Funny Protestant videos

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #pente #protest #protestant #funy+protestant

Комментарии • 185

  • @teferaeshetu2140
    @teferaeshetu2140 4 месяца назад +17

    እስከመቼ ይሆን በእናንተ ምክኒያት አምላካችን የሚዘበትበት ።የፍርድ ቀን ሲመጣ መግቢያ እንዳታጣ።

  • @hager3944
    @hager3944 10 месяцев назад +10

    ኧረ ይሄን ምስኪን ኑሮ ያልተመቸውን ህዝብ አትጫወቱበት . ያ መልካም ፕሮቴስታንት የት ሄደ?

  • @thescholarscamp6426
    @thescholarscamp6426 10 месяцев назад +7

    ፔንጤዎች እናመሰግናለን እናንተ ባትኖሩ ኖሮ የዚህን ኣብዛኛውን ማህበረሰብ በዚህ ያህል በወረደ ደረጃላይ መገኘት ማን በገሃድ ያሳየን ነበር

  • @Yeabsira_yonas_2000
    @Yeabsira_yonas_2000 10 месяцев назад +4

    Egzihabher lebona yestachew 🙏

  • @tigilyiz5947
    @tigilyiz5947 Год назад +5

    አይ እንጀራ መበርገድ ባለፕሮፌት ዳንሰሩ ሰባኪ ባይሆን እጣፈንታው መንገድ ላይ ሶፍትና ማስክ ይሸጥ ነበር እድሜ ለፉዞ ምእመናኑ

  • @BahriyaMahamaad-rb8uz
    @BahriyaMahamaad-rb8uz Год назад +5

    የአለህ የጨረሸዬን ነገር አደረ ምን አይነት ጌዜ ለይ ደረስን 😢😢😢

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 Год назад +2

    funny pastors but I like the last pastor who was talking about MERT the mother of Jesus

  • @soud986
    @soud986 Год назад +9

    ትዝ ይለኛል ትምህርት ቤት house party 😂

  • @dinamilk5810
    @dinamilk5810 Год назад +1

    ቤጤ እኮ ባይኖር ኖሮ የኢትዮጵያ ሰው መህልሙ እንኳን ማየት ያቆመውን የሀብት መንገድ እኮ ነው በእውኑ እያሳየው ያለው እና አሜን በሉ በ😅😅😅😅

  • @mulukenfiseha3462
    @mulukenfiseha3462 Год назад +4

    ህዝቤ እውቀት ከማጥት የተነሣ ጠፋ

  • @fantahuntadesse3614
    @fantahuntadesse3614 9 месяцев назад +8

    ብዙ ከብቶች ይታዩኛል😢😢😢😢

  • @SifenSisayAmenu
    @SifenSisayAmenu 9 дней назад

    mama dresh😂😂😂😂😂😂😂🤣

  • @tigistteshome3883
    @tigistteshome3883 Год назад +3

    አፈር ብላ። ሞፊ መስለክ እንደዚ በእስኪኒ ተወጥረክ አንተን ብሎ ነብይ። አንተ እኮ መታሰር የነበረብክ መፅሀፍ ቅዱስ ቀዳድጄ በላሁ ያልክ ቀን ነበር። የመንግስት ድክመት ነው አንተ ምን አጠፍክ።

  • @tsiondawit6426
    @tsiondawit6426 Год назад +2

    የሬሳው ይለያል ኧረ ምኑ ነው ሞቶ እንኳን ቢያርፍ ምናለ ጨካኝ ነው ለሱ ቢዝነስ ሲባል ሰው ሞቶ እንኳ መቀበሪያ ማጣት አለበት ? ለሟች ቤተሰቦች አዘንኩ ምክንያቱም ካለፈ በኋላ የስነልቦና ቀውስ ይገጥማቸዋል ለሱ ግን ይሔ አያሳስበውም ቢዝነሱን እስካልነካ ድረስ

  • @user-es2um3wg9v
    @user-es2um3wg9v 3 месяца назад +1

    Christina yjmrewu ke krstos enj ke hasetegna nbeyatna ytewajubetn ykrstosn dem ke kadu sewoch aydelem ................ mnm inku ygeta bet balebet endlelw bhonm ye mkeru balbet krstos gn ymexal!

  • @teodorosmekurray
    @teodorosmekurray Год назад +4

    ምን ጉድ ነዉ እኔ ግርም ሚለኝ ከብት ህዝብ ይዘን እንዴት እናድጋለን

    • @thescholarscamp6426
      @thescholarscamp6426 10 месяцев назад

      Betam yasaznal. Ethiopian at the lowest level, what did the rulers did to this country?

  • @theodrosasfaha4160
    @theodrosasfaha4160 Год назад +3

    ሰው በጸሃይ ጠራራ ሲዘረፍ መንግስት የለም እንዴ?

  • @Elsa_444
    @Elsa_444 Год назад +2

    ድንግል ማርያምን አየሆት አላለም
    መናፍቅ ከመች ጀምሮ ነው ደሞ እናንተ
    በቸርች ውስጥ መላክትን ማርያምን
    ስትሰድቡ አይደል የምትውሉት
    👺👺👺

  • @user-bs6gy4ei7e
    @user-bs6gy4ei7e Год назад +8

    ይልቁንስ ዳንሱ ተመችቶኛል 💔😢😢😢🤭🤭🤭🤭

  • @truthprevailed4006
    @truthprevailed4006 Год назад +1

    ምርጥ የዳንስ አይነት Hiv ለማስለቀቅ

  • @abdeboss4418
    @abdeboss4418 Год назад +2

    የወተቱ ነገርስ😅😅😅😅😅 እረ ፓዉደር"mix

  • @kassawdenekew2782
    @kassawdenekew2782 Год назад +12

    በእውኑ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናይስጣችሁ

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe 29 дней назад +1

    እነዚ ጌታን አይወክሉም ሌቦች ናቸው አይወክሉንም 666ናቸው

  • @tarikutamirat313
    @tarikutamirat313 2 месяца назад

    wuha wode wotet yekeyer sewoye kemikalunem yizo magic bijemir yawatawal🤣

  • @Meron6895
    @Meron6895 Год назад +1

    እረ ቅሌት 😁😁😁የመቃብር ያልተነሳውስ ነገርስ😆😆😆😆😆 ወይ ጉድ ተኝቶ ዝም

    • @Elsa_444
      @Elsa_444 Год назад

      ወይኔ ጉዴ😂😂😂😂

  • @SionT45
    @SionT45 Год назад +2

    እውነተኛው ኢየሱስ ክርስቶስ ለዚህ ጊዜያዊ ዓለም ሀብት ግድ አልሰጠውም እና እነዚህ ሰዎች እውነተኛ የክርስቶስ ተከታዮች አይደሉም:: ሐሰተኛ ነቢያት የምዕራብ አፍሪካ የጠንቋይ ስራ

  • @temesgenAlemayhu-ps9qs
    @temesgenAlemayhu-ps9qs 6 месяцев назад +1

    እውነት ነው ሰው በመሆናች ጉድለት አለ ነገር ግን እውነት እና ሠላም ያለው አዚህ ነው

  • @FetiyaKassim
    @FetiyaKassim Месяц назад

    አረ ይሄ የናይጄሪያ ዳንስ ነው ይሄ ክለብ የት ነው ሄጄ ልወዛወዝ . I like African dance

  • @tigilyiz5947
    @tigilyiz5947 Год назад +3

    የብር ችግርና ምኞታቸው ትላልቅ ወንጀል ያሠራቸዋል።።የሰው ገንዘብ ነው ተብሎ አይመለስም

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 16 дней назад

    😂😂😂መቶ ሚሊዬን ይገባብሀል😂😂😂እረ ኡኡኡ

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe 29 дней назад +1

    የህዝቡን ድንቁርና ሳላደንቅ አላልፍም መቀለጃ አይደለም እሳት ከሰማይ ወርዳ ትብላቹ

  • @birkeababu7692
    @birkeababu7692 Год назад +2

    ቀልደኛ መዳን ደሞ በዳንስ ሆነ

  • @birukgeda6147
    @birukgeda6147 4 месяца назад

    weza na weze decha decha becha kkkkk😂

  • @SolomonAbebe-tj4tr
    @SolomonAbebe-tj4tr Год назад +3

    ይህ ሁሉ ሠው በአንድ ጊዜ እንዴት ያብዳል!!!

  • @semirmoha8795
    @semirmoha8795 Год назад +1

    Eyob chiro funny man😂😂

  • @danboy2425
    @danboy2425 Год назад +12

    የሚገርመኝ ተከታዩ ነው

  • @mihretsiyum4383
    @mihretsiyum4383 Год назад +1

    እየተደነሳችሁ 100 ሚሊዮን አጋንንት ነው የሚገባባቸው ማፈሪያዎች

  • @mesitm9672
    @mesitm9672 Год назад +1

    ምድረ አጭቤ ጴንጤ ተብለሽ ቸርች ተሰግስገሽ ዳንስትደንሻለሽ

  • @tarikutamirat313
    @tarikutamirat313 2 месяца назад +1

    mekabre yaskofer sowoye sewoch jeloch kalehone besteker esu keza gudgud wust aywotam, profitic dance yemtedencu accountachehun check eyaregachehu🙄

  • @user-hl9zq4kh2n
    @user-hl9zq4kh2n 11 месяцев назад +1

    ፕሮፌቲክ ዳንስ ነው ያለው ?😂😂😂😂

  • @amarebeyene2390
    @amarebeyene2390 Год назад +7

    ብልግና ነው እንደዚህ ዓይነት ፈውስ የለም ። ይገርማል

  • @banchiayehuseboka
    @banchiayehuseboka 2 месяца назад

    እስቂኝ ናችሁ የሚያሳዝነው በጌታችን መቀለዳችሁ ድግሞ የራዕዩ ነገርስ እረ መአት አታምጡብን

  • @yeshiyerege9954
    @yeshiyerege9954 Год назад +1

    YehaYChina ejealabete lamen chamawe endeyalkebela kapasetrochugare share alate kkk

  • @user-nq8ev7bz6k
    @user-nq8ev7bz6k 8 месяцев назад

    Wey ethiopia ..... Egziabher mezebecha aydelem ! TIQETALEH !

  • @mgashareba1002
    @mgashareba1002 8 месяцев назад

    ወዬኔ ወይኔ ወይኔ ወገኔ አይናችሁን ክፈቱት አረ ምን እየሆኑ ነው

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp 11 месяцев назад +2

    እየተደነሳችሁ😂😂😂😂

  • @amemazsherif1584
    @amemazsherif1584 6 дней назад

    እግዚአብሔርይቅር ይበልህ ህዝቡ ደግሞ ማሰብ አቅመዋል እንደ እንስሳ ዝብ ብሎ መነዳት ነው

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Год назад +3

    ይገርማል😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 16 дней назад

    አራት ሀይ ሩፍ😂😂😂👃👃👃👃

  • @YowhinMulu
    @YowhinMulu 3 месяца назад

    Really ye prophet dance😂😂 yhe eko ye africa chfera new

  • @SintayehuFerede-my2jd
    @SintayehuFerede-my2jd 2 месяца назад

    ድብርት ዉስጥ ላሉ ሰዎች ጥሩ መዝናኛ ነዉ ሰዉ ኑሮዉ አደዝዞታል

  • @guenezeleve4051
    @guenezeleve4051 Год назад +1

    Kkkkk HHH haseteja nabeye joker

  • @yitbarekfessehaie2741
    @yitbarekfessehaie2741 9 месяцев назад

    ከምር እነዚህ ሰዎች ኣንዳች ቀን ኣጠገባቸው ቀርቤ ኣላቅም።

  • @moke1502
    @moke1502 9 месяцев назад +1

    እየተደነሳችሁ 😅😅😅😅😅

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 Год назад +1

    ኪቦርዱ አንደኛ ሌላውን ተወው

  • @abdulmejidmohammed5033
    @abdulmejidmohammed5033 Год назад +1

    Balaw😂

  • @ሀገሬኢትዮጵያ
    @ሀገሬኢትዮጵያ Месяц назад

    ወይ መናፍቅ 🤣🤣😂😂😂🤣

  • @user-mn1to4sb9e
    @user-mn1to4sb9e 8 месяцев назад

    የአእግዚአብሄርን ምህረት ተለማምደህ እባክህ በስሙ አትነግድ።

  • @user-fu2qv3nr9j
    @user-fu2qv3nr9j Месяц назад

    Penta ekoo ayedense yasenkawe yele ende

  • @RahelAbebe-ek7gv
    @RahelAbebe-ek7gv 3 месяца назад

    Yega enat wub nat yega emebat yegataya enat yewuboch wub nat

  • @mekuanintmosiye
    @mekuanintmosiye 10 месяцев назад

    enante batnoru yihe nuro endet yigefa neber😂😂😂

  • @hanaeshetu8527
    @hanaeshetu8527 Год назад +2

    Wher is the berr is like house party

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 9 месяцев назад +1

    🙏🏾❤️😂

  • @DamxishMan
    @DamxishMan 2 месяца назад

    Echi alem wodet yehedechi nawu

  • @ahmedbekri3125
    @ahmedbekri3125 2 месяца назад +2

    This guy should go to jail.

  • @taleffyeshitila6696
    @taleffyeshitila6696 Год назад +1

    ህዝቡን መቀለጃ አደረጋችሁት ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @tesfayegirma7439
    @tesfayegirma7439 Месяц назад

    ሕዝቤ ሆይ ሰማ አስተውል ወደሲኦል እየወረዳችሁ ነውና

  • @yonasyegetaljh
    @yonasyegetaljh Месяц назад

    Ere geta hoy leljochh eRara lntefabh new mastewal stachew min aynet dedeb nachew begeta 😅😅😅😅 እነዚህም የሚያይ ወይም ከእነዚህ አስተምህሮት ለመካፈል የሚኖር አይጠፋም ግን አስውሉ

  • @user-qb7je2up1t
    @user-qb7je2up1t Год назад +1

    Gudi Iko new kkkkkkkk

  • @emranseid9010
    @emranseid9010 Год назад +3

    African beat

  • @oromoooromoo-uu3bb
    @oromoooromoo-uu3bb 10 месяцев назад

    Be yesusi sim ke inaate yiraaqi be yesusi sim

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 Год назад +3

    ጉድ እኮ ነው ባካችሁ

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 Год назад +1

    አስራሁለት ሚሊየን 🤣🤣🤣🤣 አረ ኡኡኡኡኡኡ

  • @kirubesirak216
    @kirubesirak216 Год назад +3

    Era ye Africa dance nw belgn

  • @user-dn9eo8mx8c
    @user-dn9eo8mx8c 11 месяцев назад

    ከነ በሽታዬ ብሞት እመርጣለው....
    በእናታቹ ኢየሱስ ገንዘብ አይደለም ህይወት ነው።ለምድራዊ ነገር እኮ አይደለም የተከተልነው ለዘላለም ህይወት እንጂ።

  • @ariyamfantahune4534
    @ariyamfantahune4534 7 месяцев назад

    this is Diabolic dance

  • @EthioCapitalmarket-stockgebeya
    @EthioCapitalmarket-stockgebeya 8 месяцев назад

    The day has come! you will find yourself in jail! your Guardians too!

  • @user-ge3pu3th2v
    @user-ge3pu3th2v Год назад +2

    ስራ።ሲጠፋ።ሁሉ።ሌባ።ሆነ።ያሳዝናል

  • @jemalmohammed3109
    @jemalmohammed3109 Год назад

    Absolute madness

  • @user-vz7lv8tu6i
    @user-vz7lv8tu6i 5 месяцев назад

    Ihe KOSHASHA Simun enkuan astekaklo yemaytsif denKoro sew siketelew yasazinal.

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl 7 месяцев назад

    Yemanm fara afun yalfeta aheya mekleja honachehu 😅😅😅

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin7908 11 месяцев назад

    ዳንስ????? እግዚአብሔር ያያል። ይፈርዳልም።

  • @user-fx6bd5et9u
    @user-fx6bd5et9u 8 месяцев назад

    I qoyi eggs yet heden eninur😅😅

  • @kidugebremedhn7053
    @kidugebremedhn7053 Год назад +1

    እንዴት አይነት ደፋር ነው ሬሳ ላይ ተኚቶ....

    • @mefthebarkon1281
      @mefthebarkon1281 Год назад

      አቤት የስጋ ምኞት ብቻ የጂሎች መንደረ

  • @BeteisraelBeteisraeladem
    @BeteisraelBeteisraeladem Год назад

    eyaseletenu new ende yelakwachu🤣🤣🤣

  • @Minteoded-jh6yb
    @Minteoded-jh6yb 5 дней назад

    Jesus Christ did not promise money. Seek the kingdom of God.

  • @negash194
    @negash194 Год назад +1

    ተከታዩን ኣይጠይቅም እንዴ? በተሰባበረ ኣማርኛ በስመ ሃይማኖት ሲቀልድባቸው።

  • @amanyos6147
    @amanyos6147 Год назад

    imagine gn ehe fake bihon ehen hula teketay endet yinoral eee?????

    • @user-wz2mj2gr7r
      @user-wz2mj2gr7r 7 месяцев назад

      dancehwn pmxuxfe nwa mn yargut blh nwe

  • @user-cq9fi2nn7e
    @user-cq9fi2nn7e 9 месяцев назад

    Ezi new ene memtat mfelgew mesheta bet metit ena tetenakuay slemaytifa ezi beselam cifre ywetalgnal

  • @ariyamfantahune4534
    @ariyamfantahune4534 7 месяцев назад

    Ohh sax sax false

  • @user-uf3sr1yb8y
    @user-uf3sr1yb8y 2 месяца назад

    Yeduketu wetet betbet

  • @mgashareba1002
    @mgashareba1002 8 месяцев назад

    የሚገርም የቃል ደሀ ህዝብ የማንም ቦዘኔ ይጫወትበታል በዳንስ ፈውስ????

  • @user-yc4db1lo2m
    @user-yc4db1lo2m Месяц назад

    እረ እግዚያብሔር ይቅር ይበላችሁ ኸረጌን አታሰድቡት

  • @Fjuugg-sq9ri
    @Fjuugg-sq9ri Год назад +1

    ክለቡ ላይ መጠጥ ጨምሩበት

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 Год назад +2

    Kkkkkkk era enazeha abadou

  • @melkamuayenew5222
    @melkamuayenew5222 Год назад +2

    😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @tarikutamirat313
    @tarikutamirat313 2 месяца назад

    didibnachehu ahun gena lealem golto taye🙄

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 Год назад +5

    😢😢😢ያሣዝናል😢😢😢

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 8 месяцев назад

    የደም ነጋዴ አብይ አህመድ project
    በምስር ወጥ ሚጭበረበር people 😅😅😅

  • @MegaWondu
    @MegaWondu Год назад +2

    ይህ አብደት ነው!