The way the “Prophetess” went about it is wrong. She could have talked with the lady in private about the things she needs to correct and cast out the evil spirit working behind. No need to embarrass the lady mentioning all her private matters in public and no need to post it on RUclips. Please care about the privacy of your congregation.
መንፈስ ቅዱስ ማንንም ሰው በአደባባይ አያሸማቅቅም አያዋርድም።መፀሀፍ ቅዱስ ውስጥ አመንዝራ ሴት የነበረችው ሁሉም ሰው ሞት የፈረዱባት በሰራችው ስራ ያዋረዱዋት ኢየሱስ ጋር ሲያመጡዋት ሀጢያት የለብኝም የሚል ሰው ይዉገራት አለ ያኔ እሱዋን ለመዉገር ማንም አልቻለም ምክንያቱም ሁሉም ሰው ጉድለት እና ሀጢያት ስላለበት ነው ።የፈለገ ትንቢት ቢመጣ ትንቢቱም ትክክል ቢሆን እንኳ የእግዚአብሔር ስራ የእግዚአብሔር አላማ የተሰበረውን ልብ ለመጠገን አንገት የደፈውን ቀና ለማድረግ ሊያንፀን ሊመክረን እንጂ ሊሰብረን በሰው ሀሉ ፊት ሊያዋርደን አይመጣም ።ክርስቶስ ከእኔ ተማሩ እኔ የዋህ በልቤ ትሁት ነኝ አለ ማቴ 11÷29
አሳበዷት እግዜአብሔር ይገስፃአቸው. ልጅቷ ምንም ትሁን ምን እንደዚ ባደባባይ ማዋረድ ተገቢ አይደለም
በእውነት ብለሻል እኔ በበኩሌ የልጅቷ ምንም ችግር አላየሁም የአገልጋይዋ ጩኸት ከመረበሽ አልፎ.... ይህ የእግዚአብሔር መንፈስ አደለም እግዚአብሔር ፍቅር ነው
@@ረዳቴንአገኘሁት ጉሮሮዋን ስነጠቀችው በጩኸት ምነው ሰከን ብትል
Sijemr mistr ltaweta stl mewu afoan yezegachat egzabher lbona ystachewu
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በስሜ የሚያስቱ ይመጣሉ ሲባል ሩቅ ይመስለኝ ነበር ለካም እዚሁ በእኛ ዘመን ነው እግዞ ይቅር በለን የሰራዊት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስንት አጭበርባሪ አለ ስንት እንከፍ የሚታለል!!!
ልክነሽ ኣየ ነፍሴ የትነሽ
@@zedluke525 በጌታ ሥም ነው ወይ በማርያም ሥም እየተነገደ ያለው እውነት እግዚአብሔር የምትፈራ ከሆነ ንገር?
@@zedluke525 የምን ግብር ነው የምንገብርላት አንተ ገብረህ ታውቃለህ አንተ ገብረህ ካወክ ንገረን ለምን እንደምትገብር?
dingle enate kezih hulu yaganint sra bfqrsh sewrign!
Kkk yemyastu guyash wst alo ehe yeyesus sm new yeseraw
የሚሰሩትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ጌታ ሆይ።
Musancha kanbs degrref muja tombo cunke
arrrr mn ayint zemn meta geta hoyi yseeeeet nebyi sitl.atfrm
አሜን ሲሉ ለሴጣን እንዴት ነው እሚያስጠሉት በማርያም አምላኬ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላኬ ክበርልኝ
e/r sew new yefeteru hayemanote ayedelm eshi geta yewesal!!!!!
rtodox bemehon mengiste semayin ayiworesim be liju be eyesus kiristos bemamen becha new
እውነት ነው ትዋህዶ ልዘላልም ትኑር🙏🙏🙏
Are serehat ebakachu
hasetegna neby nat echi borko arogit
የሚያስዝኑ ህዝቦች ቁጭ ብለው አሜን ይላሉ
እንደዛሬ ስቄ አላቅ የዋህ ህዝብ የኛ ህዝብ እውነት ነው ያሳዝናል ግን ሴትየዋ የእግዚአብሔር ሴት ትላታለች ሌላው የማነው???
እኔም እነሱ ነው የሚገርሙኝ😔🤔
ወይኔ በአሳኝቷ ድሪማቸው እኮ ሲያስቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እመብርሃን አይነ ልቦናቸውን ትመልሰው
ሲያሳዝኑ😢😢
Wante nawn 😂😂😂😂😂😂
Demo eko tilke sew yimeslalu
ምድነው ቆይ እግዚአብሔር ሰውን በአደባባይ የማዋረድ እቅድ የለውም ሲቀጥል ልጅቷን የምታወሪበት መንገድ disrespectd ነው ይሄ ህዝብ ዝም ብሎ አሜን ብቻ ስለሚል ነው ልጅቷ ከአይምሮዋ ናት አጋንንት አልወጣም አል ጮኸም ካሜራው ጋር የሄደችበት ምክንያት የተቀረፀው እንዳይተላለፍባት ነው ይሄንንም ማክበር አለብሽ እንጅ ዩትዩብ ላይ ለቆ ገንዘብ መሰብሰብያ ማድረግ ተገቢ አይደለም። እስቲ ቆይ አሁን ከዚህ ምን እንማራለን የባሰ ለልጅቷ መጥፋት ምክንያት መሆን የባህሪ ችግር እንዳለባት ያስታውቃል ነገር ግን ይሄንን ቪድዮ ለቀሽ ጭራሽ መጥፍያዋ መሆን ምን ይሉታል? እግዚአብሔር ስለምትጠፋዋ ነብስ ግድ ይለዋል! ምእመናን ዝም ብላቹ አሜን አትበሉ ቢያንስ አይምሮ እንዳለው ሰው ቆም ብላቹ አገናዝቡ!!!! ቃሉ ትንቢትን መርምራቹ ተቀበሉ ነው የሚለው።
በትክክል. ልጅቷ የ ሰትዮዋ አነጋገር, የረጨችባት ውሀ ነገርም አልፈለገችውም. በንዴት ካሜራውን ልታቋርጥ ስትል እነሱ ልክ አጋንንት እንደወጣ ያስመስላሉ.
የገረምኝ ምእማኑ ነው ?? ጌታ ቤቱን ያጽዳ እግዚአብሔር መንፈስ እንድህ አይደልም እንደምገበኝ ቆሞ ምማሰክሩ ሁለቱም ችግር አለባቸው?? ቤቱ ቆሸሽ ጌታ ቤቱን ያጽዳ!!
ምእመናን ነዉ እዉራን ያልካቸዉ?🤣🤣🤣🤣🤣 ይቅርታ አርግልኝና መፍትሄ ፍለጋ ወደ ጠንቋዮች በዝባዦች ሀሰተኞችና ሌቦች የሚሄዱ ለማይረባ አይምሮ ተላልፈዉ የተሰጡ እዉራን ናቸዉ።
እርእሱ እራሱ ሖን ተብሎ ሰው እንዲያይላቸውየተነጣጠረ ነው ። የሰው መብት እሚባል እማያውቁ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ብለው ይሰብካሉ ። እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@@serkserk8422 ከምገርሜኝ ልጅቷን ልትመታት ነው እኮ ደግሞ መቼ አገንንቱን አስጮሃ አስወጠች ?? ጌታ ይፈርዳል ከዚህ ክፉ ከድርግቷ ከልታመለሰች!!
ወይ ጌታዬ እየሱስ ሆይ ዋጋ የከፈልክላት ቤተክርስቲያን አንተን ከመናፈቅ ፋንታ እንዲህ የመሬት ኮተት ቡቱቶ ለቃቃሚ እና ናፋቂ ሆና ስታያት ምን እያልክ ይሆን ለነገሩ ትንቢት ሲፈፀም ግድ ስለሆነ አይገርምህም በመጨረሻ ዘመን በስሜ ሀሰተኛ ነቢያቶች ይነሳሉ ዘባቾችም ይሆናሉ የተባለው በኣይናችን እያየነው ነው ጌታ ሆይ ዘመኑን ተረድተው ካንተ ጋ በማስተዋል ከሚራመዱት ከጥቂቶቹ ጋ አድርገን እነዚህን ግን ይቅር በላቸው
ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በኢትዮጵያ ሃሰተኛ ነብያቶች በጣም በዝተዋል መንግስት ለምን ዝም ይላቸዋል
ትክክል ብለሻል ብቻ ጌታ ኢዮሱስ ንርስቶስ በደሙ ይሸፍነን እነዚህ የሰይጣን መልእክትኞች እና ኣገልጋዮች ናቸው
Aman
ልቦና ይስጣቹ የእውነት ታሳዝናላቹ
ነብይት ስናቀች እኔም ደርሶብኛል ግን ተሳክቶለት አማርጦ ሌላ አገባ ነብይ ነዉ ዉሉም ነብይ እንደዚች ናቸዉ ፈጣሪ ይገልብጣቸዉ😢
ሀስበየሏሁ ወኒእመል ወኪል በአላህ እዳቺ አይነቱ እጠበቃለሁ አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን እረጂም
ኪኪኪ እረጅም አጭር አይሻልም😀😀😀
@@meskarmakomar2731 hhahah amaregna Fidel matelyewa lej DNA nsh endet nsh baksh
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥቹ እግዚኦ
Yes we should pray for thoes people 🙏
ጀግናው ኢየሱስ ምን ይሰራል
ለኛ ሰራ ላይ ነው ተቃዋሚ መንፈስ ይዛ ቸርች መጣች
ኢየሱስ ደሞ ይነቅላል ክፉን
ሰሙ ይባረክ
Ygermal teamru edeketelenew
Moche neber gn be 5 gnaw ken asnestagnalech yhe teamr adel gn tnat motku drom ye China sra
እናቱ መንፈሳዊነን ነገር በስጋ መረዳት አትችይም ላንቺው ልቦና ይስጥሽ
እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
አሜንንን❤
አሜንንን 😢❤️❤️🙏🙏🙏🙏ተባረክ ❤️❤️❤️🙏🙏🥺
Amen Amen
ሲያሣዝኑ በማርያም! እመብርሀን ትማራቹ ውዶች
አሜን 🙏የህ ምስኪን ህዝብ ደሞካ አሜን ይላል ይገርማል 🤣🤣
ለራስሽ እዘኚ
@@asterisayas8522 ዝበይ ንቂ ምን አይነት ጭቅላት ።ይዛችሁ ነው ልቦናችሁን ያብራላችሁ መናፍቆች ።
@@hcjth1747 ለምን ትቆጫለሽ ትሳደቢያለሽ ሰው የፈለገውን ማመን መብቱ ነው ።😂
አሜን ይማራቸው 😔
የድንግል ማርያልጅ ይመስገን ድንግል ማሪያም አማላጅ ናት እንወዳታለን እናከብራታለን ምልጃዎ አይለየን
አሜን
Amen
Amen.🤲Amen🤲Amen😥
Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@genetshekito2344 ውዶቼ ደምሩኝ😍😍
አጋንንት ከሆነ ለምን ማስወጣት አቃተሽ 😏 ወይንስ ፀጋዉ ባንቺ ውስጥ የለም እኔ የማዉቀዉ ጌታ የሰዉን ክብር በዚህ መልኩ ሰያዋርድ አይቼው አላውቅም ኢየሱስ አመንዝራዋን ሴት እንኳን በትህትና እና በፍቅር ነዉ የተቀበላት ፤ የኛ አገልግሎት መለኪያችን ክርስቶስ ነዉ። አንቺ ራስሽ ንሰሀ ግቢ
በጣም ጥሩ ድራማ ቀጥሉበት ተዋናዎቹ ይመቹኛል ችሎታ አላችሁ😴😌
Ara besimami Derma adlme
ቆንጆ ድራማ ነው 👌
😂😂😂
@@ayinetube1369 ውዴ ደምሪኝ😍
betam
ygermal
Ara ymi Derma new
አመቤታቺን ድንግል ማርያም በምልጅዋ ትተብከን
አሜን
Amen
አላሜን
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
- ሮሜ 8፥34
😂😂😂😂😂ወይ ነብይት አሪፍ ድራማነዉ አዝናንቶኛል
እኔም በጣም ነው ያዝናናኝ
ወደው አይሥቁ አለ የማናየው የማንሰማው ነገር የሌም ዘንድሮ
በጣም መዝናኛችን ናቸው ስደብርን
😅😅 😅😅😅
እግዚአብሔር ይገፅፃቹ❤
Amen yene ante si wodishe eko taberiklgne❤❤❤
ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን ለሁላችን ፈራጅ አታርገን ማክበርንም ማዋረድንም ታዉቃለክ አምላኬ
Astewaye set!
Ewnet nw
አይይይ እብድ የበዛበት ዘመን ከዚ አይነቱ ይሰውረን ኦርቶዶክስ በመሆኖ ደስተኛ ነኝ
የእኛው የጠፉት እኮ ናቸው መመለስ አለብን
የሚያሳዝን ዘመን እግዚኦ
ጠንቅይ
ለካ እናንተጋ ሰይጣን ተለምኖ ነው የሚወጣው
የእግዚአብሔር የበቀል እጅ በአንቺ ላይ ይሁን አስመሳይ አንቺ ነሽ ልጅቷ ጌታ አስመለጣት እውነትም እግዚአብሔር በእናንተ በሀሰተኞች ላይ ተቀብታለች
Lik nesh
ወይኔ አሜን የምትሉ ሰዎች
ልቦና ይስጣቹ
ስለእውነት ይቺን ሴትዮ ወድጃታለሁ በኦርቶዶክስ ላይ ባላት ክብርአና አክብሮት
አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን ድንግል ማርያም ታማልዳለች እናንተ ግን ..........
😂😂🤣😂🤣🤣
No
ቱቱቱ
@@kidistmulatu8690 menu new yasakesh awe tamaldalech eyemereresh wachw
😂😂እንደነዚ አይነት መድረክ አሟቂዎችና እንደናንተ አይነት ተረት ጠገቦች ናቸዉ እዉነተኛ የቁርጥ ቀን የክርስቶስ ልጆችን እና ቤተክርስቲያንን የሚያሰዱቡት
ያሳፍራል አይ ዳቢሎስ የስራህን ይስጥህ እባካችሁ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ንሰሀ ግብ ደሞ አሜን የምትሉት ሰወች ትገርማላችሁ
ኧረ እዴት እደሚያሳዝኑ ህዝቡ እግዚኦኦኦኦ
ንጉሪልኝ
አንቺ ሴት እግዚአብሔር አምላክ ከነባለቤትሽ ይገስፅሽ ሰውን ምትንቂ እግዚብሔር አምላክ ምህረቱን ያድርግልሽ የእውነት እግዚአብሔር ይፈርዳል ዝም ሚል ይመስላል !!!!
Amen
Beyesusim menfesu temeta ❤❤❤❤mami tebarekilgn ye geta.seti❤❤❤
❤❤Ahun yihe menu new yemiyaskewutew medre wushetam hula❤️❤️
እዝጋብሄር ኣምላክ ኣይነ ልበናኩም ይክፈተልኩም
እንደው ግን ሌላውን ትተን እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ሴት ልጅ በጉባኤ ፊት ታስተሞር ይላል??ለፀሎት እንኳን ስትቆም ራሷን ትከናነብ ይላል እና ከመፅሃፉ ቅዱስ አንፃር የሚመለስልኝ ሰው ካለ?
ሀቅ ነው።ይሄኮ የሀሰት ነብይነት ነው
በየትኛውም ሀይማኖት የለም
ልቦና ይሰጣቹ
ነብይ አሰንዬ ይቺ ሴት እኔንም ብዙ አርጋኛለች ነብይ በእውነት እግዝያሐቤር ካንች ጋር አለ❤❤❤❤❤❤❤❤
10q god am orthodox i have respect muslim ❤❤❤
አሜን የኔማር ለኛ ያረባገርሴቶች የፅድቅ ፀሀይ ይውጣልን
Amen
የቤተሰብ ጨዋታ አዝናኝ ጥያቄዎች --> ruclips.net/video/DyxfbVNXKFc/видео.html
Kikikiki
ይውጣላችሁ አሜን ተባረኪ
Kikikiki
አንገት አስደፋችሁን አኛ ሰውነን ግድየለም ጌታንግን ፍሩ እባካችሁ።
ኑ ወደ እውነት ወደ ክርስትና👏
በጣም እኮ ነው ምታዝናኑት 😁😁😁😁😁 ኧረ ወይኔ
በጣም ታሳዝናላችሁ እግዚአብሔር ይፈውሳችሁ በዚህ የሟርት ስራችሁ ጌታ ኣይተባበርም።
እየሱስስን አማራ ፋኖ ቤተ ተዋሕዶ ያሸነፋሉ አሜን 📗📒📕
ለውላችንም ልቦና ይስጠን ማስታዋሉን ያድለን
አይይ እናት መናፍቆች እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ ።።። አሜን የምትሉትስ ነገር
የእግዚአብሔር ሴት 🙆🙆😁😁😁😁😁
😂😂😂
እየተመከሩ እየገቡ ትንቢት መናገር
ደስ የሚል ድራማ
ተዋናይ ብ ትሆኑ ያዋጣል
amentebarekii😢😢😢😢😢❤
አሜንንንንን!!!!! ጌታ ሆይ የፅድቅ ፀሓይን አውጣልን!!!🤲🤲😭😭😭😭
ልቦና ይስጣቹ
❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
የቤተሰብ ጨዋታ አዝናኝ ጥያቄዎች --> ruclips.net/video/DyxfbVNXKFc/видео.html
Amen amen🤲🤲🤲 amen
Open your eyes, run out from that Church
አሜን አሜን🙏🙏💞💞
አምን አምን አምን ጌተ ይበርክሽ 11:55 12:02
አሜን ይያዝ ዘመን መቷል የቤተክርሰትያኗ ሰዎችን ብታገኛቸው እህቴ ምናልባት ላያዩ ይችላሉ ነፃ እሰክትወጣ ፀልዩላት
የቤተሰብ ጨዋታ አዝናኝ ጥያቄዎች --> ruclips.net/video/DyxfbVNXKFc/видео.html
Tabaraki be eysuse sim geta yibaareki abizito geta hallelujah Amen Amen 🎉🎉❤❤❤🤚🤚👍✝️☝️
Jiraa Yesuus ebbifamaa nama waqayyoo gooftan bara fi jireenyaa keessaan haa ebbisuu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የስውን ገበና በአደባባይ በጥበብ ቢሆን ይመረጣል አሁን ሁሉ ፈር ለቋል ድሮ አባቶቻችን በግል በጆሮ የግለሰብን መልእክት የሚናገሩት ለቤ/ክርስትያን እና ለጉባኤ ሲሆን ነው የሚነገረው መልእክት የግልን መልእክት በእደባባይ ቪዲዮ እየቀረፃችሁ ስብራት ባትሆኑ አገልጋዮች መልካም ነው
Geta lik enda antew mastewLin yabzalina🙏
The guy spoiled the secret 😂😂😂
እኔም በግል ቢነገር እስማማለሁ !
Ewunite new yenim hasab newu
አቤት ትወና ጎበዝ ናቹ ፣ገና ብዙ እናያለን ----------------------
ክብር ለድንግል ማሪያም
ጽግዉን ይብዝልሽ ትብርክ 🍇❤️❤️❤️
Ameni yegeta seti 😢😢😢😢😢😢😢ameni
ሚስጥሯን ካሜራ ማኑ ያውቅ ነበር ለፓስተሪት ነገረ ፕሮግራም ተሰራለት ፓስተሪት ካሜራ ማኑ የነገራትን ጌታ ነገረኝ አለች ይሔ ደሞ ልጅቷ ገብቷታል ድራማው ትንሽ የኤዲትና የዳይሬክቲንግ ክፍተት አለበት ይሔ ቢስተካከል እና መውጋት ብትቀንሱ አሪፍ ነው የምታሳዝኑኝ የደነቆራችሑት ተከታዮች (ተመልካቾች) ናችሑ😜😜😜😜
ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ ነው ሚለው ቃሉ ።እግ/ር ደግሞ ፍቅር ነው
ለሰው መምከር ጥሩ እግዚአብሔር ምስጢር ይጠብቃል ባይተላለፍ ጥሩ ነዉ ደግሞም ልጅቷ ጸሎት ያስፈልጋታል። እባካችሁ ሰዉ እንዳይጠፋ እንጠንቀቅ።
የእግዚሀብሄርን ቃል ብታስተምሩ ለሰዎች ህይወት የሚሆነው ትረካችውን ትታችው የሰውን ነው ነገር ማውራት እግዚሀብሄር ማገልገል ብላችው እንዳታወሩ
እግዚአብሔር ምህረት ያርግልሽ😭
Honestly I don't know how to explain this madness may God show you the right direction.
አሜን አሜን
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አንተ መሸወድ አይቻልም ሰውን እንጂ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ሁላችሁንም ጌታ ይታዘበችኋል
ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን ደግ ይቅር ባይ አምላክ ነውና ለንስሃ ያብቃችሁ ይቅር ይበላችሁ አባቱ የዳዊት ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን
አይ ሰውና ምድር እግዚኦ ድፍረት አስጣሚና ሰጣሚ በአንድ መድረክ የእግዚአብሄር ቃል ይገርማል
ይሄን መልእክት ማስተላለፍ በጣም ስህተት ነው። እባካችሁ በግል አድርጉት። ነውር ነው።
ወቸ ጉድ ድራማ😁😁😁😁
@@tigestabebe5699 ወይ ምን ኣይነት ግዜ ደረሰን ውይይይይይይ ኩፉ ሴትዮዋ ለራስዋ ጋኔኔ
@@ጎልራያኩኩፉቶ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወይ ዘመናዊ ጦንቁልና ቃሉ እየተፍፀመ ነው ልብ ይስጥጅ
እንደዚህ ያሉ ነበያት ይብዙ ከነሱ መካከል አንዳ ያድርገኝ❤
Geta mastewal yistsh ere astewulu sinegerachihu chirash basebachihu
እረ ጌታ ቸርና ርሁሩህ ነው ሲበዛ በጣም ሲበዛ!!!ትሁት ነው
ይቺ ግን ስድብ ንቀት ....
😂 ያጥፍቸዉ ሴጣኖች
Amen 🙏🙏🙏
የእግ/ር ሴት በእውንት ተባሬክ በልሳን አንሸውድም ሀለሉያ😢😢😢😢 ከብር ለጌታ ይሁን ነበት ጀገና ተባሬክ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ😢😢❤❤❤❤❤
እግዚኦ የጌታ ሴቶች ልቦና ይስጣችሁ ጥንቆላ በአደባባይ
በዘመናዊ የጥንቆላ መንፈስ የተያዘ ትውልድ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ ሲያሳዝን ይሄ ሁሉ ኡኡ የሚል ህዝብ አብሮ ገደል ሲገባ ይገርማል
ኡኡኡኡ የሴት ነብይ መጣዴዴዴዴ እእእረረረወይኔኔኔ ዘንድሮ ሳታጃጅል ግደለኝ አለች አያቴ. እድሜ ይስጠን እንጅ ገና ቡዙ እናያለንንንንንንንንንንንን
ሰው እንዲህ ይጃጃላል ኧረ
የምር ያሳፍራሉ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤
Eree betam new mitmechigii getan🥰🥰
ሰውን ብታታልሉ እግዚአብሔርማታተል አትችሉም :: ለሁሉም ዋጋውን ይሚሰጥ አምላክ ያያችሗል በጣም አሳፋሪነው የሚሰራው ነገር
በሰደት ላለነው የፅድቅ ፀሃይ ይወጣልን በኢየሱሰም
አምላኬ መዳኒቴ ኢየሱስ ክርስቶ የድንግል ልጅ ያልከው ቃል እየተፈፀመ ነው በስሚ አሳሳቹች ይመጣሉ ይገርማ በዚህ ዘመን ሆነ ቅዱሳን መላእክት ሱራፌልና ኪሩቤል ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ በመንቀጥቀጥ የሚጠሩት ስምክ ድራማ መስሪ ሆነ ትግስትክ ድንቅ ነው
አማራጭ መፈለግ መብቷ ነው።እስካላገባችው ድረስ
@እናቴ እመብርሀን የአዶናይ እናት እመቤታችን:ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም የአለም ብርሀን. እመብርሀን
ጌታ ሆይ ዳይነሶርን ያጠፋህ አምላክ መናፍቅን አጥፈልን 😆
የእውነት አሜንንንንንን😅😅😅😅
😂😂
ከኔ በኋላ ሀሰተኛ ነበይ ይመጣሉ ከኔበኋላ ግን ምንም ነበይ አይመጣም እኔ የመጨረሻው ነኝ አሉ ረሱል ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም እናንተን ነው ለካ አይ መጃጃል
ማን ነው መሀመድን ነብይ ያደረገው መሀመድ ሱዑዳዊ ነጋዴ 9 ሚስት ያገባ Shame on you
ወይዘድሮ
@@lukaseyob1976ጠማማ ነው ነብይነቱን ሚክድ
S.w s
ወይ ዘንድሮ ነብዮ ልጂቶን እኮ አዋረደቻት መቸም የእግዚአብሔር መንፈስ አይደለም
ክብር ይሁንለት አረ ባንቺላይ ያለው ጌታ አዋረደው ስሙይክበርርር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
yesus geta newo❤❤❤❤
AMEEEEEEEEEEEEEEEEEEN God bless you more
አብዛልን ጌታ እየሱስ እንደዚህ የሚገፅ ነቢያቶቹን እግዚአብሔር በረከቱን በአንቺ ላይ ያፍስሰው
አለየነም ነብይ,ነብይ ግን እንዲህ ቀልድ ነው?ምኗ ነው ነብይ,ነብይ እንዲህ ይጮሀል
ምስኪን እግዛብሄር ይማራት,ልቧን ይመልስላት ስታሳዝን
የቤተሰብ ጨዋታ አዝናኝ ጥያቄዎች --> ruclips.net/video/DyxfbVNXKFc/видео.html
እየሱስ በስራ ላይ ነው!!!
ጠላትበሺብር ላይ ነው🔥🔥👈
አስኑሻ ዘመነሺ ይለምልም 🍒🍒❤❤
Leba yeleba tebabar
Edee aci. .nabiyi. Alayemu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Wawwwww betam des yelale sister tebareki astemarechg anekacheg
ይሄ በፍጹም ተቀባይነት የለውም ልጅትዋን መንፈስ ቢኖርባት እንኳን ከማባረር በፍቅር አስቀምጦ መጸለይ ነው። ከንቱ ፉከራ ሰው ልታተርፊ ነው እኮ አገልግሎትሽ የምን መሳለቅ ነው በድካም ላይ ብትችይ አጥፊው
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ጌታ ኢየሱስ ብድራታችሁን እሱ ይክፈላችሁ
ያለችውን አስተውሉ ይሄ ጩህት እኛም እኔም እጮህነበር ለካ ውስጤ ያለው መንፈስ ነበር የማስጮህኝ ዛሬ አሳድጎ አገልጋይ ሆነናል ያለችውን በደንብ ተረዱት
Yes 🙌 please people think
ሕዝቡ ባለማስተዋል ዝም ብሎ አሜነ ይላል
ሚስጥሬን ጠባቂ እየሱስ አለ ብስት ብወድቅ በአደባባይ የማያዋርድ ለሁሉም ከስህተታችን
ተምረን ሚስጥራቸውን ሳናወጣ
ብንፀልይ በቂ ነው ከአገልጋይዋ
የብስለት አለመኖር እንጂ ከክፋት
የተነሳ አለመሆኑ እንረዳለን
ሚስጥሬን ጠባቂ እየሱስ አለ ብስት ብወድቅ በአደባባይ የማያዋርድ ለሁሉም ከስህተታችን
ተምረን ሚስጥራቸውን ሳናወጣ
ብንፀልይ በቂ ነው ከአገልጋይዋ
የብስለት አለመኖር እንጂ ከክፋት
የተነሳ አለመሆኑ እንረዳለን
Yenem kambar tesebere ameeeeen 🙏
እኔ ሁሉም ክብዶኛል አባቶቻችን የስያስተምሩን ወደት እንዳሉ አላውቅም 😢😢😢😢😢 ከምስርነት ይልቅ ምክር ያስፈልገናል ሰው ሁሉ ራሱን ጽድቅ ለማድረግ ይሞክራል 😢😢😢 ✊ በጣም ከፋኝ
The way the “Prophetess” went about it is wrong. She could have talked with the lady in private about the things she needs to correct and cast out the evil spirit working behind. No need to embarrass the lady mentioning all her private matters in public and no need to post it on RUclips. Please care about the privacy of your congregation.