Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አኬ እግዚአብሔር በፀጋው በበረከቱ ይጠብቅህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
አኬ የድንግል ማሪያም ልጅ በሄድክበት ይጠብቅክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ
አኬ ዕድሜ ከጤና ይስጥህ ዘመንህም ይባረክ
ትዝታውን ሳየው በጣም ነው የሚሳዝነኝ እወነት
እኔስ ብትይ 😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰መዝሙርኡን ስዋደው እርኩስ ሜንፈስ አድሮባት እንጂ ባጤና አደልም
@yedingilmeriyamlijnegn4442 እግዚአብሔር ወደራሱ ወደልጀነቱ እንዲመለስዉ ይርዳው
@@TigisJemu-tg3es አሜን 🤲
Betam
ተመስገን ትዝታው ከመሳደብ ወጥቶ ቁጭ ብሎ ከነአኬ ጋር መወያየቱ አንድ ለውጥ ነው አሁንም ፈጣሪ ወደልቦናህ ይመልስህ
አኬ ተችላለህ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
ዶርዜ አይባልም ሰው በማንነቱ አትስደቡ
አኬ የመናፍቅ መዳኒት
አኬ ምን እንደሚል ቢገባችሁ ጴንጤ ምን እንደሚል ይገባችሁ ነበር አኬ ተባረክ በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ
@@JamboJambo-sw5frእንኳን ገባህ መናፍቅ😂
ፈጣሪ ይባርክህ አኬ የኛ ጀግና
የትዝታው ገርማ ሞጎስ የት ጋባ ወገን 🤔አይ ኦርቶዶክስ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤
Tikikile tsegaw tegefefe yasazinale
የግርማ ሞገስ እንደ እናንተ ስላላስደገመ😅
አፍ አላችሁ ማቼም ታዋራላችሁ አይደል ምን አማጣ እዚ ዉስጥ የዝንብ ቦታዋ እዝ አይደልም ሰምተሃል 👂👈
ኖ እንዴ ሳጥናኤል ጸጋው ስልተገፈፈ ነው 😁@@HabtamuGirma-h5t
Le setan tegeberKe hortodox Wetu girma muges yelem
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አኬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያርዝምልን ❤❤❤
ትዝታዉ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳህ
Endalkachew Enchech ena delb mehayem new🎉❤
የትዝታው ነገር በጣም ያሳዝነኛል። ክፉ መንፈስ ሰውን በአዕምሮም በስጋም ሲጎዳ አየን።ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልስህ።
አኬ ወንድማችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህና ጨምሮ የጠፉትን በግች ወደ እናት ቤተክርሥቲያን እንድትሠበሥባቸዉ ፈጣሪ ይርዳህ በርታልን ወንድማችን አኬ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Akee btm tichilale geta yibarkik ❤️❤️❤️❤️
ትዙ በጣም ነው የምንወድ እኛ ኦርቶዶክሳውያን በተለ የዲላ ልጆች እግዚአብሔር ወደቤት ይመልስ
ትዝታው ከጌታ ጋር ነው ለእርሱ የበራ ለእናንቴም እንዲበራ ጴንጤዎች ነብርቱ እየፀለዩና እየሰበኩ ናቸው ያ ዛሬ የስም ክርስትና ትዝታውንም ጨምሮ እየተናዱ ወደኢየሱስ እየመጡ ናቸው ።
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዉድ የተዋህዶ ልጅ አኬ ወንድማችን❤ ምድረ ጫጩቶቹን ጨፈለቅካቸው እኮ የኔ ጀግና ፀጋዉን ያብዛልህ❤
ተመስገን የማይቀየር የለም በጭራሽ ትዝታው ድንግል ማርያም እሩሩ ናትና ታማልድህ ከልጇ
በርታልን ወደመ እግዚአብሔር እድመና ጠና ይስጥ በበቱ ያፅናክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
Ake wandemachen berta egzabher keante gar yehun embete terdake nurlen❤❤❤
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ትዝታውና በጋሻው እግዚአብሔር ልባችሁን ይመልስላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ በልጅነቴ ስብከት የበጋሻውን ዝማሪ የትዝታውንና የዳግማዊት ደርቤን የምወደው ወላዲተ አምላክ አይነልቦናችሁን ታብራላችሁ ወደእናት ቤተክርስቲያን የምትመለሱበትን ቀን እናፍቃለሁ 😢😢
መንፈስቅዱሰን የተመደበ ስርአት የለውም ትዝታው ባይፈጠር ይሻለው ነበር
ለቤቱ ያብቃ ትዝታ
ሀሉን ቤጤ አልጠላም እንዳልክ የሚባል አቃጣሪ እንዲት እንደሚዘገንነኝ
ኡፍፍፍ 😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ እናዢ ዬ ጠፉ ልጆቺክ ሳብስበው ልባችሆ ክፋት ጌታ ሆይ 😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አከያችን ቃ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
እርጅም እድሜ ይስጥህ
Berero ena tkuan ezih min yadergali enesu ewunetawun yawukutal Gin elh alebachewu aleke
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤የኛ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egzabher mulu thena yesethi ytwahedo lije ake nureln
ይህንን ውብ ድምፅ ይዘህ ኦርቶዶክስን ትተህ ገደል ገባህ ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ ትዝታው ፣
አኬ ጸጋውን ያብዛል፣ እነ እንዳል ለሆዳቸው፣ ትዝታው እንደይሁዳ እናትና ልጅ ማግባት ሀጢያት ነው ንስሃ ግባ ሲባል ጉዴ ተገለጠ ብሎ ከፈርኩ አይመልሰኝ ብሎ ነው
አኬ መድሐኒታቸውን ስጣቸው ይዋጡትና ይፈወሱ፡፡፡፡፡
አኬ ቃል ህይወት ያስማልን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ለእነሱም እግዚአብሔር አምላክ መስተዋል ልቦና ይስጣችሁ አሜን🎉❤
በእውነት ቃላት የለኝም 🎉
እግዚአብሔር ይግለፅልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አኬየ ጀግና ❤❤❤
ተዝታው ስዘመር ግርማሞገሱ በተዋህዶ ትዜ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አኬ እደሜ ከጤና ሰቶህ ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን የጠፉ ወንድም እቶቻትን በአንተ ላይ ወደቤቱ ይመልስልን የምር ትዝታው የምር በጣም ነው ያሳዘነኝ ጸጋው ጠፍታል የየድንግል ማርያም ልጅ መደሀኒያለም ወደቤቱ መልሶ ጸጋህን ይመልስልህ
እንልክ ምንም አይነት ውቀት የለውም እግዚያብሔር ወደ ቤቱ ይመልሳቹ
አሜን ልቦንህን ያብራው እግዚአብሔር ❤ትዝታ
አኬ ተባርክ ወንድማችን ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
አይ አኬ ፈጣሪ ሞገስ ይስጥክ እንጂ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም
ትዝታው እግዛብሔር ይርዳህ❤❤❤❤❤
❤❤❤
አይይይይ ትዝታው ትዝታ ሁነህ ቀረህ ያሁሉ ግርማ ሞገስ የት ሄዴ 🥺😭😭😭😭 መዳኒያለም ይርዳህ
እግዚአብሄር ይርዳው ትዝታው እኔን ብቻ ነው ግን የሚያሣዝነኝ❤❤❤
አውነት እንዳልክ እ/ር የማያውቅ በሞቀበት የሚጣድ ነው
የትዝታው ሞገሱ የትገባ እመብርሀአን እራቀችው
እሷ ርቃው ዋናው ጌታ ቀረበው ለዘላለም ትራቀው እሷ ሰው ናት አታስፈልገውም እሷ ለሱም ሆነ ለአለም ነፍሷን አልሰጠችም እየሱስ በቀራኒዮ መስቀል ላይ ደሙን ያፈሰሰለት ጌታውና አምላኩ ነው ለትዝታው ሞገስ የምትሉት ምን አይነት ሞገስ ነው ምድራዊ እንጀራ በልቶ የወፈረ በነጭ ነጠላ የተሸፈነ በምድራዊ ሀሳብ የተሞላ ለእናንተ ምገስ ማለት? እመብርሃን የምትሏት የእናንተ እመቤት ለብዙ ዓመታት ስትጠራ ስትሞካሽ የኖረች የእግዚአብሔርን ክብር የሸፈነች የጠረፏ ንግስት ናት ይህቺ አመፀኛ የወንጌል ጠላት አሰቹ ዲያቢሎስ በእየሱስ እናት ስም የሚያታልለው ሌባና ወንበዴው የጨለማው ስልጣን የቀደመው እባብ ዲያቢሎስ ነው እውነተኛዋ የእየሱስ እናት ማሪያም ትሁት ከሀዋሪያቶች ጋር አብራ የምታመልክ የምትፀልይ የወንጌል አማኝ ናት
የእንዳልክ ሪያክት ያስቀኛል😅😅😅😅
የናቱ የጥንቆላ መንፈስ ስላለቀቀው ነው😂😂
eavil was trying to embracing 😂
Lemn muluwun atilekim brother
የትዝታውን መዝሙር ስሰማ ልጅነቴን ያስታውሰኛል። በተለይ #9, ስመሰክር አይኔን እንዳበራ .... እመብርሃን ወደ ቀደመውና የመጀመሪያው እምነትህ ትመልስህ ዘንድ እንፀልያለን። እንወድሃለን ዘማሪ ትዝታው።
Aki wedmi segwen ybezalhe❤❤❤❤❤
አኬ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ አብዝቶ ይደርብህ❤❤❤ወንድማችን
የኔ ዉድ ወንድም ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አኬ
ኦርቶዶክስን ፈጣሪ ለዘላለም ይጠብቃት
ትዝታዉ ፈጣሪ ወደቀልብክ ይመልስህ❤❤❤
እልልልልልል
ትዝታው ወድሜ ወደቤትክ መቸነው የምትመጣው እንወድክ አለን እንወድክ አለ ማርያምን
አኬ ትችላለህ እንዚህን ባለጊወች ለማስተማር ከባድ ነወ።
እውነት ነው አኬ እእቁ መምህራችን ነው ትዝታው እርቶድክስን ሲሳደብ በጣም ከእይምሮ በላይ ነው ምናደድ እመብርሀን ወደቤቱ ትምልስንል
እንደው እንዳልክ የተባለ ዶርዜ ባታሳዮን
😂😂😂😂😂😂😂🎉
የሆነ ለንቦጫም ነገር ነው 🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂
doreza eko sereto ader new yehen lekakami lela sem setew pleas
ችግርህ ከብሄሩ ጋ ነው ከሀይማኑቱ ጋ 😂😂😂😂ግልጽ አድርገው
BeEwunetgnawu Mengde Ymerachu
እንዳልካቸው የብር እኮ የማያደርገው ነገር የለም ያወቀ አይመስልም የገባው ዉሎ አዳሩ ሺሻ ቤት ነበር ዛሬ ፓስተር ነኝ አለኝ
የጥንቆላው መንፈስ ስላለቀቀው ነው
@amenyihun2418 ጩፋም ናይጄርያ ሄዶ ከጥልቁ የሚወጣውን መንፈስ ህዝቡ በካራቴ እያጋባ ነው
Ak y manafikh madanit
Endalek yemetsekuw mine awkeh new tezetaw bisekem awuko new yemitefaw
Wet Tezetaw Samuel tezeta kesekese were betehe temelese
ለወንድማችን ትዝታው እግዛብሄር ይርዳው
አኬ ታርክ እየሰራ ነው🙏
እመቤቴ ትደርሥልክ
❤❤❤❤❤ኦኬ እድሜ ጤናውን ይሰጥህወይኦርቶዶክሰ መሆን
ትዜ ጌታ ኢየሱስ ዘማንህን ይባርክ ❤❤❤❤❤
የእውነት ትዝታ ከአኬጋ ተገናኝቶ ነው።live laye?😊
A🎉k🎉e❤e🎉r🎉m🎉i🎉 tiztaw gen tseghe yet hed men meselk
Akea yehanen dorza lemen takrbwalhe esu eko yagnzeb sew new men adekmehe.
ትዙ ና ወደቤትህ እባክህ እባክህ እውነታውን ልብህ እያወቀው በማርያም ና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
ትዝታው ፀጋህ ተገፎል ሰውነት ያስታውቃል መንፈስ ቅዱስ ርቆሀል
አክሊል የመጥቆራ ልጅ አይዞሕ
አኬ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤
I can,t believe this is it real?😮😮
ትዝታዉ ወደ ቤትህ ትመለሳለህ አይቀርም
Manewu edalk bibal sewu mayet yetela
Tezetaw menafke sehon wofefe gebgaba mastwale yegodlew bado bermale honowale
ትዝታው ወንድሜ ሆድ ሲበዛ ጭንቅላት ነው ሚያደድበው ደሞ ክርስቶስን ክደህ የበላኸው ነፍስን ነው ዋጋ ሚያስከፍለው ና ወደ ቤትህ ክርስቶስ በደሙ ወደመሰረታት
መሳቅ የማወቅ ወይንም የእውቀት ምልክት አይደለም አቶ እንዳለ (ክ) አሻንጉሊት
ትዝታ ወንድማችን ሁላቹሁም ከቤተክርስትያ የወጣቹሁ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልሳቹሁ
በጨለማ አይዘመርም በብርሀን እጅ ይኸን መዝሙን ስዘምር በቤተክርስቲያን ውስጥ ሆነህ አይንህ ብርሀን እያየ ነበር ከብርሀን ስወጣ ግን አይንህ ጨለማ እያየ ነው እየዘመርክ ያለው ልዩነቱ
Tizitaein betifi yewelewelew ale?
ማቀነባሩን ትችልበታለሁ
Tizitaw ena endalk elih tita hihu wedelibonachihu temelesu tseliyu wedecewinetegnaw kirstos temelesu.. alamachihu mengistemayat bicha bihon melkamnew
ምን ከምንጋ አገጣጠማቹት
የትዚታው ተመስጦ ማዳመጥ እደኔ ያስገረመው አለ ቤተሠብ
እዉነተኛ ክርስቲያን በምን ይታወቃል መልሱ አንድ ነው እየሱስ ክርስቶስን በመከተል ከልባችን በመቀበል ዳግመኛ ከመንፈስ ቅዱስ በመወለድ ነው
እንዳልከ አመዳም የመትስቀው ምን አባህ አውቀህ ነው።መንፈስ ቅዱስ ስለራቀው የሆነ የእንስሳ ቅርፅ አመጣ አመድ ወረሰው
አይንህን አትጨፍን ሰትዘምር አተ ትዝታው የጴንጤውን መንፈስ በፀም በፀሎት በስግደት አበርክከው አለያ እዛው ትዘጋለህ
በኢዲቴንግ ቅንብር እራስን ማታለል።
ውድ ኦርቶዶክሳውያን በጣም ይቅርታ እንዲህ ስናገር እንዳልክ እና ትዝታው ሳይ ውይ ባላያቸው እመኛለው መደሀኒአለም ይቅር በለኝ ባዶ ጭንቅላት እንደ ቆርቆሮ ዝም ብሎ መጮህ
አሁን እንዳልክ ምን እውቀት ንሮት ነዉ ከመጭህ ውጭ
Anta koshsha endalek engeheleh alen tebek. Anta kshasha
ጉረኛ😂😂😂😂
ትዝታው ተረጋጋ ተመስገን ነ
የመቸ ነበረ ወይስ ቅንብር ነዉ
እንዳልክ ምንድነው የሚያሰቅህ አሁን የሚያሰቅ ንግግርአልተናገረ
አኬ እግዚአብሔር በፀጋው በበረከቱ ይጠብቅህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
አኬ የድንግል ማሪያም ልጅ በሄድክበት ይጠብቅክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ
አኬ ዕድሜ ከጤና ይስጥህ ዘመንህም ይባረክ
ትዝታውን ሳየው በጣም ነው የሚሳዝነኝ እወነት
እኔስ ብትይ 😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰መዝሙርኡን ስዋደው እርኩስ ሜንፈስ አድሮባት እንጂ ባጤና አደልም
@yedingilmeriyamlijnegn4442 እግዚአብሔር ወደራሱ ወደልጀነቱ እንዲመለስዉ ይርዳው
@@TigisJemu-tg3es አሜን 🤲
Betam
ተመስገን ትዝታው ከመሳደብ ወጥቶ ቁጭ ብሎ ከነአኬ ጋር መወያየቱ አንድ ለውጥ ነው አሁንም ፈጣሪ ወደልቦናህ ይመልስህ
አኬ ተችላለህ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
ዶርዜ አይባልም ሰው በማንነቱ አትስደቡ
አኬ የመናፍቅ መዳኒት
አኬ ምን እንደሚል ቢገባችሁ ጴንጤ ምን እንደሚል ይገባችሁ ነበር አኬ ተባረክ በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ
@@JamboJambo-sw5frእንኳን ገባህ መናፍቅ😂
ፈጣሪ ይባርክህ አኬ የኛ ጀግና
የትዝታው ገርማ ሞጎስ የት ጋባ ወገን 🤔አይ ኦርቶዶክስ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤
Tikikile tsegaw tegefefe yasazinale
የግርማ ሞገስ እንደ እናንተ ስላላስደገመ😅
አፍ አላችሁ ማቼም ታዋራላችሁ አይደል ምን አማጣ እዚ ዉስጥ የዝንብ ቦታዋ እዝ አይደልም ሰምተሃል 👂👈
ኖ እንዴ ሳጥናኤል ጸጋው ስልተገፈፈ ነው 😁@@HabtamuGirma-h5t
Le setan tegeber
Ke hortodox Wetu girma muges yelem
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አኬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያርዝምልን ❤❤❤
ትዝታዉ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳህ
Endalkachew Enchech ena delb mehayem new🎉❤
የትዝታው ነገር በጣም ያሳዝነኛል። ክፉ መንፈስ ሰውን በአዕምሮም በስጋም ሲጎዳ አየን።ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልስህ።
አኬ ወንድማችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህና ጨምሮ የጠፉትን በግች ወደ እናት ቤተክርሥቲያን እንድትሠበሥባቸዉ ፈጣሪ ይርዳህ በርታልን ወንድማችን አኬ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Akee btm tichilale geta yibarkik ❤️❤️❤️❤️
ትዙ በጣም ነው የምንወድ እኛ ኦርቶዶክሳውያን በተለ የዲላ ልጆች እግዚአብሔር ወደቤት ይመልስ
ትዝታው ከጌታ ጋር ነው ለእርሱ የበራ ለእናንቴም እንዲበራ ጴንጤዎች ነብርቱ እየፀለዩና እየሰበኩ ናቸው ያ ዛሬ የስም ክርስትና ትዝታውንም ጨምሮ እየተናዱ ወደኢየሱስ እየመጡ ናቸው ።
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዉድ የተዋህዶ ልጅ አኬ ወንድማችን❤ ምድረ ጫጩቶቹን ጨፈለቅካቸው እኮ የኔ ጀግና ፀጋዉን ያብዛልህ❤
ተመስገን የማይቀየር የለም በጭራሽ ትዝታው ድንግል ማርያም እሩሩ ናትና ታማልድህ ከልጇ
በርታልን ወደመ እግዚአብሔር እድመና ጠና ይስጥ በበቱ ያፅናክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
Ake wandemachen berta egzabher keante gar yehun embete terdake nurlen❤❤❤
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ትዝታውና በጋሻው እግዚአብሔር ልባችሁን ይመልስላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ በልጅነቴ ስብከት የበጋሻውን ዝማሪ የትዝታውንና የዳግማዊት ደርቤን የምወደው ወላዲተ አምላክ አይነልቦናችሁን ታብራላችሁ ወደእናት ቤተክርስቲያን የምትመለሱበትን ቀን እናፍቃለሁ 😢😢
መንፈስቅዱሰን የተመደበ ስርአት የለውም ትዝታው ባይፈጠር ይሻለው ነበር
ለቤቱ ያብቃ ትዝታ
ሀሉን ቤጤ አልጠላም እንዳልክ የሚባል አቃጣሪ እንዲት እንደሚዘገንነኝ
ኡፍፍፍ 😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ እናዢ ዬ ጠፉ ልጆቺክ ሳብስበው ልባችሆ ክፋት ጌታ ሆይ 😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አከያችን ቃ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
እርጅም እድሜ ይስጥህ
Berero ena tkuan ezih min yadergali enesu ewunetawun yawukutal Gin elh alebachewu aleke
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤
❤❤❤❤❤❤የኛ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤