Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንዳልክ ጩኽት እንጂ እውቀት 0 ነው። ሰለጮክ ደግሞ ታቃለህ ማለት ኣይደለም ተረጋግተህ ለመማር ሞክር ወዳጄ😊 ኤርሚዬ ተባረክ❤
ኦሮቶዶክስ ጀግኖች ልጆች አሉት ክብር ለመዳኒአለም እዉነት የገባቸዉ እየሱስ የገባቸዉ ልጆች አሉዋት ኤርሜ ክበርልን❤❤❤
ኤርሚ እድሜ ይስጥህ ጴጤ እየሱስ እየሱስ ይላሉ ግን ህጉን መስማትም መተግበርም አይፈልጉም እንዳልክ እግዚያብሔር ልቦናህን ያብራልክ ሆሆ ተንጨረጨረ እኮ
እስክ እናዉራ ስለየትኛዉ ህግ ነዉ የምታወራው
ህግን የፈፀመው ከጌታችን ኢየሱስ ውጭ ማን አለ ?
እየሱሳቸው በስሙ የመጣው ሀሰተኛው ስለሆነኮ ነው ሲጠየቁም መላቅጡ የሚጠፋቸው ለዛ ነው ወይ አያስረዱ ወይ ሲያስረዷቸው አይሰሙ ማስተዋሉን ሰቶ ልቦናቸውን ከፍቶ ወደ ትክክለኛው የብርሀን መንገዱ ይመልሳቸው
@@melkamusonkoአይይይ ይሄ እየሱስ የሚለው ስም ፈረደበት ከእየሱስ ፊትና ጀርባ ያሉትን ቅዱሳን መላእክትንና ድንግል ማርያምን ክዶ።እሱን ብቻ የሚባል ሲኦላዊ አምልኮን ማምለካቹኮ ነው የሚያሳዝነው።ፈጣሪ እንደ ሀዋዝ ይርዳቹና ወደ ትክክለኛው የብርሀን መንገዱ ይመልሳቹ 🙏👉ሀይማኖት አንድ ናት እሷም ተዋህዶእመኑባት እንዳትቀሩ ባዶ 👈
😂😂😂isu inko inate nchu sila eyesus sinawora manfikani kalachu ye felagachutin belu inatem altebalachum menafikan kaa inate belay menafikan ale endee
ኤርሜዬ እንቁ ጀግናችን በርታ የቤተክርስቲያን ልጅ❤❤❤
ተዋህዶ ለዘለዓለም ተከብራ ትኑር❤❤❤ እንዳልክ እኝኝኞኝኝ አትበል አትጠይቅ አላለም።😂😂😂 ጎበዝ ከሆንክ እንደ ኤርሚ ማስረዳት ነዉ። ለማንኛዉም ጴንጤ መልስ የለዉም። በትክክል ሃሰተኛዉን እንደሚያመልክ እያመነ ነዉ ሴት ልጅ ልትሰብክ አትችልም።
Weyyy endalk lemen endmatamen yetsasatewen endmetamlku yetawk new yedgel maryamen lej Ema ortodox tewahdo nat yemtamenew lebona yestachu menafkanoch 😂😂😂😂😂😂
ተባረክ ኤርሚያስ ጎበዝ
እጅግ በጣም ደስ ይላል ነበልባል የሆኑ የተዋህዶ ልጆች ተነስተዋል ዝም ብሎ መቀባጠር እየሱስ እየሱስ ማለት ዘንድሮ አይቻልም ወደ እውነተኛዋና ቀደምት ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ይመልስህ::
ኤርሚ ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
አቤት ምላስ እንዳልክ እውቀት የለም ምላስ ብቻ
ዉነትማርያምን
ዋው ኤርሚ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤ ጴጤዎች ልብ ይስጣችሁ 😢😢
Ehete please lela alilishim zem belesh bible manibeb jemeri kezam melisu rasesh eji lay new. Ermias yebezuhanun be pente lay yalewen telacha yewekilal ayeferedibetem. And ken birhan yehonew ewenetegnaq eyesus sigebaw yehe gedel lay yalew hasetegnaw eyesus sayehon
መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም ይሄ ነው ይላል ታላቁ መጽሐፍ
Ermi ጥቁር ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው ለዚህ ልጅ ማስረዳት ምክንያቱም ሀይማኖቱን የቀየረው አውቆ እና አምኖ ሳይሆን በጥቅም ነው። እና እራሱን መሆን አይችልም ታስሯል። አንተ ግን በሁሉም አሟልቶ የሰጠህ ልጅ ነህ ተባረክ ልቦናህን አይቀይረው። አሜን
የሚገርመኝ ግን ልክ ጴንጤ ሲሆኑ የሚጮሁት ነገርስ 😅😅 ያለመታደል ነው😂😂
😄😄😄 እኔም ሚገርመኝ ከዳራሽ ሲዘሉ እየዋሉ ለምን አይጩሁ😅😅😅
ያስ ጨዋቸዋል አጅሪው😂😂😂😂
መፈሱ እኮነዉ😢😢
መጋዘን ውስጥ ስለሚውሉ ነው
የሰይጣን መፈስ ማስጮህ ልምዱ ነው ለዛ ነው የሚክለፈለፉት
እኛ ተዋህዶዎችኮ የአጠያየቅ ስነስርአታችንራሱ ይለያል ተባረክልኝ ኤርሚዬ የኔ ውድ ወንድም🙏🙏🙏🙏🙏
የነዚህ ጉድ መናፍቃኖች ነገር በጣም እያስገረመኝ እንቅልፍ አልወስድም አለኝ ጭራሽ አብደዋል እኮ ይሄ በጥያቄ ምታፋጥጡትና ያ ትዝታው የሚሉት ከሀዲዎች ሌሎችም በሙሉ አብደዋል እኮ ጨርቃቸዉን መጣል እኮ ነዉ የቀራቸዉ ወንድሞቼ እደዚህም እደሚሆን እርግጠኛ ሁኜ እናገራሁ በጣም ጎበዝ በርቱ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛላችሁ የቅዱሳን አምላክ የፃድቃን አምላክ ከናተ ጋር ይሁን በማርያም በደንብ አስነቅሉልኝ ምንም ትክክል ሚመልሰዉ ነገር የለም ዝም ብሎ ብቻ መተባተብ 😄በሚያስሩበት ነገር አስረውታል በርቱ ወንድሞቼ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች። ደና ሁኑሉኝ👍👏
ኤርሚ ተባረክ በእውቀት በሰከነ መንፈስ ሞግተሃል በቤቱ ያፅናህ በእውቀት በእምነት ያኑርህእንዳልክ ፍሬ ያለው አይጮህም በሰከነ መንፈስ ሰምቶ መልስ ይሰጣል የፈለጋችሁትን ጠይቁ ትላለህ ሲጠይቁህ ትናደዳለህ ትሳደባለህ ካላወቅከው እኮ ቀላል ነው አላቀውም ብትል መብለጥ ነው
አይ እንዳልክ 😂ጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን አታስቁት 😂
እኔ ግን እንዳልክን ሳየው አይጥ ያየች ድመት እሚመስለኝ ነገር😂
በእውነት ኤርሚያስ ፀጋው ይብዛልህ ጎበዝ
ዋዉ ኤርሚ ተባረክ ❤ ይሄ ግን የዉሻ ምላሱን ለምንድነዉ 10የሚያወጣዉ😂
ኤርሚ አሳበድከውኮ😂😂😂😂😂እዳልክን
እኔ እንደው ሁሌ ያሳዝኑኛል ዛሬ ግን በእውነት በጣም ነው የሳኩት አይ መድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከጨለማው ያውጣቹ። ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤
❤❤❤❤ትክክል
ኤርሚበረታ ወንደሚበጣም ጀግነነህ👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞
ኤርሚዬ ተመቸከኝ ተዋህዶ ለዘለዓለም ተከብራ ትኑር እንዳልክ ምንም በማታውቅ ነግር ክርክር አትያዝ። ጎበዝ ከሆንክ እንደ ኤርሚ ማስረዳት ነዉ። ኤርሚዬ ከሰው አይን ይጠብቅ
እንዳልክ መልስክን መመለስ ሲያቅት ትጮሀለ ለምን?
እኮ😅😅😅😅
ኤርሚየ እመብርሀን ትባርክህ ጎበዝ አይ እንዳልክ የገንዘብ ሰው መልስ ሲያጣ ምጣድ ላይ ያለ ተልባ ሆነ😅😅😅😅
Eyesus sitera atodum
አይ መናፍቅ አምላካችሁ ሆዳችሁ 666 😅😅😅 እምዬ ተዋህዶይ ለዘላለም ፀተሽ ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤
Jesus loves u
ኤርሚ ጀግና ነህ ❤
ኤርሚ ጎበዝ ነክ አንደኛ እውቀት ከጥበብ ጋር ይጨምርልክ 🥰🙏እዳልክ ግን ሆዳም ነክ ከአዲ የምትመልሰው ሁሉ ስለፖለቲካ አመላለስ ነው የመፀሀፊ ቃልም አይመስል አስመሳይ ሆዳም አላህ ይድፍክ ካድሬ 😏
Eyesus slale?😂
እንዳልክ በብሽሽቅ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወጥቶ የእብድ መንደር ፔንጤ ጋር ገባ እግዚአብሔር ይመልስህ መቼም ፔንጤ አልሆንም ብሎ ነበር ጠላትህ ሴጣን አሸንፎ ይህው ፔንጤ አረገህ እግዚአብሔር ልቦናህን ያብራልህ
ይህንን ያህል ምንም አታውቁም ማለት ነው?
መዳን በማንም የለም ይላል
ኤርሚዬ እግዚአብሔር ሞገስ ይጨምርልህ
እንደመናፍቅ ግን ከውቀት ነፃ የሆነ አለ
Yelem
የለም የምር
የለም
መናፍቅ እኮ ትርጉሙ ከሙሉ እውነት ከፍሎ የሚያምን ማለት ነው ሙሉ እውነት ደግሞ ኢየሱስ ብቻ ነው ።የዮሐንስ ወንጌል 14:6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
ኤርሚ ልክ ነህ እኔም ትክክለኘውን እየሱስ የሚያመልኩ አይመስለኝም ጴንጤዎች
ለእንዳልክ እኔ ተሳቀቀኩ😣
😂 አረ እዩልኝ መልስ ሲያቅታት እኮ ልታለቅስ ተቃረበች ፡ ነገሩን ወደሌላ እየጠመዘዘች 😂😂😂ወይ ጴንጤ
ኤርሚ ፀጋውን ያብዛልህ ❤
ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ፡፡ እንደነዚህ አይነት የፈጣሪን ትዛዝ የሚሽሩ ሀሰተኛ የሀይማኖት አስተማሪዎችን ያጥፋልን፡፡
ወይ መንጨርጨር😂😅 ኤርሚ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
ያለ ድግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም👏🙏ጴጤና ውሻ ሳይጮህ አያድርም😂😂😂
የኢየሱስ ፍቅር ስለ ገባ ነው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የምንለው ምክንያቱም ኢየሱስ ከምን እንዳ ዳነን ስለገባን ነው እሽ ????
@@AlemituDelgaእየሱስ እማ እንደሚያድን ኦርቶዶክስም ታምናለች።
@@hanna4751 እሱማ በአፍ ብቻ ነው እንጂ በተግባር አይደለም በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዉስጥ ለኢየሱስ የሚሰጠው ክብር ለአንድ ለተራ ስእል እንደሚሰጠው አይነት ነው እንጂ መቼ እንደ አምላኪነቱ እንደ ጌትነቱ ለእርሱ የተለየ ክብር መቼ ይሰጣል???? በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዉስጥ ከስእላ ስእል ዉጭ ምን አለ ስጀመር ለስሙ በኢየሱስ አናምናለን ይላሉ ።"100% ያስቃል ኢየሱስ አይሸወድም እሽ ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው እንጂ ኬኮተታ ኮተት ጋር አይደለም የሚመለከው የኔ ጌታ ብቻውን ጌታ ነው እሱ ለእኔ ስሰቀል ከእርሱ ጋር አብሮ የተሰቀለ የለም ብቻውን ነው የተሰቀለው ለኔ ስለዚህ እኔ ለምን ብዬ ነው ምስጋናውን ከሌላው ጋር አጋራለው ???
የጴንጤን እምነት የመሰረታት ሉተር እና ቦንኬ ናቸው 😂
Marii penet neche eko Deko mezamuru hla eko pente nachew ee cuz enesu eyesusn enji mariyamn adelem miketelu ee😊😊
ከስድብ በቀር ምን ታውቃላችሁ ስጀመር
ጴንጤወች እንዴት እንደምታዝናኑኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኤርሚ ክበርልን❤❤❤❤❤
መናፍቅ ለመሆን ቅድመ ዝግጂት ምድነው😂😂😂😂?ድድብና አይበቃም ወይ😂😂😂😂
ድድብና በቂነው😂😂
ክብርህ ሁላ ተገፈፈ አቤት እዳልክ ልቦና ይስጥህ
አቃለሁእንጂአላቅም አይልም ሲጀመር ተረረረረረ ሰለሚል ለጴንጤየሚጠቅመው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ኤሪሚየ እግዛብሄር በቤቱ ያጽናህ
በማስረጃ ነው የሚጠይቀው ዋውውውው ኤርሚ መልስ አጣ እኮ እንዳልክ
እንዳልክየ የተወደድክ ወንድሜ ተባረክ።ፐዠ ጠያቂዎቹ ልጆች እጅግ በጠማማ መንፈስ የተያዙ ናቸው። እግዚአብሔር ይማራቸው
ሁለቱ ወንድሞቼ ከዚህ ከለንቦጫም ጋር ጊዜያችሁን አታባክኑ ለስጋ ጥቅም እንጂ ትክክለኛውን መንገድ ሳያውቅ ቀርቶ አይደለም።ከማይመስሏችሁ ጋር አትዋሉ።
ጀግና ልጅ ነው በእውነት ኤርሚ ትችላለህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
ኤርሚ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ከዚ በፊት ያስተምር ነበር አሁን ማስተማርህን ቀጥል ቲክቶክ ላይ በተለይ እባክህን አድናቂ ነኝ
ይሄንን ጴንጤ ጢባጢቤ ተጫወቱበት🤣🤣🤣 ። ኤርሚ የምትባለው ወጣት I salute you bro 👍
ከእወቀት የነፃ; የእባብ ምላስ
ዋው ኤርሚያስ ካንተ ብዙ ተማርክ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት
ማንም ሰው ጴንጤ ከሆነ ግብዝ ይሆና ይህን ከእንዳልክ ተረድቻለሁ
ኦርዶክሰ ጀግናልጅ አላት ኤርሜ ጎብዝ መናፈቅ ከዉቅት ነፃ ናችው መጨፈር ነሜቆት የርምየ የኔ ድው
ዋው እንዳልክ እንዴት ነው ጌታ የገባሕ!!!አቦ ዘመንሕ ይባረክ
ክክክክ
😅😅😅
ምን ገባው አላዋቄነቱን አሳወቀ😅😅😅
ኤርሚያስ ተባረክ የእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ እንደአንተ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን ❤❤❤❤❤
አይ እንዳልክ! ምንም ሳታውቅ ለፍርፋሪ ብለህ እምነት ቀይረህ ነፍስህ ተጭነቀች።
Eyesus❤
@@MeroninChrist Jesus is saviour 🙌 🙏 My Orthodox 🩶 🤍 🤌🏻
እንዳልክ የሚመልሠው ሢያጣ ሆሆ እራሡን አመመው ኤርሚዬ ይመችህ ፀጋው ይብዛለህ ኢሄ ለፍላፊ ተንጨረጨረ እኮ
ኦርቶዶክሳዊ ከዚህ እንማር ይህ ልጅ ሳይማር ዲያቆን ተባለ ለመጥፋት መንገዱን አፈጠነለት እናም ትውልደ ኦርቶዶክሳውያን እንማር
እንዳልክ ባዶ መሆኑን አሁን አወቅሁ ። ሰው ፕሮቴስታንት ሲሆን የእግዚአብሔር መንፈስ ይርቃቸዋል። እግዚአብሔር በእውነት መንገድ ይመልሳቸው ።እንጸልይላቸው።
የዕውቀት ድርቀት .... እንዳልክ ጩኸት ብቻ አታብዛ
ermi kinfun seberkew abede😂😂😂
ሲርባችሁ ኦርቶዶክስ ስትጠግቡ መናፍቅ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
ይሄን ክፍቅሬ የተነሳ በትህትና ዝቅ ብዬ እለምንሀለው ወንድሜ እንዳልክ ጊዜ ውሰድ እና እራስህን አካሄድህን መንፈስህን መርምር ወንድምዬ
ውይ ምን እንደሚያዎራ አለግባኝ ም እናተ ግብቷችኋል እንዳለክ የተዘበራርቅ ነው የገባው ያስረዳኝ 😂😂😂😂😂😂
እኔም አልገባኝም 4:31 😳😳😳😳
እንዳልክ ታድያ አዳራሽ ውስጥኮነክ ቤተክርስቲያን ናት በደሙ የተመስርተችው ክብር ለክርስቶስ ደሞ ትፈራልክ እንዴ ኮመንት አትይ ምትለው ortodox ለዘላለም ትኑር የተዋህዶ ልጆች በርቱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
አይ እንዳልክ ይሄን እውቀት ይዘህ ነው ሳታጣራ የመነፈቅከው ሎቱ ስብአት 😢😢 ኤርሚ ጀግና💪💪
በግለሰብ ደረጃ እኔ ክርስቶስ ነኝ ብለዉ ይመጣሉ ይላል እንጅ አዉዱ ለማደናገር አትሞክር ኤርሚ። ኬኒያ ዉስጥ እኔ ክርስቶስ ነኝ ብሎ የመጣ ነበር አታወናብድ ። የጭንቅላት ጨዋታ ነዉ የያዝከዉ ኤርሚ
Kkkkkkk Endalek Abede
ጀግናው ስለያዘህ ጀግና ሁንህ እዳልክየ ፀጋው ይብዛልህ
🤪🤪🤪🤣🤣🤦🏽♀️🤦🏽♀️🤔😂😜
😂😂😂😂 tsegaw bezaw
😂እንዳልክ ነደደ
እንደ እንዳልክ ደረቅ አለክ አልችልም አይልም አላቅም ለብር ነው አይማኖቴን የቀየርኩት አይልም ኤርሚ ግን ጎበዝ ምንግዜም ተዋህዶ መልስ አላት
❤❤❤❤❤ኢርምየ ፀጋውን ያብዛልህ
ኤርሜ አበሳ ነህ በርታልን❤❤❤❤❤
ኤርሚያስ ወንድማችን ጀግና። ቁስሉን ነካኸው😮
ውድ ኦርተዶክሳውያን ይሄ ማን ሚሉት ነው እንዳልክ ሚባል ሰው ስራው ሁላ ልክ እንዳበደ ውሻ ስለሆነ እባካችሁ ከሱ ጋር ጊዜያችሁን አትጨርሱ ብዙ የጠፉ በጎች አሉ መመለስ እየፈለጉ ግን መመለስ ያልቻሉ ስለዚ ስለነዚ ሰዎች እንፀልይ
አረ በማርያም እንዳልክ ግን ከመጨዉ ዉጭ እዉቀት ነፃ ኤርሚዬ ተባረክልን❤❤❤
ሲጀመረ ሀይማኖት አና እምነት አንድ ነዉ በግዕዝ እና አማረኛ ስለተነገረ ነዉ አይይ ፔጤ መጨረጨረ ብቻ
😂መቼ ያነቡና ብለህ እውቀት ኔፓ ናቸው ጴንጤዎች 😂
ታይ ባክሽ 🤣🤣🤣
@Addisአስተዋይ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Lerjem giza ytdergbachu kuatero yftalachu orthowoch geta yerdachu
ወይ እንዳልክ እንደ ድመት ምላሡን እየላሠ
እውቀት የለማ 😂
እንዳልክ ግን ተለክፎ መሰለኝ....በጤናው አይደለም እውነት አሳዘነኝ...
አየ እንዳልክ መልሰ ሰታጣ ማባርር አልመልሰም ከመፀሀፍ ቅዱሰ ነውኮ ጥያቄው የጠየቀክ😂
ይሄ እዳልክ የሚባል የጨለለ ሰዉ እያደር ምላስ ብቻ ነዉ እዴ የሚማረዉ
Edalk ke ewket nesa 😂😂😂😂😂
እንዳልካቸው ቦርኮ😅😅😅😅😅ከእውቀት ነፃፃፃፃፃፃፃፃፃፃፃፃምን ጉድ ነው ኧረ አታውቅም በቃ አለቀ በግድ እወቁኝ ውር ውር ውር ኡኡኡ
እኔ የሚገርመኝ የጴንጤ ቸርች ምኑ ነው ቤ/ክርስቲያን የሚያስብለው ናይት ክለብ ነው የሚመስለኝ ጭፈራቸው
እግዚሃብሔር ይማርህ እንዳልክ።
እንዳልክን፡መንፈሥ፡ቅዱሥ፡በሥራ፡ነው፡በእምነት፡ነው፡የሚገኘው?
ወይ እንዳልክ ተቅበዘበዘ እኮ ልቦናህን ይመልስልህ
ወይኔ ወንድሞቸ ኦርቶዶክሳዊያን ጴንጤ ማለት እብድ እማይሰማ እማያገናዝብ ለፍላፊ ናቸው ለምድ ነው እነሱ ጋ የምትከራከሩት ከእውቀት ነፃ ናቸው
ይመችህ ኤርሚ በጣም ጎበዝ ነህ በስሜት እንጂ በእውቀት ኢየሱስ እንዳልክ እንደማያውቀው ኣረጋገጥክልን
ኤርሚ 1ኛ
ኤርሚየ ያፅናህ የኔ ጀግና ❤
እየሲሰ ጌታ አማላጅ ነው እንዳልክ ዘመንህን ይባረክህ
ጴጤ ሲሆኑ አፋቸው እሚሰማውስ ነገር ጭኸት😂😂😂😂
ኤርሚ : ምርጥ : የተዋህዶ : ልጀ!!
አቤት ኤርሚዬ እግዚአብሔር አብዝቶ አንደበትህን ይባርከው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ አውላቅም ግን ውስጥ ያልህ በጌታ ላይ ትምክትህ እጅግ በጣም በጣም ደስ ይላል። ነገር ግን ጥያቄ ጠያቃ ወንድሞቼ በንጽህ ልብ ለማለት የምፈልገው በንግግራቹ አሸናፊ ለመሆን ከመሞከር ይልቅ የሕውነት መንፈስ የሆነውን መንፈስ ቅዱስ እንዲያስተምረን በትህትና መንፈስ መለመን እንድትለማመዱ በንጽህ ልብ ልጠይቃችቹ
ኤርሚ እግዚአብሔር ይስጥህ ጀግና ነህ እንዳልክ እንደሆን ከህፃን ልጅ አይበልጥም 🍼🍼🍼 ስጡት ጥሙን ይቁረጥ😅
እንዳልክ መመለስ ሲያቅተዉ ቀወሰ። ኤርሚ ግን በጣም ጎበዝ አዋቂ ነዉ ኢየሱስ ስለገባዉማነዉ እየጠቀሰ ነዉ የጠየቀህ። በጩኸት ማሳመን አይቻልም አትፈራገጥ
እንዳልክ ጩኽት እንጂ እውቀት 0 ነው። ሰለጮክ ደግሞ ታቃለህ ማለት ኣይደለም ተረጋግተህ ለመማር ሞክር ወዳጄ😊
ኤርሚዬ ተባረክ❤
ኦሮቶዶክስ ጀግኖች ልጆች አሉት ክብር ለመዳኒአለም እዉነት የገባቸዉ እየሱስ የገባቸዉ ልጆች አሉዋት ኤርሜ ክበርልን❤❤❤
ኤርሚ እድሜ ይስጥህ ጴጤ እየሱስ እየሱስ ይላሉ ግን ህጉን መስማትም መተግበርም አይፈልጉም እንዳልክ እግዚያብሔር ልቦናህን ያብራልክ ሆሆ ተንጨረጨረ እኮ
እስክ እናዉራ ስለየትኛዉ ህግ ነዉ የምታወራው
ህግን የፈፀመው ከጌታችን ኢየሱስ ውጭ ማን አለ ?
እየሱሳቸው በስሙ የመጣው ሀሰተኛው ስለሆነኮ ነው
ሲጠየቁም መላቅጡ የሚጠፋቸው ለዛ ነው
ወይ አያስረዱ ወይ ሲያስረዷቸው አይሰሙ
ማስተዋሉን ሰቶ ልቦናቸውን ከፍቶ
ወደ ትክክለኛው የብርሀን መንገዱ ይመልሳቸው
@@melkamusonko
አይይይ ይሄ እየሱስ የሚለው ስም ፈረደበት
ከእየሱስ ፊትና ጀርባ ያሉትን ቅዱሳን መላእክትንና ድንግል ማርያምን ክዶ።
እሱን ብቻ የሚባል ሲኦላዊ አምልኮን ማምለካቹኮ ነው የሚያሳዝነው።
ፈጣሪ እንደ ሀዋዝ ይርዳቹና ወደ ትክክለኛው የብርሀን መንገዱ ይመልሳቹ 🙏
👉ሀይማኖት አንድ ናት እሷም ተዋህዶ
እመኑባት እንዳትቀሩ ባዶ 👈
😂😂😂isu inko inate nchu sila eyesus sinawora manfikani kalachu ye felagachutin belu inatem altebalachum menafikan kaa inate belay menafikan ale endee
ኤርሜዬ እንቁ ጀግናችን በርታ የቤተክርስቲያን ልጅ❤❤❤
ተዋህዶ ለዘለዓለም ተከብራ ትኑር❤❤❤ እንዳልክ እኝኝኞኝኝ አትበል አትጠይቅ አላለም።😂😂😂 ጎበዝ ከሆንክ እንደ ኤርሚ ማስረዳት ነዉ። ለማንኛዉም ጴንጤ መልስ የለዉም። በትክክል ሃሰተኛዉን እንደሚያመልክ እያመነ ነዉ ሴት ልጅ ልትሰብክ አትችልም።
Weyyy endalk lemen endmatamen yetsasatewen endmetamlku yetawk new yedgel maryamen lej Ema ortodox tewahdo nat yemtamenew lebona yestachu menafkanoch 😂😂😂😂😂😂
ተባረክ ኤርሚያስ ጎበዝ
እጅግ በጣም ደስ ይላል ነበልባል የሆኑ የተዋህዶ ልጆች ተነስተዋል ዝም ብሎ መቀባጠር እየሱስ እየሱስ ማለት ዘንድሮ አይቻልም ወደ እውነተኛዋና ቀደምት ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ይመልስህ::
ኤርሚ ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
አቤት ምላስ እንዳልክ እውቀት የለም ምላስ ብቻ
ዉነትማርያምን
ዋው ኤርሚ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤ ጴጤዎች ልብ ይስጣችሁ 😢😢
Ehete please lela alilishim zem belesh bible manibeb jemeri kezam melisu rasesh eji lay new. Ermias yebezuhanun be pente lay yalewen telacha yewekilal ayeferedibetem. And ken birhan yehonew ewenetegnaq eyesus sigebaw yehe gedel lay yalew hasetegnaw eyesus sayehon
መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም ይሄ ነው ይላል ታላቁ መጽሐፍ
Ermi ጥቁር ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው ለዚህ ልጅ ማስረዳት ምክንያቱም ሀይማኖቱን የቀየረው አውቆ እና አምኖ ሳይሆን በጥቅም ነው። እና እራሱን መሆን አይችልም ታስሯል። አንተ ግን በሁሉም አሟልቶ የሰጠህ ልጅ ነህ ተባረክ ልቦናህን አይቀይረው። አሜን
የሚገርመኝ ግን ልክ ጴንጤ ሲሆኑ የሚጮሁት ነገርስ 😅😅 ያለመታደል ነው😂😂
😄😄😄 እኔም ሚገርመኝ ከዳራሽ ሲዘሉ እየዋሉ ለምን አይጩሁ😅😅😅
ያስ ጨዋቸዋል አጅሪው😂😂😂😂
መፈሱ እኮነዉ😢😢
መጋዘን ውስጥ ስለሚውሉ ነው
የሰይጣን መፈስ ማስጮህ ልምዱ ነው ለዛ ነው የሚክለፈለፉት
እኛ ተዋህዶዎችኮ የአጠያየቅ ስነስርአታችንራሱ ይለያል
ተባረክልኝ ኤርሚዬ የኔ ውድ ወንድም🙏🙏🙏🙏🙏
የነዚህ ጉድ መናፍቃኖች ነገር በጣም እያስገረመኝ እንቅልፍ አልወስድም አለኝ ጭራሽ አብደዋል እኮ ይሄ በጥያቄ ምታፋጥጡትና ያ ትዝታው የሚሉት ከሀዲዎች ሌሎችም በሙሉ አብደዋል እኮ ጨርቃቸዉን መጣል እኮ ነዉ የቀራቸዉ ወንድሞቼ እደዚህም እደሚሆን እርግጠኛ ሁኜ እናገራሁ በጣም ጎበዝ በርቱ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛላችሁ የቅዱሳን አምላክ የፃድቃን አምላክ ከናተ ጋር ይሁን በማርያም በደንብ አስነቅሉልኝ ምንም ትክክል ሚመልሰዉ ነገር የለም ዝም ብሎ ብቻ መተባተብ 😄በሚያስሩበት ነገር አስረውታል በርቱ ወንድሞቼ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች። ደና ሁኑሉኝ👍👏
ኤርሚ ተባረክ በእውቀት በሰከነ መንፈስ ሞግተሃል በቤቱ ያፅናህ በእውቀት በእምነት ያኑርህ
እንዳልክ ፍሬ ያለው አይጮህም በሰከነ መንፈስ ሰምቶ መልስ ይሰጣል የፈለጋችሁትን ጠይቁ ትላለህ ሲጠይቁህ ትናደዳለህ ትሳደባለህ ካላወቅከው እኮ ቀላል ነው አላቀውም ብትል መብለጥ ነው
አይ እንዳልክ 😂ጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን አታስቁት 😂
እኔ ግን እንዳልክን ሳየው አይጥ ያየች ድመት እሚመስለኝ ነገር😂
በእውነት ኤርሚያስ ፀጋው ይብዛልህ ጎበዝ
ዋዉ ኤርሚ ተባረክ ❤ ይሄ ግን የዉሻ ምላሱን ለምንድነዉ 10የሚያወጣዉ😂
ኤርሚ አሳበድከውኮ😂😂😂😂😂እዳልክን
እኔ እንደው ሁሌ ያሳዝኑኛል ዛሬ ግን በእውነት በጣም ነው የሳኩት አይ መድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከጨለማው ያውጣቹ።
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤
❤❤❤❤ትክክል
ኤርሚበረታ ወንደሚበጣም ጀግነነህ👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞
ኤርሚዬ ተመቸከኝ
ተዋህዶ ለዘለዓለም ተከብራ ትኑር እንዳልክ ምንም በማታውቅ ነግር ክርክር አትያዝ። ጎበዝ ከሆንክ እንደ ኤርሚ ማስረዳት ነዉ። ኤርሚዬ ከሰው አይን ይጠብቅ
እንዳልክ መልስክን መመለስ ሲያቅት ትጮሀለ ለምን?
እኮ😅😅😅😅
ኤርሚየ እመብርሀን ትባርክህ ጎበዝ አይ እንዳልክ የገንዘብ ሰው መልስ ሲያጣ ምጣድ ላይ ያለ ተልባ ሆነ😅😅😅😅
Eyesus sitera atodum
አይ መናፍቅ አምላካችሁ ሆዳችሁ 666 😅😅😅 እምዬ ተዋህዶይ ለዘላለም ፀተሽ ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤
Jesus loves u
ኤርሚ ጀግና ነህ ❤
ኤርሚ ጎበዝ ነክ አንደኛ እውቀት ከጥበብ ጋር ይጨምርልክ 🥰🙏እዳልክ ግን ሆዳም ነክ ከአዲ የምትመልሰው ሁሉ ስለፖለቲካ አመላለስ ነው የመፀሀፊ ቃልም አይመስል አስመሳይ ሆዳም አላህ ይድፍክ ካድሬ 😏
Eyesus slale?😂
እንዳልክ በብሽሽቅ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወጥቶ የእብድ መንደር ፔንጤ ጋር ገባ እግዚአብሔር ይመልስህ መቼም ፔንጤ አልሆንም ብሎ ነበር ጠላትህ ሴጣን አሸንፎ ይህው ፔንጤ አረገህ እግዚአብሔር ልቦናህን ያብራልህ
ይህንን ያህል ምንም አታውቁም ማለት ነው?
መዳን በማንም የለም ይላል
ኤርሚዬ እግዚአብሔር ሞገስ ይጨምርልህ
እንደመናፍቅ ግን ከውቀት ነፃ የሆነ አለ
Yelem
የለም የምር
የለም
Yelem
መናፍቅ እኮ ትርጉሙ ከሙሉ እውነት ከፍሎ የሚያምን ማለት ነው ሙሉ እውነት ደግሞ ኢየሱስ ብቻ ነው ።
የዮሐንስ ወንጌል 14:6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
ኤርሚ ልክ ነህ እኔም ትክክለኘውን እየሱስ የሚያመልኩ አይመስለኝም ጴንጤዎች
ለእንዳልክ እኔ ተሳቀቀኩ😣
😂 አረ እዩልኝ መልስ ሲያቅታት እኮ ልታለቅስ ተቃረበች ፡ ነገሩን ወደሌላ እየጠመዘዘች 😂😂😂ወይ ጴንጤ
ኤርሚ ፀጋውን ያብዛልህ ❤
ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ፡፡ እንደነዚህ አይነት የፈጣሪን ትዛዝ የሚሽሩ ሀሰተኛ የሀይማኖት አስተማሪዎችን ያጥፋልን፡፡
ወይ መንጨርጨር😂😅 ኤርሚ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
ያለ ድግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም👏🙏ጴጤና ውሻ ሳይጮህ አያድርም😂😂😂
የኢየሱስ ፍቅር ስለ ገባ ነው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የምንለው ምክንያቱም ኢየሱስ ከምን እንዳ ዳነን ስለገባን ነው እሽ ????
@@AlemituDelgaእየሱስ እማ እንደሚያድን ኦርቶዶክስም ታምናለች።
@@hanna4751 እሱማ በአፍ ብቻ ነው እንጂ በተግባር አይደለም በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዉስጥ ለኢየሱስ የሚሰጠው ክብር ለአንድ ለተራ ስእል እንደሚሰጠው አይነት ነው እንጂ መቼ እንደ አምላኪነቱ እንደ ጌትነቱ ለእርሱ የተለየ ክብር መቼ ይሰጣል????
በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዉስጥ ከስእላ ስእል ዉጭ ምን አለ ስጀመር ለስሙ በኢየሱስ አናምናለን ይላሉ ።"100% ያስቃል ኢየሱስ አይሸወድም እሽ ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው እንጂ ኬኮተታ ኮተት ጋር አይደለም የሚመለከው የኔ ጌታ ብቻውን ጌታ ነው እሱ ለእኔ ስሰቀል ከእርሱ ጋር አብሮ የተሰቀለ የለም ብቻውን ነው የተሰቀለው ለኔ ስለዚህ እኔ ለምን ብዬ ነው ምስጋናውን ከሌላው ጋር አጋራለው ???
የጴንጤን እምነት የመሰረታት ሉተር እና ቦንኬ ናቸው 😂
Marii penet neche eko Deko mezamuru hla eko pente nachew ee cuz enesu eyesusn enji mariyamn adelem miketelu ee😊😊
ከስድብ በቀር ምን ታውቃላችሁ ስጀመር
ጴንጤወች እንዴት እንደምታዝናኑኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኤርሚ ክበርልን❤❤❤❤❤
መናፍቅ ለመሆን ቅድመ ዝግጂት ምድነው😂😂😂😂?ድድብና አይበቃም ወይ😂😂😂😂
ድድብና በቂነው😂😂
ክብርህ ሁላ ተገፈፈ አቤት እዳልክ ልቦና ይስጥህ
አቃለሁእንጂአላቅም አይልም ሲጀመር ተረረረረረ ሰለሚል ለጴንጤየሚጠቅመው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ኤሪሚየ እግዛብሄር በቤቱ ያጽናህ
በማስረጃ ነው የሚጠይቀው ዋውውውው ኤርሚ መልስ አጣ እኮ እንዳልክ
እንዳልክየ የተወደድክ ወንድሜ ተባረክ።ፐዠ ጠያቂዎቹ ልጆች እጅግ በጠማማ መንፈስ የተያዙ ናቸው። እግዚአብሔር ይማራቸው
ሁለቱ ወንድሞቼ ከዚህ ከለንቦጫም ጋር ጊዜያችሁን አታባክኑ ለስጋ ጥቅም እንጂ ትክክለኛውን መንገድ ሳያውቅ ቀርቶ አይደለም።ከማይመስሏችሁ ጋር አትዋሉ።
ጀግና ልጅ ነው በእውነት ኤርሚ ትችላለህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
ኤርሚ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ከዚ በፊት ያስተምር ነበር አሁን ማስተማርህን ቀጥል ቲክቶክ ላይ በተለይ እባክህን አድናቂ ነኝ
ይሄንን ጴንጤ ጢባጢቤ ተጫወቱበት🤣🤣🤣 ። ኤርሚ የምትባለው ወጣት I salute you bro 👍
ከእወቀት የነፃ; የእባብ ምላስ
ዋው ኤርሚያስ ካንተ ብዙ ተማርክ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት
ማንም ሰው ጴንጤ ከሆነ ግብዝ ይሆና ይህን ከእንዳልክ ተረድቻለሁ
ኦርዶክሰ ጀግናልጅ አላት ኤርሜ ጎብዝ መናፈቅ ከዉቅት ነፃ ናችው መጨፈር ነሜቆት የርምየ የኔ ድው
ዋው እንዳልክ እንዴት ነው ጌታ የገባሕ!!!አቦ ዘመንሕ ይባረክ
ክክክክ
😅😅😅
ምን ገባው አላዋቄነቱን አሳወቀ😅😅😅
ኤርሚያስ ተባረክ የእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ እንደአንተ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን ❤❤❤❤❤
አይ እንዳልክ! ምንም ሳታውቅ ለፍርፋሪ ብለህ እምነት ቀይረህ ነፍስህ ተጭነቀች።
Eyesus❤
@@MeroninChrist Jesus is saviour 🙌 🙏
My Orthodox 🩶 🤍 🤌🏻
እንዳልክ የሚመልሠው ሢያጣ ሆሆ እራሡን አመመው ኤርሚዬ ይመችህ ፀጋው ይብዛለህ ኢሄ ለፍላፊ ተንጨረጨረ እኮ
ኦርቶዶክሳዊ ከዚህ እንማር ይህ ልጅ ሳይማር ዲያቆን ተባለ ለመጥፋት መንገዱን አፈጠነለት እናም ትውልደ ኦርቶዶክሳውያን እንማር
እንዳልክ ባዶ መሆኑን አሁን አወቅሁ ። ሰው ፕሮቴስታንት ሲሆን የእግዚአብሔር መንፈስ ይርቃቸዋል። እግዚአብሔር በእውነት መንገድ ይመልሳቸው ።እንጸልይላቸው።
የዕውቀት ድርቀት .... እንዳልክ ጩኸት ብቻ አታብዛ
ermi kinfun seberkew abede😂😂😂
ሲርባችሁ ኦርቶዶክስ ስትጠግቡ መናፍቅ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
ይሄን ክፍቅሬ የተነሳ በትህትና ዝቅ ብዬ እለምንሀለው ወንድሜ እንዳልክ ጊዜ ውሰድ እና እራስህን አካሄድህን መንፈስህን መርምር ወንድምዬ
ውይ ምን እንደሚያዎራ አለግባኝ ም እናተ ግብቷችኋል እንዳለክ የተዘበራርቅ ነው የገባው ያስረዳኝ 😂😂😂😂😂😂
እኔም አልገባኝም 4:31 😳😳😳😳
እንዳልክ ታድያ አዳራሽ ውስጥኮነክ ቤተክርስቲያን ናት በደሙ የተመስርተችው ክብር ለክርስቶስ ደሞ ትፈራልክ እንዴ ኮመንት አትይ ምትለው ortodox ለዘላለም ትኑር የተዋህዶ ልጆች በርቱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
አይ እንዳልክ ይሄን እውቀት ይዘህ ነው ሳታጣራ የመነፈቅከው ሎቱ ስብአት 😢😢 ኤርሚ ጀግና💪💪
በግለሰብ ደረጃ እኔ ክርስቶስ ነኝ ብለዉ ይመጣሉ ይላል እንጅ አዉዱ ለማደናገር አትሞክር ኤርሚ። ኬኒያ ዉስጥ እኔ ክርስቶስ ነኝ ብሎ የመጣ ነበር አታወናብድ ። የጭንቅላት ጨዋታ ነዉ የያዝከዉ ኤርሚ
Kkkkkkk Endalek Abede
ጀግናው ስለያዘህ ጀግና ሁንህ እዳልክየ ፀጋው ይብዛልህ
🤪🤪🤪🤣🤣🤦🏽♀️🤦🏽♀️🤔😂😜
😂😂😂😂 tsegaw bezaw
😂እንዳልክ ነደደ
እንደ እንዳልክ ደረቅ አለክ አልችልም አይልም አላቅም ለብር ነው አይማኖቴን የቀየርኩት አይልም ኤርሚ ግን ጎበዝ ምንግዜም ተዋህዶ መልስ አላት
❤❤❤❤❤ኢርምየ ፀጋውን ያብዛልህ
ኤርሜ አበሳ ነህ በርታልን❤❤❤❤❤
ኤርሚያስ ወንድማችን ጀግና። ቁስሉን ነካኸው😮
ውድ ኦርተዶክሳውያን ይሄ ማን ሚሉት ነው እንዳልክ ሚባል ሰው ስራው ሁላ ልክ እንዳበደ ውሻ ስለሆነ እባካችሁ ከሱ ጋር ጊዜያችሁን አትጨርሱ ብዙ የጠፉ በጎች አሉ መመለስ እየፈለጉ ግን መመለስ ያልቻሉ ስለዚ ስለነዚ ሰዎች እንፀልይ
አረ በማርያም እንዳልክ ግን ከመጨዉ ዉጭ እዉቀት ነፃ ኤርሚዬ ተባረክልን❤❤❤
ሲጀመረ ሀይማኖት አና እምነት አንድ ነዉ በግዕዝ እና አማረኛ ስለተነገረ ነዉ አይይ ፔጤ መጨረጨረ ብቻ
😂መቼ ያነቡና ብለህ እውቀት ኔፓ ናቸው ጴንጤዎች 😂
ታይ ባክሽ 🤣🤣🤣
@Addisአስተዋይ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Lerjem giza ytdergbachu kuatero yftalachu orthowoch geta yerdachu
ወይ እንዳልክ እንደ ድመት ምላሡን እየላሠ
እውቀት የለማ 😂
እንዳልክ ግን ተለክፎ መሰለኝ....በጤናው አይደለም እውነት አሳዘነኝ...
አየ እንዳልክ መልሰ ሰታጣ ማባርር አልመልሰም ከመፀሀፍ ቅዱሰ ነውኮ ጥያቄው የጠየቀክ😂
ይሄ እዳልክ የሚባል የጨለለ ሰዉ እያደር ምላስ ብቻ ነዉ እዴ የሚማረዉ
Edalk ke ewket nesa 😂😂😂😂😂
እንዳልካቸው ቦርኮ😅😅😅😅😅
ከእውቀት ነፃፃፃፃፃፃፃፃፃፃፃፃ
ምን ጉድ ነው ኧረ አታውቅም በቃ አለቀ በግድ እወቁኝ ውር ውር ውር ኡኡኡ
እኔ የሚገርመኝ የጴንጤ ቸርች ምኑ ነው ቤ/ክርስቲያን የሚያስብለው ናይት ክለብ ነው የሚመስለኝ ጭፈራቸው
እግዚሃብሔር ይማርህ እንዳልክ።
እንዳልክን፡መንፈሥ፡ቅዱሥ፡በሥራ፡ነው፡በእምነት፡ነው፡የሚገኘው?
ወይ እንዳልክ ተቅበዘበዘ እኮ ልቦናህን ይመልስልህ
ወይኔ ወንድሞቸ ኦርቶዶክሳዊያን ጴንጤ ማለት እብድ እማይሰማ እማያገናዝብ ለፍላፊ ናቸው ለምድ ነው እነሱ ጋ የምትከራከሩት ከእውቀት ነፃ ናቸው
ይመችህ ኤርሚ በጣም ጎበዝ ነህ በስሜት እንጂ በእውቀት ኢየሱስ እንዳልክ እንደማያውቀው ኣረጋገጥክልን
ኤርሚ 1ኛ
ኤርሚየ ያፅናህ የኔ ጀግና ❤
እየሲሰ ጌታ አማላጅ ነው እንዳልክ ዘመንህን ይባረክህ
ጴጤ ሲሆኑ አፋቸው እሚሰማውስ ነገር ጭኸት😂😂😂😂
ኤርሚ : ምርጥ : የተዋህዶ : ልጀ!!
አቤት ኤርሚዬ እግዚአብሔር አብዝቶ አንደበትህን ይባርከው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ አውላቅም ግን ውስጥ ያልህ በጌታ ላይ ትምክትህ እጅግ በጣም በጣም ደስ ይላል። ነገር ግን ጥያቄ ጠያቃ ወንድሞቼ በንጽህ ልብ ለማለት የምፈልገው በንግግራቹ አሸናፊ ለመሆን ከመሞከር ይልቅ የሕውነት መንፈስ የሆነውን መንፈስ ቅዱስ እንዲያስተምረን በትህትና መንፈስ መለመን እንድትለማመዱ በንጽህ ልብ ልጠይቃ
ችቹ
ኤርሚ እግዚአብሔር ይስጥህ ጀግና ነህ እንዳልክ እንደሆን ከህፃን ልጅ አይበልጥም 🍼🍼🍼 ስጡት ጥሙን ይቁረጥ😅
እንዳልክ መመለስ ሲያቅተዉ ቀወሰ። ኤርሚ ግን በጣም ጎበዝ አዋቂ ነዉ ኢየሱስ ስለገባዉማነዉ እየጠቀሰ ነዉ የጠየቀህ። በጩኸት ማሳመን አይቻልም አትፈራገጥ