Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ላይክ ያረገ ባካውንቱ ሚሊዮን ገባ !! ሼር ያረገ ደሞ ቢሊዮን ገባለት ! እስኪ አንድ ሰው አሜን ይበል 🤣😂
Amen Yegeta sew .. gebalgn ahun amgnalew
Aaaaamen! 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
Wegawet 😂
ኤዲቲንግ በጣም ይገርማል ባለ ቻናሉ በርታ
እውነት ይሄ ልጅ በSubscribe እያደረግነው እናበረታታው ዘና ፈታ ነው የሚያደርገው በርታ ሚኪሻ❤
በጣም
እባክህ የኔ ወንድም አግዚአብሔር ቃሉን ለማፅናት ታምራት የሚሰራባቸው ጊዜያት አሉ፡፡ ታምራት ማድረግ ለዚያውም ብር ማባዛት የአንድ አጥቢያ /ቤተ/ክርስቲያን ተልዕኮ አይደለም፡፡ ከመዳን ስራ ውጭ ለኑሮ የሚያስፈልገውን ነገር ሰው በስራ እንዲያገኝ ነው የእግዚአብሔር አላማ፡፡ የእጅህን ስራ እባርካለሁ እንጂ ተኝተህ ትበላለህ ክርቲያናዊ አስተምህሮ አይደለም፡፡
bro your Editing Performace Is Amazing Like Allways Keep It Up 😊😊😊😊😊😊😊
ወንድሜ ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ ጴንጤዎች አኛን ለቀቅ አድርጉንና የቤታችሁን ጉድ አጥሩ ምን እየሆናችሁ ነው የ666 መንገድ ጠራጊዎች
😂😂😂😂😂😂😂 miracle money 💰 libelaA💰💰💰💰💰keep it up 👍🏿 we need more like this comedy
እኔ ጴንጤ ነኝ ሌትና ቀን ሰርቼ ከእቁብ አላለፍኩ ስትሰራ ነው እየሱስ ሚባርክል
Tadiya lemin pasteroch gar athedm
ያው ናቹህ😂😂😂
ይህ ሁሉ የሚያበቃበት ጊዜ ደርሷል:: ጌታ እግዚአብሔር ይመጣል
ፈጣሪዬ ሆይ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው እንዲ የተጃጃለው እኔ አላምንም አቤቱ አምላኬ ሆይ ህዝብክን አደራ እንዳይጠፋ ጠብቅው
>
አንተ ልጅ ተባረክ በሳቅ ቀኔን አሳልፍለሁ ።።።።በሳቅ እወዳለሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁😁
ውድ ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህልን
ጎበዝ ነህ በርታ
መዝናኛችን ናቹ እኮ
ወንድማዊ ጠፋህ ማነው አታጥፋ በረታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳቅ ማያቅ እራስ በሳቅ ይሞታል። Your voice and editing is so perfect 😂😂
Bro neyna yeseleyeleshe ye like tematame nehe serete telewet zem bele kemete sadeb asafare
wodaje {orthodox} kehonk wondi nehi 2 birr bookhi wusiti asigebiteh asayegn ? isiti menfes kidus kenante gar endemitebaber iniy ?
አኸየጨጀወአሠረለለሸጠጀጀከከከቸየየሸሰሰረረሰጀጀገገገጸጸጸተቀቀቀቀቀኸኸከአኘሠመሰቸጠጀጀጰ አሜን ነጥብ ስልሳ አምስ አለኮ
Lamagnoch Hulu lemen habtam ayareguachewem? Ewnet kehonu
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
እውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው እንደዚህ የሚጃጃለው ። ወይ ሀገሬ😂😂😂
እነዚህ እኮ ላም ናቸው እናታችሁን ልብዳላችሁ ቢላቸው ኣሜን እራሱ ነው የሚሉት
😅😅😅😅@@biruktemechew
😂😂😂😂እረ እኔ አቅም አነሰኝ 😅😅 እስት እኔም VPN ከፍቼ ለማየት ከቴሌ ተበድሬ ነው የሚኪ ሜራክል መኒ ፍርዬ በመርሳት ትተባበርኝ😊
8:45 ደቂቃ ላይ ትልቅ ሰው እንዴት ነው ግን እንደዚ መሃይም መሆን የሚቻለዉ??
5 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ ይላቸው ጀመር፡- ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ።6 ብዙዎች፡- እኔ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፥ ብዙዎችንም ያስታሉ።22 ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ ያስቱ ዘንድ ምልክትና ድንቅ ያደርጋሉ።23 እናንተ ግን ተጠንቀቁ፤ እነሆ፥ አስቀድሜ ሁሉን ነገርኋችሁ።
እኔን ጥያቄ ያሆኔብኝ እሉሙናት ነዉ ወይስ እምናት ፣። ለከስ ይሄ እምነት ሳይሆን ጣንቓይ ቤት ነዉ ።
ብሮ ሰላም ነው ይመችክ
yoni tebarek❤
Miko lemndnw ende befetu tolo tolo yematlekw video?
Dehna ngr lesra eyalku nw,, eshi seralew🙏🙏
አሁንስ መሳቅ ተውኩት! እንዴዴዴዴዴ አገራችን ወዴት እየሄደች ነው??? አረ ፋኖ ወይ ጁንታ የሆነ ነገር አድርጉ እና ከዚ ሰይጣን ሰውዩ ገላግሉን!
Welcome back micky ❤❤❤❤
> yilal metsihaf
ወንጌልን መቼ ነው ሚሰብኩት ግን😢
እውነት ነው በርታልን በምን እንዝናለን ዋውዋው አረ
ሚኩዬ መድሃኒዓለም ብርክ ያድርግህ ።በጣም ሳቅኩኝ አይ ሚራክል ክክክክክክ ስለነዚህ ማፈሪያዎች ምንም ለማለት አልደፍርም ልብ ያለው ልብ ይበል ።
ወይ አምላኬ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው
ገራሚ ነው በርታ
micky please we need more your video
mirakle gn mindinew ??
Gin endezi kesera ye ethiyopiya hizb lemin terebe lemin techegere 🤔
ሚኪ እንቋን ብስላም መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏❤️💜🥰🌹💕💙🇪🇷🇺🇸👋💒
በርታ በርታ
guys please mick's video
እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል። ሚኩ አንተ ግን በርታልን ጎበዝ👍
Omg:!😂😂😂😂 I'm dying 😂😂😂😅😅 I can't
ኸረ 10:58 ገደለኝ😅😅😅😂😂😂😂😂
ማንግስት ምን እየሳራ ነው ባራሳቻው ያማኑትን ሳዎች ባማጭባርባር ዎስዶ አያስርም
ማን ለቀቃቸው አባት ሌባ ልጅ ቀማኛ 😅😅ምድር ሌባ ሁላ በቃ ጴንጤ የሌባ መጋዘን ኧር እሱ አፍን ከሚከፍት ለራሱ ሚራከል አይውሰድም ምድር ኮተታም እየሰበሰቡ አሚን ይላሉ ሚኪ ጀግና ጠንቃይ ባዳራሸ 😅😅ሰጠውክ አሰር ሚልዬን ለእኔም አሰገቡልኝ😊😊😊 ሚኪ❤❤❤
የደቡብ ህዝብ በቃ እንዲ እነዚህን በስሙ ሲቀልዱ ዝም ማለትን መረጠ
Hi!Ethiopia yalew Bank yatara 🤔
ህይወት ቀረና ስብከቱ ብር ሆነ ማለት ነው ጌታ ይቅር ይበላችሁ ❤❤❤❤
እንደጴንጤ ደፋር የለም እኮ በዚህምድር
min yaseganal ye zelalemun nigus eyesusn,yizen, fitiretat,melakitat,nebiyat, ye minketeketulet ina yemisegduletin yizen
እንደ ህግ ጥሩ ነው፤ ህጉ ለሁሉም ከተሞችን ማካተት አለበት ደግሞ በዚህ ህግ የምመጣው የባለሥልጣኑ ክራይ ሰብሳቢነት ርስክ መውስድ አለበት።
🔴ንግግራቸው ሁላ ገንዘብ ብር ፍራንክ ስውን እንዴት እንዳደነዘዙት ይገርማል
What amazing video commercial bank get the thefts.
Yes ❤❤❤❤
ምድረ ጠንቋይ!!!
ሚኩ ኬኛ🙌❤
er yhe ngre zeme kalnwe teru aydlme yhon ngre enarge
ዮኒ ትክክል ነዉ።
የትኛው ጥናት ነው ጴንጤ ሰነፍ ነው ያለው ? እንደው ዝም ብሎ መዘላበድ ?
Afer mebeten yeseytan Sera enji emnet lay afer mebeten ket meta
😂😂😂😂😂😂ውይኔ እግዚአብሔር ጥረህ ግረህ ብላ ነው ያለው ሰማይ እና ምድር ያልፍሉ ቃሌግን አታልፍም
Mafer alebih fake account kefteh yedebral antem yerasehn fetera beteseras please ?
CBE የነዚን ፎቶ ለምን አይለቅምእንደውም ከነቪዲዮ
እኔ የሚያናድዱኝ እኮ ህዝቡ አብሮ ሲያጨበጭቡ እጃቸውን ይስበረው ምድረ ገልቱ ይዟችው ይሒድ አቦ
Betam lek nesh ene pente negn Gen men ayenet geze lay endederesen I don't know..... hezebu amelakun endih ayamenem enezihen tenekuwayoch endemiyamenew betam new yememegn .. eyesus yemotelet sew tenekola sibeletebet enedemayet yemiyam neger yelem 😭😭😭💔💔💔
በ 4:46 ላይ ውሸቱ እጅእግር ሲያወጣ ሴትየዋ ራሱ አለመሳቅ አልቻለችም😂
😂😂😂😂 ufffffff enamesegnalen mecham eger be eger eyteketelkuh esekalew beye samentu 😂😂😂 libonaaaa yestachew degemom elalew 🙏
በየሱስስም፣ምንጉዶች፣ናቸው፣ወጥረው፣ስለገንዘብና፣ሥለጥቅም፣ብቻ፣ነው፣ሥብከታቸው፣ማሥተዋሉን፣ይሥጠን
ለካ፡በስበብ፡አስባቡ፡ብራችን፡እሚቆረጠው፡ለካ፡ለነዚህ፡ሜዳአህዬች፡የእምነት፡ክፍያ፡እየሰጧቸው፡ነው፡ለካ፡ሲሰለቹ።
መጠርጠር ጥሩ ነው
እኔ ደላላ የቤት የመኪና….ወዘተ ብቻ ይመስለኝ ነበር።አሁን ወደ ክፍለ ሀገር ስትሄዱ በርካታ የሀይማኖት ደላሎች ተፈጥረዋል።በተለይ አንዳንዶቹ አገልጋይ ነኝ እያሉ በየመኖሪያ ቤት የሚዞሮ መረጃ ይሰበሳባሉ ከዚያም የእንተ በሽታ እገሌ ለምሳሌ እዩ ጩፋ ጋ እስራኤል ዳንስ...ወዘተ ጋ ሂድ ብለው ሪፈር ይላሉ ።ከዚያም የግለሰቡ ሚስጥርና ሁኔታ በማሰተላለፍ ድራማ ይሰራሉ።
መጠናት ያለበት ህዝብ!!!ምንድነው ??!!ምን አርጉ ነው የሚሉን???!!!
የሰዎቾመባረኪምንአቃጠላችሁ
በአጠቃላይ የኢሀዴግና ልጆቹ ለኢትዮጵያ ያተረፉት እንደዚህ አይነት መከራ ነው የባሰው መጣ
አንተ ጨለምተኛ ነህ።
እውነትም ያስቃል😂😂😂
ሰዉ እንዴት በቁሙ ይቃዥአል. እኔ እኮ ሠዉ ተኝቶ በእንቅልፍ ልብ ብቻ ነበር የሚቃዥ የሚመስለኝ ለካ የቁምም ቅዥት አለ ለካ 😄😄😄😄😄😄😄😄
Mikisha yegna desta ❤️❤️❤️
Tasznalh egizibeher ende srhe yeshthle
It’s really hard to sit through these videos but your commentary and the memes you use makes it bearable 😅
Dink chilota keneberu yedenkal ❤❤❤
Mangist dollar chagirotal innante tiqalidalachihu
በማን እንዝናና ነበር እናተ ባኖሩ
ዴያቢሎስ የቂጡ ቀልም በማለቁ ብሩን አልጻፈውም
እኔ ምለው የሚያመልኩት ኢየሱስን ነው ወይስ ብርርርርርርር ነው ወዳጆቼ?
አሜን የዩቱብ ሰው😅😅❤
የሻይ ሰቶኝ አያውቅም ቋጣራውን ነቀለልሽ ማለት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጆሮዪ ሚራክል
እኔ ግራ የሚገባኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዝምታ ነው።
ምን አይነት መደንቆር ነው❓
3 billion kutirii ayiferum😂😂😂 ayii phenxee🤣🤣🤣
ምንድነው እንዲህ መጥፋት
ወገኖቼ፡ የእግዚአብሔር ፀጋ በገንዘብ ነዉ አሚገለፀዉ? ኧረ ክርስትናን አታዋርዱ
እኔየሚገርመኝ እከካቸው እኮ ቡን ይላ ብርገባልኝ ይሊላሉ
እነርሱን አትዩ እብዶች ነቻዉ እነም ጴንጤ ነኝ
ይህ ሁሉ መከራና ስቃይ በሃገራችን ለምን እየሆነብን እንዳለ ሳስበው ምክኒያቱ እነዚህ ሰዎች ናቸው።
tefahibin mam
ያስቃል ብለህ ነው ......ታመው ነው!
የቻናሉን ሰም ንገሪኝ ቤት ኪራይ አስመርሮኛል😂😂😂😂
😢😢😢😢😢😢
በቃ ዮኒቨርስቲ ተማሪዎች ከተከሰሱ መከራከር ይችላሉ፤ ሚራክል መኒ ነው ይበሉ ንግድ ባንክ ከፈለገ የሚራክል መኒ ነብያቶችን ይጠይቃቸው
Enm beyalew... 🤣😂
ላይክ ያረገ ባካውንቱ ሚሊዮን ገባ !! ሼር ያረገ ደሞ ቢሊዮን ገባለት ! እስኪ አንድ ሰው አሜን ይበል 🤣😂
Amen Yegeta sew .. gebalgn ahun amgnalew
Aaaaamen! 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
Wegawet 😂
ኤዲቲንግ በጣም ይገርማል ባለ ቻናሉ በርታ
እውነት ይሄ ልጅ በSubscribe እያደረግነው እናበረታታው ዘና ፈታ ነው የሚያደርገው በርታ ሚኪሻ❤
በጣም
እባክህ የኔ ወንድም አግዚአብሔር ቃሉን ለማፅናት ታምራት የሚሰራባቸው ጊዜያት አሉ፡፡ ታምራት ማድረግ ለዚያውም ብር ማባዛት የአንድ አጥቢያ /ቤተ/ክርስቲያን ተልዕኮ አይደለም፡፡ ከመዳን ስራ ውጭ ለኑሮ የሚያስፈልገውን ነገር ሰው በስራ እንዲያገኝ ነው የእግዚአብሔር አላማ፡፡ የእጅህን ስራ እባርካለሁ እንጂ ተኝተህ ትበላለህ ክርቲያናዊ አስተምህሮ አይደለም፡፡
bro your Editing Performace Is Amazing Like Allways Keep It Up 😊😊😊😊😊😊😊
ወንድሜ ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ ጴንጤዎች አኛን ለቀቅ አድርጉንና የቤታችሁን ጉድ አጥሩ ምን እየሆናችሁ ነው የ666 መንገድ ጠራጊዎች
😂😂😂😂😂😂😂 miracle money 💰 libelaA💰💰💰💰💰keep it up 👍🏿 we need more like this comedy
እኔ ጴንጤ ነኝ ሌትና ቀን ሰርቼ ከእቁብ አላለፍኩ ስትሰራ ነው እየሱስ ሚባርክል
Tadiya lemin pasteroch gar athedm
ያው ናቹህ😂😂😂
ይህ ሁሉ የሚያበቃበት ጊዜ ደርሷል:: ጌታ እግዚአብሔር ይመጣል
ፈጣሪዬ ሆይ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው እንዲ የተጃጃለው እኔ አላምንም አቤቱ አምላኬ ሆይ ህዝብክን አደራ እንዳይጠፋ ጠብቅው
>
አንተ ልጅ ተባረክ በሳቅ ቀኔን አሳልፍለሁ ።።።።በሳቅ እወዳለሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁😁
ውድ ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህልን
ጎበዝ ነህ በርታ
መዝናኛችን ናቹ እኮ
ወንድማዊ ጠፋህ ማነው አታጥፋ በረታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳቅ ማያቅ እራስ በሳቅ ይሞታል። Your voice and editing is so perfect 😂😂
Bro neyna yeseleyeleshe ye like tematame nehe serete telewet zem bele kemete sadeb asafare
wodaje {orthodox} kehonk wondi nehi 2 birr bookhi wusiti asigebiteh asayegn ?
isiti menfes kidus kenante gar endemitebaber iniy ?
አኸየጨጀወአሠረለለሸጠጀጀከከከቸየየሸሰሰረረሰጀጀገገገጸጸጸተቀቀቀቀቀኸኸከአኘሠመሰቸጠጀጀጰ አሜን ነጥብ ስልሳ አምስ አለኮ
Lamagnoch Hulu lemen habtam ayareguachewem? Ewnet kehonu
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
እውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው እንደዚህ የሚጃጃለው ። ወይ ሀገሬ😂😂😂
እነዚህ እኮ ላም ናቸው እናታችሁን ልብዳላችሁ ቢላቸው ኣሜን እራሱ ነው የሚሉት
😅😅😅😅@@biruktemechew
😂😂😂😂እረ እኔ አቅም አነሰኝ 😅😅 እስት እኔም VPN ከፍቼ ለማየት ከቴሌ ተበድሬ ነው የሚኪ ሜራክል መኒ ፍርዬ በመርሳት ትተባበርኝ😊
8:45 ደቂቃ ላይ ትልቅ ሰው እንዴት ነው ግን እንደዚ መሃይም መሆን የሚቻለዉ??
5 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ ይላቸው ጀመር፡- ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ።
6 ብዙዎች፡- እኔ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፥ ብዙዎችንም ያስታሉ።
22 ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ ያስቱ ዘንድ ምልክትና ድንቅ ያደርጋሉ።
23 እናንተ ግን ተጠንቀቁ፤ እነሆ፥ አስቀድሜ ሁሉን ነገርኋችሁ።
እኔን ጥያቄ ያሆኔብኝ እሉሙናት ነዉ ወይስ እምናት ፣። ለከስ ይሄ እምነት ሳይሆን ጣንቓይ ቤት ነዉ ።
ብሮ ሰላም ነው ይመችክ
yoni tebarek❤
Miko lemndnw ende befetu tolo tolo yematlekw video?
Dehna ngr lesra eyalku nw,, eshi seralew🙏🙏
አሁንስ መሳቅ ተውኩት! እንዴዴዴዴዴ
አገራችን ወዴት እየሄደች ነው???
አረ ፋኖ ወይ ጁንታ የሆነ ነገር አድርጉ እና ከዚ ሰይጣን ሰውዩ ገላግሉን!
Welcome back micky ❤❤❤❤
> yilal metsihaf
ወንጌልን መቼ ነው ሚሰብኩት ግን😢
እውነት ነው በርታልን በምን እንዝናለን
ዋውዋው አረ
ሚኩዬ መድሃኒዓለም ብርክ ያድርግህ ።በጣም ሳቅኩኝ አይ ሚራክል ክክክክክክ ስለነዚህ ማፈሪያዎች ምንም ለማለት አልደፍርም ልብ ያለው ልብ ይበል ።
ወይ አምላኬ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው
ገራሚ ነው በርታ
micky please we need more your video
mirakle gn mindinew ??
Gin endezi kesera ye ethiyopiya hizb lemin terebe lemin techegere 🤔
ሚኪ እንቋን ብስላም መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏❤️💜🥰🌹💕💙🇪🇷🇺🇸👋💒
በርታ በርታ
guys please mick's video
እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል። ሚኩ አንተ ግን በርታልን ጎበዝ👍
Omg:!😂😂😂😂 I'm dying 😂😂😂😅😅 I can't
ኸረ 10:58 ገደለኝ😅😅😅😂😂😂😂😂
ማንግስት ምን እየሳራ ነው ባራሳቻው ያማኑትን ሳዎች ባማጭባርባር ዎስዶ አያስርም
ማን ለቀቃቸው አባት ሌባ ልጅ ቀማኛ 😅😅ምድር ሌባ ሁላ በቃ ጴንጤ የሌባ መጋዘን ኧር እሱ አፍን ከሚከፍት ለራሱ ሚራከል አይውሰድም ምድር ኮተታም እየሰበሰቡ አሚን ይላሉ ሚኪ ጀግና ጠንቃይ ባዳራሸ 😅😅ሰጠውክ አሰር ሚልዬን ለእኔም አሰገቡልኝ😊😊😊 ሚኪ❤❤❤
የደቡብ ህዝብ በቃ እንዲ እነዚህን በስሙ ሲቀልዱ ዝም ማለትን መረጠ
Hi!
Ethiopia yalew Bank yatara 🤔
ህይወት ቀረና ስብከቱ ብር ሆነ ማለት ነው ጌታ ይቅር ይበላችሁ ❤❤❤❤
እንደጴንጤ ደፋር የለም እኮ በዚህምድር
min yaseganal ye zelalemun nigus eyesusn,yizen,
fitiretat,melakitat,nebiyat, ye minketeketulet ina yemisegduletin yizen
እንደ ህግ ጥሩ ነው፤ ህጉ ለሁሉም ከተሞችን ማካተት አለበት ደግሞ በዚህ ህግ የምመጣው የባለሥልጣኑ ክራይ ሰብሳቢነት ርስክ መውስድ አለበት።
🔴ንግግራቸው ሁላ ገንዘብ ብር ፍራንክ ስውን እንዴት እንዳደነዘዙት ይገርማል
What amazing video commercial bank get the thefts.
Yes ❤❤❤❤
ምድረ ጠንቋይ!!!
ሚኩ ኬኛ🙌❤
er yhe ngre zeme kalnwe teru aydlme yhon ngre enarge
ዮኒ ትክክል ነዉ።
የትኛው ጥናት ነው ጴንጤ ሰነፍ ነው ያለው ? እንደው ዝም ብሎ መዘላበድ ?
Afer mebeten yeseytan Sera enji emnet lay afer mebeten ket meta
😂😂😂😂😂😂ውይኔ እግዚአብሔር ጥረህ ግረህ ብላ ነው ያለው ሰማይ እና ምድር ያልፍሉ ቃሌግን አታልፍም
Mafer alebih fake account kefteh yedebral antem yerasehn fetera beteseras please ?
CBE የነዚን ፎቶ ለምን አይለቅም
እንደውም ከነቪዲዮ