቅርቦት ካለ ጥሩ ይጠቅማሉ
ከምን ምክንያት የተነሳ ነው ላሞች ከወለዱ 4 ወራት ውስጥ ወተት መስጣት የምያቆሙት?
ከ5 ወር ጀምሮ አንዳንዶች የወተት ምርት ይቀንሳሉ በተለይ ዘር ከተሰጣቸው 5 ወር ጀምሮ ይከሰታል
doctor የ 1 አመት ከ 6 ወር ጊደር ስትሮጥ ተጋጭታ ቀንዷ ቅርፊቱ ወለቀ አጥንቱ አለ ግን መለሶ ያድጋል ወይ 😢
የቀሰለው እንዳያማት አሳክማት
@@Hailuvet ደርቆላታል ግን ተመልሶ ያድጋል doctor