Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ! በርታ እናመሰግናለን!
Amsegenalew
በጣም የሚደነቅ ነው
አመሠግናለሁ
ወንድሜ ሰላምህ ይብዝ የዶሮ ክትባትና የቅንቅን ማጥፍያ ምን ምን ላርግ
wow
ሰላምህ ይብዛ ወንድመ ለ1ዶሮ ስንት ለትር ያስፈልጋል ለክትባት
I think this is good idea
brothers Tanka's
Ketebatun ke tetu behuala weha enesetachewalen ende
አወን ከክትባት በሀላ ባይታሚን ለ1/2 ይሰጣል ከሌለ ውሀ ይሰጣል ደውልልኝ 0911392182
መጀመርያ ክትባት ከመሠጠቱ በፊት ባይቴሚን ይሰጣል ከጨረሱም በሀላ ባይቴሚን ይሰጣል ለምን ቢባል መጨናነቅ , የድብርት ሰሜት እንዳይኖር እንዲነቃቁ ሰለሚጠቅም ከውሀ ይልቅ ባይታማን ከሌለ ግን ንፁህ ውሀ ይሰጣል በርታ
ከስንት ዶሮ ውስጥ ነው 65 እንቁላል የጣሉት
ከ80 እንቁላል ጣይ ዶሮወተች 68/75 ያገኛሉእነቁላል ጣይ ዶሮወች የጀመረ አንድ ወር የጣሉ 2850 አሉ
እናመደግናለን የሚሸት ውብ ዶሮ የለህም ካለህስ የት ነው አድራሻህ
ሰላም እንዴት ናቸው የሚሸጡ እንቁላል እየጣሉ ያሉ ዶሮወች የሚሸጡ አሉኝ የኔ አይደሉም እኔ የህክምና ሰራውን የምሰራበት ግለሰብ ድርጅት ናቸው እንቁላል ከጀመሩ 1 ወር ሆናቸው የቦታ ክራይ ሰለጨመረበት ነው ለመሸጥ ያሰበው እየተሸጡም ነውመቂ 400 ተሸጠዋል ሞጆ 170 ተሸጠዋል የኔ ሰልክ 0911392182 ሀይሉ ዶ/ር ደብረ ዘይት ከአዲሰ አበባ 47 ኪሎ ማትር ርቃ የምትገኝ ከተማ ናት
አሉን እንቁላል መጣል ከጀመሩ 1 ወር ከ 15 ቀን የሞላቸው 2870 ይደርሳሉ ዋጋቸው 475 ብር አዲሰ አበባ
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ! በርታ እናመሰግናለን!
Amsegenalew
በጣም የሚደነቅ ነው
አመሠግናለሁ
ወንድሜ ሰላምህ ይብዝ የዶሮ ክትባትና የቅንቅን ማጥፍያ ምን ምን ላርግ
wow
ሰላምህ ይብዛ ወንድመ ለ1ዶሮ ስንት ለትር ያስፈልጋል ለክትባት
I think this is good idea
brothers Tanka's
Ketebatun ke tetu behuala weha enesetachewalen ende
አወን ከክትባት በሀላ ባይታሚን ለ1/2 ይሰጣል ከሌለ ውሀ ይሰጣል ደውልልኝ 0911392182
መጀመርያ ክትባት ከመሠጠቱ በፊት ባይቴሚን ይሰጣል ከጨረሱም በሀላ ባይቴሚን ይሰጣል ለምን ቢባል መጨናነቅ , የድብርት ሰሜት እንዳይኖር እንዲነቃቁ ሰለሚጠቅም ከውሀ ይልቅ ባይታማን ከሌለ ግን ንፁህ ውሀ ይሰጣል በርታ
ከስንት ዶሮ ውስጥ ነው 65 እንቁላል የጣሉት
ከ80 እንቁላል ጣይ ዶሮወተች 68/75 ያገኛሉ
እነቁላል ጣይ ዶሮወች የጀመረ አንድ ወር የጣሉ 2850 አሉ
እናመደግናለን የሚሸት ውብ ዶሮ የለህም ካለህስ የት ነው አድራሻህ
ሰላም እንዴት ናቸው የሚሸጡ እንቁላል እየጣሉ ያሉ ዶሮወች የሚሸጡ አሉኝ የኔ አይደሉም እኔ የህክምና ሰራውን የምሰራበት ግለሰብ ድርጅት ናቸው
እንቁላል ከጀመሩ 1 ወር ሆናቸው የቦታ ክራይ ሰለጨመረበት ነው ለመሸጥ ያሰበው እየተሸጡም ነው
መቂ 400 ተሸጠዋል
ሞጆ 170 ተሸጠዋል
የኔ ሰልክ 0911392182 ሀይሉ ዶ/ር
ደብረ ዘይት ከአዲሰ አበባ 47 ኪሎ ማትር ርቃ የምትገኝ ከተማ ናት
አሉን እንቁላል መጣል ከጀመሩ 1 ወር ከ 15 ቀን የሞላቸው 2870 ይደርሳሉ ዋጋቸው 475 ብር አዲሰ አበባ