ሂክማ ክፍል 2 | New Ethiopia Movie 2021 | Danya Tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 612

  • @danyatube7892
    @danyatube7892  3 года назад +152

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ ዳንያ ቤተሰቦች
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ላይክና ሼር በማድረግ ተደራሽ ያድርጉ

    • @semintube
      @semintube 3 года назад +1

      Danyawechiአህለን በጉጉት ሥጠብቅነበር በቅንነት ቤተሠብ አድርጉኝ ruclips.net/video/E2_6ouDX8QM/видео.html

    • @ኡሙያህያቱዩብ
      @ኡሙያህያቱዩብ 3 года назад

      ኢሻ አላህ ቤተሰብ እንሁን ውዶቸ በቅንነት ruclips.net/video/9HXaWhljxfw/видео.html

    • @ኡሙያህያቱዩብ
      @ኡሙያህያቱዩብ 3 года назад

      ኢሻ አላህ ቤተሰብ እንሁን ውዶቸ በቅንነት ruclips.net/video/9HXaWhljxfw/видео.html

    • @ኡሙያህያቱዩብ
      @ኡሙያህያቱዩብ 3 года назад

      @@semintube
      ነይ ውዴ

    • @semintube
      @semintube 3 года назад

      @@ኡሙያህያቱዩብ መጣሁ ሁሉንም አሞልቸ አቺም እደዛው

  • @እኔስማርያምእወዳለሁ
    @እኔስማርያምእወዳለሁ 3 года назад +109

    ክርሰቲያን ነኝ ግን በጣም ነው የተመቸኝ አይቀጣልም እንዴ መጨረሻ ነው

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  3 года назад +14

      ስላየህልን ተደስተናል

    • @jameilaseid251
      @jameilaseid251 3 года назад +8

      እኔም እድያየው የላከችልኝ የክርስቲያን ጎደኛየ ነች አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው ብላኝ 🥰🥰🥰

    • @እኔስማርያምእወዳለሁ
      @እኔስማርያምእወዳለሁ 3 года назад +7

      @@jameilaseid251 አዎ በጣም ነው ያዘንኩት የተሰማኝ እረሱ

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  3 года назад +3

      በጣም እናመሰግናለን ይቀጥላል

    • @truestory5342
      @truestory5342 3 года назад +3

      ምን ጣጣ አለው ታድያ ብዙ ሙስሊሞች የክርስያን ፊልም ያያሉ።

  • @ሀበሻዩቱብ-አ6ዠ
    @ሀበሻዩቱብ-አ6ዠ 3 года назад +132

    የሂክማ አለባበስ የተመቸው በላይክ አሳዩኝ በአላህህህ

  • @tube2609
    @tube2609 3 года назад +216

    በርቱ
    ከባድ ነው በልጅ መፈተን ልጅ ላጣ ሁሉ አላህ ይረዝቀው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ

    በርቱ ክርስቲያን ነኝ ግን በጣም ደስ ትላላቹ

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  3 года назад +1

      ከልብ እናመሰግናለን

  • @ሀዊነኝየወሎዋ
    @ሀዊነኝየወሎዋ 3 года назад +7

    ማሻ አላህ ገና ዛሬ ገና ነዉ ያየሁት በጣም ትምህርት ይሆናል የለቀቃችሁት ሁሉ በአላህ ይህን ፅሁፍ የምታነቡ ሁሉ ጥሩ ባል እንድወፍቀኝ ዶአ አድርጉልኝ ያሠብኩት ባይሆንም አላህ ለኔ የተሻለዉን እንደፃፈልኝ አዉቃለሁ በlike አሥደሥቱኝ

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  3 года назад

      አላህ ጥሩውን ኢማን እና መውደድ አንድ ላይ የተቸረውን ይወፍቅሽ እህታችን አሚን፡፡በተረፈ ቤተሰብ ስለሆንሽ ደስተኛ ነኝ
      ሼር አድርጉልን

    • @ሀዊነኝየወሎዋ
      @ሀዊነኝየወሎዋ 3 года назад

      @@danyatube7892 አሚን አሚን አላሁመ አሚን ያረብ

  • @ነስሪንፔጅ
    @ነስሪንፔጅ 3 года назад +55

    ዊ ስወደቹ እስቲ መና እንደኔ ዳኒያን በጉጉት የሚጣብቅ በLike

    • @amenittube3506
      @amenittube3506 3 года назад

      እህት በቅንነት ቨድወየን በማየት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ አቦ አይከፍልበትም ባአላህ ማማ

  • @samannous5046
    @samannous5046 3 года назад +41

    ቢሥሚላህ ስራውን ሠርታችሁታል
    ወላሂ እውነት ቢሆን በጣም ከባድ
    ነው ኢንሻ አላህ ክፍል 3/ በጉጉት🤔🤔🤔🤔👍👍👍👍👍

  • @amiramir2287
    @amiramir2287 3 года назад +44

    አኡዙቢላህ እኔ በህክማ ቦታ ተቃጠልኩ። አላህ ከእንደዚህ አይነት ፊትና ይጠብቀን

    • @አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ
      @አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ 3 года назад +1

      አሚን አሚን አሚን ያረበልብአለሚን

    • @kedhabshawet2749
      @kedhabshawet2749 3 года назад +1

      አሚን

    • @Ss-li8jr
      @Ss-li8jr 3 года назад +1

      የደርሰበት ያውቀዋል ማማየ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад +2

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @Ss-li8jr
      @Ss-li8jr 3 года назад

      @@miftahMekonen ቤተሰብ ሁኜሻለሁ ውድየዋ

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ

    ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁልን ሂክማየ ስታሳዝኝ

    • @Rነኝየመዳምታክሲ
      @Rነኝየመዳምታክሲ 3 года назад +2

      እዉነት ነው ግን ልጂ አታ ነው. አላህ ይወፍቃት ያረብ

    • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ
      @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ 3 года назад +2

      @@Rነኝየመዳምታክሲ ድራማ ነው እህቴዋ ውይ ይች ፎዚያ የምትባል ልጅ አቃጠለችኝኝኝ

    • @ሀዩነኝየመሬምአክስት
      @ሀዩነኝየመሬምአክስት 3 года назад +1

      @@Rነኝየመዳምታክሲ
      የኔ የዋህ ፊልም ነዉ ለብራቸዉ ነዉ

    • @ndjjeej411
      @ndjjeej411 3 года назад

      ሀቢቢቲ ሂኪማ ልጅ መውለድ አትችልም አሏህይወፍቃት 😭😭💘

    • @ሀዩነኝየመሬምአክስት
      @ሀዩነኝየመሬምአክስት 3 года назад +1

      @@ndjjeej411 የኔ የዋህ ፊልም እኮ ነዉ ማሜየ ለብራቸዉ ነዉጅ ልጅ ይኖራታል

  • @የድግልማርያምልጅ-መ1ኸ
    @የድግልማርያምልጅ-መ1ኸ 4 месяца назад +2

    ኦርቶዶክሥነኝ 🥺🥺ግን ብዙኤየተማርኩባቸውን 👍👍👍ተመችተውኛል

  • @fatamahytube8059
    @fatamahytube8059 3 года назад +13

    ያረብ በልጂ እዳፈትነኝ ህልሜነዉ የአላህ ያረሂሙ

    • @Samirah-c7m
      @Samirah-c7m 3 месяца назад

      ደምሪኝ እህቴ

  • @ሡመያነኝጎንደሬዋ
    @ሡመያነኝጎንደሬዋ 3 года назад +42

    ሱብሃን አሏህ በግምት የሚናገሩ ውሸታሞች ተረገሙ ይላል ቁርዓኑ ያላዩትን ያልሰሙትን መናገር ትዳርን እንዲህ ያናጋል ። ደግሞ በትዳሮች መሃል የምትገቡ ሰዎች እባካችሁ አቁሙ😏

    • @ኡሙያህያቱዩብ
      @ኡሙያህያቱዩብ 3 года назад +2

      ትርህርት ነው እውነት መሰለሽ እደ ከከከከ ለማንኛውም ቤተሰብ እንሁን ውዶቸ

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 3 года назад +5

      @@ኡሙያህያቱዩብ የእውነት የሚያረጉ ስላሉ ነው አ

    • @ኡሙያህያቱዩብ
      @ኡሙያህያቱዩብ 3 года назад

      @@bvhussenyimam1366
      እሽ ውዴ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 года назад +1

      እውነት ያማል አላህ ልብይስጣቸው

  • @مريمٱختمحمد
    @مريمٱختمحمد 3 года назад +12

    እኔ የሚናፍቀኝ ቀን ይህ ብቻ ነው እስኪ አግብቶ በትዳር ላይ መኖር የምትመኞ በላይክ ግጩኝ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 года назад +1

      እኔም አምሮኛል አላህ ይወፍቀን

  • @habeshayoutube4356
    @habeshayoutube4356 3 года назад +5

    እጅግ በጣም ለጥንዶች አስተማሪ እና መሳጭ ስራ ሰርታችኋል

  • @aumtoffek4106
    @aumtoffek4106 3 года назад +16

    ሚስቶችየ እህቶቸ ለኛ ት.ርት ነው ሰከን እንበል ለሁሉም
    ችግር ምቀኛ የለለበት ትዳር አላህ ይወፍቀን

  • @rokayaahmed3806
    @rokayaahmed3806 3 года назад +7

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነው ብዙ ትምህርት አለው በርቱ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @mekememe4784
    @mekememe4784 3 года назад +2

    እኔምለው ግንኮ በሂጃብ ውሥጥ ተኝተው እዲህ ያሉ ሙሥሊም እህቶች አሉ እች ምሥኪን ዋይ ሂክሙ አዘንኩልሽ ድራማ ቢሆንም ግን አላህን የማይፈሩ እህቶች ሊማሩበት ይገባል ያረብ ከፈተናህ አንተው ጠብቀን ሂክሙዬ አይዞን ሲያሥጠሉ እነዚህ በድሪን ጎበዝ ብያለሁ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 года назад

      እውነት ያማል ያረብ ልጅ ይወፍቀን የኛሰው ከቃሪያበላይነው የሚያቃጥለው

  • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162
    @seadawawwwbetamdesyemilnew2162 3 года назад +6

    ወይ ሂክማ 1 ኛው ፓርት ላይ አናደሽኝ ነበር 2 ኛው ላይ አሳዘንሽኝ ከባድ ነው ልጅ የአላህ ስጦታ ነው

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 года назад +3

    አስላመአለይኩም ውዶች ልጅ ማጣት ከባድ ነው ልጅ ላጣችሁ እህቶቸ አላህ ልጅ ይወፍቃችሁ ያረቢ አላህ አይቸግረውም ኢክማዬ 😭😭😭😭 በጣም ውስጥ ይነካል መሻአላህ ትወናችሁ 👌👌👌👌 በርቱ ጀግኖች

  • @HaooHaoo-zz2hq
    @HaooHaoo-zz2hq Месяц назад

    ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ የሆነ አቤት ሂወት ልጅ የምፈልጎ እህቶች አላህ ሱበሀነወ ታአላ ይወፍቅችሁ

  • @ቢንትአህመድነኝየወለጋዋ

    አይይይይይይ ሴት የስው ትዳር ለመበጥበጥ እንደዝህ ታጥቆ መነሳት አኡዙቢላህ

    • @hasatpice9198
      @hasatpice9198 3 года назад +5

      Alah yetbikin

    • @خديجة0000
      @خديجة0000 3 года назад +3

      የእወነት በጣም አላህ ይጠብቀን

  • @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ

    ሁሉምኮ በአላህእጅ ነው ያአላህአትፈትነን ያረቢ😭😭😭💚

  • @MkmkFarrr
    @MkmkFarrr 3 месяца назад

    ሱብሀን እላህ ያርብ መልካሙን ትዳር ይውፍቀንክድዚህ አይነት ፕተና ይጠብቀን
    እስኪ አሚን ብሉ

  • @hane4012
    @hane4012 3 года назад +7

    ጥሩ ትምህርት ሰጪነዉ በርቱልኝ ለቤታቹ ኣዲስነኝ ሰብ ላይክ

  • @ሱሱየመዱ
    @ሱሱየመዱ 3 года назад +40

    የቀረፃ ጥራቱን ሳላደቅ አላልፍም አህለን ዳንዩች

    • @nakandiirene6622
      @nakandiirene6622 3 года назад

      Yealah ebakh erdat

    • @amenittube3506
      @amenittube3506 3 года назад +1

      እህቴ በቅንነት ቨድወየን በማየት ሰብሰከራይብበአድርጊኝ አይከፍልበትም አቦ እህት ባአላህ

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 3 года назад +3

    ልጂ ኡኮ ያአላህ ስጦታ ነዉ አላህ ልጂ ለልላችዉ አላህ ይስጣቻዉ ቃጠዩን በጉጉት እንጠብቃልን

  • @rahatulqelb4517
    @rahatulqelb4517 3 года назад +31

    አህለን አንደኛ ነኝ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር በርቱ

  • @alewuyaahmed8151
    @alewuyaahmed8151 3 года назад +9

    ማሻአላ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ክፍል 3 እየጠበቅን ነው

  • @AddisSew-t7k
    @AddisSew-t7k Год назад +1

    ወላሂ የኔን ህወት ያበላሸችው ልጅ ከነዝህ ኮርዣነው ናለትነው በልጅ ባይሆንም በልጅ አላህ አይፈትነን ግን ሱበሀናላህ እደዝህ አቀናብራ እድናደድ እዳላምን ነው አርጋ ለራሷ አገባችው ሀስቡን አላህ ነእመል ወኪል 😢😢😢😢😢😢ሁሉም የዘራውን ያጭዳል

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 3 года назад +12

    ክፍል ❸ በጉጉት እንጠብቃለን እንሻ አላህ 👍👍👍👍

    • @amenittube3506
      @amenittube3506 3 года назад

      እህቴ በቅንነት ቨድወየን በማየት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ አቦ አይከፍልበትም ባአላህ

  • @ዜድነኝገጠሬዋ-መ3መ
    @ዜድነኝገጠሬዋ-መ3መ 3 года назад +12

    ሂክሙየ በጣምነው እምወድሽ ምክናየትአለኝ እሡም በባልሽ ቀልድ የለም

  • @grtuhff9892
    @grtuhff9892 3 года назад +2

    ሡበሀን አላህ ወይኔ ሲያስመስሉ ኢላሒ አተከደዚህ አይነት ቅፀበት ጠብቀን ኡኡኡኡ አኡዙቢላ

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ

    በጣም ሀሪፍ ነው ደስ ብሎኝ ጨረስኩት ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @siftikosif6530
    @siftikosif6530 3 года назад +1

    fizi አብዝታለች፡፡ እንደ bedri ያላው ወንድም የለ አይመስለኝም፡፡ ጭቅጭቋን በጣም ታገሳት ካለ ግን masha allah

  • @makannnn9227
    @makannnn9227 3 года назад +1

    ያረብ አላህ በልጂ ማጣት አትፈትነኚ ሳሊህ ልጆችን ወፍቀኚ

    • @amaamm4231
      @amaamm4231 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @ሀሳህልሜንናፍቂ
    @ሀሳህልሜንናፍቂ 3 года назад +2

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ትህምርት አለው አድስነኝ ቀጥሉበት

  • @zasusu7454
    @zasusu7454 3 года назад +34

    ወይ የሴት የምቀኛ በትዳር ጣልቃ የሚገባን ያዝልን 😭😭😭

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 года назад +2

    መሻአላህ እንደናንተ እንቁ የሆናችሁ ተዋናይ ስላለን ኮራሁባችሁ አላህንም አመስግነዋለሁ በርቱ

  • @RahmaRahma-bm8dy
    @RahmaRahma-bm8dy 3 года назад +16

    ሁለተኛ ማግባት ከፍለግ የስዋን ፍቃድ መጠይቅ ግድ ያደረገው የተኛ አያ ወይስ የትኛው ሀዲስ ነው ማግባት ክፍለገ እስዋ ሳታቅም ይቻላል ግን የኛ ሴቶች ነገር አላህ ይሰብረን በትዳር መሀል ልጅ ትልቅ ሚና አለው አላህ ለተጋቡት ሁሉ ሳሊህ ሳሊህዋን ይውፍቃቸው ለላጤዎች ሳሊህ ዘውጅ ሳሊህዋን ይወፍቀን
    አይ ሴቶች ተንኮላችን

    • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ
      @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ 3 года назад

      ክክክክ ሚስቱ ሳታውቅ አግብቶ ሰርፕራይዝ ሊያደርጋት ነው?

    • @RahmaRahma-bm8dy
      @RahmaRahma-bm8dy 3 года назад

      @@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ
      አይ እኔ ለማለት የፍለኩት ሁለተኛ ለማግባት የግዴታ ማስፍቀድ አይጠበቅበትም ስፕራይዝዝዝዝዝ ይበላት

    • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
      @እናቴለኔሲልያኑርሽ 3 года назад

      ትክክል ፍቃድ መጠየቅ አይገባም ግን ትዳሩ እዳምር ከፈለገ ፍቃድ መጠየቁ ጥሩ ነው ፍች እዳጠይቀው ምናልባት የሁሉት ማደር አትፈልግ ይሆናል

    • @bedriya3131
      @bedriya3131 3 года назад

      አሚን

    • @ሰቤትኒያረብ
      @ሰቤትኒያረብ 3 года назад

      አሚን አሚን አሚን

  • @جنتاحسين
    @جنتاحسين 3 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ

  • @sosiqueen4098
    @sosiqueen4098 3 года назад +7

    ኡፎይይ😭😭 በጭንቀት ልፈነዳ ነዉ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 года назад +1

    አይይ ፊልም ይመሰላ አንጂ በ እወነት የመከሰት አኮ ነው ያዉም ኢትዮጵያ ያዑም በ እኛ አሰላም 😏😏ከፋታቼን.....ቀጠሉበት አደስ ነኘ በጣም ደስ ይላል ቀጠሉበት ደሞ የምበደል ሰዉ መጨረሻ አንደማያመር አሳዩን

  • @xayaatmaxamed8667
    @xayaatmaxamed8667 3 года назад +2

    እኔ ግን ሲት ይሚሳደብ ሰዉ ባሌ እንኳን ቢሆን ፍቅሬ ይወድማል እንኳንስ ሳላገባዉ እኔስ ሞእሚን ወንድ ለሴቶች ሁሉ እራሱን አባት ድርግ የሚስብ ባል አሏህ ሰቶኛል አልሀምዱሊላህ እህቶቸም እንደኔ ምርጫችሁን አስተካክሉ አመሰግናለሁ

  • @seadamolaw8494
    @seadamolaw8494 3 года назад +4

    ወላሂ ትወና የካሜራ ፅዳት እድሁም የድምፅ አንደኛ ናችሁ በቲክቶክ እራሡ ሥማችሁን ሥጠይቁ ነበር ተወዳጅ ሁናችሆል አሏህ ይጨምርላችሁ 😍

  • @zuzubaba3520
    @zuzubaba3520 3 года назад +1

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው ክፍል 3 እንጠብቃለን

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 года назад +1

    ☝☝👍👍👍👍👍👍💪💪💪👏👏👏👏👌👌👌👌👌

  • @jameilaseid251
    @jameilaseid251 3 года назад

    አሰላሙ አለይኩም እሄን ድራማ እዳየው የላከችልኝ የነገረችኝ የክርስትና እምነትተከታይ ናት እሄው ደስ እሚል አስተማሪ ድራማ ነው ብላኝ በጣም ደስ እሚል ነው በርቱልን

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  3 года назад +1

      ካንቺ ደግሞ ብዙ ሰዎችን እንድትጋብዢ እንጠብቃለን

  • @Tube-rt2cj
    @Tube-rt2cj 3 года назад +1

    እድሉን አላገኜው አልኩጂ ኢሥላማውይ ፊልም መሥራት የዘመትር ምኞቴ ነበር ለማንኛውም በርቱ ማሻ አላህ

    • @amenittube3506
      @amenittube3506 3 года назад

      ሲሀምየ በቅንነት ቨድው በማየት እንዴማመር ማማየ

  • @Susu-pz5ti
    @Susu-pz5ti 3 года назад +3

    Wyiiiii ketel yemiaderg film new yene hewet new wellahi eski dua aderegolegn yehen cment yemetanebu

  • @ጀሚላስደተኛዋተስፋያደከመ

    ያረብ እኔም መልካም ሚስት መልካም ባል ስጠን
    ከሴት ቀናተኛ ከወንድ ቀናተኛ አንተ ጠብቀን

  • @fawzyak6807
    @fawzyak6807 3 года назад

    ግን እረበአላህ ሴት እኮነን ገና በመውለዳችነ እርግጠኛ ሳንሆን የዚህንይሀል ያረቢ ከንዲህ አይነት ተንከሲስ ሴት ይጠብቀን ሂክማን አላህ ልጂ ይስጣት ሲሆን ለተቸገረ ዱአ አዲርጉ ለኢክማ

  • @maymoona2094
    @maymoona2094 3 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ መጣችሁልን ስወዳችሁ ለአላህ ብየ ነው በርቱልን

  • @mulletassame3067
    @mulletassame3067 3 года назад +1

    በጣም ጥሩ አዝነኝነ አስታማር ነው ቃጥሉባት

  • @hawletabdikadir314
    @hawletabdikadir314 2 года назад

    Mashallah Allah ybertachihu enm Edenat edlun bagegn des yilegnal

  • @nurulove6450
    @nurulove6450 3 года назад +1

    ዋውውውው ምረጥ ኣስተማር ፈልም ነው ባኣላህ ቀጥለበት ሀባይብ❤❤❤

  • @bd2971
    @bd2971 3 года назад

    እናመሰግናለን አስተማሪነው ሹክረን መጥፎ ጎደኛን አላህ ይያዝልን መሽገር ይመስል ተጣብቀው እኛን የሚጎዱ ያሰቡ መስለው አያሎወች አሉ ከስራችን

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 3 года назад +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን እንኳን ደና መጣቹ አትቀዩ ቶሎ ኑ
    እና በተከቴያ አድረጉት ምርጭች

  • @SofiaSofia-hc3up
    @SofiaSofia-hc3up 3 года назад +1

    ማሻላህብዙትምርትያስተምራልቀጥሉበት

  • @twaibamohammed2232
    @twaibamohammed2232 3 года назад

    በሥዋ ቦወታ እኔ አልቅሸየ ልሞወት ነው እፍፍፍፍፍ ያረቢይ በጣም ትምርት አለው

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 3 года назад +2

    ይች ፎዚያ የምትባል እኔንም አቃጠለችኝ ሂክማዬ አላህ ልጅእንዲወፍቅሽ ምኞቴነው ይህ ድራማ ቢሆንም በእውነት እንዲያለ ሊኖር ይችላል ያረብ መልካም ትዳር መልካምልጅ ወፍቀን

  • @amritube9041
    @amritube9041 3 года назад +2

    Subhan Allah yesawu lij gen endazi tonkolegn new nitsu sewun indazi batonkol mabetbet

  • @nikabismybeaut8587
    @nikabismybeaut8587 3 года назад +6

    _አህለን ዉዶቸ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ጠፋችሁ_

  • @heyat9451
    @heyat9451 3 года назад

    እህህነተተምቀኛጠብቀን ፰ሰዉትዳርእሚገባሲናዲደኝ

  • @asmaabdulabdul5071
    @asmaabdulabdul5071 3 года назад

    Bayyee natti Tole mashaa allaah warri bultii ijaaraan hundii waa irra akka barataan abdiin qaba.Inshaallah 💚akka bultii koo haalaan qabadhu naa gargaaraa 💞

  • @fkrtubፍቅር
    @fkrtubፍቅር 3 года назад +1

    ያስተምራል ደስይላል ቀጥሉበት

  • @HhhseirAser
    @HhhseirAser Год назад

    ደሥየሚልፊልምነውበርቱ

  • @اللهملكلحمد
    @اللهملكلحمد 3 года назад

    ማሻ አሏህ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @tube-hi5sl
    @tube-hi5sl 3 года назад +6

    አኡዙቢላሂሚነሸይጦንሮጂም፡የማያልፍየለም፡እኔም፡እዲህ፡አርጋኝ፡የምታውቅ፡አለች፡በልጂባይሆንም፡ግንሱባሀናላህ፡አላህበቂየነው፡፡

  • @zdzd5016
    @zdzd5016 3 года назад +2

    ዉይ ሂክማየ በጣም ነዉ ያሲዘሺኝ ያረብ 😭😭😭

  • @kamuneng8080
    @kamuneng8080 3 года назад +1

    Batam astamre drama new ine kefil 3 be gugute iya tabaku new baritu ❤❤

  • @sadiasadia9357
    @sadiasadia9357 3 года назад

    ሱበሀንአላህ
    አገበገበችው🤲🤲🤲አላህበባሌጥሩሴትአርገኝ
    ከልክያለፈቅናትን
    አሳልኝ🤲🤲🤲

  • @ami5650
    @ami5650 3 года назад +1

    ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ ነው

  • @ኤንገራገሯ
    @ኤንገራገሯ 3 года назад

    ክክክ ክክክ ክክክ ክክክ ክክክ ክክክ😂✊

  • @እናትሚድያ-ነ2ጀ
    @እናትሚድያ-ነ2ጀ 3 года назад +1

    ያአላህ የኔን የህይወት ታሪክ በነዚህ ሴቶች እዚህ ሳየው አለቀስኩ አላህ እባክህ ይሁን አሳልፍልኝ

  • @grtuhff9892
    @grtuhff9892 3 года назад +1

    ያአላህ በመልካም ትዳር መካክልየምገቡ እህቶች እባካችሁን አላህን ፍሩ ቢጢያችሁን ፈልጉ የግድ ባለትዳሮችን ማፈናቀሉ ተገቢ አይደለም ምክኒያቱም በግፋ በሀጢያት ያገኛችሁት ትዳር እዱኒያ አኼራችሁን ያበላሻል እና

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  3 года назад

      Grtu Hff ስላየሽልን ከልብ የሆነ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ፡፡ሌሎች አስተማሪ ስራዎችን ጥንድንሰራ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግም እንድታበረታቱን እንጠይቃለን እኛም ኢንሻ አላህ በተሻሉ ስራዎች እንመጣለን ፡፡ሀሳቤን ተቀብለሽ ስላየሻቸው ግን ከልብ የሆነ አክብሮቴን ልባዊ ከሆነው ምስጋናዬ ጋር አቀርባለሁ danya tube

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 3 года назад +3

    አይምቀኝነት እንዴት ያስጠላል አኡዙቢላህ ተምቀኝነት እጠቀቅ

  • @zebu4271
    @zebu4271 3 года назад +1

    እኳን ደና መጣቹ ውዶቼ ምርጥ ስራ ነው በርቱ

  • @imanamina552
    @imanamina552 2 года назад

    ማሽ አላህ በስ የሚል ትምህርት ነው

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 3 года назад +1

    አላህ ይጠብቀን ከፈተና ቢመጣም ያንሳልን በረህመቱ

  • @hayatabdalla1050
    @hayatabdalla1050 3 года назад +1

    Masha allaha tenkuru mejerashaw ini tebikalan😍🤩😋💖💖

  • @wsawwsad4475
    @wsawwsad4475 3 года назад +2

    Mashalla Allah dasii siili 🌹🌹🌹

  • @Husnitii
    @Husnitii 11 месяцев назад

    Mashala sitamri ikoo hikma

  • @sadadoha7630
    @sadadoha7630 3 года назад

    ያአላህ እረ በጣም ነው የጨነቀኝ ወላሂ እዲም አይነት የተረገመች አላህን የማትፈራ ሴትም አለች ያአላህ እረ ሂክሞ ተረጂው ከድርን እሱማ እደዚ አደለም የሚያስበው ብቻ ቀጣዩን እስከማየው ጨቆኛል እረ ያቺ የምትበቀላቹ በጣም ጨካኝ ናት ግን ያው ለድራማው ቢሆንም አስጨነቃቹን ውውውውውው

  • @zufanmehari2209
    @zufanmehari2209 3 года назад +2

    👌👌👌

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ

    አሏህ ሆይ አደራህን አትፈትነኝ😢😢😢 ከባድ ነዉ በሚወዱት ሰዉ መፈተን

  • @sonmest1319
    @sonmest1319 3 года назад

    በጣምተመችቴኝል

  • @saheerdesign7916
    @saheerdesign7916 3 года назад

    Life is A BOOK
    that Book is many chapter
    👍

  • @princessaliya5683
    @princessaliya5683 3 года назад

    Masha allah masha allah alhamdulillah Muslim bee mahone Allah eman yaalehun bal yesten yaa rabi

  • @eyadtube2629
    @eyadtube2629 3 года назад +2

    ማሻኣሏህ ደስ ይላል ቀጥሉበት
    ውዶች እንደመር

  • @lubaba7742
    @lubaba7742 Год назад

    ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @ወሬለምኔልማርለዲኔ
    @ወሬለምኔልማርለዲኔ 3 года назад +10

    ጥያቄ ልጠይቃቹሁ ሂክማነ በድር ባልና ሚስት ናቸው ወይ

  • @ጀሚላ-ፈ4ሐ
    @ጀሚላ-ፈ4ሐ 3 года назад

    አስለም አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን መሽአለህ በጠም አስተምሪነው 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🌹💕💕✔️✔️👍🏼

  • @leylaradiwane3809
    @leylaradiwane3809 3 года назад +1

    ፍዚ በጣም ነው ያናደሽኝ አላህ ክደዝ አይነት ፊትና ብልህ እጠብቅለው ያስፈራል

    • @amenittube3506
      @amenittube3506 3 года назад

      ለይልየ በቅንነት ኘሮፍይሌን በመጫን ገብተሺ ቨድወየን እይና ሰብሰከራይብ አድርጊኝ አቦ አይከፍልበትም ባአላህ ማር

  • @galaxyprime7626
    @galaxyprime7626 Год назад

    ማሻኣላህ❤❤❤❤

  • @hawayyoutube586
    @hawayyoutube586 3 года назад

    የቀርፃው ጥራት የናተ ትውና ያበደ ነው ብርቱ ሀባይብ ኢናሊላሂ ወኢነ አለይሂ ራጂኡን ቅናት ኢዲህ ነው ያለጢፍ ሂክምየ አሳዘሽኝ. እፍፍፍ

  • @የጊባዊእረኛቻናል
    @የጊባዊእረኛቻናል 3 года назад +3

    ዉላሂ በጣም ታሳዝናለች

  • @amenittube3506
    @amenittube3506 3 года назад

    የቀርፆወጥራት ማሻአላህ ጎበዞች በርቱ

  • @aykelmstefaa2009
    @aykelmstefaa2009 3 года назад

    በርቱ በጣም ትምህርት ነው ክፍል 3 ልቀቁ

  • @samunga1285
    @samunga1285 Год назад

    ማሻአላህ ❤❤❤❤