እረ ጉድ ፈላ 🤗🤗የዛሬውስ የባሰ ነው😳😳በሳቅ ሆዳችን ቆሰለ😂😂 እጅግ በጣም እሚገርም እኮ ነው እንዲህም ያለ አለ እንዴ?ተመልከቱት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 240

  • @josephalex366
    @josephalex366 3 месяца назад +17

    እነዚህ ሰዎችን በደምብ እንዳውቅ እያደረከኝ ነው የምር አመሰግናለሁ ሀይማኖቴን እንድወደው አድርገህኛል ፈጣሪበይባርክህ ❤❤❤

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 3 месяца назад +28

    አቤቱ ይቅር በለን😢ለማየት ራሱ እየፈራሁኝ ነው መድኃኒያለም ወደ ልቦናቸው መልሳቸው እኛንም በሀይማኖታችን አጽናን❤

    • @ZainabDibabaHaile
      @ZainabDibabaHaile 3 месяца назад

      አኔ እምለዉ የምተዉኑት ተከፍሏቸዉ ነዉ አሜን የምሉት መቸ ነዉ የምነቁት

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 3 месяца назад

      @@ZainabDibabaHaile እኔጃ እህቴ እግዚአብሔር ይድረስላቸው በእውነት

  • @KiyayeKiyaye-ip8vu
    @KiyayeKiyaye-ip8vu 3 месяца назад +36

    ያባዱት ተከታዮቹ እንጂ ፓስተሮቹ ቢዝነስ ላይ ናቸው

  • @helina5990
    @helina5990 2 месяца назад +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ፈዞዋል ! ይጫወቱበት ትምህርት ደክሟል ይጫወቱበት ህዝቡ ቀንጭሯል ይጫወቱበት ! ያሳዝናል

  • @RomanAlAlmahdi
    @RomanAlAlmahdi 3 месяца назад +11

    ቤጤ ባይኖር በማን እንስቅነበር እናመሰግናለን ወንድሜ።

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 3 месяца назад +13

    አጨብጫቢ ሁሉ አዳራሹን ሞልቶ ሲጨማለቅ እነሱ ምን ያድርጉ !!!!

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 3 месяца назад +28

    የፕሮቴስታንት ነገርኮ በጣም ያሳዝናል ስለመኪና ስለቤት አንደሞ አሻሽላቹ ስለውፍረት ስብከታቹ ስጥቅም ስለምድራዊ ለዚ ነው የአጋንንት ነው መንገዳቹ የምንለው እየሱስ እየሱስ ይሉና ውስጡ ሌላ ማፋታት ማጋባት ዘመናዊ ጥንቆላ ነው

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @Feker-p1j
      @Feker-p1j 3 месяца назад

      😅😅

    • @KalkidanKalkidan-tc2jy
      @KalkidanKalkidan-tc2jy 2 месяца назад

      እናንተስ መስተፋቅር ድግምት የምትሰሩትስ ነገር ባይሆን ጥንቆላማ በናንተ ያምራል እንስሶች 😉👍🤣🤣🤣🤣😂😂

    • @MekdesHaile-g7d
      @MekdesHaile-g7d 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Feker-p1j
      @Feker-p1j Месяц назад

      @@KalkidanKalkidan-tc2jy ሚጠነኩል ክህነቱን ያፈረሰ ነው እንጂ ጌስ ወይም ኦርቶዶክስ አይደለም የሰይጣን ባሪያ እንጂ

  • @dmx3674
    @dmx3674 3 месяца назад +5

    እኔን ከእምነቱ ከወጣሁ ቆየሁ! እኔ በነበርኩበት እንደዚህ አልበሸቀጠም ነበር ። ይሂነ ጊዜ ቢሆን የወጣሁት ኡኡ እያልኩ ነበር ከቤቱ የምወጣው ። እነዚህ ብኩኖች ። እኛ እመንት ስንፈልግ እነሱ ንግድ ነው የያዙት ፣ማታለልን ነው የያዙት ። እስቲ ፈጣሪ ይፍረድ በሰው ላይ 15 ኪሎ የሚጨምር ፓስተር ነኝ ተብዬ ። አረ ምንጉድ ነው።

    • @PezaFelek
      @PezaFelek 3 месяца назад

      😅😅😅

    • @Bathen910
      @Bathen910 2 месяца назад

      Wendemi weyem eheti ahun selante azenku kayehut belaye lemn begeta yetetrut fesmo ayetelachewem yemdkem guday kehone geta yansal hatyatem kehone selante yefsesew yeysus dem yanshal ahunem lbechehun atadendenu ene yemekreh yeh hulu endehon yetamnew geta astemrole wede kalu kereb temare eshe ❤

  • @JonyDani-r3f
    @JonyDani-r3f 3 месяца назад +13

    እውነትም ጎልደን ቱዩብ እናመሰግናለን😂😂😂

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 3 месяца назад +7

    ስክሪፕቱን እንዴት በብቃት አጠኑት ፣ለምን ድራማ ና ፊልም አይሞክሩም ????

  • @mitkierafera4099
    @mitkierafera4099 3 месяца назад +5

    እዉነተኛ ከሆኑ ሀገራችን ላይ ያለዉን ጦርነት ያስቁሙ የመንደር ወሬ ከሚያወሩ ዝም ብሎ መበጥረቅ ይሰለቻል

  • @AnwarashikAshik
    @AnwarashikAshik 3 месяца назад +2

    የጴንጤዎች ፓስተር ባይኖሩ በምን እንዝናና ነበር ጎበዝ

  • @TsinatAsnake-te8bc
    @TsinatAsnake-te8bc 3 месяца назад +2

    Hahahahajjajahaahjajahah😂😂😂😂😂

  • @SintayehuTefera-m2t
    @SintayehuTefera-m2t 3 месяца назад +1

    በእናንተ ምክንያት የእግዚአብሔር ስም ይሰደባል ፣ተብሎ የተፃፈው ነው የተፈፅመው

  • @eliyasmulgeta
    @eliyasmulgeta 2 месяца назад +1

    ዘመናዊ ጠንቆይ

  • @AmeAme-c9o
    @AmeAme-c9o 3 месяца назад +3

    ወገን ከነማንጋ ነው እየኖርን ያለነው

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 3 месяца назад +3

    ውፍረት ጤና መሰላቸው ቂቂቂቂቂቂቃ

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 3 месяца назад +2

    ፖ/ር ዳዊት የሩኒን ምሳሌ የገለፀዉ ከ10 ዓመት በፊት የተናገረዉ ነዉ።80ሚሊዮን ብር የቸርች ገንዘብ በግል አካዉንቱ አስገባ ብለዉ ወሬ ስላናፈሱበት ነዉ።

  • @amenadmasu1922
    @amenadmasu1922 3 месяца назад +3

    እስቲ ለኛም በር አስከፍቺልኝ ግንባር ቀደም ማለቴ ፓስተር😂

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 3 месяца назад +11

    አረ ይህች ሀገር ወዴት እየሄደች ነው????

    • @tesfumekonen6066
      @tesfumekonen6066 3 месяца назад

      Yet bileh/ bilesh new yetesaferkew/ yetesafershew?

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 3 месяца назад

      @@tesfumekonen6066 አረ እኔ ቆሜ ገና እየጠበኩ ነው። መቼ ተሳፈርኩባት 😂😂😂😂

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 3 месяца назад

      የት ብላ ነው የተሳፈረችው???

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 3 месяца назад +1

    😅😂😂😂😂😂😂 basqi hoden hamongnal arrraa uuuuuuuu my god what this😂😂😂😂

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy 2 месяца назад +1

    እዩዬ ጸጋውን ያብዛልክ ያባቴ የኢየሱስ ልጅ 🙏🙏🙏🙏😊። ማንም ምንም ሊሉክ ይችላሉ ደሞ ለኢትዮጵያዊያን ህዝብ ምንም አይምሰልክ ምክንያቱም ማታ ጭፈራ ቤት ሲሰክሩ ቆይተው ጠዋት ቤተ መቅደስ በመሄድ እራሳቸውን የሚሸዉዱ ምስስኪን ህዝብ ናቸው አየናቸው እኮ እነሱንም 🤣🤣😁😁😁😁😎😎 ለመዳን ብለው በዋሻ ውስጥ እንደ አይጥ ሲርመሰመሱ የዱር እንስሳ ባህሪ ያላቸው ሰዎች ናቸው 👍 ይመቻቹ እናንተ እንስሶች ኦርቶዶክስ የሆናቹ ሰዎችን ተጠንቀቁ ምክንያቱም እንስሳት ስለሆኑ 😁😁😁😁😁 ለዛ ነው 😎😎😎😎😎😎😎😎😎😁😉😉😉😉😉😉

  • @fekaduneka
    @fekaduneka 2 месяца назад

    ጴንጤ ማለት በዘንዶው ግንድነት ላይ የበቀለ ቅርንጫፍ ማለት ነው ጴንጤ የኢትዮጵያ ሃገራችን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ጠላት መሆኑን አውቀን ለሚቀጥለው ከጊዜ ጋር ለማጥፋት እንዘጋጅ

  • @dersehagebu650
    @dersehagebu650 2 месяца назад

    በእግዚአብሔር ችሎታ የምታሾፉ ከሰማይ ፍርድ አታመልጡም።

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 3 месяца назад

    በስማም ምን ጉድ ነው የሚያሳዝነኝ ቁጭ ብሎ ተረተረት የሚስማ ህዝብ ምን ሁኑነው ያሳዝናል ፈርዶባቸው የሴት ፓስተር ደግሞ አመጡ ስይጣን ይጫወትባችሃል ያሳዝናል ወይ ጼንጤ እንደናተ የሚያሳዝነኝና የሚያዝናናኝ የለም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ አሪፍ ስራ ቤዝነስ ነው

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 3 месяца назад +1

    አይይይይ ፕሮቴስታንት እንዲህ ሆነ ቀረ ሚከተላቸው ነው ሚያስገርመኝ😂😂😂😂😂

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 2 месяца назад

    እንዴት እንደምወዳቸው እኮ እነዚ ባይኖሩ በምን እስቅ ነበር

  • @GutaTadesse-d9x
    @GutaTadesse-d9x 3 месяца назад +2

    የ3ሴ ትምህርት የስሕተት ትምህርት ነው የምንለው በምክንያት ነው።
    ዘመኑ የአንድ እም ልክ ትምህርት ዘመን ነው።

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 3 месяца назад +1

    ማንነታቸውን አሳወከን በሩቁ ነበር የማያቸው እግዞኦ ነወ

  • @sisayaba9184
    @sisayaba9184 2 месяца назад

    እግዝአብሔ ይመስጌን ቤቴሰቦቼ ሁሉ እግዝአብሔር አወጣን ተጠመቅን አራፍን ለሁሉም ይድራስ ለኛ ዬደራሳ

  • @gaga320
    @gaga320 3 месяца назад +1

    ፈጣሪ በቃ በትንቢት ካልሆነ የፈጣሪ ቃል አይሰበክም? ሳያዩ የሚያምኑ ብፁአን ናቸው።

  • @fantahuntadesse3614
    @fantahuntadesse3614 3 месяца назад +4

    "ወይ መበጥረቅ😂😂😂

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад +1

      አጨብጭብ በጭ በጭ በጭ ለራሳ ለምን ካናዳ አትሄድም እዚ አፍን ከምትከፍትብን ይቺ ቦሃቃ ግንባር ጌጦ😅😅 ድንጋይ ነበር አፍቹ ውሰጥ መክተት ምድር ብጥርቆች ሌባ ጥርቅም አሚን ሰትሉ አታፍሩም ድንጋይ እራሰ ሁላ😅

    • @fantahuntadesse3614
      @fantahuntadesse3614 3 месяца назад +1

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass በጣም

  • @Days-gg8ke
    @Days-gg8ke 3 месяца назад

    አሜሪካ ውስጥ ከ 90% በላይ እምነት የሌላቸዉ ሰዎች የፕሮቲስታንት ልጆች ነበሩ፡፡ እና እባካቹ ተጠንቀቁ፡፡

  • @alambalay1176
    @alambalay1176 3 месяца назад +1

    መናፍቃን ሁሉ ደቡቦች ናቸው እንዴ ሁሌ የሚጨፍሩት ጭፈራ 😂😂😂

  • @tiruneshdanye9420
    @tiruneshdanye9420 3 месяца назад +1

    Omg 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 abedu endea😂😂😂😂😂😂

  • @GelaneAlemu-s6j
    @GelaneAlemu-s6j 3 месяца назад

    ማሪያምን ይለያሉ እነሱ በይኖሩ በዚህ ኑሮ ዉድነት የት እንሄድ ነበር

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin7908 3 месяца назад

    በ1 ቀን 15 ኪሎ??? ኧረ አገሬ?!? ወይኔ እንደ ሐገር ዘቅጠናል። እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 месяца назад

    እኔኮ ፕሮስታንቶች ቅልብልብ የሚያደርጋቸው ነገር ርጋታ የሌላቸው የታወኩ 😢😢😢

  • @tsik914
    @tsik914 3 месяца назад +1

    ስለመቀመጫ የወራው ፓስተር ግን አስተምረህ ሞተሀል ድንጋይ እንደማያውቅ ሆኖ ቲያትር ስራ ባቸው ቅሌታም

  • @fekadufolle9372
    @fekadufolle9372 3 месяца назад

    እውነተኛ የሆነ መንግሥት በሀገራችን ሲቋቋም እነዚህን አታላይ ሰባኮችን በሙሉ ሰብስቦ እስርቤት ከቶ ሃይማኖት ማስተማር የመጀመሪያ ሰራ መሆን አለበት።

  • @KiyayeKiyaye-ip8vu
    @KiyayeKiyaye-ip8vu 3 месяца назад +2

    ጤናዬንማ በልጆች መቀለጃ ነው ያየዋት ልጆቹም ለካ በትክክል ሰርተውታል

  • @tesfusahle7948
    @tesfusahle7948 3 месяца назад +1

    Abetu fetari awutan😂😂😂😂

  • @SintayehuTefera-m2t
    @SintayehuTefera-m2t 3 месяца назад

    ከሰይጣን ጋር ድርድር የሚያደርግ አገልጋይ የለም ፣
    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስንመለከት ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ልታጠፋን መጣህ ሲለው ዝም በል ነው ያለው እንጅ ከሱ ጋር ድርድር አልገጠምም ።ግን ከሰይጣን እውቅና ማግኘት የሚፈልጉት ከስይጣን ስለሆኑ ነው ፣
    መናፍስትን የሚለይ ፅጋ ለቤ/ክ ይስጥ፣

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 3 месяца назад +3

    Berta wendemachin ❤

  • @Aamina-j9i
    @Aamina-j9i 3 месяца назад +2

    የማጋባትና የማፋታት ስራno የያዙት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 3 месяца назад

    በየመንገዱ የሚያደነቁሩን እኮ ለዚህ ነዉ!!!!! ሰዎች ሆይ እረ ንቁ

  • @hab00015
    @hab00015 3 месяца назад

    እፍረት የሚባል ያልፈጠረባቸው ይህን እምነት ብለው ሲያጭበረብሩ የሚከተየላቸው ነው ማፈሪያው

  • @kidistabera5385
    @kidistabera5385 3 месяца назад +1

    ሴቷ ፡ ፖስተር ፡ ቅማ ፡ ነው ፡ የገባችዉ ? በጣም ፡ ያሳዝናል

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 3 месяца назад

    ድንቄም ተርጋግቶዋል ክክክክክክክክክ😅😅😅😅😅

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 3 месяца назад +1

    እነሱ ባይኖሩ በምን እንስቅ ነበር😂😂😂😂😂😂

  • @AmarechWondemu
    @AmarechWondemu 3 месяца назад +1

    የጌታ ቤትና ህዝብ በዚህ የተለቃቀመ ቪዲዮ እና ተራ ነገር አይጠራም .

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂 በለው አረ

  • @yehwalashettessema470
    @yehwalashettessema470 3 месяца назад +2

    ከመድረክ መረዎቹ በላይ አንድ ሙሉ አዳራሽ ህዝብ እንደዚህ ይደነዝዛል ብሎ ማሰብ ይከብዳል
    ምን እየሆንን ነው!

    • @Jesusiswonderfull
      @Jesusiswonderfull 2 месяца назад

      ወዳጄ መንፈስ ቅዱስ ስላለ ነው ❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 3 месяца назад

    አይ ጴንጤ እምነት ወይሰ ድራማ እር ጊታየ ልቦና ይሰጣቸው።

  • @WondyeAmen
    @WondyeAmen 3 месяца назад

    እነጥበበን እቸሬን እነ ወዳጀነህን ሰናይ ልባችን ያዝናል አብራችሁ በመደመራችሁ

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 3 месяца назад

    ፕሮቴስታቶች ንቃተ ህሊናቸው ተሰልቧል

  • @diga5
    @diga5 2 месяца назад

    Golden maznagnahe new 😂😂❤

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion Месяц назад

    ውይ ውይ የንዝ መጨረሻ የናፈቀው አንድኒ ።

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 3 месяца назад +1

    ድራማ + ሠይጣንነት + ሞኝነት የተሞላበት።

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin7908 3 месяца назад

    ካናዳ???? ምነው አስጨፈራት???? በክርስቶስ በማመን እኮ መንግስተ ሰማያት እንገባለን።
    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ።

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 3 месяца назад +1

    Selam Selam ye Golden Tube azegaj 👋👋👋❤️❤️❤️🙏👍✅

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 3 месяца назад

    ጴንጤዎች አምላክ ክርስቶስ ኢየሱስ ይፋረዳችኋል ጠብቁ እናንተ ነውረኞች👈👈👈

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 3 месяца назад +5

    አምላኬ ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢😢

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад +1

      ጨፍርው ያልወጣላቸው ወርበላ ሁላ አይ በእየሱሰ መቀለድ ምድር ድርዬ ጥርቅም ናይት ክለብ እንካን እንደዚ አይደነሰም ምድር ኮተታም ድርዬ ሁላ ሌባ ጥርቅም 😅

    • @Jesusiswonderfull
      @Jesusiswonderfull 2 месяца назад +1

      ወዳጄ ለ night club ለሰይጣን ከምትጨፍር ለ ክርስቶስ ኢየሱስ ብናብድ አይሻላልም❤ እናንተስ ይህ አይሻላችሁም 😂😂😂😂

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 2 месяца назад

    እስቴ ለሚስቴ አንዴ አጨብጭቡላት ለአስቴር😂😂😂 እስኪ ድገሙት😂😂😂

  • @GacheYayew
    @GacheYayew 3 месяца назад

    በጣም ነው የምታዝናኑ

  • @henaa3965
    @henaa3965 3 месяца назад

    መጋኛ፡ሁለ፡ግራ፡የጋባው፡ትውልድ፡ከምን፡ጋራ፡ነው፡የስው፡ልጅ፡የምኖራው፡ፈጠሪ፡ልቦናችሁን፡ይመልስችሁ፡መርጋጋቱ፡ጥሩ፡ስለ፡እንቅስቀሴው፡የእሉምናት፡እምነትና፡ምግባር፡መሆኑ፡ትክክል፡ነው፣???????

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 3 месяца назад +1

    እኔም እነዚህን አልደግፍም ግን የኦርቶዶክስንም አውጣው! ማለቴ እነአንመካም በጉልበታችን (በተቃራኒው) አስቂኝ ድራማ!

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 3 месяца назад +1

      የወርቶዶክስ እደዝህ ካለ እናተ አውጡት ከዛ አሳዩን እቃ ብናጣ አብርን በላን አሉ እብዶች ከኛ መወዳደርም ያምራችሃል😂😂😂😂😂😂

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 3 месяца назад +1

      አዎን አሁንም ቢሆን አንመካም በጉልበታችን እግዚአብሔር ነው ለኛ ኃይላችን ምን ለማለት ተፈልጎ ነው ??? ስንገደል ስንሳደድ ቤተመቅደሶቻችን ሲቃጠሉ በለቅሶ በሐዘን ከመቀበል ሌላ ምን ወንጀል ሰራን??? ኧረ እያሰብን እንናገር

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 месяца назад +1

    Ay pente 😭🤣🤣
    Kkkkkkkkkkkkkkmmmm🤣

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 3 месяца назад

    አቤቱ ይቅር በለን!! እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ !!

  • @ABCv23የጅሩዋ
    @ABCv23የጅሩዋ 3 месяца назад

    ህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ አሁን አሜን በሉ ወፍረት የሚሰጠው ባስተርጋ አትሂድም

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 3 месяца назад

    ምን ይገርማል አሰተኛው መንፈሰ በር ላይ ነው ንቁ እውነተኛውን ክርስቶስ ያዙ

  • @butuamenu
    @butuamenu 2 месяца назад

    ወይ ዘንድሮ Kkkkkkkkkkklkk

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 2 месяца назад

    ሕመም ኖው የጨመረ ስንት ሶው ሊቀንስ ይፈልጋል
    የዳዊት ሞላልኝ ቀልድ ልዩ ጮፋ ነጠቆው

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂አይ መናፍቅ በቁማቸው አበዱ እኮ 😂😂😂😂😂😂

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 3 месяца назад +2

    ወይኔ የት አባቴ ልሂድ ዘንድሮ😂😂😂

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 3 месяца назад +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 месяца назад

    በለው 😂😂😂😂😂 አረ ኡኡኡኡ ወገኔ አበደ

  • @abdulazizmohammed6188
    @abdulazizmohammed6188 3 месяца назад +1

    ወይኔ በላቸው!!!ወይኔ በላቸው!!!😂😂😂

  • @seblemita367
    @seblemita367 3 месяца назад

    Is possible for God impossible for man in Hod eyes this is nothing thank you Lord

  • @tglovefire3659
    @tglovefire3659 3 месяца назад +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂 አጨብጫቢ ነኝ እረ ኡኡኡኡኡኡኢ

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 месяца назад

    በፈጣሪ እደት በጠራራ ፀሀይ ይጃላል😂😂😂😂

  • @LeulBekalu-d5f
    @LeulBekalu-d5f 3 месяца назад +2

    Gud bel gonder 😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 3 месяца назад

    አይ ጌታ ሆይ በዚህም በዚያ እግዚአብሔርን ባለመፍራትና ባለማወቅ ሕዝብ ወደ ዘላለም ሞት በፍጥነት መነዳቱ ያስፈራል ያሳፈራል ጌታ ይድረስላቸው ማንም በክርስቶስ እየሱስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው ቃሉ የታመነ ነው በጴንጤ ስም ዲያቢሎስ ያሰማራቸው የወንጌል እንቅፋቶች ናቸው ሰው እውነትን አውቆ እንዳይድንና እንዳያመልጥ የዘረጋው ወጥመድ ነው ሰው ሆይ አስተውል ቅዱስ ቃሉን አንብቡ ሰውን ሳይሆን መልካሙን እረኛ ጌታ እየሱስን በመከተል አምልጡ.....

  • @alemgulma9199
    @alemgulma9199 3 месяца назад

    kkkkkkkkkl hahahaha😅😅😅😅

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin7908 3 месяца назад

    ቢላዋ ሰክተን ይዞብን እንዴት ይሄዳል ብለን እንጮሃለን??? ምን ማለት ነው።

  • @Emuyyee
    @Emuyyee 3 месяца назад

    የደቡቦች ፔንጤሰጸዎች ጨርሶ አብደዋል ለገንዘብ ጥም ብለው
    ጨርሶ ያሳብዳችሁ

  • @dmx3674
    @dmx3674 3 месяца назад

    እነዚህን ሰዎች ሳይ ትዝ የሚለኝ እየሱስ ክርስቶስ ቤቴን መነገጃ ፣ማንቋለጫ ፣ መሸቀጫ አደረጉት ብሎ በጅራፍ እየገረፍ ያስወጣችውን ነው። እነዚህም ተደራጅተው የሚሰሩት የማፍያ ስራ ነው። በሰማዊው እስኪጠየቁ ግን ምድራዊ ቅጣት ቢያገኙ ጥሩ ነው። ከዚህ በላይ ሙስና ፣ከዚህ በላይ ህዝብን ማታለል መዝረፍ ከየት ሊመጣ ይችላል ። የጴንጤ መንግስት ነው ብለው እኮ ጠገቡ ። እነዚህን ከነ መንግስታችው ጠራርጎ ማስወገድ ነው።

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 3 месяца назад +1

    Dengeln tadya lemamesgen men yazachew Ahi metawor 😂😂

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 3 месяца назад +1

    እኔን የሚገርመኝ አሜን የሚሉት ናቸው

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 месяца назад +1

    Ehzewo
    Meharene Kristin🙏

  • @alemgulma9199
    @alemgulma9199 3 месяца назад

    Kedada kedada kedada😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin7908 3 месяца назад

    ስለ ክርስቶስ ሊነገርበት በሚገባው መድረክ ለሰው/ ??

  • @hailedaniel8622
    @hailedaniel8622 3 месяца назад

    ነገሩ የዚህ ዩቲዩብ አላማ አመድን በዱቄቴ እንዲስቅ ማድረጊያ ኢንተር ቴይመንት ነው።

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk 3 месяца назад +1

    😢አይ ሕይዉት፮፮፮

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 3 месяца назад +5

    ምስጋና ለዳዊት ሚስት ስድብ ግን ለመቤታችን አዝናለሁ

  • @TeshomeGetahun-g5h
    @TeshomeGetahun-g5h 2 месяца назад

    Golden,amazing you

  • @MulugetaAragaw-yf4sc
    @MulugetaAragaw-yf4sc 2 месяца назад

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ😅😅😅😅😅😅

  • @woine123
    @woine123 3 месяца назад

    እነኝህን የሰይጣን መጋለቢያ ፈረሶችን ማየት አያስፈልግም::
    እነኝህ አጉል አራዳዎች እነኝህን ምስኪን ህዝቦች
    ድራማቸውን እየሰሩ እንዲህ ይዘርፏቸዋል::

  • @tsik914
    @tsik914 3 месяца назад

    ጩቤናን😂😂😂😂😂😂😂

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 3 месяца назад +1

    ዝብለውአሉቦልታነውእሚወሩትም