5 ways for man to be happy with women. 1) Be with a woman who makes you laugh. 2) Be with a woman who gives you her time. 3) Be with a woman who takes care of you. 4) Be with a woman who really loves you. 5) Last , make sure these four women don't know each other.
ያረብ እንደዚህ አይነት ታጋሽ ሃላሌን ወፍቀኝ ያአላህ😢😢😢
ያረቢ ከቅናት ማእበል ጠብቀን ሁላችንንም ታጋሾች ያድረገን
ባሁን ሰአት እድህ አይነት ባል አለ እደ ያረቢ አተ ወፍቀኝ ያረብ
ወላሂ እኔ እራሱ በጣም አለወይ እያልኩኝ ነው
#SUBSCRIBER
ጠቃሚ መልዕክት!
ruclips.net/video/_KfgHdB1ir4/видео.html
የት ይገኝ ይሁን እንደዝህ አይነት
አሚን እንደማመር ውዶችየ
@@Bh-yj3zh
እንደማመር ውዴ
ፈጣሬ ከእንደዝ ኣይነት ምስት ጠብቀኝ ታጋሽ ባል ኣረገኝ ያኣላህ🙏🙏🙏
አሚንያረብ እኔመቸም ወላሂ አያስችለኝምአላኮርፈም
🤲🤲🤲አሚን
@@hayatwolotube4718 ክክክእኔምያንችቢጤነኚ
ሀሀሀሀሀ,,በጣም,,አሚን,,ወላሂ,,እፍፍ,በጣም,ከባድ,ነው,ጭቅጭቅ,,
5 ways for man to be happy with women.
1) Be with a woman who makes you laugh.
2) Be with a woman who gives you her time.
3) Be with a woman who takes care of you.
4) Be with a woman who really loves you.
5) Last , make sure these four women don't know each other.
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም ባለትዳሮም ባሎቻችንን እደዚህ አይነት ታጋሺ ያድርግልን ትዳርየሌላችሁም እስከዛሬ ያለባችሁን ግዜያት በጥፋ የሚተጋ መልካምና ሶሊህ ታጋች ባል ይወፋቃችሁ ያርብብ
Grtu Hff ስላየሽልን እናመሰግናለን ግን ደግሞ ቀሪዎችንም ክፍሎች ብታያቸው የበለጠ ትወጂዋለሽ ባይ ነኝ ፡፡ለሰጠሺን ውዱ
ጊዜሽ ግን ከልብ እናመሰግናለን፡፡danya tube
@@danyatube7892 ኢንሻ አላህ ባላህፍቃድ የማያቸውይሆናል
አሚንንን ያረብ
አሚንያረብ😢
አሚንወላሂ
ሂክማተብየዋ ምንትመስላለቺ እባእንኳን የላትም ደረቅ ወላሂ ባልሺ ላቺሳይሆን ለኔ ነው እሚሆነው😢😢😢
ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ነው ከቸቂቻቅ ሚስት እና ባሉ አላህ ይጠብቀን
አላህ ይስትር ያረቢ ሀቁን ጠብቄ ጀነት ምገባ አረገኝ
ውይይይ ወላሂ በህይወቴ የምጠላው ነገር ቢኖር ቅናት ውይይ አልሀምዱሊላሂ ምንም ጣጣ የለኝም መጨረሻየን ያሳምርልኝ
ያረቢ ሶብር ያላት ምርጥ ሴት አዲርገኝ ያአላህ🤲🤲🤲
የአላህ ኢማን ስጠኝ ወዶችን ፊት መሳት አልወድም ወድልጅ ሲገባ ስቆ መቀበል በጣም ደስይላል ያረብ የባሌን ሀቅ ጠባቂ ሴት አርገኝ ስደት ላይ ስላለሁ ሀቁን አልጠበኩም እስኪ ዱአ አርጉልኝ ትዳሬ እድሰምር
አይዞሺ
ያምራል ምርጥ አስተማሪነው ሴቶችየ ተማሩ ከዚህ
ዋው ማሻሀላህ ደስ የሚል ድራማ ቀጥሉበት🎉🎉🎉🎉🎉
አኡዙቢላህ እሷ ለጨቀጨቀችው እኔን ደከመኝ
እሱ ሲያሳዝን ያረብ ለባሌ ጥሩ ሚስት አርገኝ ባሌንም ታጋሽ አድርግልኝ ትምህርታችሁ በጣም ሀሪፋ ነው በርቱ
ኤጭ አስጠላችኝ ድራማ ቢሆን ራሱ ወላሂ ልቤ ስብር አለ ሳየው ልጁን የአላህ ባሌን አክባሪ አርገኝ ጨቅጫቃም እንዳታረገኝ ኧህ
እንደ ሂክማ አይነት ቅነት ጠብቀን ወላሂ ቅነት በጣም ከባድ በሸታ ነው
ዛያሳዝን
አሚን ያረብ
ያረብ አማን
እንዛመድ
@@ኡሙያህያቱዩብ እሽ ነይ
ማሻመላህ ሦብሩ ደሥ ይላል አላህ ከሦብሮች ያድርገን
ወድሞቼ ከእንደዚ አዪነት ሚስት አላህ ይጠብቃቹ
ሱበሀን አላህ ማሻ አላህ እደት ያለ ሶብር አለው ያረብ እንደዚህ ያለ ባል ይስጠን ይስጣችሁ እህቶቸ
ይህንን ዚክር በማታ ከልቡ ብሎ ሌሊቱ ሳይነጋ ቢሞት እንኳን የጀነት ነው ። በጠዋት ብሎ ሳይመሽ ቢሞት እንኳን የጀነት ነው።..
ruclips.net/video/jj-3Xk5lHas/видео.html
አሚንንንንን
ዉንድሞቼ ከንደዝ አይነት ምስት አለሀ ይጠብቀቹ 🤲🥰🥰🥰🥰
ወይ ሂክማ ቅናትሽ በጣም በዛ ባልሽ ደሞ ፀባየሰናይ ነው ለዚህ እኮነው ጭቅጭቅ ሲበዛባቸው ትዳሩ የሚበተነው ፈጣሪዬሆይ ትግስት ስጠኝ
መሻ አላህ ድሴ ሰለሚልኝ በጣም እክትተላችሁልሁ ትምህረትም አለው ለዪቱብ አደሴ ነኝ አብረታቱኝ
ያረቢ የመዳም ቅመሞችየ ያገባችሁትም ይባርክላችሁ ያላገባነውንምን አላህ ጠሩ ባል እኛም ጡሩ ሚስት ያረገን እፍፍ ትዳር ታማረ ሁሉም፠ቀላል ነው በስዴት አግብተ ወልዴን በማሰሚችን ግርድና እፍፍ አላህ ያውጣን
አሚንንንንንንን
ጥሩ ትምህርት ነው😢😢😢😢👍👍👍👍
የብዙ ሴት ጸባይ ይህ ነው። ባሏን በፍቅርና በሰላም መያዝ ሲጠበቅባት ስትነዛነዝ ሲፈታት ማለቃቀስ ነው።
ያኢላሂ የባልየውሶብር😊የሚስትየይቱቅናት
ያረቢ የወድየው ሶብር ወይሴቶች እደው እሱ አቅሉን ይስጠን እሯሳችንን እፈትሺበት😮
ያረቢ ገራሚ ነው ሱሀናላህ በአሁን ሰአት እደዚ አይንት ባል ይወፍቅን ውዴች ያረቢቢቢ በጣም አስትማሪ ነው ሺር እያደረጋቹ ሱሀን አላህ እደኔ በጉጉት የሚጠብቀው እስኪ ልላቹ
ሱባህ አላህ ያረቢቢቢ ግራሚ ነው
ማሻአህላ ነው ግን ምንድነው ላጨርሱት ነው እንዴ የጀመራቹት አጔጔቹን እኮ እረ ልቀቁልን አደረቹበት እኮ
ዋው በርቱ በጣም አስተማሪ ትምርት ነው እዳታቆርጡት
አላህ ይቅር ይበለኝ እኔም ባሌን እንድህ አደርገው ነበር ቅናት ከባድ በሽታ ነው አሁን አልሀምድሊላህ ተስተካክያለሁ
ዘሪ ገናሰብሰክራብ አረኩችሁ ማሻአላህ ጠክሩ ሀራፍናዉ
ክፍል 3ልቀቁልን በጣም አጎጎኝ
ስልጤ
ኢትዮጵየ
ኢትዮጵየ
Yareb sebr mn aynet mlasam nech
Masha ALLAH. gin ignan yemimalakatown malate shabab(wotat) lamin at sarum
12 ኛ ነኝ ክፍል 3 ዛሬ ነው የጨረስኩት በላይክ
ተለቆወል እንዴ ክፍል ሶስት
@@ሰሙነኝያሽሮናፋቂሰለምለኢ አሁን ተለቋል
እህ ሰዉነቴ አለቀ ወላሂ በቸናገረች ቁጥር አኡዙቢላህ ያረብ መልካም ሚስት አዲርገኚ ባሌንም መልካም አዲርግለኚ ።
እንድህ ያሉ ኢስላማዊይ ፊልሞችን ብታሰሩኝ ጥሩ የትወና ብቃት አለኝ😍
እስላማዊ ሚባል ነገር የለም።
የሙስሊሞች ታሪክ እንጂ ከእምነቱ አታዬይዙ እምነቱ ከዝል የጸዳ ነው።
@@truestory5342 አህሠንቲ
ማሻአላህ ደሥይላል ቀጥሉበት
ወይኔ ጭቅጭቆ የኔን ትግስት ተፈታተነችኝ
ማሻ አላህ በርቱ ያስተምራል ቅናቱ አታርግብኝ ነውኮ
አሏህ ሷሊህ ባል ይስጠን ያረብ
ወላሂ አለባበሳችሁ ይመሥጣልና ቀጥሉበት
w,lahi btam desilall mashalah gerami new
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂ ወበርካተ ሂክማ እር ተይ እድህ አትጨቃጨቂ በዛበት እኮ
ማሺአሏህ
አሰተማርፈልም ከጨቅጫቃ አላህ ይጨብቀን ከታጋሺወች ያርገን ኢላሂ
በጣም ትምህርት አለው. በርቱ
ውይሴቶችኮ ወዶችሲለማመጡን ፊልምምባይሆን በውነተኛታሪክም ያለነው ጉረኛፈታሁሽቢልሽለመነፋረቅ ሀሀሀሀ ቅናትአደገኛበሽታነውአላህይጠብቀንእጅ
ቅናት መጥፎ በሽታ ነው አላህ ይጠብቀን
ያረብ ጥሩሚስት አድርገኚ ሷሊህ አድርግልኚ ያረብ
በቅንነት
@@tube4562
ነይ ውዴ
እንደማመር ውዴ
@@ኡሙያህያቱዩብ እሽ
አኡዙቢላ እዳቺያለቺሥ ጨቅጫቃ ተመሆንአላህ ይጠብቀን
አሚንንንን
ማሻእላህ በጣም እስተማሪ ነው ወላሂ
ውይወዳአደለምእሳም
አሰዘነችኝ
ሸቶባት🙄❤ይከንየመሰለባል
ሰተከኝበቅናት ፈተከኝአች
አላህአተጠብቀኝ
ሂክማ በጣም ነዉ የሚወድሸ የነጋገርሽ ሞድ ተመቸኝ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته جميل جدا ماشاء الله عليكم
Very nice 👍👍👍so beautiful Thank you for sharing 👏👏👏stay safe
እዉነት ነዉ ትዳር ማለት የህይወት ትምህርት ቤት ነዉ
ለቤቱ አድስ ነኝ እንዴት ነው ትምህርታ ይሰጣል ወይ ልከተተለው?
ተከታተይው በጣም ትምርት አለው
እኛ በጉጉት የምንጠብቀዉ ክፍል ሶስትንነዉ
👍👍👍
እኛም በጣም
ክፍል 3አይለቀቅም እንደ
ክፍል
@@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ሸ8ሰ sedsw4s211
ግን እኮ ሴት ልጅ ፊች መጠየቅ የለባትም 😢😢ግን አሰተማሬ ፊልም ነው በርቱ❤
Ene ye mecharashe tigist bis negn alhamdulillah gin miste masha'alha
እኔ የምለው ወንዶች የፍቺ ወረቀታቸውን ክፍላቸው ውስጥ ነው እንዴ የሚያስቀምጡት??😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅
አረ ክፍል 3 ልቀቁልን
ክፍል 3ልቀቁልን?
ክፍል 3 ይቀጥል እየጠበቅን ነው
የኔ ባል እንደ ሂክማ በጣም ቀናተኛ ነው
ere yemr betam beza knat telaku
ፈጣሪሆይከደዚህ አይነት በሽታ ሰውረኝ
በሰማአም ምን ጉድ ነሸ በፈጣሪ ተቅናት መፈሰ ጠብቀን
ያረብ እንደዚህች አይነት እሳት ሚስት ታግሶ የሚኖር ባል ግን የእውነት ይኖር ይሆን😂😂
ያረብ መልካም ሴት ባሌን የማስደስት አድርገኝ
ክፍል ሁለት እና ሶስትን አይተሽ ፍረጃት ሂክማን ትረጃታለሽ ብዬ እባለሁ ስላየሽልን እና ለሰጠሽን አስተያየት ግን ምስጋናችን ከልብ ነው፡፡መልካ ረመዳን አላህ ፆመው ከሚቀበላቸው ያድርግሽ ያድርገን
ፎዝየ አግብተለች እንዴ ስተምር መሻ አለህ ስታምሪ
ያአላሕ የባላችንን ሐቅ ጠባቂ አድርገን ያረብ🤲🤲
ይህንን ዚክር በማታ ከልቡ ብሎ ሌሊቱ ሳይነጋ ቢሞት እንኳን የጀነት ነው ። በጠዋት ብሎ ሳይመሽ ቢሞት እንኳን የጀነት ነው።..
ruclips.net/video/jj-3Xk5lHas/видео.html
ክፍል 3ልቃቁልን
እረ እኔ ለሚስቴ ከዚህም በላይ ታጋሽ ነኝ ግን ልገለን ነው በነገር
አብሽር አላህ ሁበሀነሁ ተአላህ ወላሁ ማር ሶብሪን ብሎል ሶብር ጥሩ ነዉ መጨረሻው ማር ነው
@@Bh-yj3zh እንሻአላህ እኸታ
@@hadramohammed8531 አወ ሶብር ነው ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን ያረብ
@@Bh-yj3zh አሚን እናተንም ጥሩ ሚሥት ያርጋችሁ
ሠብረን ጀምለ ወዲሜ ቸለዉ
ቆንጀ ትምህርት ጀዛኩም አላህ ህይረን
እንዳንተ አይነቱን ባል ያብዛልን
አስለም አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን
ወይ ምን አይነት ሚስት ናት አላህ ይስቱር አላህ መልካሞች ያርገን አሳዘነኝ ባልየው
በጣም በምትወደው ባለቤቷ መቅናት ያለነው
ጥሎብኝ ወላሂ ጭቅጭቅ አልወድም ከሚጨቀጭቁኝ ቢደበድቡኝ ይሻለኛል😔😔
ሀሀሀሀሀ እኔም
ይሄ ባል የት ይገኛል የአላህ ስጦታ እንጅ ጎበዝ
አደኛነኝ
በቅናትቤትሐይሠራምሐዘበችውሕሥታፍረላህ
እንደዚህ አይነት ታጋሽ ወንድ የለም በአሁኑ ሰአት
እንደማመር ውዴ
ክፍል ሶስት ይለቀቅልን
የረብ ሷብር የለት ምስት አርገኝ በሌንም ታገሽ አርግልኝ ❤️😥
በባልሽሐቅእደምትጠየቂአታዉቂም።ምጉድነሽበአላሕ።ሌላወድቢሖንበጥፊነበርየሚሊሽ።ጎበዝነዉልጁወላሒ
ማሻ አላህ አላይኩም
ጠክሩ ጎበዞች
ጥሩ መልክት ነው እነ በቅናት ዋና ነኝ😳😳
አረ ይሻላል እደ
@@fatmahsaid5206 ወይነ የነ ቆንጆ እሱማ በሽታ ነው እንጂ ሌላ የለውም እነ ባለ ሶስት ምስቶች አሎዉ እነ ግን በሽተኛ ሆኛለሁ😭😭😭
የባሌን ሀቅ የምወጣ አድርገኝ ያርብ
بدري ماشاءالله تبارك الله عليك
ያአላሕ አደራሕን የኔ ጌቴ
የአላህ ያርቢ ለባሌ ጥሩሜስት አድርግኘ
ያረቢ እኔም በጣም ቀናተኛ ነኝ አሏህ ይሁነኝ
ጥሩ ነው
አላህ ከደዚ አይነት ጭቅጭቅ ይጠብቀን
አሚንንንን ያረብ የኔዉድ
አሚንን
አሚን
ምታት ስታናድ አጋጫት ውሻናት ብግብአታስበላህ ውሻነሽ
አምንንንን
አሕለን ውዶች👍👍👍👍
ውይይይይ ሚስትየዋ ጢንጢዛ ባልየው ሲያሳዝን😥
ያረብ ታጋሽ ባል ወፍቀኝ እኔንምታጋሽ አድርገኝ
Mamulati naber 👊👊👊
እኔ ከ1 አመት ከ8 ወር ፍቅረኛየ ጋር የተለያየነዉ በቅናት ነዉ ለዛዉም አላዉቀዉም በስልኬ ሀይ ብሎ መጣ ተዋደድን እሱ ያዉቀኛል ቅናቱ ግን ይበዛል ድገትኳን እሱ ኦላይን ገብቶ ሲደዉል ስልኬ ቢዚ ካለዉ አለቀ ያብዳል እኔ የምኖርበትን ህይወት በሌላ ይተረጉመዋል በሌለሁበት ይሄዉ ከተለያየን 5 ወራችን ማዉራት ካቆምን ግን ይሄ ጊዜ ፈታኝ ሆነብኝ ቅናት መጥፎ ነዉ
የአላህ አላህከደዚህአይነት ሂወትጠብቀኝ እንንምሷሊህ ሚስትአድርገኝየወደፊትባለቤቴንም መልካሞችአድርገን