#ሥጦታዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 ноя 2024

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @ሰቤትኒያረብ
    @ሰቤትኒያረብ 3 года назад +40

    ከሰለምኩ ገና 3 ወሬ ነው በጣም ብዙ ፈተና አለው ቢሆንም አልሃምዱሊላህ የሰዎች ምላስ ከባድ ነው ሰላም ይነሳል🙏🙏🙏

    • @sanihafizmussa8657
      @sanihafizmussa8657 3 года назад

      አብሽር አላህን ጠንክሮ መያዝ ነዉ።
      ሌላዉ አያስጨንቅም

    • @ሰቤትኒያረብ
      @ሰቤትኒያረብ 3 года назад

      እውነት ነው🙏🙏🙏

    • @EmanAhmed-y6s
      @EmanAhmed-y6s 7 месяцев назад

      Abshri hulim hak siyaze aschigariew bzu nw Allah kanchiga nw abshri

    • @LbabaL-es3mf
      @LbabaL-es3mf 5 месяцев назад +1

      አብሺሪ❤❤

    • @selahadinsemir
      @selahadinsemir 5 месяцев назад

      Seberi Allah hulunem yemelektal

  • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
    @ሰሚራእናቷንናፋቂ 4 года назад +1994

    ወላህ በቅርቡ ነዉ የሰለምኩት ግን ፈተና አለው ቢሆን ደስተኛ ነኝ ሰዎች ሰላም አይሰጡም

    • @samiraahmad3119
      @samiraahmad3119 4 года назад +130

      አብሽሪ ውዴ ጠንካራ ሁኝ እኔም ነኝ ዱንያ የውሻት አለም ነት ።እስልምነ በደንብ ለማወቅ ሞክሪ ግን ብታነግሪኝ ደስተኛ ነኝ በውስጥ ስውዲ ከሆንሽ ውዴ

    • @ሀሊማወሎየዋዩቱብ
      @ሀሊማወሎየዋዩቱብ 4 года назад +39

      አብሽሪ እህቴ

    • @ሀሊማወሎየዋዩቱብ
      @ሀሊማወሎየዋዩቱብ 4 года назад +44

      @@samiraahmad3119 ሣህ የኔ ዉድ ዱኒያ አታላይ ናት አላህ ሁላችንንም ሂድያ ይሥጠን አድሥ ሠለምቴወች ጠንካራናችሁ ከኛ ከነበርነዉ

    • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
      @ሰሚራእናቷንናፋቂ 4 года назад +24

      @@samiraahmad3119በምን ላአናግርሽ ስልክን ልስጥሽ

    • @aishoali147
      @aishoali147 3 года назад +10

      Abeshiry Ehita

  • @behriatabdela2895
    @behriatabdela2895 4 года назад +329

    አላህ ሆይ በዱንያ ለማየት አልታደልም በጀነት አሳየን ፊዳካ እቢ ወኡሚ ወሩሂ ወጀሰዲ ያርሱላላ

  • @rabiaahmed6844
    @rabiaahmed6844 3 года назад +685

    ያኡመተል ሙሀመድ በአላህ ሥም ልለምናችሁ በቅርብ ቀን ወድምና እህቴን ወደትክክለኛው እምነት እድመቱ በዱአችሁ አትርሡኝ ያረበና

    • @muneeralabeeb3990
      @muneeralabeeb3990 3 года назад +5

      in sha Allah

    • @mmedina6068
      @mmedina6068 3 года назад +6

      አላህ ቀልባቸውን ይመልስላቸው ውደ

    • @ارحمانوعللعرشىستوا
      @ارحمانوعللعرشىستوا 3 года назад +5

      ኢሻአላህ አላህ ልቡናቸውን ይክፈትላቸው

    • @rabiaahmed6844
      @rabiaahmed6844 3 года назад +1

      @@ارحمانوعللعرشىستوا አሚንንን ማማዪ

    • @moinuddincox8961
      @moinuddincox8961 3 года назад +5

      I don’t understand but this is Naseed, name of Mohammad (sa).
      Tun is so nice.

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ

    አንዋር ወንድሜ አላህ የጀነት ሙሽራ ያድርግህ ወላሂ ከሱ ነው የሰማሁት ሠምቼው አላቅም ድምፁ ከጆሮየ አልጠፋ አለኝ😢ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም😢

  • @ጄJ
    @ጄJ 4 года назад +599

    ወላሂ ናፈቁኝ ተወዳጁ ነብያችን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ

  • @FaizaBR391
    @FaizaBR391 4 года назад +405

    የመሀመድ ፈረጅን የመሰለ ግጥም ኬት ይመጣል እጅህን አላህ ይባርከው

    • @ramzya9912
      @ramzya9912 4 года назад +1

      አሚን ሁሌ ድንቅ ግጥም

    • @kyraweeroo3007
      @kyraweeroo3007 4 года назад

      Mashallah 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹

    • @Asma-vu3zw
      @Asma-vu3zw 4 года назад

      አሚን የረብ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 4 года назад

      አሚን ይባረክ

    • @tube-ud1gb
      @tube-ud1gb 4 года назад +1

      አሰላሙአለይኩም ውዶቼ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አዲስ ጀምሬ ነው።
      ruclips.net/video/2y5lkbr6kzI/видео.html

  • @ኡሙሙእተሲምቢሏህ
    @ኡሙሙእተሲምቢሏህ 4 года назад +13

    ደስ ብሎን በኮፊደስ የምሰማው ክላስካል ባይኖረው ነበር እባካችሁ አላህ መልካም ስራችሁን ይውደድላችሁ ሰውን አታወዛግቡ

    • @vyivg257
      @vyivg257 4 года назад

      ሲጀመር ክላሲካል ባይኖረውስ ማን ፈቀደ ኑሽዳን ? ኢኽቲላጡንስ ማን ፈቀደ ?

  • @ሃበሻጊዮናዊት
    @ሃበሻጊዮናዊት 2 года назад +24

    አኔ ክርስቲያን ነኝ ይህንን ስሰማው ❤️❤️❤️❤️

    • @KoketBerhanu
      @KoketBerhanu 8 месяцев назад

      እኔም ❤

    • @Shashe2024-c7k
      @Shashe2024-c7k 8 месяцев назад

      ዬቲ ጥፈክ የንተ ዲምፀ ነፈቀኝ

    • @shamilrahmeto9343
      @shamilrahmeto9343 2 месяца назад +1

      አላህ ሒዳያ ይለግስልን

    • @FeridaHusen
      @FeridaHusen Месяц назад

      p0p0😊​@@KoketBerhanu

  • @redutube9816
    @redutube9816 3 года назад +93

    ጌታዬ ቁርአንን አግራልኝ

  • @ዙዙነኝየዘዋጅሰኢድአፍቃሪ

    ለኔ ፀጋ ብርሀኔ
    ብሌኔ የአይኔ
    ውዴ ያዘይኔ
    ያንቱ ኡመት መሆኔ
    ክብር ነው ለኔ !! ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @yoya2720
    @yoya2720 3 года назад +89

    I am orthodox but I love love this neshida

    • @IsmaeilNuri
      @IsmaeilNuri Год назад +3

      I am muslim but i love ortodox

  • @mshuurshe
    @mshuurshe 3 года назад +84

    صلى الله عليه وسلم ya rasullullah ya habeebullah ❤️ Mashallah my Muslim brothers and sisters ❤️from 🇸🇴to🇪🇹

    • @raashmn706
      @raashmn706 3 года назад +3

      🇸🇴SOMALIA HANOLAATO 🇸🇴

    • @momenatim4762
      @momenatim4762 3 года назад

      💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️🇪🇹💔🕌🐅✅✅✅🌷🌷🌷🌷🌷

    • @ዜድነኝስደታኛዋ
      @ዜድነኝስደታኛዋ 2 года назад +1

      @@raashmn706 🤔🤔መጀመርየ ማንነይ አለሺ ሶመልይውቹ ዘረኘነች😏አለሐሚድልለህ አድሚየዲርገን እሲልሚነኖ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦😘😘

    • @familyhouse6339
      @familyhouse6339 2 года назад

      S.A.W❤

  • @fuadkseid
    @fuadkseid 2 года назад +6

    ማሻ አላህ ❤ የረሱል ስም ስነሳ ደስታዬን አልችልም ሰዐወ ❤❤❤

  • @bintbilal6033
    @bintbilal6033 4 года назад +30

    ለኔ ጸጋ ብርሀኔ
    ያንቱ ኡመት መሆኔ ክብር ነው ለኔ ውዴ ያዘይኔ ፊዳከ ሩሂ ያረሱለላህ

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 года назад +75

    ማሻ አላህ ማሜ ያልተዘመረልክ ጀግና አላህ እድሜ እና ጤና ሰቶህ ብዙ የምትሰራልን ያድርግህ 💛

  • @ኢስማአቡማሂር
    @ኢስማአቡማሂር 4 года назад +61

    ማሻ አላህ የግጥም እና ዜማውን ፍሰት ከሙንሽዶቹ ብቃት ጋር ልዩ ነው ነገር ግን ይህ የሙዚቃ መሳርያን ነገር ወደ ሃላል እየወሰደው ነው በዚህ ከቀጠለ ከሌላ እምነት መዝሙር ጋር እንዳንመሳሰል ስጋት አለኝ ።የክላሲካሉ መኖር የነሽዳውን ውበት እንዳያደበዝዘው ።በነፊዳከ ያየነውን ምርጥ የነሽዳ ከለር እና ማርክ በቀጥል እላለሁኝ አሏህ ያበርታችሁ።

    • @darularqemhabeshamuslim9301
      @darularqemhabeshamuslim9301 3 года назад +1

      ትክክለ ነህ ወላሂ እንዴት ያለውን ነሽዳ የግጥም ውበት "ሙዝሙር " አስመሰሉት ያረቢ እሱ ይዘንልን

    • @ኢቶፒያዊነኝ
      @ኢቶፒያዊነኝ 3 года назад

      ዝም ብላቹሁ የነሽዳውን ታሪክ እወቁ ሌላውን ትደርሱበታላችሁ

    • @yasminmohammed5115
      @yasminmohammed5115 3 года назад +2

      Dear muneshids ,please try to remember not crossing the boundaries of Allah by adding classical music to the beautiful neshidaa that you are providing us.It makes it less interesting for those who want to keep boundaries of Allah!!!!!please fear Allah!!!!

    • @kedijaabaoli998
      @kedijaabaoli998 3 года назад

      @@ኢቶፒያዊነኝ uhy0eyuuequuuruuuruuuy6
      O~njf

  • @ኢስለምነውእምነቴሂጀብነው

    የሙሐመድ ፈረጅ እውቀት የመይደርቅ የውሃ ምንጭ ነው ሁሌ አድስ የመይጠገብ በልብ የሚታተም ሰርፆ የሚገቡ ነቻው ግጥሞቹ አቦ አላህ ረጅም እድሚና ሙሉ ጤና ይስጥህ ማሚሻ

  • @eliham.ሰለምቴዋ
    @eliham.ሰለምቴዋ 8 месяцев назад +22

    ወላሂ ከሰለምኩ ገና ወር አልሆነኝም ፈተና ቢበዛውም እኔ ግን በእስልምና ደስተኛ ነኝ አለሃምዱሊላህ

  • @aumumohammedamin7564
    @aumumohammedamin7564 3 года назад +10

    ወንድሜ መሀመ ድ ፈረጂ እዉነት ቃላት የለኝ ላንተ አላህ እጆችህን ይባርከዉ ያረቢ ግጥሞችህ ሁሌም ልዩ ናቸዉ

  • @ኢስላምየነካየለውምበረካ

    ወላሂ ልብ ይነካል ሲደመጥ በጣም ደስተኛ ነኝ ፊዳካ ሀቡብ ያኡሚ ያረሱረላ

  • @abdiahmed5485
    @abdiahmed5485 4 года назад +10

    Welahi btmmm andegna ye group neshida nw Masha Allah hulachunm le Allah beye 😍😍😍🥰🥰ewedechuhalew

  • @حسنيبينت
    @حسنيبينت 4 года назад +4

    መሀመድ ፈረጅ እኮ ልዩ ነህ አላህ ይጠብቅህ ግጥምህ እኮ ልብ ዘልቆ ይገባል ግጥም ብሎ ዝም ሙነሺዶቹ ሁሉም ደሞ ምርጦች ናቸው ሁሌም አርፋ ነሺዳዎች ነው ሚሰሩት
    በዚሳአት ከሚወጡ ነሺዳዎች ከዘፈን የባሡ በጣም ሚያሥጠሉ ሚያናድዱ ናቸው ከነሡ ውስጥ ግን የመሀመድ ፈረጅ ግጥሞች ግን ሁሉም ልዩ ናቸው

  • @hayatali837
    @hayatali837 3 года назад +53

    ውዱ ረሱል የማንም መፈንጫ አይደሉም
    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያ ረሱለላህ......

    • @sciencetube9831
      @sciencetube9831 2 года назад +1

      ruclips.net/video/SN85fXqmkNw/видео.html..m

  • @kadirosage3878
    @kadirosage3878 2 года назад +10

    I love prophet Muhammad sallalahu Alaih wasalm ♥️♥️♥️🇪🇹🇰🇪🇰🇪
    فداك أبي ؤامي يا رسول الله

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 4 года назад +31

    ማሻ አላህ የተከበራችሁ ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ።ክቡር ወንድማችን ሙሀመድ
    ፈረጅ አላህ አብዝቶ ይጠብቅህ።

  • @samaaraphiri6110
    @samaaraphiri6110 Год назад +18

    I wish it had English subtitles beautiful nasheed,my mom and I can't stop listening to it.❤❤❤ From Zambia

    • @semiraali7870
      @semiraali7870 Год назад

      The Neshida is prasing the prophet Mohammed saw.they are saying how proud of to become the umma of prophet Mohammed saw.

  • @eluyoutubeeluyoutube7467
    @eluyoutubeeluyoutube7467 3 года назад +6

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው የኔ ውድ ነብይ የአላህ ሰላምና እዝነት ባንቱና በተከታዮት ላይ ይሁን አንቱ ለአለማት እዝነት የተላኩ ውድ ነብይ

  • @malikaaoromoo7849
    @malikaaoromoo7849 3 года назад +18

    የንቱ ኡማት ማሆኔ ክብር ነዉ ለኔ ሀቢቢ ሙሀማድ ሱጦታ ነዉ 😭😭❤

  • @UmerUmi-k1e
    @UmerUmi-k1e Год назад +3

    Mashaalah arif new S.A.W❤❤❤❤

  • @rimtippe6389
    @rimtippe6389 3 года назад +20

    ወላሂ ረሱል ናፈቁኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @seadanurye7140
    @seadanurye7140 3 года назад +10

    "ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላ" ከሞጣ ሰማይ ቀጥሎ ያስለቀሰኝ ነሽዳ !ማሜ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ "ሁላችንም ለአላህ ብየ እወዳችሁ አለሁ

  • @olatunjiolarewaju243
    @olatunjiolarewaju243 2 года назад +10

    With ❤ from Nigeria 🇳🇬.
    I don't understand everything though, but the melody is simply great.

  • @rabiaseid8480
    @rabiaseid8480 2 года назад +2

    ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
    እዚህ እዱንያ ለይ ማየት ያልቻልነውን ፊተቼውን አላህ በጀነት ያሳዬን
    አሚን በሉ ሙስሊም እህትና ወንድሞቸ
    اللهم امين

  • @hikmahussein8187
    @hikmahussein8187 3 года назад +3

    አልሀምዱሊላምስሊምአርጎለፈጠረኝአላህምስጋና ምንምጉለትየሌበትምስጋናለአላህ ሁሌም ደስየለኛል መስሊምበመሆኔ

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 4 года назад +20

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ወንድም መሀመድ ፈረጅ አላህ ይጨምርልህ ጀዛኩምአላህ ኸይር 🙏🙏

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 4 года назад +32

    ያ ኡመተል ሙሀመድ ያአሸረፈል ሀልቅ ጌታችን አላህ የሰጠን ሰለ ላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ayshahussen1966
    @ayshahussen1966 3 года назад +6

    ያንቱ ኡመት መሆኔ ኩራት ነዉ ለኔ ሰለአላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @fafibintyusuf6782
    @fafibintyusuf6782 4 года назад +6

    አልሃምዱሊላህ ድጋሜ ላገናኘን ጌታዬ ምስጋና ይገባው በብዙ ። አላህ እድሜና ጤና ይስጠን በያለንበት ይጠብቀን ያረብ!

  • @ኢማንዴላቴዋ
    @ኢማንዴላቴዋ 4 года назад +9

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር ያረቢ አላህ ሆይ በዱንያ ለማየት ያልታደልነውን በጀነተል ፊርዶሥ እምናየው አድርገን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሡልሏህ

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ
    @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ 4 года назад +10

    ማሻ አላህ ሚንበሮች አላህ ይጨምርላችሁ
    መሀመድ ፈረጅ እጅህ ይባረክ ጀግናው ወድማችን ማሜ ትችላህ ብቻ አይገልፀውም ማሻ አላህ ግጥም 100%

  • @selimtube404
    @selimtube404 4 года назад +23

    ቤሌኔ አይኔ ውዴ ያዘይኔ ያሀቢቢ ያረሱለላህ አላሁመ ሶሊ አላ ነብይና ሙሀመድ ሰ አ ወ 💐💐💐💐
    ምርጥ ምርጥ ሙነሽዶች ናችሁ በርቱ

    • @sciencetube9831
      @sciencetube9831 2 года назад +1

      ruclips.net/video/SN85fXqmkNw/видео.html..
      m

  • @erer9833
    @erer9833 4 года назад +5

    እንደኔ ቢሆን ኖሮ እነዚህን በሙሉ አጥፍቸ ተውሂድን በምድር ባስፍፍሇት ነበረ ቅድሚ ለተውሂድ የሱና ኡስታዞቸ አሏህ ይጠብቃችሁ እንደነ ሳዳት ከማል ሻኪር ቢን ሱልጣን ኧረ ስንቱ

  • @bttentertainment7326
    @bttentertainment7326 2 месяца назад

    እኔ ይሄን ነሽዳ ስሰማ ጀነት ደርሼ ነው የምመለሰው ሌላ አለም ውስጥ ነው የሚከተኝ እምነቴ ሌላ ቢሆንም እሰማዋለው በቃ እወደዋለው አልሰማችሁ ስሙት ሁሌም አዲስ ነው❤❤❤❤❤

  • @zamzam9135
    @zamzam9135 3 года назад +28

    MashaAllah what a beautiful nasheeda! I cannot stop crying 😭😭😭😭😭 i love my Nabbi resulAllah salalahu alehi wasalam! Thank you may Allah bless you all! AMEEN

  • @fayezamohammed2113
    @fayezamohammed2113 3 года назад +11

    ለኔ ፀጋ ብርሀኔ ብሌኔ ያይኔ ውዴ ያዘይኔ
    ያቱ ኡመት መሆኔ ክብር ነው ለኔ ሀቢብ ያዘይኔ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ

  • @RedwanHayatu
    @RedwanHayatu 4 года назад +41

    ያ ሰላም ያ ሰላም ለአሏህ ብየ እወዷችኋለሁ ሌላ ምን እላለሁ!

  • @liverpoolynwa8750
    @liverpoolynwa8750 4 года назад +8

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችዉ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ

  • @hadradessu3216
    @hadradessu3216 3 года назад +2

    አሏህ በዱንያ ማየት ያልቻልነውን በጀነህ ለማየት ይወፍቀን ናፍቆቱ ከባድ ነው ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም😢😢😭😭😭

  • @aishaseid2813
    @aishaseid2813 3 года назад +9

    ያመዉላዬ ከሀቢቢ ጋ እምሆንበትን ጀነት እንጂ አልቀበልህም እሳቸው የሌሉበት እንዴት እኖራለሁ ሁሉም በራህመትህ ነዉና ትልቁን ራህመትህን እሻለሁ ።ያረህማኑ፣🤲🤲🤲

  • @خنفرهالبديل
    @خنفرهالبديل 3 года назад +34

    እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የኛ ነቢ ዉዱ ነብያችን ናፈቁን እኮ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 3 года назад +3

    አለሁመሶሌ ወሰለም ወባረክ አለ ነብየነ ሙሀመድ

  • @ዘምዘምሁሴን-ለ9ዸ
    @ዘምዘምሁሴን-ለ9ዸ 4 года назад +12

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያሐቢቢ ያረሡለላህ
    ማሻ አላህ ሙሐመድ ፈረጅ አላህ ጤናንና ረጁም እድሜን ይወፍቅህ ከዚህም በላይ ብዙ እንጠብቃለን። ኣላሑመ ሶሊ ወሠሊምወባሪክ ዓለ ሙሐመድ።

    • @sciencetube9831
      @sciencetube9831 2 года назад +1

      ruclips.net/video/SN85fXqmkNw/видео.html..
      m

  • @yabu5352
    @yabu5352 2 года назад +5

    በእምነቴ የምኮራ ኦርቶዶክስ ብሆንም ለምን እንደሆነ ባላቅም ይሄ ነሽዳ ይመቸኛል በተለይ ደሞ ይሄ ልጅ ሲለው 3:59😍😍🤔

  • @farahsigat8277
    @farahsigat8277 2 года назад +9

    We love you 💜 ethopian muslims and wallo people

  • @mrahmed3408
    @mrahmed3408 4 года назад +8

    ሶሎሐሁ አለይሂ ወሰልም በርቱልን አጋረችን አለህ ሰለም ያርግልን

  • @s.t6931
    @s.t6931 3 года назад +6

    Masha allah ya allah yatu umet yadergen allah mesgane yedersewu ya habibuna Muhammad selelahu aleyhi weselem ya sehfiuna

  • @salihdaru
    @salihdaru 3 года назад +17

    Can't stop listening to this neshida masAllah good work.

  • @sofiahassen1165
    @sofiahassen1165 3 года назад +2

    Mohammed F. Eghuue yebarke!!! Masha Allah!!!

  • @akrmatube
    @akrmatube 4 года назад +20

    የፈለገ ገጣሚ ጸሃፊ ተያቢያን ተሰብስበው ስለ ፍቅር ቢጽፉ እንደ ረሱል ተጽፎ እንድናፍቃቸው የሚደርገኝ ጽሁፍ እስካሁን አልመጣም እይመጣምምምምምም
    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱሉላህ. ናፍቀውኛል ያረሱሉላህ
    መሃመድ ፈረጅ ብዕርህ አይንጠፍ

    • @munirahashim2114
      @munirahashim2114 3 года назад +1

      ለኔ ፀጋ ብርሃኔ .......😭😭😭

  • @ሀስቢየላሁወነኢመልወ-ጘ7ቀ

    ሙሃመድ ፈረጅ ሁሌም ሳደንቅህ ልኑር የአኬራ ወንድሜ አላህ ከአሰብከው በላይ ያድርስህ ወንድሜ
    ሙነሽዶቹም ምርጦችዮ@@@

  • @teybamhamed2946
    @teybamhamed2946 3 года назад +5

    mashallha ds ymel nseda new gn ymuzica msareyaw bza

  • @dubaidxb1516
    @dubaidxb1516 4 года назад +6

    አልሀምዱሊለህ ሙስሊም የረከኝ ጌተ ሁሌም ምገናዬ ለንተ ነዉ የአላህህህህህህህህ

  • @fujfuj9403
    @fujfuj9403 3 года назад +5

    ሀቢቢ ሰለላሁ አለሂ ወሠለም የኛ ሸፈሀ የአላህ ትልቅ ስጦታችን ፊዳካ አቢ ዋኡሚ ያሀቢበላህ
    😭😭😭😭

  • @emumuaziemufatumeemumuazie6648
    @emumuaziemufatumeemumuazie6648 3 года назад +1

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ውዶች ሰምቼም አልጠግበው እባዬም አያባራም ያአላህ የረሱልን ሸፍቸውን ይየፍቀን ❤

  • @ziyadabdellah3005
    @ziyadabdellah3005 3 года назад +5

    Ya Hassan!!
    Qelemih ayintef🙏🙏

  • @alihassen3623
    @alihassen3623 3 года назад +3

    Mashallah በጣም ምርጥ ስራ ነው፡፡ አላህ ይጨምርላቹ፡፡

  • @matoktube7746
    @matoktube7746 3 года назад +4

    ያሰላም እንዴት ነው ልብ ሚነካው በአላህ፡፡ ከግጥም አደራደር እስከ ሜሎዲ 1ኛ ነው!!!!! I'm speechless to admire

  • @tototito5923
    @tototito5923 3 года назад +1

    ፊዳከ
    ወአቢ
    ወኡሚ ያረሱለላህ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያደረከኝ ምስጋና ይገባህ ለአለማቱ ጌታ ለአላህ

  • @Kየሊቤቲርታዬ
    @Kየሊቤቲርታዬ 3 года назад +2

    ሰለለሁ። አለይሂ ወሰለም። ፊዳካ። አቢ ወኡሚ። ወሩሄ ወደሜ። የሀቢብ አለህ

  • @halimahaneyta560
    @halimahaneyta560 4 года назад +7

    على صلاة وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا ١❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ماشاء لله تبارك الله فيك يا إخوة فى سلام

  • @tibebuamyoutube9971
    @tibebuamyoutube9971 4 года назад +17

    ወላሂ ከኢስላም ውጭ ሆኜ ሂጃቤን አውልቄ የኖርኩበት ግዜ እንዴት ብኩን እንዴ ነበር አሁንሲገባኝ እንደሳት ይፈጀኛል።የአላህ በእዝነትህ እየኝ ።ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ የሙስሊም ልጅ ግን ሂጃቧን የጣለች ነበርኩ ከዚህ ፍቅርና ኡመት የራኩኝ ።ዛሬአላሀምዱሊላህ መልሶኛል በዱአ አስቡኝ ውድ የነብዩ ኡመቶች ።

    • @zizumohammed3065
      @zizumohammed3065 3 года назад +1

      አብሽሪ ባለማወቅ ነው አሁን አላህ ሁላችንም ያፅናን

    • @zihadiy2278
      @zihadiy2278 3 года назад

      Allah yagizesh ehete

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 3 года назад

      አብሸሪ ማር ዋናው ቶባ አድርገሸ መመለሥሸ ነው አሏህ እንደሰው አደለም ቀፉሩ ራሂም ነው በዲንሸ ያበርታሸሸሸ

    • @ارحمانوعللعرشىستوا
      @ارحمانوعللعرشىستوا 3 года назад

      አብሺሪ ያለፈውአልፏል ለመጭው በርች አላህ በኢስላም ያበረታን እህት

  • @kediryasin6712
    @kediryasin6712 3 года назад +4

    Mashallah allah yichemrlachu

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 3 года назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያንቱ ኡመት መሆኔ ክብር ነው ለኔ ኸቢቢ ያዘይኔ

  • @nuui5771
    @nuui5771 3 года назад +7

    የኔ ማሮች አላህ ይጠብቃችሁ ኢስላም ለዘላለም ይኑር አሚን በል ያኡመተል ሙሀመድ

  • @شكرىشكري-ب2د
    @شكرىشكري-ب2د 3 года назад +20

    አስለቀሳቹኝ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያ ረሱለላህ❤

  • @zeynebtube6006
    @zeynebtube6006 4 года назад +7

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ ሰለላሁአላሂ ወሰለም❤❤።። እኔ እጃ ቃላት የለኝም ምን እምላቹህ ብ ቻ አላህ ይጠብቃቹህ። አላህ ያሀፍዛቹህ ❤

  • @chaddemkodmekch7152
    @chaddemkodmekch7152 4 года назад +15

    አሰላም ውአላይኩም በጣም ደስስስ የሚለው ጅዟኩም አላህ በርቱልን አላህ ይጠብቃቹ

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 3 года назад

    ማሻ አላህ ደስ የሚል በጣም ነው የወደድኩት አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገልን ጌታ ለአላህ ምስጋና ይገባው

  • @mokedinomokedino1332
    @mokedinomokedino1332 3 года назад

    ኢንሻአላህ አላህ ፈቅዶ ሀገሬ ስመለሥ አቀላቀላለሁ ማሻአላህ ደሥ የሚል ተሥፋ ሠጪ እንቅስቃሤ ነው አላህ ያግዛቹ

  • @nasrabey4558
    @nasrabey4558 3 года назад +3

    selewatu aleyhi weselamu yahabibelahi....................................

  • @abdumuhammed3705
    @abdumuhammed3705 4 года назад +54

    መሐመድ ፈረጃችን ወላሂ ትለያለህ በቃ ቃላት ያንሰኛል አላህ ከፍ ያርግህ ።

  • @lubabareshad5360
    @lubabareshad5360 3 года назад +3

    ሰለላሁ አለሂም ወሰለም
    ከራሳችን ከቤተሰባችን አብልጠን የምንወዳቸው አላህ ያገን ሱናቸውም የምንጠቀም ያገን ያረቢ

  • @foziakamil4250
    @foziakamil4250 3 года назад +1

    ማሻአላህ.ከነብሴ.በላይ.አብልጬ.የምወዶት.ክብር.ከፍታው.ለኔ.መች.ላቱ.ሆ

  • @rahmetyemamy1453
    @rahmetyemamy1453 2 года назад +2

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያሀቢቡላህ

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሡልአሏህ

    ማሻአላህ 😍😍😍😍💘💖💖አላህ ይጠብቃችሁ !!

  • @ፊርዶስሙሀመድየአሏህባሪያ

    صلوا على الحبيب المصطفى سيدنا♥ وحبيبنا ♥محمد ♥صلى الله عليه وسلم♥ اللهم صل على محمد عدد ما ذكره الذاكرون وغفل عن ذكره الغافلون ♥اللهم صل على محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد اللهم بارك على♥ محمد ♥وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد♥

  • @ekramhassen6169
    @ekramhassen6169 3 года назад +4

    ማሻ አላህ በረቱ በጣም ልብ የሚነካዉ ፊዳከ ያረሱላላህ

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 года назад +2

    ሰላዋቱ ረቢ ያዘይኔ።ዳኢመን አበዳ።የነቢያችንን ሰለ፣አለ፣ወሰ፣ክብራቸውን የሚደርሰው መህሉቅ የለም።አብሽሩ ያላወቁ ብዙ ቢሉምበተነሱ ቁጥር የሳቸው ሙሐባና ክብር በአለም እየጨመረናእያንፀባረቀ ለዘለዓለም ይኖራል።ጀዛኩሙሉሐይር።

  • @Mekiyatube-x4b
    @Mekiyatube-x4b 3 года назад +1

    መች ነው ዘፈን የምታቆሙት አላህ ወደ አህለን ሱና ወል ጀመአ ይምራቺሁ

  • @fatumaali4915
    @fatumaali4915 3 года назад +3

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ እዴት ድንቅ የሆነ ነሽዳ ነው አላህ ይጠብቃችሁ ያኡመተል መሀመድ

  • @leylutubeyoutube7738
    @leylutubeyoutube7738 3 года назад +6

    ሁላቹም አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ አሪፍ ስራ ነዉ❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @hubiyeabdu7373
    @hubiyeabdu7373 4 года назад +4

    Muhhamed ferej allah yetebikih

  • @kasimhussen
    @kasimhussen 3 года назад

    ብታምኑምኑም ባታምኑም ይህን ነሽዳ ሳላዳምጥ ካደርኩኝ ይናፍቀኛል ሁሌም ረሱሉን ያስናፍቀኛል

  • @tube-xs5or
    @tube-xs5or 3 года назад +1

    ሀቢቢ ፊዳከ አቢ ወኡሚ የረሱሎላህ ጌታየ ከረሱል ጎረቤት አርገኝ ወንድሞቸ ሹክራን

  • @nuhkedir2409
    @nuhkedir2409 4 года назад +40

    Just as we thought it couldn't get better.....you took it higher .....Mashallah 💚💚💚💚💚💚

  • @nej___ad3863
    @nej___ad3863 3 года назад +4

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤
    ምንም አይነት የሽርክ ግጥም የለለበት ነሺዳ በዚሁ ቀጥሉ ኢክዋኒ😍😘

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk 4 года назад +18

    _ስጦታዬ ያረሱለላህ የሀቢቢ መሀመድ ኢብኑ አብደላህ_
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚😭💚💚💚

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 3 года назад +1

    መሀመድ ፈረጅ አላህ እውቀትን ይጨምርህልን
    ማሻአላህ

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ

    s a w በጣም ነዉ የናፈቁኝ የሳቸዉን ታሪክ ሳልሰማ አልዉልም አለቅሳለዉ ያሳዝኑኛል ለኔ ብለዉ የተሰቃዩት ያዩት መከራ ሳስብና እኔ ያለሁበት ሁኔታ ያስለቅሰኛል አላህ በእዝነቱ የሳቸዉ ጎረቤት ያርገኝ እኔስ ሚዛን ላይ ማረገዉ ስራ የለኝም