ካላመሰገንን | New Ethiopia Islamic Movie 2020 | Danya Tube
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- ካላመሰገንን |ካላመሰገንን | New Ethiopia Islamic Movie 2020 | Danya Tube
#DanyaTube #ዳንያቲዩብ #minbertube #somitube #somitv #bilaltube #sofitube #haruntube
#ZawyaTv #ዛውያቲቪ #hibatube #EthiopiaMovie2020 #Ethiopiaislamic #ነጃህሚዲያ
በመንገዴ ላይ ክፍል 1
• በመንገዴ ላይ ክፍል 1
በመንገዴ ላይ ክፍል 2
• በመንገዴ ላይ ክፍል 2 Danya Tube
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው ማሻ አሏህ
ያረብ ሳሊህ ሚስት ለባለቤቴ ሳሊህ ልጅ ለወላጆቸ ሳሊህ እናት ለልጆቸ ምርጥ ጎረቤት ለጎረቤቶቸ አድርገኝ ያአላህ
Ensha allah thognaleshi
Bnzamed des yilegnal
አላህያርግሽ
አሚን ያኡኽቲ
አሚንንንንን
ማሻአላህ ወላሂትልቅ ምኞት ዱአንዉ ያድርግልሽ የኔዉድ እህት
ማሻ አላህ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት
ሹክረን
Mashllha
mashllha
mashllha
Biteseb bnhon des yilegnal
mwug
አላይይጨምርላችሁ
ጀዛኩም አላህ ኸይር ራሳቸውን ለሚቆልሉ ወንድ እና ሴት ትልቅ ትምርት ነው እኔኮን አልሀምዱሊላህ በትንሺ ነገር ነው የምደሰተው የማመሰግለው በወሬ ራሱ አይደለም ተግብሮት ማሻ አላህ አላህ ከመልካሞቹ ሴቶች ያዲርገን መልካምነት ለራስ ነው አያችሁ ያለ ደስታ ሱብሀን አላህ ጎደኛህን ንገረኝና ምናምን የሚባል ነገር አለ በትክክል አላህ ጥሩ ጎደኞችን ያብዛልን
ማሻ አላህ አላህ ያስደስትሽ
አልሀምዱሊላህ አላኒእመተልኢስላም ሀይማኖቸትችንእኮ ሙሉነው በአንድሀዲስ ያችድርቅያለት ሚስቱ ምልስአለች መልካምጓደኛም አሪፍነው ከጓደኛዋ ተማረች
ፀጉራችሁን እደግመልሻኛ አታርጉት የተረገመችነት ብለዋል ረሱልሰለላዋሊሂወሰለም
ሳህ
ደሞ ፀጉር አይመስለኝም ባይሆ የፀጉር ማሲያዛ ቢሆን እንጂ ክክክክክ
sallhu Alyhi waselame
s a w
የኛፈተዋሰጮችበረከቱብል ሴክስ ስታይ እምታደረውሁላ እየተነሳችሁ
ማሻ አላህ በጣም አሰተማሪ ነዉ ፣አንዳንዶቻችን ለሚደረጉልን ማመሰገን ትተን ገደታዉን ነዉ የተወጣዉ የምንል እንኖራለን፣በርቱ
እውነት ነወ ያ አስተሰሳሰብ ደግሞ ዋጋ ያስከፍለናል
ማሸሀላህ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ቀጥሉበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ይህድራማ በጣም ተመችቶኛል ግን እዳያቋርጥ ፍራው ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ድራማነው ጀዛኩም አላሁኸይር።
ወድ የኢላሀኢለላህ እህት ወድሞቸ በአላህ ስም እለምናችሄለሁ ዱአ እንድታደርጉልኝ
እሱም አንደኛ በሶላቴ እዳልዘናጋ ዱአአርጉልኝ
የገጠርልጂነኝ ስለድኔ ያወኩት በደብ ስደት ነው ስደት መምህቴነው እና ያው በልጂነቴ አግብቸ አንድልጂ ወልጂ ከባሌጋ ተፍታን ያለምንም ምክንያት በቤተስብ የተነሳ እና አሁን ከተፍታን አምስት አመትሆነን ግን አሁን እንደዋውላለን እና እንታርቅ እያለኝ ነው እህት ወድሞቸ ዱአ አእጉልኝ በአላህ ጨቆኛል ውነቱነው ውሸቱበማለት እንቅልፍነስቶኛል
ረሡል አለሂ ወሠለዋቱ ወሠለም ሀቅ ነው
አላህ የቃላችን ሀቅ የምንወጣ ያድርገን
Amern biteseb bnhon des yilegnal
ማሻአላህ ዴስ የሚል ት.ት ነው ቁምነገር ያዘለ ልብያለው ይማርበታል ብየ አስባለሁ ጀዛኩላህ ኽይርን ወድም
ገና ዛሬ አገኘኋችሁ በርቱ አሪፍ ትምርህት ነው ያረቢ ዲናችንኮ በጣም ያማረ የተዋበ የተሟላ ነው ያረቢ ሁላችንም በኢስላም የተዋብን አድርገን ዲናችንን የምንተገብር ያድርገን
አሚን
አሚን እኛም ስለተገናኘን ደስ ብሎናል
ዋውው አደኚ
Ameen yareb
Biteseb bnhon des yilegnal
ጡሩተምህርትነው ለወደፊት እሸለአ ለገብትም ለለገቡትም አለህ ጡሩን በል የረስጠን እኛም ጡሩእንሁን
ማሻአላህ ሂክማየ ስወድሽ ሀሪፍ ኢስላሚኪ ተዋኝ ነሽ በርቱ
ጀዛከላህ ሀይረን ምርጥ አስተማሪ ነው በርቱ አላህ ያግዛቹ ውድ የእስላም ልጆች
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ዳንያዎች ይህ አስተማሪ ድራማ በጣም አስለቅሶኛል ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ ግን ከመሀሉ ጀምሮ ክላሲካል ብቻ ነው የሚሰማው ኤዲት አድርጋቹህ የድራማውን ሙሉ መልዕት ብታደርሱን ደስ ይለኛል ደጋግሜ ነው ያየሁት ✋
ባለ ትዳሮች ተማሩበት👏 ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
zehara ዘሀራ tube የቀድሞ ቤተሰባችን ጠፋሽ የቀድሞ ቤተሰብ በመሆንሽ አስታውሰንሻል::@danya tube
ማሻአላህ ምርጥ ፊልምነው አቤት እስልምና ዴስሲል መገላለጥየለ
የሚገርመውነገር የኔዋም እደዚህ ናት እደምወዳትኳ ስነግራት አትረዳኝም
ማሻ አላህ አሥተማሪ ነው እኔሥ አልሀምዱሊላ አደለም ሥጦታ ሠቶኝ መልካም በሚመልሥልኝ መልሶች እራሱ ቴኪው ነው የምለው ወላሂ ለምነው ሢለኝ አዳዶች ሠምተው ዝም ወይም በሥረአት አይመልሡም እለዋለሁ እድ አታካብጂኝ ሙድ ትይዣለሺ ይላል እኔ ግን አደለም
ሹክረን አላህ የበለጠ አመስጋኝ ያድርግሽ
ማሻ አላህ በርች
እኔም ይገዛልኛል ወላሂ
ዳንያ ቲዩብ የውነት ወደድኳችሁ ትምህርታችሁ የለለነው የተመቸኝን ምርጥ ትምህርትነው ግድ ማመስገንአለብን
ማሻአላህ ጥም ያለው ወድ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ያረብ ኢማን ያለው ባል ይስጠኝ
Ameen
Biteseb bnhon des yilegnal
ማሻላህ አስተማሪ ነው
ما شالله
ما شالله
ድስየሚል ነው
ወድጀዋለሁ አላህ ያስተካከለን በተልይ ሴቶች
ሹክረን zizu tube
Biteseb bnhon des yilegnal
ሱፕሀን አላህ ። አላህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ትምርቱ ወድጄዋለሁ ግን ግን ውድ እህቶቼ አላህን ፍሩ ሀዲሱን ከማስተላለፋቹ በፊት እራሳቹ ፈትሹ በአሏህ እውነት ረሱልን ሰ አ ወ ምቶዱ ከሆነ ፀጉራቹ አያያዝ አስተካክሉ እውነት የረሱል ሰ አ ወ ትምርት አስተምራለሁ የአላህ እና የረሱልን ቃል የእውነት ልብሽ ከነካው ወድን ልጅ ተገላልጠሽ አትፈትኚ የሴት ልጅ አውራዋ ፊትዋ ነው የፊትዋ ፈገግታ ብዙ ወዶች ይፈትናልእና ሂጃብ ማለት ቅርፅ ያለው አባያ ለብሶ ሂጃብ መጠምጠም ብቻ አይደለም። ሌላው በአሏህ ይሁንባቹ ክላሲካ አትጠቀሙ ረሱል ሰ አ ወ ከካፊሮች የተመሳሰለ ከነሱ ጋ ነው ብለዋል ልባቹ እያወቀ ሀራምን አትጠቀሙ አሏህን ፍሩ። ተከታዮቹ ደሞ ማሻላ ቀጥሉበት ብላቹ ማበረታቻ ምትሰጡ ወላሂ ነገ አሏህ ፊት ትጠየቃላቹ አሏህን ፍሩ እኛ ዲናችን ሙሉ ነው በምን ማበረታታት እዳለብን ሸሪያው ደግጎ አስቀምጥልናል። ለጠፊ ዱንያ ብላቹ አሏህና መልእክተኛው አታስከፉ ለጠፊ ዱንያ ብላቹ አኼራቹ በአዱንያ አትሽጡት ዱንያ ጠፊ ነው አሂራ ቀሪ ነው በውሸት ባልና ሚስት ሆናቹ የኔ ውድ የኔ ማር ምትሉ ከሆነ ከካፊሮች ናቹ ተጠቀቁ ዝሙትን ሚያስፋፋ ትውልድ አትሁን አሏህን ፍሩ።
ያረብ ለባሌ ሳሊህ ምስት አድርገኝ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
በርቱ ሁሌም አመስጋኝ ያርገን
አሚን
ማሻአላህ
ማሻአላህ
በጣም ምርጥና አስተማሪ ነው አላህ ይጨምርላችሁ አዎ አሁን ላይማ ጭራሽ እኛ ሴቶች ምስጋና ከልባችንም ከአፋችንም ተነስቷል አላሁመ ሙስተዓን በስ አላህ መስጋኝ ያድርገብ ያረብ
ማሻአላ ደስይላል ቀጥሉበት አስተማሪነው
ወላሂ አላህይጫምርላቹሁ ምርጥ ትምህርትነው ማሽአላህ ቃጥሉበት
መሻላህ።በጣምአስተማሪነዉ።አብሽሩ
ሹክረን
የበለጠ እንድናስደስታቹ አላህ ያግዘን
ማሻ አለህ ደስ ይላል ቀጥሉባት አተቁሙት ።
ወላሂ ነው እምላቹህ አሪፍ አርጋቹ ነው የስራቹሁት ቀጡሉበት
ማሽአላህበጣምአስተማሪነው ቀጥሉበት
ስለላሁ አለይ የወሰለም ማሽ አላ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ጅዛኩም አላህ ኸይር
Biteseb bnhon des yilegnal
ጠይሟንልጅሥወዳት
ፈገግታሽደስሲል
እናንተንም እናመሰግናለን! ቀጭኗ ትወና ትችላለች! በርቱ እስኪ እንዲህ ወደ አሏህ ሚያቃርበን ነገር አቅርቡልን ልባችንንለደረቀው ግን አደራ ቢደአ ያለበትን ነገር ተጠንቀቁ ሁሉም ሰው እንዲመለከተው
አላህ ያስታውስሽ ቢድአ መጥፎና አፀያፊ ነገር ነው አላህ ይጠብቀን danya tube
ያረቢአሏህሷሊህሚስትያረገኝ፣ሀቅንጠባቂየኔንሀቅጠባቂይስጠኝያረብ
ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ ድራማ ሴቶቺ አመስጋኘ መሆን አለብን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንዴት ነች ማሻአላህ በጣም አስተማሪነው
የምር በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
ሹክረን
ሹክረን
ነብዩ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ጥሩ ጎደኛ ምረጡ ብለዋል
አልሀምዱሊላህ ምርጥ ባለቤት ስለሰጠኝ
የውድ ባለቤቴን ሀቅ የምጠብቅ ምርጥ እንስት አድርገኝ ጀሊሉ
አመስጋኝ እንሁን
አሚን
Ameen allah yichemrshi yetemeche hiwet
Biteseb bnhon des yilegnal
@@hayatmersatube4902 አሚንንንንን
ማሻአላህጥሩትምህረትነውለኛምእወቀትይሰጠን
ሱበሀን አላህ ትግንስቱን ስጠኝ
Yareb
Biteseb bnhon des yilegnal
ማሻ አላህ የኔ ውድ እህቶች አላህ ይጨምርላቹ
በአንሁን ሰዓት እንዲህ አይነት ወንዶች የሉም እኮ ግን ለተረዳዉ እጅግ በጣም አስተማሪ ነዉ ጥሩን ይወፍቀን
Mashalah astemari malekt azelnew katilut jzk
Mashaallah diraama nama barsiisuudhaa jabaadha ittii fufaa
መሸአላ ምረጥ መካሪ አ፪ህ ይጨምረልሽ ማማየ
ማሻ አላህ በጠም አስታመሪ ድራማ ነዉ ጀዘ ከላህ ኸይራን
መሻአላህ ጥሩ መልእክት ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ በጣም ደስ የሚል ታሪክነው
ኧረ ሀቢቢ ወላሂ ሳላውቅክ ናፈከኝ ufffffffff ግን የትነክ አላህ ሆይ ያን እኔ የማላውቀው አንተግን የምታውቀውን ውዱን ባለቤቴን አንተ ጠብቅልኝ እኔንም ሷሊህ ሴት አድርገኝ አላህ ሆይ እስካሁን እኔ ምንም ኸይርትስራ የለም ጀነትን ግን ናፋቂነኝ የጀነት መግቢያ ሰበብ ይሆነኛል ብየ የማስበው አንዱ ያን የምናፍቀውን ባለቤቴን በማስደሰትነው እና አግዘኝ ጊዜውንም አቅርብልኝ ያአላህህህ
ኢንሻ አላህ ዱንይም ላይም አኼራ ላይም ጀነት ውስጥ አግብተሽ የምትደሰችበትን ባል ይስጥሽ
@@danyatube7892 አላሁመ አሚን አሚን አሚን
@Jemal MD TUBE Enashallah one day hulum neger melekam yehonale አሁን ቀኑ ስላልደረሰ ሊሆን ይችላል
አይዞሺእህቴ፣እኔምናፉቂነኚአብሺር
@@አላህወኪል876 አላህ ያበሽርሽ ሀቢበቲ
Mashaa Allah wly ine iske zare buzuu film ayichalewu gin indez astemar film ayichee alakem wly betam des yemel new bertuu❤❤❤❤❤❤❤❤
መጥፎ ሁነሽ የሠራሽዉ ልጅ የእኔን ገፅታ መሠለኝ ያሣየሽኝዉድ ባለቤቴን ባለማወቅ በልጅነት ይሁን በጅልነት አዝንለታለሁ ግን ሲርቀኝ እወደዋለሁ ሲቀርበኝ ልቤ አይሸነፍም ፈልጌዉ ሣይሆን ልቤ ራቂዉራቂዉ ነዉ የሚለኝ በራሴ ፀባይ ሁሉንም አበለሻሸሁት እጅግ በጣም መልኩም ፀባዩሜ ዉብ ነበር ግን ሁሉም መልኩን ለቀቀና ተዘበራረቀ አልሀምዱሊሊላህ አለኩሊሀል አሁን ላይ ወንዶችን ሁሉ ጠላሁ ትዳርምልቤ እምቢ አለኝ ለምንም ይሁን አጅነብይ በፍፁም አላናግር ኢላ ለደሩራ ካልሆን በስተቀር ከጌታየጋ ያለኝን አላቃ ያሣምርልኝ ልቤንም ለትዳር ይክፈትልኝ ከትዳር በመሸሸ ጎዴኞች ይጨቀጭቁኛል ብቻ ለኸይር ነዉ
አላህ ማግባትሽን ይወዳል አላህ የወደደውን በማድረግ ደግሞ ቀልብ ትረጋጋለች የምትወጂውን አላህ ደግሞ የሚወደው ነገር አድርገሽ አስደስቺው
ሰለ ላሁ አለይሂ ወሰለም ጥሩ መልእክት ነው በርቱ
ሡሎላሁ አለይሂ ወሠለም
Mashlllah Isti turu mist Allah indiwofikan Dua argu yalagabachu wandoch indihum setochim turu bal indiwafikachu dua argu. Mashalllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllash mirttttt nwww Diraamaaww!!!!!!!! Ba Rasuul SAW Hadiis matakakall malat indi nw.
ማሽ አላህ ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ ትዳራችንን ያማረ አላህ ያድርግልንን
M.allah በጣም ያምራል ወላሂ 😍😍😍
aselamalekum werahemetulahi weberekatu wedoche allah yechemerelachi betam teru neger new jezakumellah keyern
walykum asllam warahmtulahi wabrkatu sukren
Mshallah wa alhamdulillah mewarin allah yhfzkum ayreb aim from eritrea.
sukren
sukren ka ertira share adrgulen
Wow mashalah Allah very nice gen bazi sat Setoch yelum
መሻአላህ በጣም ቆንጆ ነው ቀጥሉበት
ሹክረን
እኔ ምለዉ ግን ባልና ሚስት ሁናችሁ ነዉ ወይስ ዲራማ ሰሪ ወየዉ ወየዉ ጭራሽ የኔ ማር የኔ ወዲ መባባል ግን ትምቱ ተመችቶኛል ሆሆሆሆሆ ዘንዲሮ ጤና ይስጠን እንጂ ብዙ እናያለን የማዳም ቅመሞች
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድ
ተዉዋቸው
ይሥሩ
H
አቡ ፈትዋ ፈትዋ ምትሰጡበትን ቦታ እወቁ በአሏህ እንማርበት ወደአሏህ ሚያቃርበን ነገር እዛ ፕራንክ ላይ ተጥደን ነው ምንውለው
አላህ አመስጋኞች ያርገን
አሚን
መሻአላህ አላህ አመስጋኝ ስው አድርገን
አሚን
Mashaa alha Alhauu akubar bexami desii ilalii wolhahii
ሹክረን
የአሏህ። በጣም። ደሥ። ሢል። አሏህ። ይወፍቀን። ያረብ መኞቴ። ነው ኢንሻአሏህ
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
የአላህ አመስጋኝ አድርገን ያረብ ♥♥
መሸአሏህምርአሥተማሪድራማነውቀጥሉበት
ማሽ አላህ ተባረክ አላህ ወላሂ በጣም አስተማሬ ነው በርቱ ቀጥሉበት
ማሻ አላህ እንደዚ አይነት ጥሩ ሚስት አላህ ይወፍቀን
አሚን
Masallhaa tabarakallhaa 🌹❤️🌹🌹
Yaa Rabii Amesgany bariiyaa Argeny
እውነተኛ ባልና ሚስት ከሆናችሁ ጥሩ ትምህርት ነው ካልሆናችሁ ግን
በሶስት ነገሮች መቀለድ አይቻልም
አጠላቅ
አረጃአ
አኒካህ
በዛውም ውደ ሀቢቢ ሀጅ ነብይ ይከብዳል
ወላሂ በጣም ነው ደስ የሚለዉ አላህ እዉቀታቺህን ከዚህ በላይ ልቦና ይስጣቺህ
ማሻአላህ በጣምደሥይላል ቀጥሉበት
ማሻአላህ አላህይጨምራችሁ አስተማሪ ትምህርትነው
Masha Allah baxam astamari nahu. Bartu
ጀዛክም አላህ ኽይር ትምህርትነው
ማሻ አላህ ሙቤ ሼር አርጓትነውየመጣሁት በርቱ
ماشا الله betam asetmarye newbertu 🌹🌹👍👍👍👍
ኢላሂ ሳሊህየሆነትዳርወፍቀን❤❤❤የማዳምቅመሞቺየ ከስደት መልስ❤❤❤ኢሻአላህ ተስፍአለኙ እደሚሆን ያረብ❤❤❤❤❤❤
ሱበሃናክ ☝☝☝☝👈
ቢረፍድም አይመሽም ለሁሉምነገር አሪፍ ነው 👌👌✅
ማሻአላ❤❤❤❤
ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ
ማሻአላህ ሁሌም አመስጋኝ ያድርገን
👍👍👍👍👍
የመዳሜ እህት ምንም ቢደርግላት ባያምራትኮ ስታመሰግን አንድግዜ መዝናኛ ልንሄድ ከዛ መስበህ (መዋኛ) ልብስ ሰውየው ሙጠዋነው እና ምን ቢገዛለት ሙሉ ልብስ በዚህ ዋኚ ይላታል ልብሱ ያስቃል እንኮን ኡ ሃላይ ሊለበስ ከዛ ሃቢቢ ሲሚር እያላች
ከዛ እህቷን ከአንች ይዘሽልኝ ነይ አለቻት በዛ ዋኘት እኔ ግን ትልቅ ት/ት ነው የወሰድኩበት
መሻ አላህ ከከከከከ
Lk neshi eht biteseb bnhon des yilegnal
ጎበዝ ከሰውመማርሽአሪፍነው ባሏንየማታመሰግንሴት አላህዘንድም ተወዳጅ አይደለች
مشاء الله عليكم
كلام جميل
Biteseb bnhon des yilegnal
Masha Allah Bexam Arif Naw
ኡፍፍፍፍ ቃስሙን ያሰበራች ሴት እንዴት ያሰዝነል በሌዋ
Masha alha dasi yilali
ማሻላህአላህይጨምርላችህቅጠሉበት
ማሻ አላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር
ሹክረን
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍየአላህ እድህ ያለባልይስጠን
ማሻአላህአላህይጠብቃቹየየኔውዶች💞💕💙💚💖💕💓
ወላሂ ትልቅ ትምህርት ነው አላህ ይጨምርላችሁ ማሻአላህ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ zuzu የቀድሞ ቤተሰባችን የቀድሞ ቤተሰባችን በመሆንሽ አስታውሰንሻል @danya tube
mashallah Allah yichemrlachu!
ሡለላሁ አለሂ ወሠለም ማሻአላህ ምንካም ጓደኛ አላህ ያብዛልን
ሙበራክ ሼር በረገው ነው ያመጠሁት
ጥሩ አስተመሪ ዲረማ ነው
ሹክረን N